Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ባለፈው 3 አመት ሀረር ቀበሌ 16 ሐኪም ጋራ አካባቢ ወይም ሐረር ቢራ መንጌ ለመጨረሻ ጊዜ ከነቤተሠቡ ይኖርበት የነበረው ቤት አሁን የቀበሌው የዕድር ቤት ሆኖ ቁልፍ ያዧ የሠፈሬን ልጅ ቤቱን እንድታሳየኝ ጠይቄአት ቤቱን ቪዴዎ ቀርጬ ሜሰንጀር ላይ ለልጁ ለዶ/ር ትዕግስት መንግስቱ ልኬላት እሷም ለእናቷ ልካ እንዳሳየቻት ነግራኝ ነበር በዚህ አጋጣሚ መንጌም አይቶታል ብዬ አስባለሁ ለትዝታ እንዲሆናቸው በማሰብ ነበር
ሌላው በጣም የቆጨኝ ቢኖር ቀዳማዊት እመቤት(ታዲአ የእውነት እመቤት ነች)ወ/ሮ ውባንቺ በጣም የምትቀርባቸው ምናልባትም እንደ እናት የምታያቸው ወ/ሮ ማሚቴ የተባሉ በቀበሌ 16 ነዋሪ የነበሩ ባለቤታቸው የመንጌ የስራ ባልደረባ የሻምበል ታደሰ ባለቤት ተመልሼ ሄጄ ስላላቸው መቀራረብ አብረው ስላሳለፉት ጊዜ ቃለመጠይቅ አድርጌ ለመላክ ምኞት ቢኖረኝም በአመቱ ስመለስ ግን ወይዘሮ ማሚቴ ላይመለሱ መሄዳቸውን ስሰማ በጣም ነው የቆጨኝ በዚህ አጋጣሚ ወ/ሮ ውባንቺ ልትሰማ ትችላለች ብዬ አስባለሁ
መንጌ ጥሩ ሀገር ወዳድ ሰው ነበሩ ፣ምንም እንኳን ጥፋት ቢኖርባቸውም ጥሩ ጎንም አላቸው ፣እግዚአብሔር ዕድሜ ሰጥትዋቸው የኢትዮጲያን የአሁን ያለችበት ችግርና ፈተና እንዲያዩ ተፈቅዶላቸዋል ፡ረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጣቸው
መንጌንማ እኞ ያሳደገን በጣም እናውቀዋለን በጣም እኮ ምርጥ ሰው ነው። እንዲህ በውጭ እንደሚወራው አይደለም በነፃነት ነበር የሚያወያየን አሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የብዙኃኑ የደኃ አባት❤❤❤❤❤❤❤
በህይወቴ ሳለሁ መንግስቱ ሀይለማርያምን ባገኛቸው ደስ ይለኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ሰላማቸውን ያብዛልኝ
ድንቅ የኢትዮጵያ ጀግና እና ድንበር ጠባቂዋ የአንድነታችን አርማ መንግሥቱ ኃይለማርያም!!! ኢትዮጵያ ዛሬ እንዳንተ ያለ አቃፊ ደጋፊ የአንድነታችን መሠረት ተቆርቋሪ አገር ወዳድ ለወገኑ ማር ለጠላቱ ሬት የሆነ መሪ ትፈልጋለች !!!የዛምቢያው አገር ወዳድ ፕሬዚዳንት እና አንተ መንግሥቱ ትመሳሰሉብኛላችሁ!!! አምላክ የልብህን አይቶልህ ዕድሜና ጤና ሰጠህ አሁንም ሰፊ ዘመንና ረጅም ዕድሜ ጀግናው!!!
እናመሰግናለን! ኢትዮጵያ ትቅደም ለመንጌም እድሜና ጤና አብዝቶይስጥልን። መንጌ እዎድዎታለሁ!!!
ከኢትዮጵያ በፊት እሳቸው ቀደሙ
ሐረር እኔንም ናፍቃኛለች:: ሁላችንም ሰላም ሰፍኖ ለአገራችን ያብቃን::
መንጌ ሀገር እና ህዝብ ወዳጅ ነበር ❤❤❤❤
ዋው ምርጥ ለኢትዮጵያ አንድነት የታገለ ቆራጥ መሪ! እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት!!!
አዎ እኛም እናምናለን አገር ወዳድ ሀቀኛ ናቸው ግን አምባ ገነን ናቸው መሞት የሌለባቸውን ምሁራንን አሳጥተውናል
ውድ መንግስቱን በጠም እንወደሃለን።ጤናነ ረጅም አድሜ ይስጥልን!!
እውነቱን ለመናገር ሊቀመንበር መንግስቱን በጣም እወዳቸዋለሁ፣ጥሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው፣እሳቸው ፈፅመዋል የተባሉ ስህተቶች መኖራቸውን ባምንም ከእሳቸው በኋላ የመጡት መሪዎች ከፈፀሙት ታርካዊ ስህቶች አይበልጡም፣እግዚአብሄርም የዕድሜ በለፀጋነት ተጨምሮላቸው ኢትዮጵያን መስተዳዳር ደስ ይለኛል፣ወደ እናት ሀገራቸው በሕይወት ቢመለሱ እመኛሐሁ።
መንጌ የሃገር ኩራት ቅርፅ ናቸው። የሀገር ብርቅዬ ሃገር ወዳድ ጀግና፤ የታላቆች ታላቅ መሪ ነው።
መንግስቱ አኔ በጣም የማዝንበት ኢትዮጵያን ለዛሬ የከፋ አደጋ በር የከፈተ ከእውቀት ነጻ የሆነ ሁሉን ነገር በሀይል ማስፈጸም የሚፈልግ ሀገሪቷን በጦርነት ማግዶ ድሀ ያደረጋት ለወያኔና ሻብያ አሳልፎ የሰጠን ደንቆሮ መሪ ነበር።
Tikikil..neh.wondime.dedeb.neber.chekan.awure.
