Ethiopia : በሱስ ምክንያት ህይወታቸው የተበላሸ 5 ተወዳጅ አርቲስቶች | ethiopian celebrity addicts | Habesha Top 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Ethiopia : በሱስ ምክንያት ህይወታቸው የተበላሸ 5 ተወዳጅ አርቲስቶች | ethiopian celebrity addicts | Habesha Top 5
    #Ethiopia #HabeshaTop5 #SeifuOnEbs

Комментарии • 87

  • @habeshatop5
    @habeshatop5  2 года назад +8

    ይህ ሃበሻ ምርጥ 5 ነው ያዩት ከተመቾት ሃሳቦ ኮሜንት ላይ ያጋሩን እንዲሁም ላይክና ሱብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍

  • @simontesfagaber9997
    @simontesfagaber9997 2 года назад +28

    አሁን እየረዳሻቸው ነው ወይስ አንችሞ 6ኛ ሱሰኛነትሽን እየኘገርሽን ነው

  • @sosinagirma5383
    @sosinagirma5383 2 года назад +5

    በጣም ውሽታም ነሽ ስለጅጅ ትውልድ ቦታ አላወቅሽውም አጣረተሽ ለመናገር ሞክሪ

  • @yalmworkali8847
    @yalmworkali8847 2 года назад +10

    ይገርማል የዪቱብ ሀሜተኛ ፣የወሬ ሱሰኛ፣ ነገረኛ ፣የስም ለጲስ፣የሳምሶን ቤቢ ሚስት ካገኘችሽ አርሽን አብልታ ምትደበድብሽ ብትደበቂ ጥሩ ነሩ

    • @habeshatop5
      @habeshatop5  2 года назад

      thank you for the comment

    • @sus2475
      @sus2475 2 года назад +1

      ያስብላል ጭራሽ በዚህም መጡ

    • @vivawit4382
      @vivawit4382 2 года назад +1

      😂😂😂😂😂😂😁

  • @sosinagirma5383
    @sosinagirma5383 2 года назад +6

    ከሱሳቸው እንዲወጡ መፀለይ እንጅ ባደባባይ ማውራት ለምን አስፈለገ ይቅር ይበልሽ ፈጣሪ

  • @dawitgudisa9300
    @dawitgudisa9300 2 года назад +4

    ሱስ የሌለበት የለም ግዴታ ጫትና ሲጋራ መጠ ጥ ብቻ አይደለም ያው ያንችን ሱስ ታውቂዋለሽ መቸም$$$$&xx

  • @maqdesc4380
    @maqdesc4380 2 года назад +3

    እደትነው ብሎክ ማድረግ የሚቻለው
    ጉሮሯችሁን እግዚአብሄር ይዝጋው😤😤😤😤

  • @በእንተዝንቱዘመን
    @በእንተዝንቱዘመን 2 года назад +3

    አንቺ ማን ነሽ? የሰውን ሀጥያት የምታወሪ? shame on you.

  • @habibadiaw5105
    @habibadiaw5105 2 года назад +4

    አቤት ወሬ የሲጋራ ሱስ ብቻ ነው ህይወቱ የሚያበላሸው 😠

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 года назад

    ደግ አደረጉ አንድ ፓኬት ገዝተሽላቸዋል በስው ህይወት ውስጥ ጥልቅ ትያለሽ ወሬኛ

  • @amanaman-jf4vb
    @amanaman-jf4vb 2 года назад +5

    አሁን ካንቺ የባሰ ሱሰኛ አለ? የሀሜት ሠፈር ልጅ!!

