ሐዋርያው ያለቀሰበት ልጇ እንደሚሞት ያወቀች እናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በየቀኑ የሚለቀቁ ቪዲዮች እንዲደርሶት Prophet Israel Dansa ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ / @prophetisraeldansa ተባረኩ ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል!

Комментарии • 466

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 5 лет назад +23

    የእየሱስስ ባልሆን ኖሮ ምን ይውጠኝ ነበር እንኩዋንም የእየሱስ ሆኛለሁ ጌታየ ተባረክክክክ የምስኪንን ወዳጅ

  • @desalegnfeyisa4330
    @desalegnfeyisa4330 5 лет назад +2

    በእለቱ በዚያ ጉባኤ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገኝቼ ነበር። ሓዋሪያው ወደ ጉባኤ ገብቶ (ከአ.አ) መጥቶ አገልግሎቱን የጀመረው ያለምንም እረፍት መሆኑ ገረመኝ። ታድያ በቴሌቪዥን ስናይ የነበረውን በአካል ተገኝቼ ገና "ልጅ የለሽም። ያለሽ ልጅ ሞቶብሻል" ብሎ መናገር ስጀምር እኔ ምን አልኩመሰላችሁ? "ጀመረ።" አልኩ። በእውነት የእ/ር መንፈስ በዚያ አለ። ኢየሱስ ጌታ ነው። ታዲያ ከብዙ ሰዎች ተቃውሞና ጥላቻ ለምን ይገጥመዋል? ብዬ ሳስብ ተቃዋሚ ያስነሳበት እ/ር እራሱ ነው ብዬ አረፍኩ። ምክንያቱም በፊልጵ 1:28-30 እንደምለው ተቃዋሚን ለማጥፋት እ/ር በተቀቡ ሰዎች ላይ ተቃዋሚ እንደሚያስነሳ ተረዳሁ። እባካችሁ በተቀቡት ላይ ስንነሳ እ/ር ዝም አይልምና ጥንቃቄ እንውሰድ። ሌላው የእ/ርን ቅባት የማይፈልግ ሰው የለም። መቀባት የሚቻለው በተቀቡት ላይ ያለውን ቅባት ስናከብርና እውቅና ስንሰጥ ነው። ካልሆነ ከተቀቡት ላይ ቅባት እየጠረግን እንኖራለን እንጂ መቀባት የለም። የሚገርመው ዪኒቨርሲቲ ላይብራሪ ድረስ ሀሰተኛ ነቢይ ብለው አሰራጭተው ልጄ የፈለጉትን እርምጃ ይውሰዱብኝ ብሎ ከላይብራሪ እንዳወጣ ነግሮኝ ነበር። ዝም ብንል አይሻልም??????????????

  • @aborewolde8548
    @aborewolde8548 5 лет назад +16

    የቅበቱ በለቤት የሆና ኢየሱስ እራሱ ተገልጦ እዊቅና ሰጥቶሐልና ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ስለ ሐወርያ ና ስለተናሱ አገልገዮች በሙሉ እግዚአብሔር አመሰግናለወ።

  • @wondeyimer
    @wondeyimer 4 месяца назад +1

    እስሬ ጌታ ይባርክህ ለልጅ ልጆቻችን የበረከት ምንጭ ያድርግልን እድሜና የጤና ይስጥልኝ ፀጋህን ይጨምርልህ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 5 лет назад +154

    ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለዚህ ቤተክርስቲያን እውቅና መስጠት ይገባቸዋል::
    ለህክምና ወደ ውጭ አገር በመላክ ከፍተኛ ወጭና ማጉላላትን ያስቀረው የቅባቱ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ ኢየሱስ ታላቅ ምስጋና ይድረስለት::

  • @user-fq6dy6oz7m
    @user-fq6dy6oz7m 5 лет назад +15

    የኔ ሁለመናህ ቆንጆ ሀዋርያ እንኳን ተወለድክ ከሺህ ሙሁራን እውቀት ያንተ ፀጋ ይበልጣል ፀጋውን ለእድሜ ልክ ያድርግልህ ላገኝህ ናፍቃለሁ

