📌ካናዳ እና አሜሪካ በጋብቻ መምጣት እና ማምጣት ለምትፈልጉ መስማት ያለባቹ …‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • " አግብተው ስላመጡዋቸው ብቻ የገዙዋቸው ያህል የሚቆጥሩዋቸው አሉ" ሰው አይገዛም ……
    በገንዘብሽ ፎቅ ልትገነቢ ትችይ ይሆናል እንጂ ህይወት መገንባት ግን አይቻልም …
    እንግዳችን ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ
    ባለትዳር እና የሁለት ወንዶች አባት
    በአሜሪካን ሀገር ዳላስ ቴክሳስ ነዋሪ… (የትዳር አማካሪ )
    (Marriage and Family Therapist)
    ( Doctor of Ministry concentrated Marriage and Family Counseling ) &
    P.HD in Clinical Counseling )
    Marriage and Family Therapist, Writer, Trainer and Mentor
    ° Author of 7 books and many Manual
    ° TV, Radio and community gust speaker
    በተለይ በዳያስፖራ የትዳር ዙሪያ የሚያጋጥሙን ችግሮች……
    ከማግባታችን በፊት ማወቅ ያለብን ……
    ከተጋባን በኋላ ያሉ ፈተናዎች ……
    የሀገሩ ህግ በሴቶች መብት ዙሪያ የሚያመጣው ተፅእኖ ……
    በሰፊው ጥያቄዎችን አቅርቤ እጅግ አስገራሚ ቆይታ አድርገናል ……
    ታተርፉበታላቹ እዳያመልጣቹ ……

Комментарии • 122

  • @diborab7820
    @diborab7820 Год назад +11

    ኸረ በጣም ምትገርምህ ሰዉ ነህ ዶር ብዙ ሰምቼ አዉቃለሁ ነገር ግን እንዳንተ ያለዉን ነገር ከሁሉ አንፃር የገለፅክበት ያስረዳክበት መንገድ እጅግ ሚገርምና የቀረ የለም !! አንተ እዉነትም ልታስተምርና ልትመክር የተመረጥክ ነህ !! ኪዲ ደግመሽ ደጋግመሽሽሽሽሽ ብታቀርቢዉ ! 😲😲😲🤔🤔 😇 ኸረ ተባረክ !!

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Год назад +11

    ዶክተር በእውነት ጊዜው አነሰ እንጂ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸው። ሌላም ጊዜ በሌላ ፕሮግራም እንጠብቅ። ኪዲ እንዲ እንዳህ ቁምነገር አዘል ሰው ብታቀርቢልን ፔጅሸን እነወደዋለን
    ሁለታችሁንም እናመሰግናለን።

  • @emakiyatube7890
    @emakiyatube7890 Год назад +6

    በሀሳባችሁ እስማማለሁ ትክክል ናችሁ አንድን ሰው የማግባት መስፈርታችን ቁሳዊ ወይም ጊዜያዊ ፍላጎት መሆን የለበትም ...
    ሰውዬውን የእውነት ከወደድን የትም ይኑር ምንም ይሁን በደስታ እንኖራለን ...

  • @wishyouagoodhealth9106
    @wishyouagoodhealth9106 Год назад +4

    ለእኔ ዋና ሚስቴ ናት እንጅ ገንዘቡ አይደለም ያልከው ልቤን ነካው። ጌታ ይባርክህ።

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון Год назад +4

    ሰላም ኪዲ እንኳን በሰላም መጣሸ እህት የምታቀርቢያቸው ሁሉ እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪና እንድናሰብበት የሚረዳ ቁም ነገር ነው ሰለዚህ ቀጥይበት ለወገን ደራሸ ወገን ነውና አንችም የኢትዮጵያዊያን ግዴታሸን እየተወጣሸ ነው ኪዲየ እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጥሸ እህት 🌺🌺👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷💐💐👍🌺🌺

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 Год назад +1

    የሂዎታችን ትልቁ ነገር ትዳር መመስረት ነው እናም በጣም በጥንቃቄ ነው እንጂ በዘፈቀደ ቁሳዊ እና ውጫዊ ውበትን አይተን የምናገባ ከሆነ ሂዎታችን እዛ ላይ ነው የሚበላሸው።
    አስቡት እስኪ ትዳራችሁ ላይ ደስተኛ ካልሆናችሁ ሂዎት እንዴት እንደሚያስጠላ