  • @hanaterefe4947
    @hanaterefe4947 Год назад

    Sem astekakye Tesfu new Tesfa adelem astekaklesh Anbebi

  • @eliasal-azar6171
    @eliasal-azar6171 2 года назад

    ከቤትስብ ነው ይህን ስራ ያገኝሽው ወረኞ

  • @teddyseyoum6058
    @teddyseyoum6058 2 года назад +10

    የሀሜት ሱስሽን ማን ይንገርሽ

  • @ነፊሳምግብዝግጅት
    @ነፊሳምግብዝግጅት 2 года назад +4

    በጣም ነውር ነወ የሰው ኡወትውስጥ መግባት

    • @meseretayalew9219
      @meseretayalew9219 Год назад

      ሀበሻ የሰውን ገበና አደባባይ አያወጣም ባለጌ ነሽ በጥባጭ

  • @almahi8958
    @almahi8958 2 года назад +1

    ም ን አይነት ጭገራምነሽ አተላነሽ ምን አይነት ሌዝብያን መሆንሽ አትዘጊ

  • @bethel530
    @bethel530 Год назад

    አንቺ ስለ ሠው ክፋ ማውራት ነቀርሳ ያመጣል ተጠንቀቂ

  • @sekinaabdo1399
    @sekinaabdo1399 Год назад

    Bebenma teyew atwashi semun atatfi

  • @tsifarneda
    @tsifarneda Год назад

    እረ ባክሽ አትይኝም ወረኛ

  • @tinagirma9561
    @tinagirma9561 Год назад

    ማህደር አሰፋ ናት እንዴ

  • @yiltes
    @yiltes 2 года назад +3

    ጅጅ ቻግኒ ነው ሀገራ ባህርዳር አይደለም

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 2 года назад

    ትሽ ወረ

  • @የሹዓሁአዶን
    @የሹዓሁአዶን 2 года назад +1

    ባባ እና ቃልኪዳን ምን ላይ ደረሱ??

  • @አድባርየመዳኒያለምልጂየበ

    ተስፍ ብርሀኔ በሰው መተት ነው እደዚህ የሆነ ለምነው እዲህ አይነት ወሬ ያበዛችሁ

  • @malakumademade5989
    @malakumademade5989 2 года назад +1

    ሰምሶን ታደሰ በጣም የምወድ አክተር ነው ስሙን አተጥፉት

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 года назад +2

    ለቃቃሚ ዱርዬ ቅናት

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 2 года назад +1

    ጂጂ የአዊ ዝሆን የቻግኒ ተወላጅ ናት

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 2 года назад +1

    አንቺም የማይለቅ የወሬ ሱሰኛ ነሽ

  • @beletutezera2234
    @beletutezera2234 Год назад

    ምን አገባሽ ወሬጃ ሰርተሽ አትኖሪም

  • @haleweyayesuf3242
    @haleweyayesuf3242 2 года назад +2

    ሳምሶምን ቤብን ለቀቅ

  • @fevenaman4400
    @fevenaman4400 2 года назад +1

    Ysewen hywet mbtebet Tru aydlem mdahniyalem hulunem yemlesal yanches susmen yhon selrasachen sanawk wdlelaw bantkum manem yalsus ytftre ylem beklalu yanchi sus hamet alubaleta genzeb msebsbya weshetochesh nachew

  • @EMWEjigayehu
    @EMWEjigayehu 2 года назад +1

    ወረኛ ምን ፈጠርሽ ታዲያ ሐመተኛ መፍትዬ ካለሽ ንገሪያቸው

  • @petermulugeta1218
    @petermulugeta1218 2 года назад +1

    Anci min agebashe be sew hiwate

  • @habtamuabebe6765
    @habtamuabebe6765 2 года назад

    በአንድ ወቅት በምንወዳቸው ሰዎች ደካማና ጎን ላይ የተመሰረተ ዜና ማንን ሊያስደስት ይችላል ??!!