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
    @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 лет назад +14

    እናቴ እንኳን ጌታ ደረሳልሽ
    ኡኡ የጌታ ስራህ ይገርመል አበቴ ተመስገን

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 5 лет назад +15

    እርግጠኛ ነኝ የእግዚሀብሔር ሰዉ ሀገሬ ስገባ እንደማገኝህ

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 5 лет назад +7

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው የሚሳነው የለም።ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ይጨምርልህ።

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 5 лет назад +16

    እግዛብሄር ይባረክ ለእግዛብሄር ሁሉ ቀላል ነው ሀዋርያ እስራኤል ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
    ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 лет назад +11

    ግሩም ነው ድንቅ ነው ስለፀጋ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-em6vs7jt9c
    @user-em6vs7jt9c 5 лет назад +2

    አስለቀሳችሁኝ ይሄን የመሰለ ቆንጆ ልጅ እንድትሞት ሙስሊሞች እህቶቼ ዱአ አድርጉለት ግን እኔ የፔንጤ ሀይማኖት አላምንም ከዚህ ሁሉ አላህ ይጠብቀን

  • @yoditabebe5531
    @yoditabebe5531 Год назад +1

    ክብሩን እየሱስ ጠቅልሎ ይውሰድ እንኳን ክርስትይን ሆንኩ ይመነው የታመነ ነው ክብር ይሁንለት ተባረኩ

  • @Fikir-Selam
    @Fikir-Selam 4 года назад

    ጌታ ይባረክ።
    ምድራችን ፀሎት ያሰፈልጋታል። ሕዝብ ተጨንቋል። ጌታ ለዚህ ሕዝብ ሠላም እንድንማልድ ይፈልጋል ስለኢትዮጵያ ፀሎት!!!!!!!! ❤

  • @user-yn4vy6pp7g
    @user-yn4vy6pp7g 5 лет назад +5

    አምላኬ ክበርልኝ እንዳንተ ያለ አዛኝ አምላክ ስላለኝ ኮራሁ ጌታሆይ ስምህ ይባረክ ሁሌም ከፍፍፍፍፍ ከፍፍፍፍ በልልኝ
    እስራኤል ዳንሳ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጌታበየሱስስም

    • @biranishbeklebekle8683
      @biranishbeklebekle8683 5 лет назад

      Amen amen Amen amen Amen 👍👍👍👍❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ameeraameera9089
    @ameeraameera9089 4 года назад

    ለዎርያው እሰራኤል ዳንሳ የበለጠ ክብርና ፀጋ ይስጥህ 1000 እጥፍ ያርግልህ

  • @agcell3731
    @agcell3731 2 года назад

    ዋዉ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሀሌሉያ ክብርና ምስጋና ለዚህ ጌታ ይሁን ውዴ ድንቁ እየሱስ ድንቅ አዴርጎሻል !!!!;!!እሰይ

  • @eden95khoury40
    @eden95khoury40 5 лет назад +2

    አሜን ጌታ እዬሱስ ይባሬክ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን!!!አንቴን የሰጠ አምላክ ይመስገን ተባሬክልን!!

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 5 лет назад +10

    እግዚአብሔር የኔ ዳኛ ትክክል እውነተኛ አንተ ብቻ ህ።።

  • @tigistegardrinier9097
    @tigistegardrinier9097 5 лет назад +5

    አሜን ጬሆትን፣የሚሰማ፣አምላክ፣አለን፣ነብያትን፣ያሰነሳልን፣ጌታ፣እግዚአብሔር፣ሰሙ፣ይባረክ፣አፖሰትል፣አገልግሎትህ፣ይባረክ፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣፣አቤት፣ጌታ፣በሙላቱ፣ነው፣የሚሰራው፣ይክበር፣ጌታ።