  • @emakiyatube7890
    @emakiyatube7890 Год назад +6

    ተው ውሰዱኝ በአረብ ሀገር እድሜዬን አልጨርስ 😥

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Год назад +2

    God bless u sis🙌💖 በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ 💓🫶🏼💥👍

  • @Tigistbeki
    @Tigistbeki Год назад +3

    ኪዱዬ ደስ የሚል ትምህርታዊ የሆነ ምክር

  • @tibeyibmola4834
    @tibeyibmola4834 Год назад +2

    ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @frie5868
    @frie5868 Год назад +1

    ሠላም ኪዲ መረጃ ህይወት ነዉ። ለምሠጭን መረጃዎች በጣም እናመሠግናለን በርቺ የኔ ጠንካራ እህት

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 Год назад +3

    ሁሉም ሊሰማው የተገባ ትምህርት ነው ኪድዬ Bless you

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Год назад +2

    ገራሚ ት/ት ነው እናመሰግናለን ይቀጥል በደንብ

  • @frykhalifa
    @frykhalifa Год назад +3

    ኪዶዬ በቃ ዝም በሉ አግብቶ የሚውሰድኝ ፍለጌ የኔ አበባ 🕺

  • @desalegnstotaw7766
    @desalegnstotaw7766 Год назад

    ኪዲ ይባርክሽ በጣም የሚገርም ጥሩ ዝግጅት ነው
    ገሀዱን የውጭ አለም ነው የሐሚገልፁት በየ ጋዜው የምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ ።

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Год назад +1

    ሰም ሰላም ኪድ ሰላማችሁ ይብዛ በክርስቶስ ,,በእውነት እግዚአብሔር ያስበን የተሻለ ደሞዝ ለማግኘት ስንደክም ሰርተን ቤተሰብ የምናአግዝ ሁሉ ከአረብ ሀገር የተሻለ እድል ይስጠን በእውት እርዱን ከፈጣሪ እርዳታ ጋር ኪድ ,,,

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад

    እውነት ነው ባል የሚስቱ እራስ ነው ምርጥ ትምሀርት ነው ኪዲዬ ሳላደንቅሽ አላልፍም የእውነት ከልብ የተሰጠ ትምህርት ነው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @migirapress192
    @migirapress192 Год назад +2

    Kidi ብዙ አቅም አለሽ ብዙ ነገር መስራት ትችያለሽ keep it up opra kidi

    • @besufikadaddis
      @besufikadaddis Год назад

      bro wde canada memtat eflgalew gen ymirdang yasflgengal

  • @yigzawgebeyehu5331
    @yigzawgebeyehu5331 Год назад

    ዶ/ር ምናለ መሰለህ ከልምድ እንደተረዳሁት እና እንደተማርኩት ከስደት ወደ ስደት ከ አገር ቤት ወደ ሌላ አገር ስደት የምንሰደድ ኢትዮጵያውያን ነገሮችን አዳፕት የማድረግ ሁኔታ ይለያያል የሚል አመለካከት አለኝ::ለሰጡት ትምህርት አዘል ምክሮን ከልቤ ነው የማመሰግነው::

  • @solomon16
    @solomon16 Год назад +2

    የመጀመሪያ ላይክ አግኝቻለው ሚስት ፈልጊልኝ ?

  • @tibeyibmola4834
    @tibeyibmola4834 Год назад +2

    የኔ አዳም የት ነህ ትምህርቱን በደንብ ስማው በህይወትህ ተግብረው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ

    😊ኪዲዬ እንኳን ደህና መጣሽልን

  • @AdmasuGeremew
    @AdmasuGeremew 8 месяцев назад

    Kidi ሠላም ላንቺ ይሁን። Exodos conseltancy Getu comershal AA Bol ከእኔ ጋር ብዙ ወጣቶችን በሥራ ወደ ካናዳ እንልካለን በማለት ገንዘባችንን 2014 ዓ ም ወስደዉ ተመላልሰን ብንጠይቃቸዉም አልሠጡንምና...!!!