  • @betibeti3553
    @betibeti3553 Год назад

    Lebona.yestachwe.rekeswali

  • @robirobel7296
    @robirobel7296 2 года назад

    Sm atfi behg meteyek alebsh yesew sim anstesh susegna blesh mesadeb mebt yeleshm weregna

  • @almahi8958
    @almahi8958 2 года назад

    ቆይ አቺ ምን አገባሽ ስታስጠይ እህኔ አቺ አደኛዋነሽ ወረኛ ቱልቱላነሽ

  • @ሰላምአባቴ
    @ሰላምአባቴ 2 года назад

    ምን አገባሽ የሰውን ስም ማጥፋት የራስሽን ኑሮ ኑር በማይመለከትሽ ነገር አትግብ እስፖርት ስር የዛን ግዘ ስለሰው አሜት ትተያለሽ አይምሮሽም ጥሩ ነገር ማሰብ ይጀምራል ስለ ሰው መፍረድ ጥሩ አይደለም እነዝህ አምስቱ አንችን ከነመፈጠርሽም አያቁሽም የራሳቸውን ኑሮ ነው የምኖሩት

  • @nigussumehadi9367
    @nigussumehadi9367 2 года назад

    ሌላ ወሬ አጣሽ ይሄ ምን ይጠቅመናል ለእኛ።

  • @yaredamare787
    @yaredamare787 2 года назад

    አረ ደስ አይልም።

  • @dedemmise7506
    @dedemmise7506 2 года назад

    You think this help them

  • @robirobel7296
    @robirobel7296 2 года назад

    Non of your business

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 года назад

    ፍየል ነገር ነሽ ኤጭ ወረኛ

  • @usnzsayusuf9183
    @usnzsayusuf9183 2 года назад

    Zero Polite Language Nashe

  • @ttwtube3757
    @ttwtube3757 2 года назад

    Talkative

  • @Entertainment-pl4bd
    @Entertainment-pl4bd 2 года назад +1

    Yegeram

  • @abouthaney6952
    @abouthaney6952 2 года назад

    Newaym , abdukiar yachesalu

  • @meharibelew429
    @meharibelew429 2 года назад

    What a stupid media is it. This should be stop.

    • @habeshatop5
      @habeshatop5  2 года назад

      thank you for your comment ❤

  • @amenwendimu5188
    @amenwendimu5188 2 года назад

    ቶካቴቭ

  • @birukefikre6111
    @birukefikre6111 2 года назад

    Akatari

  • @aliveWhileLeft
    @aliveWhileLeft 2 года назад

    የናንተስ የወሬ ሱስ ስንተኛ ሆነ፡፡?

    • @habeshatop5
      @habeshatop5  2 года назад

      thank you for the comment ❤

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 2 года назад

    Susena nachew

  • @sofiasalim3246
    @sofiasalim3246 2 года назад

    Anchew wicha Samison dasesi eko suisgn ayidelem kefrun ayitechew new

  • @abugidabelayinesh5785
    @abugidabelayinesh5785 2 года назад

    Akatary weregna enkef

  • @amenaworku1586
    @amenaworku1586 2 года назад

    Wergna nak

  • @judityimam2981
    @judityimam2981 2 года назад

    Werega

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 года назад

    ዩካን ኢማጅን ሳምሶን መናገርም አያስፈልግም አፉ ምድጃ አይደለም እንዴ!!!

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha1735 2 года назад

    የአንቺ ሱስ ምንድነው ወሬ ወይስ ተጨማሪ አለ

  • @abugidabelayinesh5785
    @abugidabelayinesh5785 2 года назад

    Tebtaba minale amarigna bitilemameji hametegn tebeji

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 года назад

    😂

  • @dawitgizaw2894
    @dawitgizaw2894 2 года назад +1

    ሀይሌ ሩትስ ራሱ ሱሰኛ ነው

  • @almahi8958
    @almahi8958 2 года назад

    ግንስታወሪ እደምታዉቂ አትሁኚ አፈር የኢቱብ ጡረተኛነሽ መሰለኝ ጅብነሽ

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 2 года назад

    Hes susena baby i know him

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 2 года назад

    Samson ena salamon segara endagud naw yamiyachesut i know them

  • @bayushdejene8122
    @bayushdejene8122 2 года назад

    አቦ ወሬ አለብሽ የምር ሰው ወዶ ሱሰኛ አይሆንም ያንቺን ማን አየልሽ

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 2 года назад

    Yjeje nwo ygrmne