አንደኛ ጋዜጠኛ ድምፅና አቀራረብ
ጓድ መንግስቱ ኃይለማሪያምን፣ እውነተኛ ኢትዮጵያዊአገር ወዳድ።
ሁል ጊዜ ሀገር ውደድ መንግስቱ ኃቀኛ ማርያም።
መንጌ አባታችን ክብር ለመዳሕኒአለም ይሁን በሕይወት ኖረሕ አሁን ኢትዬጵያ ያለችበትን ዝቅታ ደስ ባይልህም ለማየት በመብቃትህ አሁን አንድ መንጌ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ያስፈልጋታል ማነው አንተን ለመክሰስ ሞራል ያለው የሚወነጅልህ ??? ከአንተ በኋላ የመጡት ስፍር ቁጥር የሌለው ሕዝብ አልቋል ጨርሰውታል በብሔር በቋንቋ በክልል በሐይማኖት ከፋፍለው ሕዝብን መርዘው አሁን እነሱ የሚፈልጉትን ሕዝቡ ራሱ እየሰራው ነው አባታችን የምልህጠየአሁኗ ኢትዮጵያ ብዙም አታጓጓም ታስፈራለች እንጂ
እኔ በጣም የምወደውና የማከብረው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መሪ፣ሃቀኛ፣የሌባ ፀር፣ሀቀኛ ሃገር ወዳድ ከመሆናቸውም በላይ እኔ ከሁርሶ ጦር ተ/ቤት ስመረቅ የም/መ/እልቅናን ማዕረግ ያለበሱኝ ናቸው።እድሜና ጤና ይስጣቸው፣ለሚወዳቸው እና ለሚወዱት ሃገራቸው ያብቃቸው
Askabah tsssss
What?
የሀገር ፍቅር ምን ማለት ነው? ሀገርስ ማናት? ዜጎቿ አይደሉምን? በቀይ ሽብር የረገፉት ምስኪን ወጣቶችስ ሀገር አይደሉምን? በኢትዮጵያ አደባባይ ላይ በከንቱ የፈሰሰው የንጹሃን ኢትዮጵያዊያን ደምስ ምንድነው? ሀገርን መውደድ ዜጋን መውደድ ካልሆነ፤ ዜጎችን ከእንባ መጠበቅ ካልሆነ ሌላ ትርጉም ካለው እባካችሁ አስረዱን? እናንተ የተረዳችሁት ለእኛ ያልገባን ነገር አለ ማለት ነውና! ለዚህ ነው ታላቁ ደራሲ በዓሉ ግርማ በ"ኦሮማይ" መጽሐፉ እንዲህ ያለው፦ "ህንጻው ምን ቢረዝም ምን ቢጸዳ ቤቱ፤ መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ፤ ሰው ሰው ካልሸተተ፤ ምንድነው ውበቱ?""ሀገር ማለት ሰው ነው"፤ ሰውን መውደድ ነው የሀገር ፍቅር!!!!!!!!!!!!
በቲቪ የሰማነዉን ድምፅ ነው የሰማነዉ ዋው❤❤
እኔም ባገኘው ብዬ የምመኘው መሬ መንጌ ነው ያለጥፍት የገዛ መሬ የለም መንጌም ብዙም አጥፍቶል ቢሆንም ለደሀውም ለሀብታሙም እኩል ነው የሚያስተዳድረው ደሙም ከልቡ ሀገር ወዳድ ነው❤❤❤
ጀግና ኮሎነል መንግስቱ ኃይለ ማሪያም❤❤❤❤❤❤❤
የሚሊዬን ህይወት አልጠፈም ለምን ይዋሻል: በወያኔ ብቱል ፈጣርም ይመሰክራል።
ዘውዳዊ ስርዐት የገረሰሰ መሬት ለራሹ ከግፈኞች ነጥቆ የሰጠ መሰረተ ትምህርት ያስፋፋ ሀገርን ከሱማሌና ሱዳን ወራሪ ያዳነ ጀገና ነው ከሀዲውን ወያኔ ሲታገል የነበረ ግን የሚሰራ ሰው ስህተት አያጣ ስህተቶችም ነበረ ግን ሰራው በጣም የጎላ ነው
ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃ/ማርያም ለሀገሮ ኢትዮጲያ አላህ ያብቃዎ አሚን አሚን አሚን ያረበል አለሚን ።
እግዚአብሔር እድሜ የስጠው እውነተኛ ልበ ቅን ሰለሆነ
Mange mirt sew.The first Ethiopian king who recognize nations and nationalities as well cultural identities
መጌን እመርጣለሁ ምክያቱም መጌ ሙሉ ሀገር አስርክቦን ነዉ የሔደዉ
መንግ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ
የማነሽ ባለጌ ኮሎኔል መንግስቱ ብትያቸው ምንሽ ይጎላል አታውቂው ይሆናል ብታውቂው በማን እድልሽ ነበር እበት እድሜና ጤና ይስጠው ይህ ሁሉ ግፍ ነው ይህው ቁጭ አድርጎ ያሳየዋል ገናም ያሳየዋል እናም ትንሽ ክብር ይኑርሽ
በትክክል
መንጌን አሁንም " የኢትዮጵያ ሕዝብ " ይወደዋል፣ ያከብረዋል ፣ ይናፍቀዋል ...