  • @IkhlasZTube
    @IkhlasZTube Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ኪዲዬ

  • @tadesezelalem7984
    @tadesezelalem7984 Год назад +1

    እስከክሬዴት ደርስ መተዋወቅ አሪፍነው 👍yes

  • @yegebrelg1226
    @yegebrelg1226 Год назад +1

    Selam kidu selam Lange yhun betam anmesgnaln betam oknjo tekame meket new berhe❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 Год назад

    የድፍረት ጥግ ይሉሀል ይሄ ነው እግዚኣብሔር እና ሚስቴ ካልፈቀደች ይላልዴ ደንቆሮ ተናግረክ ሞተሀል

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q Год назад +1

    እናመሰግናለን ስለመልካም መረጃው

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +1

    ፍቺ ላይ ብዙ ክፍያ እንዳለ ሲናገሩ ሰማሁ ሲፋቱ ሁለቱም ናቸው የሚከፍሉት ? ኣንዱ ወገን ሊፈታ ቢፈልግ እና አንዱ ወገን አልፈታም ቢልስ ፍርድ ቤት ፍቺውን ያፀድቃል ? ፍቺው በ ሁለቱ በኩል ስምምነት ቢኖረውስ ? እናኚህ ን የመሳሰሉትን በ ቁር 3 ጠይቂ እስቲ ኪዱ ክፍያው እንደ እየ ስቴቱ ይለያያል በተጨማሪ አልፋታም ያለ ሰው ከ ተጋባው ሰው ጋር ተለያይቶ ነገር ግን ቤኔፊቱን የማግኘት እድሉስ ምን ያህል ነው አስር አመት ተለያይተው ወረቀታቸውን ያልቀደዱ እሱ ግን ሃገር ቤት ሄዶ የወለደ ስለማውቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Год назад +1

      እሺ ጠበቃ ለመጋበዝ እሞክራለው 🙏

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 Год назад +1

    እናመሰግናለን። ጋብቻ ክቡር ነው።

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 Год назад

    doctor i like that you said ሴቶች ካገቡ ቡሃላ ራሳቸውን የሚጥሉት ነገር ወንዶች ላይ ትልቅ ተፅእኖ እንዳለው እስማማለሁ...! በተቻለ መጥን ከትዳር በፊት እንደነበረው attract ሊያደርጉን ይገባል

  • @tessema2
    @tessema2 Год назад

    እቤት የባሌን አሮጌ ሸሚዝ፣ሁለት አይነት ካልሲ ፣የተንጨበረረ ፀጉሬን አጎፍሬ ነው የምሯሯጠው። እውጪ ስወጣ ሌላ ዜጋ ነኝ። እውነት ነው ወንድሜ! እኔን ነው የገለፅከኝ!

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Год назад

    በጣም የሚገርም ምክር ነው ዶክተር ተባረክልን😍 Kidiye እናመሰግናለን ዶክተርን ስላቀረብሽልን🙏 እንዳአንተ ያለውን ያብዛልን✅ እኔም የበኩሌን አሻራ መጣል ጀምሬያለሁና ምስሌን ተጭነው ይከተሉኝ😍 share

  • @nomore8101
    @nomore8101 Год назад +5

    ለባለትዳሮች ልብ ብላችሁ ስሙት!!!!!!

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 Год назад +3

    Marriage is under construction..!!
    Thanks D.r

  • @mubamtu12
    @mubamtu12 9 месяцев назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል !

  • @NoahRichard4569
    @NoahRichard4569 Год назад

    Omg!!! Eweket ke andebetu yenetebatebal!!! Geta yebarekh

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Год назад +1

    Wow this is excellent excellent excellent 👍👍👍👌👌👌 very very very important to humans life just like they said " HAPPY WIFE 💗💗💗 HAPPY 💞💞💞 LIFE"💘💘💘 WHO DOESN'T WANT HAPPY LIFE THIS IS VERY EDUCATIONAL GOD BLESS BOTH OF YOU

  • @Liyu212
    @Liyu212 Год назад

    እጅግ ጠቃሚ መልዕክት ነው ኪዲ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @meseretbetru8041
    @meseretbetru8041 Год назад