  • @medanitkebede6419
    @medanitkebede6419 4 года назад

    የእግዚአብሔር ሰዉ 9ኙም ፀጋ 100እጥፍ ጌታ ኢየሱስ ያብዛል።ደግሞ በጣም እወድድሀለሁ።

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    ጌታ ይባረክ ተባረክ እስየ ፀጋዉ ይጨመርልህ ውድድ

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 5 лет назад +1

    አሚን አሚን አሚን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይችላል የእኛ ጌታ ኢየሱስ! ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው።

  • @mazameaza8428
    @mazameaza8428 5 лет назад +10

    Ooooooooo yesus sim yibark inen ye geta fiqiru yigerimal 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏Abet misikinun siyasebi geta 😢😢😢😢hawariya Isirael dansa geta anten yibark

  • @user-io4es4oh9k
    @user-io4es4oh9k 5 лет назад +6

    Thunks God 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
    God bless you more &more !

  • @user-oc5rw1om1f
    @user-oc5rw1om1f 5 лет назад +3

    ድንቅ እየሱስ ድንቅ ያደርጋ ስሙ ለዘላለም ይባረክ

  • @hdhehheheh8866
    @hdhehheheh8866 3 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ለጌታ የምሳናሁ የለምና ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @saraice192
    @saraice192 4 года назад

    ተባርክ አምላኬ የእኔ ድንቅ ጌታ እልልልልልል ተባርክልኝ ጌታሄ 😭😭😭😭😭

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 5 лет назад +1

    You are the father of many vulnerable Ethiopian fathers/mothers. Praise to God . God bless you more and more prophet.

  • @user-il9lz6tn7k
    @user-il9lz6tn7k 5 лет назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በእንባዬ ፍቴን ታጣብኩ ልጅ በጣም ያሳዝናል

  • @mesilove5177
    @mesilove5177 5 лет назад +12

    እልልልልልል እስይይይይይይይይይይይይይ
    ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን አሜንንንንን
    ዘመንህ ይባረክ የእግ/ር ሰው ሐዋረያ እስራኤል💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @tsedijacob6393
    @tsedijacob6393 5 лет назад +6

    ለእግዚአብሔር የሚሰነው ነገር የለም። ክብር ሁሉ ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን። የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር ይባርኪህ።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад

    ዘመናችሁ ይባረክ!!!

  • @ameeraameera9089
    @ameeraameera9089 4 года назад

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ከምለው በላይ

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያጌታ ሆይ ስለምህረትህ ስለቸርነትህ ተመስገን ጌታዬ አምላኬ እንባን የምታብስ ድንቅ ነህ ለእኔ ጌታ ሞኝነት ቢመስላት አለም ድንቅ ነክ ለኔ ዘላለም ሃሌሉያ

  • @ደሴ
    @ደሴ 5 лет назад +5

    አሜን ጌታ እኮ ነዉ

  • @jesuswonderfullcherchamen7781
    @jesuswonderfullcherchamen7781 5 лет назад +1

    this is power of Jesus haleluya amen haleluya amen

  • @saramanedosaramanedo2174
    @saramanedosaramanedo2174 5 лет назад +1

    አሜንን አሜን አሜንንንን አሜንንንን የእግዚአብሔር ፍቅር ነው እልልልል

  • @selammamo954
    @selammamo954 5 лет назад +7

    በእሰራኤልላይ የሚሠራ የእሰራኤል ቅድሰ ይባረክ እሰራኤል ነብይነቱን የሚቃወም የምቀኛ መንፈሰ ይወጋ ገና ይቀጥላል ለምን ከሱጋር ያለው ሠው አይደለም

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 5 месяцев назад

    ጌታ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉✝️🛐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯👌👌👌

  • @degineshdesta6045
    @degineshdesta6045 Год назад

    አሜን አሜን 🙏🙏አሜን 😭😭😭አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @konju7387
    @konju7387 5 лет назад