ጀግና መሪ❤❤❤
አባቴ እወድሃለሁ እድሜጤና ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ድንክርና 😂
በጣም በጣም በጣም ምርጥ መሪ ነው ።የጥጋብ አባት ነው ።
በጣም ነው ደስየሚለኝ
ምዕራባዊያንና ሚዲያዎቻቸው ናቸው እኮ አምባገነን ጨቆኝ እያሉ ስም የሚያጠፉ
መንግስቱ እኮ ያጠፋው አጥፊዎችን ነው :: የደሀ እናትና አባት ብቻ ሳይሆን ሰውን ሰው ያደረገ መንግስት ነው :: ይህን መሪ በማግኘትሽ ብቻ እድለኛ ነሽ:: እሱ በመሄዱ ምክንያት ረሀብና ችግር በአናታችን መጨፈር ጀመረ :: ኢትዮጵያን ከመሩት መሪዎች እስከዛሬ እንደሱ ሀገር ወዳድ መሪ አልነበረም :: ወደፊትም አይኖርም :: እ/ ር የማቱሳላ እድሜ ይስጠው ::
አሜን
ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለምለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ
ለዛ ነዋ 60ምሁራንን የረሸነዉ እንደሱ የሃገር ነቀርሳ አለ በእሱ ነዉ የጀመረዉ አፄ ሃይለስላሴ ን አፍኖ ገደለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፓትርያሪክ በገመድ አንቆ ገደለ ብፁዕ አቡነ ቴዉፍሎስን ዞሮ ዞሮ አማራ ጠል ነው
@@HELEN1P12 ቀዳዳ የቀዳዳ ዘር ሌቦች ዘር እናንተም ሰው ሆናችኋል ፍልፈሎች
የኮሜንቱ ሀሳብ አልገባህም
መንጌን ያየሁት መስከረም ሁለት የአብዮት ልደት ሲከበር በአርሲ ሮቤ በኩል ሠፋፊ የእርሻ ጣቢያዎችን ለመጎብኘት ሲያልፍ በልጅነቴ ወታደራዊ ሠላምታ እየሰጠነው ቪቫ መንግስቱ ቪቫ መንግስቱ እንል ነበር ታላቅ ወንድሜ ደግሞ ይህ ነው ምኞቴ እኔ ለህይወቴ ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ እያለ እያዜመ ይቀበለው ነበር
ንፁህ ሰውን እግዚአብሔር ይወደዋል።ይጠብቀዋል።መንጌ አፍሪካውያንን ነፃ እንዲወጡ አድርገዋል።ለአገር አንድነት ታግለዋል።ዘረኛ አይደሉም።ለጭቁኖች ታግለዋል።የድሆች ጠላቶችን ተዋግተዋል።የአሁኖቹ መሪዎች ህዝብንእርስ በርስ አዋግተዋል። አሁንም እያዋጉ ነው። ምስጋና ለመንጌ።
መጌ፣የተካኸ፣እስካሁን፣አልተገኘም፣እደሜና፣ጤና፣ይስጥህ።
መንጌ ናፈቀን❤❤❤
መለስንብቻ
እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ ሰለእርሶ ሳስብ አባቴ ትዝ ይለኛል ከዘረኝነት አስተሳሰብ አውጥቶን የኢትዮጵያዊነት ስሜት ውስጥ አስገብቶኛል አስተምሮኛል እድለኛ ነኝ ኮነሌል መንግስቱ ሀይለማርያም እርሶን ለማየት ያብቃን ጋዜጠኛዋን ከልብ አመሰግናለው
መንጌ ኢትዮጵያ ሁሌም ትወድሀለች ኑርልን ❤
ካድሬና ልጆቻቸው ናቸው የሚወዷቸው
ምድረ ልፋጭ ያንን ሁሉ ወጣት ቀይ ሽብር ነጭ ሽብር እያለ በየኣስፋልቱ ላይ የሚደፋ እርጉም ነው
🎉😂😢😮@@asteryegezu4065
Ethopia.noch.ifrete.bisoch.mechem.tinat.yaworachihutin.nege.atastawuum.demo.mengisitun.inwodihalen.sewu.belan.nebisebelan.betam.tiwodalachihu.irkus.menfes.yeyazachihu.
መንጌ ሀገር ወዳድ ጉበዝ ጀግና
ያላወቅናችው የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ ነበሩ :: ፈጣሪም ወዷቸው ቁጭ ብለው ሁሉን ያሳያቸዋል::
ፈሽስት ነበሩ
ሰው ለምን መንግስቱን እንደሚጠላ አይገባኝም ይላል አባቴ
መንጌን ሀገር ወዳድ
መግደል ያስተማረ መንግስት ነው ለዚህ ሁሉ መከራ ተጠያቂ መንግስቱ ነው ጥሎ ባይሄድ ኖሮ አገራችን ለዚህ ሁሉ ቆሻሻ መሪዎችና መከራ አገራችን ባልተዳረገች ነበር ሞት እና ስደት ለመሪዎቻችን ጥቂቱ ቅጣት ነው
ምርጥ ኢትዮኘያዊ
ወዴ,ሀገር,ይግቡ❤
ለኢትዬጲያ,ብራን,ያዎጣህ,ጀግና,ነህህህህ
ጎድ.. መንጌ ሀ/ ማርያም እንዲህ ብለው ነበር...ያለምንም ደምኢትዮጵያ ትቅደም ብለው ነበርመንጌ ከነ ጥፋታችው በጣም ነው.. እምወዳችው ... ጥፋት ቢኖራችውም... ኢትዮጵያን ይወዳሉ.. በዚህ ላይ ስብስባመሀከል እንኩዋን.., ህዝቡን አያዝጉትም.. በመሀል በ መሀሉይኮምካሉ @ ይቀልዳሉ... መንጌእድሜ @ ከጤና ጋር... ይስጣችው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️…💚💛❤️👈
ቡዙዎችን በጭካኔ የረሸነ ነፍሰ ገዳይ መሀይም
ሀገር ወዳድ መንግሥት አለህ የሚውዱአትን ሀገረ ይመልሰቸው ከነ ስህተተቸው።
መንጌ ለዘላለም ይኑር
The African Best leader No 1
ኮለኔል መንግስቱ
ኮሌነር መንግስቱኃይለማሪያም
መንጌ እንዴት ነወ ሐረር ናፈቀችኝ ብሎ የሚናገረው እናቱ ትናፍቅ አሁንማ ዝንጆሮ መሰለ::
መጌ እንወድሀለን
መንግስቱን
እኔመንግሰቱን
awesome post!💪
የጨረቃ ቤት ነው ብለው ብልፅግናዎች እያፈረሱብን ነው ቤታችንን አዲስ አበባ ውስጥ 😢😢 ኮረኔል መንግስቱ አዳመጡኝ
መንጌ ከሌለ ኢትዮጵያዊነት በአፍንጫ ይውጣ , proudly , the last samurai !