    ሰላም ይብዛልሽ ኪድዬ በጣም ጥሩ ውይይት ነው ተባረኩ

  • @user-vs7ve6tl2g
    @user-vs7ve6tl2g Год назад

    ሰላም ለዚ ቤት አረ እባክሽ ተባበሪኝ አረብ ሀገር አስጠላኝ ዝምብየ አገር ቤት እየ ገባሁ ነው እባክሽ ቢዚ መንገድ እንደሞክር አግዝኝ የኔስ ተዩ አባት የሌላት አሐችኝ እና እደኔ እንዳትሆንብኝ ፋ አድርጌ እንዳስተምራት ተባበሪኝ ሰርቼ እንድቀየር አረብ ሀገር ድካም ብቻ 😭

    • @Tigraybird
      @Tigraybird Год назад

      Ajoki mearey kinwesideki ena

  • @yoditkere5693
    @yoditkere5693 Год назад

    ዶክተር ትዳርን በዚህ ልክ የተነተነ ሰው አላጋጠመኝም የሚገርም ትምህርት ነው እኔም ብዙ ነገሮች ቆጨኝ እና ደሞ ያሳለፍኩት ህይወት እራሱ ገረመኝ ዶክተር እባክህን ልለምንህ በምን መልኩ ነው የማገኝህ እርዳታህ ያስፈልገኛል

  • @ሰውለሰው-ጠ9ቸ
    @ሰውለሰው-ጠ9ቸ Год назад +2

    ሰላም ኪዱ በጣም ነው እማከብሪሽ በጣም ነው እማደቅሽ እኔም አንድ ታሪክ ነበርኝ

  • @bavied3866
    @bavied3866 Год назад

    በጣም አስቸኮይ ስለሆነ ነው በጣም ግራ ስለገባኝ ነው student visa refuse ተደርጌ ነበር ትምህርቱን ከ ጨረስኩ በኋላ ወደ ሀገሬ ላትመለስ ሰለምትችል ነው ያሉኝ( i am not satisfied that u will leave canda at the end of ur stay) ይላል ምን ላርግ plzzz kidi

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 10 месяцев назад

    ፀጉር፡ ቁመት፡ሜካፕ፡ አገር፡ እድሜ ለምታገብ አገብ ይኑራቹ

  • @zufaneshete6206
    @zufaneshete6206 Год назад +2

    ሰላም እህት እየጠበኩሽ ነው ይህን ቪዲዮ የለቅቀሽውእኔ አሜሪካ ነው ያለሁት ስቃይ ለይ ነኝ ከነልጆቼ የህግ ድጋፍ የሚያደርግልኝ ፈልጊልኝ

  • @mamaruabebaw2048
    @mamaruabebaw2048 Год назад

    ቅድስት ሰላም ለአንች ይሁን ሰላም ነሽ ምነው ምላሽ አትምልሽም በርግጥ ሥራ እንደምብዛብሽ አውቃለሁ

  • @hiwotabera6538
    @hiwotabera6538 Год назад +1

    Kidye le ortodox tewahedo demetse hugni

  • @user-ii5qf1oz7v
    @user-ii5qf1oz7v 7 месяцев назад

    ኪዲ እንዴት ነሽ እባክሽ ለልጄ የስኮላር የሚሰጡ ትምኸርት ቤቶቸ ካሉ እበክሽ አድራሻቸዉን ላኪልኝ በጌታ

  • @yonathanlema4272
    @yonathanlema4272 Год назад +2

    Kidi God bless you ❤

  • @abelaemsh-jm2wf
    @abelaemsh-jm2wf Год назад

    Kidye endezih tililk sewochin manegagershi yanchin tamaninet ychemrewal slezih berchilgni ehite

  • @lidiyaasfaw3685
    @lidiyaasfaw3685 Год назад

    Kidiye siwedshi iko nurileng 💞 t

  • @kidusasnake4280
    @kidusasnake4280 Год назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsiontesfay6008
    @tsiontesfay6008 Год назад +1

    Kidy melkam sira nw tebareki

  • @IkhlasZTube
    @IkhlasZTube Год назад +2

    thank you kidiye

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Год назад +1

    Very well said in some of marriage people are treated like LESS THAN HUMAN especially women just because of the kids they have been treated like door mat 🙄🙄🙄 lots of abused women in the shelter some have no where to escape so sooooo sad and others are killed some times Life is not fair

  • @mynewa5143
    @mynewa5143 Год назад

    Hiy kedu btam dese mele program parte oneme ayehawlew.part to eytebeku nebr ere kedu eseponser filgely.ebakshn eyetebkush.new