    አቤቱ ጌታ ሆዬ ልቦና ሥጣቸዉ 😥

  • @ደሴ
    @ደሴ 5 лет назад +6

    ድንቅ ነዉ

  • @zabibazabiba5823
    @zabibazabiba5823 5 лет назад +1

    ተባረክ ነብያችን አንተን ያስነሳል እየሱስ ክብር ይሁንለት

  • @elsa5589
    @elsa5589 5 лет назад +4

    Keberu Hulu Le Egziabeher Yehun Amen Amen Amen Geta Eyesus Yeberak Nabey Israel ❤❤

  • @ajealajeal
    @ajealajeal 5 лет назад

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ሀሌሉያያያ

  • @user-gb1hf8pn1m
    @user-gb1hf8pn1m 5 лет назад +1

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ነብይ እስራኤል ሂወት ዘመንህ ይባረክ

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek Год назад

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አመንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @ethsaalam942
    @ethsaalam942 5 лет назад +5

    Uuuuuuuffffffff 😭😭😭😭😭😭
    Xoossoo Amen xoossoo Amen
    Eyesus Eyesus Amen Amen
    Jesus SIS Jesus LORD 👈
    Amen Amen Amen Amen 💖💖💖
    Tebarekuuu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @goodfrnd287
    @goodfrnd287 5 лет назад

    Amen Amen Amen Amen Egzabeher Hullumi Yichalali Egzabeher Sawu eysus Yibarekachu Tabarakuuuuu

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 лет назад

    አሜንንን ኢየሱስ የአሸናፊዎች አሸናፊ የሰራዊት አምላክ ምስጋናም ሳስበት ነው እድሜን የሚሰጥ ሳይሰተስት ምህረቱን የማብነሸንሸን ይባረክ ስሙ እጥፍ ድርብ አምልኮ ዝማሬ እልልልታ መንበርከክ ለኢየሱስ ይሁን ኤረ ነፍስን የምት ቀጥል ቅዱዱዱሱሱሱ ክርስቶስ ተወደስ ንጉስ ኢየሱስ ሆይ ቸርነትህ እንዳነበንብ ያረገኛል አባ የማትሰለች አቤት ምህረትህ ድንቅዬ ከፍ ከፍ በል ነቢይ ወንድሜ ብዛልና አሁንም እጥፍ ድርብ ያብዛልህ ፀጋውን አሜንንንንንን

  • @mademandefro5421
    @mademandefro5421 5 лет назад +1

    መልካም ሰው ተባረክልኝ ይጨመርልክ

  • @user-ox8qj8vi9f
    @user-ox8qj8vi9f 2 года назад

    ድእንቅ እየሱስ ድቅ አምን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @kukumekonnen6055
    @kukumekonnen6055 5 лет назад

    Ameeeeeeen cherso yemarh yenie lij, tebarek wendem Israel

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 5 лет назад +36

    *ጌታ እኮ ነው በዚሕ ጉባኤ ያለው, እባካቹ "Proohet Israel Dansa" ሰብሰከራይብ በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጡ!*

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 5 лет назад

    ለስው የማይችል ለ እግዚአብሔር ይቻላል ሐዋርያው እስራኤል ተባረኪልኝ

  • @eyobbachore7212
    @eyobbachore7212 5 лет назад +1

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አሜን ተበራክ

  • @yemanemerhawi1470
    @yemanemerhawi1470 5 лет назад

    Wwwwww yenie Aabat Aamesegnalehunh gieta ybarkh

  • @ejigayehulangnabilate8944
    @ejigayehulangnabilate8944 2 года назад

    አሜን አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ጌታ ይችላል እልልልልልልልልልልልልል😢😢

  • @user-tu6om4pg7t
    @user-tu6om4pg7t 5 лет назад

    ስለም ለእናንተ ይሁን ቅዱስን ክብር ለጌታ ይሁን አሜን🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🛐🛐🛐🛐 ታበረክ WOOOOOOOOOOOW 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻lelelelclea🤦🏼‍♀🤦🏼‍♀