ሀገር ወደድ መሪ ነቸዉ።አለህ እድሜና ጤና ይስጠቸዉ፣
በቀይሽብር እና በግፍ የተገደሉትስ ጄኔራሎችስ ትዝ አይሉትም
መንጌ የኢትዮጲያ ብቸኛ መንግስት
መንጌን አምባገነን አትበይ። አምባገነን ያደረጋቸው ባንዳ እና የምዕራባዊያን ሚዲያ ናቸው።
የቀድሞ ኢትዮጵያ ፕረዝዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ሀይለማሪያም ሁሉንም በእኩል አይን ነው ስያዩ የነበሩት ።ለልማት ያላቸው ፍላጎትም እጅግ በጣም ከፍተኛ ነበረ በተለይ ለወዝአደሮችና ለገበሬዎች ያላቸው በጎ አመለካከት የላቀ ነበረ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁላቸው !!!
መንጌን ነዋ እኔ ሀዋሳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪይካን ሊይመርቅ መቶ አይቼዋለው❤❤❤
መንጌ ኢትዮጲያና ህዝብ ናፍቋል
Meles zenawi the best
Mengeyy❤❤❤❤❤❤❤
መንጌ ሀቀኛ ነው❤❤❤❤❤
minga imese you ❤❤❤❤❤❤
መንጌ ንግግሩ እንደዚህ ጎታታ አይደለም ሀሰት ሀሰት
መንግስቱ ሀይለማርያም በጣም ነው የምወዳቸው ሳያቸው ትዝ የሚሉኝ አጎቴ ሻለቃ ወልደ አረጋይን ነው የሚመስሉኝ ይገርማል መልካቸው ጥቁረታቸው ቁመናቸው ግርማ ሞገሳቸው ይገርማል ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ይመሳሰላል አጎቴ ሻለቃ ወልደ አረጋይ ነፍስ ይማር መልካም አጎቴ ነበሩ መሬቱን ገለባ ያድርግላቸው
Long Life Menge
መንግስቱ፡ሃይለማሪያምንን
ኢንተርቪው አድርጊው
እኔ ስለ አገርወዳድነት እወደዋለሁ ግንምንኛ ጭካኔ ቢኖርበት ነው ያንን ሁሉ ጀነራሎችሚኒስተሮች የገደለው
የዘወትር ጀግና የአንድነትና ሀገር ወዳድ መሪ መንጌ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን። ፀጉሩን ተናዶ የሚነጭ ቢኖር የነጭ ሽብሩ ተዋናይ ኢህአፓ ብቻ ነው ።
ኢትዮዺያን አሁን ላለችበት ደረጃ የደረሰ በጣም ስሜታዊ ደንቆሮ ወታደር ነው ለስልጣንም የበቃው በጀነራል አማን በኩል ነው ሰር ነቀል በሚል መርሆ አገሪቷን ምሁር አልባ አርጎ በማያሸነፈው ጦርነት ለረሱክብር ሲል አሰራሰበት አመት ተዋግቶ በመጨረሻም ፈርጥጦ ጠፋ
100% correct
ያልተነካ ግልግል ያውቃል መንግሥቱ የፋሽሽቶች አለቃ ነው ወንድሜን የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ የነበረን ገሎ ሬሳውን ወስዶው አልተሰጠም ያን ሰሞን ሬሳ ይሸጥ ነበረና
ደጋግሜ ባየው ደስ የሚለኝ መንጌን ብቻ ነው
❤❤❤❤
ኮለኔር መንግስቱ ሀይለማርያምን እመርጣለሁ
ምኑ ነው አጓጊ አሣፋሪ ነፍሠ ገዳይ ጨበጠችና እድለኛ ነች?
እኔ መለስን እና አብይን ነው ማውቃቸው ሁለቱንም ማየት አልፈልግም። እንደውም አይሆንም እንጂ አጴ ቴዎድሮስን ና ገብርዬን ማግኘት ምኞቴ ነው
Coronel mengistu Halemariam.
መንገስቱን በጣም የምወዳቸዉ ነዉ
መንጌ ለኔ አምበሳዬ ነዉ ።ምነው ድጋሚ እድሉ ቢሰጠው ።ኢትዮጵያ የት በደረሠች ነበር ።
❤❤❤ ኢትዮጵያ ትቅደም ያለ ምንም ደም❤❤❤❤
በቀና መንፈስ ኢትዮጵያ ትቅደም
ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም
Kkkkkkk....ያለምንም ደም?
ከዝንጀሮ ቆንጆምንይመራርጢእንደተባለውመንግስቱስንቲንየተማረባደባባይ እየገደለ የጥይትዋጋሲጠይቅ እሬሴማንሳትአይቻል ማልቀስአይቻልስንትየሀገርመከታየሆኑጀግኖቻችንን እንመርድበየነንእነፋንታበላይ የመሳስሉትን በጭካኔየጨረስብንኢትዩጲያ አንገቱዋንከደፋችቆይታለችያሁኑይባስደግሞ
የተማረው ይመስለኛል ሀገር አጥፊ;ያልተማረውማ ብያንስ ፈጣሪውን ይፈራል::
የጨፈጨፋቸዉ መጨፍጨፍ ያለባቸዉ ነዉ
I love Menge to much
መንጌን ባገኛቸው ደስ ይለኛል
መጌ. የደሀ አባት. ነው አገሩን በፍቅር. የሚወድ መንግስት
መንጌሀይለማሪያም የድሀአባትሀገሩንወዳጅ እሱንነዋ
እኔ ቢገጥመኝ ለገደልካት አገር እና ህዝብ ንሰሀ ገብተሀል ብዬ እጠይቀው ነበር
የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ ነበሩ !!!