  • @adelbaydera-uf8to
    @adelbaydera-uf8to Год назад +1

    እባክህ ምመጣበትን መገድ ፈልግልኚ

  • @helenmehammed9988
    @helenmehammed9988 Год назад

    Thanks 😊 kidiya betam tiru temerte new

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Год назад +1

    እንደዉ በቅዱስ እግዚአብሔር ልለምንህ በተለይ በቅዱስ እግዚአብሔር ቤት ያሉ ቅዱሳን በብዙ ችግር በትዳር ተግዳሮት ዉስጥ ያሉ አሉ ከመጽሃፋቹ ባሻገር ሲፈልጓቹ ትገኛላቹ ወይ?አንዳንድ በቤተክርስቲያን ያሉ ትምህርቶችን ሳይ እናንተ ቀደም ያለ አስተሳሰብ አላቹ ሽፍንፍን ያለ ነገር ነዉ ከስር በወጣትነት እግዚአብሔርን የሚፈራ ባል የምትፈራ ሚስት መገንባት ይኖርብናል ብዬ አምናለዉ ቤተክርስቲያን ብትፈቅድ ይሄ ክፍተት ይሞላል በጸሎት አምናለዉ በትምህርትም ግን የሚወጣ እንዳለ አምናለዉ

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Год назад

      መጋባት ያለባቸዉ በትንሽ አመት ነዉ ሴክስ ቀርቶ ለምን እንደ እህቶ አይቶ ስለሜድግ

    • @emnettessma8516
      @emnettessma8516 Год назад

      እሱ ጥያቄዬ አደለም ከጋብቻ በፊት ስላለ ግንኙነት አላወራሁም እኔ ጥያቄዬ ከተጋቡ በኋላ በቤት ዉስጥ ስላለ ችግር ነዉ በወጣነት ሰለትዳር ክብር እግዚአብሔርን የሚያከብር ባል ወይም አምላኳን እግዚአብሔርን የምትፈራ ሚስት ትዳር የሚሰጠዉ ባለቤቱም እግዚአብሔር እንደሆነ ልንማር ስለሚገባን ነዉ ስንፈልግ የምናገባዉ ስንፈልግ የምንፈታዉ እንዳልሆነ እና በቦታ መብት በሚባል ከመሰልጠን ግንዛቤ የሚመጣ ባለቤቱን ያለማክበር አላስፈላጊ ጓደኝነት ምክር መታገስ መገሰጽ ያለበትን ስጋችንን በዚህ ጉዳይ በቤተክርስቲያን ግሳጼም ምክርም ያስፈልጋል በዚህ ጉዳይ እዉቀቱ ያለዉ መንፈሳዊ ሰዉ ቢቻል ከሰንደይ ስኩል ጀምሮ ብንማር ባይ ነኝ መሠይጠን እና መሰልጠን ይለያያል ለማለት ነዉ።

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Год назад

      @@emnettessma8516 ፀጋቸዉ ካልሆነ መጋባት ሌጣሉ ይችላሉ ሁሉ አግብቶ አይኖርም ገዳም ይግቡ ካለዛ

    • @emnettessma8516
      @emnettessma8516 Год назад

      ጸጋ ማለት ምን ማለት ነዉ ቀድሞም ናዝራዊ ከሆኑ ትዳር ዉስጥ ምን ይሰራሉ ?

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Год назад +2

    ሰላም ኪዱ ።ጥሩ ትምህርት ነው እንግዲህ ያገባችሁ ያላገባችሁም ለሴቷም ለወንዱም ትዳር ምን አይነት መሆን እንደሚገባ ተምራችኋል አይደል?

