Gomen Kitfo Äthiopische Kuche Ethiopian food የጎመን ክትፎ እ´ቆት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 13

  • @እመቤት-ሰ7ዸ
    @እመቤት-ሰ7ዸ Год назад

    ❤ሰላምዬ እንኳን አደረሰሽ መልካም በዓል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዋዉ ነው

    • @selamhabesha
      @selamhabesha  Год назад

      Amen.Enkuan abiro aderesen yene Konto thank you

  • @carobauer
    @carobauer Год назад

    Danke Selam für das Rezept, ich werde es so bald wie möglich ausprobieren.
    Gruß Carola

  • @mahletmengesha8594
    @mahletmengesha8594 Год назад

    Yasgomejal, Berchi

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Год назад

    ሰላምዬ ደግሜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😊 ጎመኑን ግን የት አገኘሽው እኔ ያልፈለኩበት የለም ጀርመን ከመጣሁ ጀምሮ ግን አላገኘሁም እባክሽ ንገሪኝ በጣም አመሰግናለሁ። Bayrischerwald ነው የምኖረው ለመምጣት ካሰብሽ ደስ ይለናል።

    • @selamhabesha
      @selamhabesha  Год назад +1

      mimiye thank u yene melikam and kenima emetalehu. gomenun yegezahut ke lidel new spinat bilew new yemishetut gin sitikekiy natron adirgibet keleru endayitefa

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 Год назад

      @@selamhabesha እሺ ሰላምዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ሁለት ጊዜ ከ biomarkt ጎመን አግኝቼ ገዛሁና በፕሬዠር ኩከር በውሀ ብቻ ቅጠሉንና እንጨቱን ልጬ 10 ደቂቃ ቀቀልኩት በጣም ነበረ የሚጣፍጠው ግን ሁልጊዜ አይገኝም እንደውም በብዛት ስገዛ ነጮቹ ጠጋ ብለው ይጠይቁኛል ምንድነው ይሄ ቅጠል እንዴትስ ኩክ ይደረጋል ብለው እኔ ለጎመን ክትፎም ብገዛው ለነሱ ግን ቀንጠስ ቀንጠስ አርገው አጥበው ከነጭሽንኩርትና ከቀይ ሽንኩርትጋ ጠበስ ጠበስ ተደርጎ በዳቦ እንደሚበላ እነግራቸዋለሁ በጣም አመስገንነው ገዝተው ይሄዳሉ። ችግሩ ግን ሁሌ አይገኝም። ለማንኛውም ስለሙያው አመሰግናለሁ መልካም ቀን ይሁንልሽ ብትመጪ ግን ደስ ይለኛል። እንወድሻለን🥰

  • @abiabi5230
    @abiabi5230 Год назад

    mrt Ena kelel yalech Aserar

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 7 месяцев назад

    ሰላምዬ እንድት ከረምሽ? እባክሽን ጤፍ ተቸግሬያለሁ የት እንደምትገዢ እንድትነግሪኝ ነበረ

    • @selamhabesha
      @selamhabesha  7 месяцев назад +1

      Hi mimiye kutirshin lakiling WhatsApp up Nr share ladirgilish konjo teff yemitishet alech