No one's all other ethiopian leaders are Dade except Mengstu Hailemarim.
ባለፈው 3 አመት ሀረር ቀበሌ 16 ሐኪም ጋራ አካባቢ ወይም ሐረር ቢራ መንጌ ለመጨረሻ ጊዜ ከነቤተሠቡ ይኖርበት የነበረው ቤት አሁን የቀበሌው የዕድር ቤት ሆኖ ቁልፍ ያዧ የሠፈሬን ልጅ ቤቱን እንድታሳየኝ ጠይቄአት ቤቱን ቪዴዎ ቀርጬ ሜሰንጀር ላይ ለልጁ ለዶ/ር ትዕግስት መንግስቱ ልኬላት እሷም ለእናቷ ልካ እንዳሳየቻት ነግራኝ ነበር በዚህ አጋጣሚ መንጌም አይቶታል ብዬ አስባለሁ ለትዝታ እንዲሆናቸው በማሰብ ነበር
ሌላው በጣም የቆጨኝ ቢኖር ቀዳማዊት እመቤት(ታዲአ የእውነት እመቤት ነች)ወ/ሮ ውባንቺ በጣም የምትቀርባቸው ምናልባትም እንደ እናት የምታያቸው ወ/ሮ ማሚቴ የተባሉ በቀበሌ 16 ነዋሪ የነበሩ ባለቤታቸው የመንጌ የስራ ባልደረባ የሻምበል ታደሰ ባለቤት ተመልሼ ሄጄ ስላላቸው መቀራረብ አብረው ስላሳለፉት ጊዜ ቃለመጠይቅ አድርጌ ለመላክ ምኞት ቢኖረኝም በአመቱ ስመለስ ግን ወይዘሮ ማሚቴ ላይመለሱ መሄዳቸውን ስሰማ በጣም ነው የቆጨኝ በዚህ አጋጣሚ ወ/ሮ ውባንቺ ልትሰማ ትችላለች ብዬ አስባለሁ
መንጌ ጥሩ ሀገር ወዳድ ሰው ነበሩ ፣ምንም እንኳን ጥፋት ቢኖርባቸውም ጥሩ ጎንም አላቸው ፣እግዚአብሔር ዕድሜ ሰጥትዋቸው የኢትዮጲያን የአሁን ያለችበት ችግርና ፈተና እንዲያዩ ተፈቅዶላቸዋል ፡ረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጣቸው
መንጌንማ እኞ ያሳደገን በጣም እናውቀዋለን በጣም እኮ ምርጥ ሰው ነው። እንዲህ በውጭ እንደሚወራው አይደለም በነፃነት ነበር የሚያወያየን አሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የብዙኃኑ የደኃ አባት❤❤❤❤❤❤❤
በህይወቴ ሳለሁ መንግስቱ ሀይለማርያምን ባገኛቸው ደስ ይለኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ሰላማቸውን ያብዛልኝ
ድንቅ የኢትዮጵያ ጀግና እና ድንበር ጠባቂዋ የአንድነታችን አርማ መንግሥቱ ኃይለማርያም!!!
ኢትዮጵያ ዛሬ እንዳንተ ያለ አቃፊ ደጋፊ የአንድነታችን መሠረት ተቆርቋሪ አገር ወዳድ ለወገኑ ማር ለጠላቱ ሬት የሆነ መሪ ትፈልጋለች !!!
የዛምቢያው አገር ወዳድ ፕሬዚዳንት እና አንተ መንግሥቱ ትመሳሰሉብኛላችሁ!!!
አምላክ የልብህን አይቶልህ ዕድሜና ጤና ሰጠህ አሁንም ሰፊ ዘመንና ረጅም ዕድሜ ጀግናው!!!
እናመሰግናለን! ኢትዮጵያ ትቅደም
ለመንጌም እድሜና ጤና አብዝቶ
ይስጥልን። መንጌ እዎድዎታለሁ!!!
ከኢትዮጵያ በፊት እሳቸው ቀደሙ
ሐረር እኔንም ናፍቃኛለች:: ሁላችንም ሰላም ሰፍኖ ለአገራችን ያብቃን::
መንጌ ሀገር እና ህዝብ ወዳጅ ነበር ❤❤❤❤
ዋው ምርጥ ለኢትዮጵያ አንድነት የታገለ ቆራጥ መሪ! እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት!!!
አዎ እኛም እናምናለን አገር ወዳድ ሀቀኛ ናቸው ግን አምባ ገነን ናቸው መሞት የሌለባቸውን ምሁራንን አሳጥተውናል
ውድ መንግስቱን በጠም እንወደሃለን።ጤናነ ረጅም አድሜ ይስጥልን!!
እውነቱን ለመናገር ሊቀመንበር መንግስቱን በጣም እወዳቸዋለሁ፣ጥሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው፣እሳቸው ፈፅመዋል የተባሉ ስህተቶች መኖራቸውን ባምንም ከእሳቸው በኋላ የመጡት መሪዎች ከፈፀሙት ታርካዊ ስህቶች አይበልጡም፣እግዚአብሄርም የዕድሜ በለፀጋነት ተጨምሮላቸው ኢትዮጵያን መስተዳዳር ደስ ይለኛል፣ወደ እናት ሀገራቸው በሕይወት ቢመለሱ እመኛሐሁ።
መንጌ የሃገር ኩራት ቅርፅ ናቸው። የሀገር ብርቅዬ ሃገር ወዳድ ጀግና፤ የታላቆች ታላቅ መሪ ነው።
መንግስቱ አኔ በጣም የማዝንበት ኢትዮጵያን ለዛሬ የከፋ አደጋ በር የከፈተ ከእውቀት ነጻ የሆነ ሁሉን ነገር በሀይል ማስፈጸም የሚፈልግ ሀገሪቷን በጦርነት ማግዶ ድሀ ያደረጋት ለወያኔና ሻብያ አሳልፎ የሰጠን ደንቆሮ መሪ ነበር።
Tikikil..neh.wondime.dedeb.neber.chekan.awure.