  • @emakiyatube7890
    @emakiyatube7890 Год назад +2

    የተለያዬ ካልስ 😄😄😄 ትክክል ነህኮ እውነት

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ

    ሰላም ሰላም በመላው አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እንዲሁም ይህን እጅግ አስተማሪና ተሞክሮ ያዘለ ይህን ጥሩ ዝግጅት አቅራቢ የሆንሺው ውዳ እህታችን ቅዲዬ በያላችሁበት ያለም ዳር ሁሉ ክፉ አይንካብኝ ስላማችሁ ይብዛልኝ::ሳልናገር ላልፍ የማልፍልገው አንድ ቁም ነገር እለኝ ይህም ለቅድስት ደምሴ ወይም (kidi )ነው::kidye የምታቀርቢልን ዝግጅቶች የታቀርቢያቸው ሰዎች ንዲሁም የህይወት ተሞክሮዎች ሉሉ እጅግ ለማህበረሰቡ ጠቃሚ መረጃም አልፎም ራሳችንን እንድናይ ምታደርጊበት እጅግ በጣም ዩቱብን ለመልካም ለበጏ ምግባር ከሚጠቀሙበት አስደናቂ ሰዎች መካከል አንዷ ኩሩ ኢትዮጽያዊት ሴት መሆንሽን ሳላደንቅና ሳልመሰክር አላልፍም kidiye በርቺልን ጠንክሪልን ብዙ ህይወትን ሚቀይሩ ማህበረሰባችንን የሚለውጡ መልእክቶችን ትምህርቶችንና የህይወት ተሞክርዎችን ያዘሉ ብዙ እህት ወንድሞቻችን ብየቦታው አሉና እንደምታቀርቢያቸውና ከነሱ እውቀትን እንደምንቀስም ተስፋ አደርጋለሁ::ዶክተር ድጋሚ ስለተገናኘን በዝግጅታችን ስም ክብረት ይስጥልን::እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፉት ዶክተር በክፍል 3ቱ በቅርብ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ ከተናገሩትና ካስተማሩን መካከል ውስጥ ትልቅ የተናገሩት አባባል (ሚስትን ገንዘብ ማድረግ)እውነት ነው የሁሉም ምሶሶ ሴት ናት ያለሴት .....

  • @tadesezelalem7984
    @tadesezelalem7984 Год назад

    ኪድ ጉበዝ ስው ነው 👍👍👍

  • @kokobe-pi2ud
    @kokobe-pi2ud Год назад +1

    Yenmi hilmi andi kani maskatu ayikarmi canda

  • @tibeyibmola4834
    @tibeyibmola4834 Год назад +1

    ኧረ ኪዱ በፈጣሪ እኔንም ውሰጅኝ

  • @tagessejohannes8869
    @tagessejohannes8869 9 месяцев назад

    kidiye silikuhan lakilign ene lagibat

  • @kokobe-pi2ud
    @kokobe-pi2ud Год назад +1

    Kidiye kaqiro giramishi fikir hizognali

  • @meseretmulat1788
    @meseretmulat1788 Год назад +1

    Mekersh yasefelgegnal

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e Год назад +1

    ሰላም ሰላም ለሁላችሁም ይሁን

  • @meseretmulat1788
    @meseretmulat1788 Год назад +1

    Enkuan dehna metachu kidi lagegnsh felku gen bemen

  • @selamtube7565
    @selamtube7565 Год назад

    welcome kidiya konjo andga nw enamsgnaln kidiya ግን በቃ እምቢ አልሽኝ😥ማርያምን ሞኒታይዜ ተነስቶብኛል በእግዚአብሔር ስም ልለምንሽ አንሺልኝ እባክሽ🙏🙏🙏😥😥

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ

    Let me listen

  • @mm-hf3pq
    @mm-hf3pq Год назад +1

    Brvoo bro 👏🏾👏🏾👏🏾👍👍👍❤🙏🏻

  • @saadasaada9006
    @saadasaada9006 Год назад

    እባክሽ እህት አንድ ነገር ተባበሪኝ በምን ላግኝሽ ስልክሽን የይም የኔን ስልክ እዚህ ላይ ልፃፍልሽና ሰላም በይኝ እኔ እደውላለሁ ቀጥታ እስፖሰር ሚሆነኝ ሰው አግኝቼ ነበር ማወቅ የምፈልጋቸው ብዙ ነገሮች ነበሩኝ አንች እንድታስረጅኝ ፈልጌ ነው ተባበሪኝ የማገኝብሽን

  • @IkhlasZTube
    @IkhlasZTube Год назад

    thank you D/r

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Год назад

    እይ የካልሲው ነገርማ ዝም ነው Stocking. ጭቅላታቸው ላይ የሚጠመጥሙትስ ነገር 😂😂😂😂እባካቹ ሴቶች አስቡበት እኝ ሰላማዋ ሰልፍ ነው ምንወጣው እንቤ ካላቹ😂😂