  • @badegkayitaobama2317
    @badegkayitaobama2317 5 лет назад

    የእግዚአብሔር ውድ ተባረክ

  • @selammamo954
    @selammamo954 5 лет назад

    እልልል ልልልልልልልል አረእንደግዛብሔር ያለማን አለ ሁኔታ ሰውች እንደሚሉት አይደለህም እግዛብሔር እንደቃልህ ነህ ክብር ሁሉ ለሰምህ ይሁን ከፍ በል ሌላ ምን ይባላል

  • @ababaatsegaye4837
    @ababaatsegaye4837 5 лет назад +3

    AMEEEN AMEEEN AMEEEN ❤💔😭😭Iyesusii getano haleluyaa

  • @SanaSana-in8lz
    @SanaSana-in8lz 5 лет назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen teberakkkkk gate yaebraekkkkkk amen amen

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 5 лет назад

    የኔ ልዩ እየሱስ የኔ ውድ እየሱስ የኔ ንጉስ እየሱስ የኔ አባት እየሱስ የኔ መዳኒት እየሱስ እየሱሴ ልዩነክ እየሱሴ ግሩም ነክ !!!!!! የጌታ ሰው ዘመንክ አገልግሎትክ ይባረክ ተባረክ አሜን አሜን

  • @etenishnegnaa757
    @etenishnegnaa757 5 лет назад

    uuuuuuuuufffeee getaa simuu yibareki motii yemishiri amalkee geta yebarkii isrheli

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 5 лет назад

    Geta eyesus Yibarkh nabey Israel

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 лет назад

    አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ተባረክ ለምልም ነብይ እስራሄል

  • @Cinnomanroll123
    @Cinnomanroll123 5 лет назад

    ክብርለእየሱስ

  • @user-bt1bc6se1z
    @user-bt1bc6se1z 3 месяца назад

    Amen amenn amen amen amen amen amen amen

  • @samilovetube7216
    @samilovetube7216 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen baa #eyesus sim Tabarakii

  • @bilca8198
    @bilca8198 5 лет назад +1

    Thanks you Jesus my love you

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 5 лет назад

    Elelelelelele Elelelelelele yene geta temesigen anten yemiyaheli mane ale Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus!!!!!! Ere min libelik yene wedi geta❤❤❤

  • @stanemare1740
    @stanemare1740 5 лет назад +5

    ስላንተ ሳስብ እደነቃለው አምላኬ ነብይ የተለየህ ነህ ጌታን ባንተ አይቻለው የሚገርመኝ ነገር ትትህናህ ልግስናህ በቃ ቃላት ያጥረኛል ጌታ ባንተ እየሠራ ነው አምናለው እረ ብዝት በልልን😘😍😘😍😘😍 እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ሁሌም tv ላይ እመለከትሀለው ይነጋል ጌታ አንድ ቀን ያስበኛል በፀሎት አሦበኝ ነብይ

    • @stanemare1740
      @stanemare1740 5 лет назад

      @Misganu Tuke የሞተልን ማነው ?እያበላለጥኩ አደለም የገባኝን ነው !!!

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 5 лет назад +1

    ይሄን የእግዚአብሔር ምህረትና ፍቅር አይቶ አንተን የሚቃዎም

  • @tigisttadele4517
    @tigisttadele4517 5 лет назад +1

    Thank you God bless you more more and more

  • @yadessategene2089
    @yadessategene2089 5 лет назад

    ጨምሮ ይባርክህ

  • @bireeyoutubebireyoutube1705
    @bireeyoutubebireyoutube1705 5 лет назад +7

    Ammeeen Ameeen keber le ezgaber yihun Yesusiyee getanow 😭🤲

  • @taruyegetaliji4243
    @taruyegetaliji4243 5 лет назад +1

    Amennnnnnnnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnnnnnnn Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuffffffffffffffffffff
    Dinqu Eyesus dinqi yadarigali Amennnnnnnnnnnnnnnn Tabarekuuuuuuuuuuuuuuu