አንደኛ ጋዜጠኛ ድምፅና አቀራረብ
ጓድ መንግስቱ ኃይለማሪያምን፣ እውነተኛ ኢትዮጵያዊአገር ወዳድ።
ሁል ጊዜ ሀገር ውደድ መንግስቱ ኃቀኛ ማርያም።
መንጌ አባታችን ክብር ለመዳሕኒአለም ይሁን በሕይወት ኖረሕ አሁን ኢትዬጵያ ያለችበትን ዝቅታ ደስ ባይልህም ለማየት በመብቃትህ አሁን አንድ መንጌ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ያስፈልጋታል ማነው አንተን ለመክሰስ ሞራል ያለው የሚወነጅልህ ??? ከአንተ በኋላ የመጡት ስፍር ቁጥር የሌለው ሕዝብ አልቋል ጨርሰውታል በብሔር በቋንቋ በክልል በሐይማኖት ከፋፍለው ሕዝብን መርዘው አሁን እነሱ የሚፈልጉትን ሕዝቡ ራሱ እየሰራው ነው አባታችን የምልህጠየአሁኗ ኢትዮጵያ ብዙም አታጓጓም ታስፈራለች እንጂ
እኔ በጣም የምወደውና የማከብረው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መሪ፣ሃቀኛ፣የሌባ ፀር፣ሀቀኛ ሃገር ወዳድ ከመሆናቸውም በላይ እኔ ከሁርሶ ጦር ተ/ቤት ስመረቅ የም/መ/እልቅናን ማዕረግ ያለበሱኝ ናቸው።እድሜና ጤና ይስጣቸው፣ለሚወዳቸው እና ለሚወዱት ሃገራቸው ያብቃቸው
Askabah tsssss
What?
የሀገር ፍቅር ምን ማለት ነው? ሀገርስ ማናት? ዜጎቿ አይደሉምን? በቀይ ሽብር የረገፉት ምስኪን ወጣቶችስ ሀገር አይደሉምን? በኢትዮጵያ አደባባይ ላይ በከንቱ የፈሰሰው የንጹሃን ኢትዮጵያዊያን ደምስ ምንድነው? ሀገርን መውደድ ዜጋን መውደድ ካልሆነ፤ ዜጎችን ከእንባ መጠበቅ ካልሆነ ሌላ ትርጉም ካለው እባካችሁ አስረዱን? እናንተ የተረዳችሁት ለእኛ ያልገባን ነገር አለ ማለት ነውና!
ለዚህ ነው ታላቁ ደራሲ በዓሉ ግርማ በ"ኦሮማይ" መጽሐፉ እንዲህ ያለው፦
"ህንጻው ምን ቢረዝም ምን ቢጸዳ ቤቱ፤
መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ፤
ሰው ሰው ካልሸተተ፤ ምንድነው ውበቱ?"
"ሀገር ማለት ሰው ነው"፤ ሰውን መውደድ ነው የሀገር ፍቅር!!!!!!!!!!!!
በቲቪ የሰማነዉን ድምፅ ነው የሰማነዉ ዋው❤❤
እኔም ባገኘው ብዬ የምመኘው መሬ መንጌ ነው ያለጥፍት የገዛ መሬ የለም መንጌም ብዙም አጥፍቶል ቢሆንም ለደሀውም ለሀብታሙም እኩል ነው የሚያስተዳድረው ደሙም ከልቡ ሀገር ወዳድ ነው❤❤❤
ጀግና ኮሎነል መንግስቱ ኃይለ ማሪያም❤❤❤❤❤❤❤
የሚሊዬን ህይወት አልጠፈም ለምን ይዋሻል: በወያኔ ብቱል ፈጣርም ይመሰክራል።
ዘውዳዊ ስርዐት የገረሰሰ መሬት ለራሹ ከግፈኞች ነጥቆ የሰጠ መሰረተ ትምህርት ያስፋፋ ሀገርን ከሱማሌና ሱዳን ወራሪ ያዳነ ጀገና ነው ከሀዲውን ወያኔ ሲታገል የነበረ ግን የሚሰራ ሰው ስህተት አያጣ ስህተቶችም ነበረ ግን ሰራው በጣም የጎላ ነው
ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃ/ማርያም ለሀገሮ ኢትዮጲያ አላህ ያብቃዎ አሚን አሚን አሚን ያረበል አለሚን ።
እግዚአብሔር እድሜ የስጠው እውነተኛ ልበ ቅን ሰለሆነ
Mange mirt sew.The first Ethiopian king who recognize nations and nationalities as well cultural identities
መጌን እመርጣለሁ ምክያቱም መጌ ሙሉ ሀገር አስርክቦን ነዉ የሔደዉ
መንግ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ
የማነሽ ባለጌ ኮሎኔል መንግስቱ ብትያቸው ምንሽ ይጎላል አታውቂው ይሆናል ብታውቂው በማን እድልሽ ነበር እበት እድሜና ጤና ይስጠው ይህ ሁሉ ግፍ ነው ይህው ቁጭ አድርጎ ያሳየዋል ገናም ያሳየዋል እናም ትንሽ ክብር ይኑርሽ
በትክክል
መንጌን አሁንም " የኢትዮጵያ ሕዝብ " ይወደዋል፣ ያከብረዋል ፣ ይናፍቀዋል ...