  • @kokobe-pi2ud
    @kokobe-pi2ud Год назад +1

    Salmi kidiye inkani dan mxashi

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 Год назад +1

    ቤት ውስጥ ካልሲ ? እንዲሞቃት ለጤናዋ ከሆነስ ? ለቀቅ ያለ ምቾት የሚሰጥ ልብስ የትዳር እንቅፋት ? ንጽህናዋን ጠብቃ ፀጉሯን እንደሚያምርባት ተሰርታ ፈታ ብላ ራሷን መሆን ተገቢ ነው። የማይሠራ ነገር መናገር ፣ሴቶችን ጨንቅ ውስጥ ማስገባት abuse ከማድረግ የሚያንስ አይደለም።

  • @yaqabayaqaba7049
    @yaqabayaqaba7049 Год назад +1

    አግዝያብሔርይስጣችሁበስደትያለነውአስቡንእባካችሁየምንወጣበትንነገርአመቻቹልን

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Год назад

    ኪዲ አንድጥያቄልጠይቅሽ

  • @seblesemar5572
    @seblesemar5572 Год назад

    Kidi tileyalesh eko mirt hasab new yaneshashiw bedenb yawyayal berchi

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ Год назад +1

    ኪዱ ተይ ግን የሚወስደኝ ሰው ፈልጊልኝ 😥

  • @samueladam1845
    @samueladam1845 Год назад +1

    ሰላም ኪዲ ላወራሽ እፈልጋለሁ በምን ላገኝሽ እችላለሁ

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Год назад

    📌 How can I get connect with him? Does he have social media where I can reach him!!? PLEASE LET ME KNOW!!!

  • @alemazalrajai3262
    @alemazalrajai3262 Год назад

    ሀይ ሰላም

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 Год назад

    Wendeme gabicha baltegebaban baletdaroch betam asqeyami new.

  • @genenewerkeye5743
    @genenewerkeye5743 Год назад +1

    ኪዲ እንዴት ነሽ

  • @Selam741
    @Selam741 Год назад

    እኔ 500.ሺ ልክፈልሽ ከዚ ገላግልኝ እኔ ኣባት እናት የለኝም ቤተሰብ የሚባል የለኝም ዱባይ ከመጣሁ 3ተ ኣመቴ ነው ብር ኣለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ወደ ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ በማርያም መልስልኝ 😭

    • @atsede
      @atsede Год назад

      እሕቴ ከሥደት ወደ ሥደት ለምን😢

  • @mekedsagana5644
    @mekedsagana5644 Год назад +1

    Selame Laniche Yehuni Kidi

  • @kukizerefu8179
    @kukizerefu8179 Год назад

    Kidi please I really need your help if you can.

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 Год назад +2

    👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍🙏🙏🙏

  • @bavied3866
    @bavied3866 Год назад

    በጣም አስቸኮይ ስለሆነ ነው በጣም ግራ ስለገባኝ ነው student visa refuse ተደርጌ ነበር ትምህርቱን ከ ጨረስኩ በኋላ ወደ ሀገሬ ላትመለስ ሰለምትችል ነው ያሉኝ( i am not satisfied that u will leave canda at the end of ur stay) ይላል ምን ላርግ plzzz kidi መልሽልኝ

  • @mekedsagana5644
    @mekedsagana5644 Год назад +1

    Zara 1 Neg

  • @mehen9815
    @mehen9815 Год назад

    Kidi pls anagrig pls 🙏

  • @Hafizotube
    @Hafizotube Год назад +2

    🤘🤘🤘

  • @askutsega5057
    @askutsega5057 Год назад

    Yemfelegew reese new

  • @andrewla75
    @andrewla75 Год назад +1

    most Ethiopian going out without any knowledge.....

  • @nigtad-eq8ql
    @nigtad-eq8ql Год назад

    አንተ አሁን ዶ/ር ነህ? እስቲ አሁን "በግንባታ ላይ ነው" ማለት አቅቶህ ነው "under construction" የምትለው. ነው ወይስ የተንገዳገደ እንግሊዘኛ በመናገር ሙሁር ይሉኛል ብለህ ነው? እንጭጭ ቆርቆሮ ራስ!

  • @nigtad-eq8ql
    @nigtad-eq8ql Год назад

    ኪዲ እሄንን መደዴ የውሸት ዶ/ር አምጥተሸ ሚዲያሸን ታሳንሻለሸ!