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 лет назад +3

    Geta iko nw yedaha adagu abt enkanmi erdachwu 😭😭👈🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @samilovetube7216
    @samilovetube7216 5 лет назад +8

    Getayee simhe yibarakii kazii family qenbrii silasbarkiii baxami now yalaqsikutii

  • @mamayen3450
    @mamayen3450 5 лет назад

    😰😰😰😰😰😰😨😨😨😨😰😰😰😰😰😰😰😰😰 ሁሁሁሁ ጌታ እኮኮ ይችላል ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @fikruwondafrash4300
    @fikruwondafrash4300 5 лет назад

    ዘመንህ ይባረክ appostel ሁሌ ግን የሚገርሙኝ ዘማሪዎቹ ያላቸው ፀጋ ነው ተባረኩ

  • @kedestites5155
    @kedestites5155 5 лет назад

    Amen amen amen egziabher ymesgen ,denqu eysus denq yadergal

  • @alcatelalcatel3183
    @alcatelalcatel3183 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዬኔ ጌታ

  • @royalshammari771
    @royalshammari771 5 лет назад +2

    ኦኦኦኦኦኦ ይቻላል እግዚአብሔር አሜን

  • @iloveyoumaresltvmeseloveme6002
    @iloveyoumaresltvmeseloveme6002 5 лет назад +1

    Uffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💕💖Geta hoye semeki yebareki uffffff

  • @user-or6kj5hq8l
    @user-or6kj5hq8l 5 лет назад +1

    ኢየሱስ ያድናል ጋር ይብርክች ቅድስና ታበርክ

  • @mabramari6612
    @mabramari6612 2 месяца назад

    ❤❤❤አሜንንን አሜንንን ብቻ

  • @sergutteshome7051
    @sergutteshome7051 4 года назад

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @mimiyegeta900
    @mimiyegeta900 5 лет назад

    Ere eyesus tebarek yemesekinun emba yemetabese tebarek yene geta dinku eyesus besera lay new geta yetemesegen yehun endezih ayenet agekegay be ethiopia selasenesa😍

  • @gelaneshgirma6992
    @gelaneshgirma6992 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen zemenih yibarek ye Geta sewu kibir le Geta yihun hizibun yemifewusina celaman yeswu hulu lay yemiyanesawu

  • @turunshiyegetalijeeeyesusy921
    @turunshiyegetalijeeeyesusy921 5 лет назад +1

    Wowowowowowo😥😢😥basawi Ye Mayi Yili Egezeaber Yichali Ameeeen Esireliye Tsag Yi Camirki Tabaraki😢😥😢😤😢😥😢😥😢

  • @user-em6vs7jt9c
    @user-em6vs7jt9c 5 лет назад +1

    የመጨረሻው ዘመን ደረስን አላህ ይቅር ይበላችሁ

    • @rheemaet7115
      @rheemaet7115 5 лет назад

      ትክክልብለሻልማማየ

  • @Teta-tp2nw
    @Teta-tp2nw 5 лет назад

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ እናተን ለምድራችን የሰጠ ጌታ ነው

  • @linkslinks8540
    @linkslinks8540 5 лет назад +2

    Uffffffff 😭😭😭😭😭😭😭

  • @rcftcg3667
    @rcftcg3667 4 года назад

    ኣምንኣምን ወንዴሜ ባለህበት ሰላምህ ብዝትት ይበል

  • @user-lv3ji7pq1d
    @user-lv3ji7pq1d 5 лет назад +1

    😭😭😭 amen amen amen mn ysanehel getye

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 лет назад +1

    Ufff yegeram min enlwalnnnn kiber kiber lsemi yehun😭😭🙌🙌🙌📖📖📖🔥🔥🔥🔥🔥🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 лет назад +3

    Uuuuu woyn geta tamsegen smi yebrki😭😭😭🙋‍♀️🙋‍♀️😭😭👈