ጀግና መሪ❤❤❤
አባቴ እወድሃለሁ እድሜጤና ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ድንክርና 😂
በጣም በጣም በጣም ምርጥ መሪ ነው ።የጥጋብ አባት ነው ።
በጣም ነው ደስየሚለኝ
ምዕራባዊያንና ሚዲያዎቻቸው ናቸው እኮ አምባገነን ጨቆኝ እያሉ ስም የሚያጠፉ
መንግስቱ እኮ ያጠፋው አጥፊዎችን ነው :: የደሀ እናትና አባት ብቻ ሳይሆን ሰውን ሰው ያደረገ መንግስት ነው :: ይህን መሪ በማግኘትሽ ብቻ እድለኛ ነሽ:: እሱ በመሄዱ ምክንያት ረሀብና ችግር በአናታችን መጨፈር ጀመረ :: ኢትዮጵያን ከመሩት መሪዎች እስከዛሬ እንደሱ ሀገር ወዳድ መሪ አልነበረም :: ወደፊትም አይኖርም :: እ/ ር የማቱሳላ እድሜ ይስጠው ::
አሜን
ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለም
ለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ
ለዛ ነዋ 60ምሁራንን የረሸነዉ እንደሱ የሃገር ነቀርሳ አለ በእሱ ነዉ የጀመረዉ አፄ ሃይለስላሴ ን አፍኖ ገደለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፓትርያሪክ በገመድ አንቆ ገደለ ብፁዕ አቡነ ቴዉፍሎስን ዞሮ ዞሮ አማራ ጠል ነው
@@HELEN1P12 ቀዳዳ የቀዳዳ ዘር ሌቦች ዘር እናንተም ሰው ሆናችኋል ፍልፈሎች
የኮሜንቱ ሀሳብ አልገባህም
መንጌን ያየሁት መስከረም ሁለት የአብዮት ልደት ሲከበር በአርሲ ሮቤ በኩል ሠፋፊ የእርሻ ጣቢያዎችን ለመጎብኘት ሲያልፍ በልጅነቴ ወታደራዊ ሠላምታ እየሰጠነው ቪቫ መንግስቱ ቪቫ መንግስቱ እንል ነበር ታላቅ ወንድሜ ደግሞ ይህ ነው ምኞቴ እኔ ለህይወቴ ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ እያለ እያዜመ ይቀበለው ነበር
ንፁህ ሰውን እግዚአብሔር ይወደዋል።ይጠብቀዋል።መንጌ አፍሪካውያንን ነፃ እንዲወጡ አድርገዋል።ለአገር አንድነት ታግለዋል።ዘረኛ አይደሉም።ለጭቁኖች ታግለዋል።የድሆች ጠላቶችን ተዋግተዋል።የአሁኖቹ መሪዎች ህዝብንእርስ በርስ አዋግተዋል። አሁንም እያዋጉ ነው። ምስጋና ለመንጌ።
መጌ፣የተካኸ፣እስካሁን፣አልተገኘም፣እደሜና፣ጤና፣ይስጥህ።
መንጌ ናፈቀን❤❤❤
መለስንብቻ
እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ ሰለእርሶ ሳስብ አባቴ ትዝ ይለኛል ከዘረኝነት አስተሳሰብ አውጥቶን የኢትዮጵያዊነት ስሜት ውስጥ አስገብቶኛል አስተምሮኛል እድለኛ ነኝ ኮነሌል መንግስቱ ሀይለማርያም እርሶን ለማየት ያብቃን ጋዜጠኛዋን ከልብ አመሰግናለው
መንጌ ኢትዮጵያ ሁሌም ትወድሀለች ኑርልን ❤
ካድሬና ልጆቻቸው ናቸው የሚወዷቸው
ምድረ ልፋጭ ያንን ሁሉ ወጣት ቀይ ሽብር ነጭ ሽብር እያለ በየኣስፋልቱ ላይ የሚደፋ እርጉም ነው
🎉😂😢😮@@asteryegezu4065
Ethopia.noch.ifrete.bisoch.mechem.tinat.yaworachihutin.nege.atastawuum.demo.mengisitun.inwodihalen.sewu.belan.nebisebelan.betam.tiwodalachihu.irkus.menfes.yeyazachihu.
መንጌ ሀገር ወዳድ ጉበዝ ጀግና
ያላወቅናችው የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ ነበሩ :: ፈጣሪም ወዷቸው ቁጭ ብለው ሁሉን ያሳያቸዋል::
ፈሽስት ነበሩ
ሰው ለምን መንግስቱን እንደሚጠላ አይገባኝም ይላል አባቴ
መንጌን ሀገር ወዳድ
መግደል ያስተማረ መንግስት ነው
ለዚህ ሁሉ መከራ ተጠያቂ መንግስቱ ነው
ጥሎ ባይሄድ ኖሮ አገራችን ለዚህ ሁሉ ቆሻሻ መሪዎችና መከራ አገራችን ባልተዳረገች ነበር
ሞት እና ስደት ለመሪዎቻችን ጥቂቱ ቅጣት ነው
ምርጥ ኢትዮኘያዊ
ወዴ,ሀገር,ይግቡ❤
ለኢትዬጲያ,ብራን,ያዎጣህ,ጀግና,ነህህህህ
ጎድ.. መንጌ ሀ/ ማርያም እንዲህ ብለው ነበር...
ያለምንም ደም
ኢትዮጵያ ትቅደም ብለው ነበር
መንጌ ከነ ጥፋታችው በጣም ነው.. እምወዳችው ... ጥፋት ቢኖራችውም... ኢትዮጵያን ይወዳሉ.. በዚህ ላይ ስብስባ
መሀከል እንኩዋን.., ህዝቡን አያዝጉትም.. በመሀል በ መሀሉ
ይኮምካሉ @ ይቀልዳሉ... መንጌ
እድሜ @ ከጤና ጋር... ይስጣችው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️…💚💛❤️👈
ቡዙዎችን በጭካኔ የረሸነ ነፍሰ ገዳይ መሀይም
ሀገር ወዳድ መንግሥት አለህ የሚውዱአትን ሀገረ ይመልሰቸው ከነ ስህተተቸው።
መንጌ ለዘላለም ይኑር
The African Best leader No 1
ኮለኔል መንግስቱ
ኮሌነር መንግስቱኃይለማሪያም
መንጌ እንዴት ነወ ሐረር ናፈቀችኝ ብሎ የሚናገረው እናቱ ትናፍቅ አሁንማ ዝንጆሮ መሰለ::
መጌ እንወድሀለን
መንግስቱን
እኔመንግሰቱን
awesome post!
💪
የጨረቃ ቤት ነው ብለው ብልፅግናዎች እያፈረሱብን ነው ቤታችንን አዲስ አበባ ውስጥ 😢😢 ኮረኔል መንግስቱ አዳመጡኝ
መንጌ ከሌለ ኢትዮጵያዊነት በአፍንጫ ይውጣ , proudly , the last samurai !
ሀገር ወደድ መሪ ነቸዉ።አለህ እድሜና ጤና ይስጠቸዉ፣
በቀይሽብር እና በግፍ የተገደሉትስ ጄኔራሎችስ ትዝ አይሉትም
መንጌ የኢትዮጲያ ብቸኛ መንግስት
መንጌን አምባገነን አትበይ። አምባገነን ያደረጋቸው ባንዳ እና የምዕራባዊያን ሚዲያ ናቸው።
የቀድሞ ኢትዮጵያ ፕረዝዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ሀይለማሪያም ሁሉንም በእኩል አይን ነው ስያዩ የነበሩት ።ለልማት ያላቸው ፍላጎትም እጅግ በጣም ከፍተኛ ነበረ በተለይ ለወዝአደሮችና ለገበሬዎች ያላቸው በጎ አመለካከት የላቀ ነበረ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁላቸው !!!
መንጌን ነዋ እኔ ሀዋሳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪይካን ሊይመርቅ መቶ አይቼዋለው❤❤❤
መንጌ ኢትዮጲያና ህዝብ ናፍቋል
Meles zenawi the best
Mengeyy❤❤❤❤❤❤❤
መንጌ ሀቀኛ ነው❤❤❤❤❤
minga imese you ❤❤❤❤❤❤
መንጌ ንግግሩ እንደዚህ ጎታታ አይደለም ሀሰት ሀሰት
መንግስቱ ሀይለማርያም በጣም ነው የምወዳቸው ሳያቸው ትዝ የሚሉኝ አጎቴ ሻለቃ ወልደ አረጋይን ነው የሚመስሉኝ ይገርማል መልካቸው ጥቁረታቸው ቁመናቸው ግርማ ሞገሳቸው ይገርማል ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ይመሳሰላል አጎቴ ሻለቃ ወልደ አረጋይ ነፍስ ይማር መልካም አጎቴ ነበሩ መሬቱን ገለባ ያድርግላቸው
Long Life Menge
መንግስቱ፡ሃይለማሪያምንን
ኢንተርቪው አድርጊው
እኔ ስለ አገርወዳድነት እወደዋለሁ ግን
ምንኛ ጭካኔ ቢኖርበት ነው ያንን ሁሉ ጀነራሎች
ሚኒስተሮች የገደለው
የዘወትር ጀግና የአንድነትና ሀገር ወዳድ መሪ መንጌ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን። ፀጉሩን ተናዶ የሚነጭ ቢኖር የነጭ ሽብሩ ተዋናይ ኢህአፓ ብቻ ነው ።
ኢትዮዺያን አሁን ላለችበት ደረጃ የደረሰ በጣም ስሜታዊ ደንቆሮ ወታደር ነው ለስልጣንም የበቃው በጀነራል አማን በኩል ነው ሰር ነቀል በሚል መርሆ አገሪቷን ምሁር አልባ አርጎ በማያሸነፈው ጦርነት ለረሱክብር ሲል አሰራሰበት አመት ተዋግቶ በመጨረሻም ፈርጥጦ ጠፋ
100% correct
ያልተነካ ግልግል ያውቃል መንግሥቱ የፋሽሽቶች አለቃ ነው ወንድሜን የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ የነበረን ገሎ ሬሳውን ወስዶው አልተሰጠም ያን ሰሞን ሬሳ ይሸጥ ነበረና
ደጋግሜ ባየው ደስ የሚለኝ መንጌን ብቻ ነው
❤❤❤❤
ኮለኔር መንግስቱ ሀይለማርያምን እመርጣለሁ
ምኑ ነው አጓጊ አሣፋሪ ነፍሠ ገዳይ ጨበጠችና እድለኛ ነች?
እኔ መለስን እና አብይን ነው ማውቃቸው ሁለቱንም ማየት አልፈልግም። እንደውም አይሆንም እንጂ አጴ ቴዎድሮስን ና ገብርዬን ማግኘት ምኞቴ ነው
በትክክል
Coronel mengistu Halemariam.
መንገስቱን በጣም የምወዳቸዉ ነዉ
መንጌ ለኔ አምበሳዬ ነዉ ።
ምነው ድጋሚ እድሉ ቢሰጠው ።
ኢትዮጵያ የት በደረሠች ነበር ።
❤❤❤ ኢትዮጵያ ትቅደም ያለ ምንም ደም❤❤❤❤
በቀና መንፈስ ኢትዮጵያ ትቅደም
ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም
Kkkkkkk....ያለምንም ደም?
ከዝንጀሮ ቆንጆምንይመራርጢእንደተባለው
መንግስቱስንቲንየተማረባደባባይ እየገደለ የጥይትዋጋሲጠይቅ እሬሴማንሳትአይቻል ማልቀስአይቻል
ስንትየሀገርመከታየሆኑጀግኖቻችንን እንመርድበየነንእነፋንታበላይ የመሳስሉትን በጭካኔየጨረስብን
ኢትዩጲያ አንገቱዋንከደፋችቆይታለች
ያሁኑይባስደግሞ