ድርሳነ ገብርኤል ዘወርሃ ታህሳስ - Dirsane Gebriel Tahisas

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025
  • ድርሳነ ገብርኤል ዘወርሃ ታህሳስ - Dirsane Gebriel Tahisas

Комментарии •

  • @masresham
    @masresham  4 года назад +86

    እንኳን ለኃያሉ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p 8 дней назад +4

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ገብርኤል እረድት በርከት አይለይን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🎉🎉🎉

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 9 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባቴ ቅዱስ ገብርኤልን❤❤❤ ባርከንኝ😢❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 2 года назад +3

    አሜን ⛪️⛪️⛪️አሜን ✝️✝️✝️አሜን 📖📖📖🤲ቃለ ሂወት ያሰማልን 🎤🤲ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትደርብን አስቡኝ በጾሎታችሁ ወለ ስላሴ 🤲

  • @SarahSilima
    @SarahSilima Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ገብርኤል እረደቱ በረከቲ አይለየነ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @lalaahg6887
    @lalaahg6887 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን🕯️ የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በዓል አድርስን አድርሳችሁ ✝️

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በአል አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @Asa-xe5kk
    @Asa-xe5kk Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏የቅዱሰ ገብሪኤል ምልጃዉና ጥበቃዉ ከሁላችን ህዝበ ክርሰትያን ይሁን አሜን 👏👏👏👏💖💖💖💖👏👏👏👏💖💖

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መላኩ ቅዱስ ገብርኤልክ ብር ምስጋና ይድረሰው ረድኤትና በረከቱ ይደርብን አይለየን ❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብሩና ተራዳኢነቱ አይለየን

  • @Selina6648
    @Selina6648 2 года назад +2

    አሜን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ቃል ሂወትን ያሰማልን ተሰፋ መንግሰት ተሰማያትን ያውርሰልን ልቤ እረካ ደሰም አለኝ ዛሬ በጥዋቱ ይህንድረሳን ሰማው 🙏✝️ የሊቀመላኩ የቅዱሰ ገብርኤል እረድኤት በእንኛ በተዋህዶ ልጆች ይደርብን ሰደተኞችንም ባለንበት ይጠብቀን በምልጃው 🙏😭🥰

  • @abidegu2484
    @abidegu2484 2 года назад +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እንኳን አደረሰን አሜን!🙏

  • @ንግስቲምፅላለማርያም

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን የቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ፀለቱ ረድኤት በረከቱ ጣእም ፍቅሩ ይብዛልን

  • @meseretsilshi9821
    @meseretsilshi9821 3 года назад +3

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተው ጠብቀኝ እነኳን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
    በጸሎት አስቡኝ

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ፍፃሜው አሳምረው አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን ⛪✝️🤲🤲🤲

  • @Mahder-yk5qq
    @Mahder-yk5qq 8 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tesfamichael_girma
    @tesfamichael_girma 3 года назад +3

    እልልልል እንኳን አደረሳችሁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከእሳት ያውጣችሁ

  • @eyerusalemayichew729
    @eyerusalemayichew729 2 года назад +2

    የአብሳሪው የቅዱስ ገብርኤል ምልጃው አይለየን አሜን

  • @selamsusu6689
    @selamsusu6689 3 года назад +5

    የቅዱስ ገብርኤል ልመናው ፀሎቱ አማላጅነቱ አስታራቂነቱ አይለየን አሜንንንን

  • @GgGg-ow9bs
    @GgGg-ow9bs 8 дней назад +2

    አሜነአሜነአሜነ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳቹየእግዚአብሔርቤተሰቦች

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @كاسو-م1ر
    @كاسو-م1ر 7 дней назад +1

    ቃለሕይወትያሰማልን❤❤❤❤

  • @zafukebede2879
    @zafukebede2879 2 года назад +2

    አሜንን ቃለህሂወት የስመዐልና

  • @abedaberhan
    @abedaberhan Год назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደርሳችሁ አደረሰን ቅዱሰ ገብርኤል ብሰድት ያለነው እህት ወንድምች ለንሰሐ ምት ያብቃን 😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን የቅዱስ ገብርኤል በረከቱ ረድኤቱ አይለየን።እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን የሊቀ መእላክት የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለን ለመምህራችን እግዚአቤሔር አምላክ ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያውርስልን

  • @yemariamlijdestaaddisu3166
    @yemariamlijdestaaddisu3166 2 года назад +2

    አሜን ቃለ ሕህወትን ያሰማልን የዓመቱ ሰው ይበለን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Workneesh
    @Workneesh 8 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል

    ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መለሃኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በሃል አደረሳቹ አደረሰን አሜን

  • @Zafu-l9c
    @Zafu-l9c 7 дней назад +1

    ቃለሂወት ያስማልንን

  • @mirafiitashomaa816
    @mirafiitashomaa816 Год назад +1

    አሜን,አሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @camderbasha3055
    @camderbasha3055 2 года назад

    እኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ባህል በሠላም አደረሳችሁ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 4 года назад +22

    የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ በያለንበት ይጠብቀን
    ያመቱ ይደምርን ፣ያመቱ ሰው ይበለን !!

  • @zinashmengistu8495
    @zinashmengistu8495 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደሰን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን ወንድማችን የአመት ሰው ይበለን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 3 года назад +3

    አሜንአሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን የቅዱስ ገብርኤል ርድኤት በርከት ይደርብን አሜን3///ሃገራችን ህዝባችን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም ን ፍቅርን አንድነት ያድልልን አሜን፫///

  • @marya4461
    @marya4461 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ያመት ስው ይበልን አገራችንን ስላም ያድርግልን 🙏🏽❤️🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤️🙏🏽
    💚💛❤️🙏🏽🙏🏽💚💛❤️🙏🏽🙏🏽

  • @natureloveryoutube8669
    @natureloveryoutube8669 3 года назад +3

    አሜን አባቴ ቅድሥ ገብረኤል 👏❣️❣️

  • @melontopia5534
    @melontopia5534 3 года назад +2

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች ስላም ለናተ ይሁን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @betybetye1206
    @betybetye1206 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለህወትን ያሰማልን የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃን ያመሰው በለን

  • @chjjfhhh7829
    @chjjfhhh7829 4 года назад +12

    የቅዱስ ገብርኤል በረከት አማላጅነቱ አይለየን አሜን🙏✝️

  • @genetamenamenamengarber8729
    @genetamenamenamengarber8729 2 года назад +2

    Kale hewat yesmalna

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 4 года назад +2

    ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርሄል የመልካም ዜና ብስራቱን ያሰማን። በችግሮቻችን ሁሉ በምልጃው ይርዳን አሜን።

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Год назад +1

    Amen Amen Amen kali hewat yasmalin ❤❤❤

  • @sarhku1173
    @sarhku1173 4 года назад +2

    አሜን በፀሉት ያሰቡኝ አመተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ

  • @wasli8257
    @wasli8257 4 года назад +7

    አሜን ቅዱስ ገብሪኤል ሆይ አማላጅነትህ በረከትህ ይደርብን ቅዱስ ገብሪኤል ሆይ ሰላም እላለሁ ቅዱስ ገብሪኤል ሆይ ሰላም እላለሁ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያስማልን ውንድማችን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +4

    ለወንድማች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፈ መንግሰተሰማያዊ እየሩሳሌም ይውረሰልን 🙏አሜን አሜን አሜን🙏

  • @ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ

    ሠላም ለሁላችኀም ይሁኀልኀ አሜኀ አሜኀ አሜኀ ቃለ ሕይወት ያሰማልኀ የአባታችኀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ፀሎቱ ይማረኀ ይቅር ይበለኀ በረከት ረድኤት ከሁላችኀ ጋር ይሁኀ በረቱልኀኀ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልኀ አየለይኀ ቅዱስ ገብርኤል

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 3 года назад +2

    አሜንአሜንአሜንቃል ህይወት ያሰማልን፫/ የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በርከት ርድኤት ይደርብን

  • @truwrket4049
    @truwrket4049 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን የቅዱስ ገብርኤል እረደትበርከቱ. ይደርብን አማላጅናቱ አይለይን

  • @ሐና
    @ሐና Год назад +2

    Amen amen enkune abero aderesen

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +2

    እንኩዋን ለአብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሰን የአመት ሰው ይበለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    Masresham@ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን

  • @zewdneshayelech7157
    @zewdneshayelech7157 Год назад

    ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ወይኒ ከኳታር

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 года назад +2

    ለመላው የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላይኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን አሜን ። ቅዱስ ገብርኤል በክፈ እረዴቱ ከክፉ ነገር ይሸፍነን መልካም የንግስ በአል ይሁንልን አሜን ።ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ን ያሰማል አባታችን

  • @عاياهحم
    @عاياهحم 3 года назад +3

    Leykun Leykun, Leykun kale hiwet yasemaln 💞🙏💞🙏💞🙏

  • @MdwnwEtdt-cx4yt
    @MdwnwEtdt-cx4yt 7 дней назад

    አሜን አሜን እንኳን ለአያሉ መላአክቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሠቢያ ክብር በአልአደርስችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን መላአክ ቅዳሰ ገብርኤል ክክፈእ ህል ይጠበቅን ህገራችን ይጠበቅልን አሜን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 года назад +2

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 года назад +1

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 года назад +2

      Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @balehhaney3271
    @balehhaney3271 4 года назад +2

    ኣሜን እንኳን ለሁላችን ኣብሮ ኣደረስን የኣመቱ ሶዉ ይበለን የሀኒን ጨለማ ግዜ በቸሪነቱ ያሻግረን ሃገራችን ከኩፊ መከራ ይጠብቅልኝ ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያስማልን ወድማችን

  • @berkenshiasheboberknshi.as7861
    @berkenshiasheboberknshi.as7861 3 года назад

    አባቶቼእናወንድሞቼእድሜጤናአብዝቶይስጣቹ

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 года назад +9

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን ወድማችን
    እድሜናጤንይስጥልን በ ቤቱ ያቆይልን
    አሜን. አሜን አሜን

  • @kaleabembezaalem1637
    @kaleabembezaalem1637 3 года назад

    ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏 የቅዱሳንን ገድል ብትጀምር ደግሞ አሪፍ ነው

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Год назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን ጸሎት መላክትን ያሰማልን

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    የሊቀመላዕክ የቅዱስ ገብረኤል ፀሎቱና በረከቱ ይጠብቀን አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @ትራንስፖርት
    @ትራንስፖርት 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን በረከቱ ጾሎቱ ረድአቱ አይለየን

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 4 года назад +10

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳቹ አደረሰን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በረከት የቅዱስ ገብርኤል በረከት አማላጅነት አይለየን

  • @Efteinsae
    @Efteinsae 7 дней назад

    አሜን 🎉አምላከ አብሳሩው ሉቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋና በበረከት በሞገስ አብዝቶ ይጠብቅልን ወንድማችን እሜን

  • @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @dhhdhxhxhhd5009
    @dhhdhxhxhhd5009 Год назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🙏❤️❤️❤️

  • @HayahZz
    @HayahZz 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🌺🌺የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @zerafiychrenate2910
    @zerafiychrenate2910 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልን

  • @store8674
    @store8674 4 года назад

    የራማዉ ቅዱሥ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን ላገራቺን ሠላሙን ያብሥረልን ሥደተኞቺን ህልማቺን እዉን አረጎ ላገራቺን ያብቃን

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 4 года назад +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MogesMokenen-c6f
    @MogesMokenen-c6f 7 дней назад

    አሜን ❤❤❤❤አሜን❤❤አሜን

  • @egezabharemlkamenwe9387
    @egezabharemlkamenwe9387 4 года назад +2

    Amen amen amen kale hweten yasemslne

  • @ማርያምኣደጎይታይ-ጘ1ዐ

    አብነ ዘሰማያት
    ይትቀደስ ስምከ
    ትምፃእ መንግስትከ
    ወይኩን ፍቃድከ
    በከመ በሰማይ ከመሁ በምድር
    ስሳየነ ዘለእለትነ
    ሃብነዮም ህድግለነ ኣበሳየነ
    ከምነ ንህድግ ለዘኣበሰለነ
    ይተባኣነ እግዚኦ ውስተ መንሱት
    ወበላኃነ እመ ኩሉ እኩይ
    ስመዘኣኪ ኢትየ መንግስት ኃይል ወስብኃት ለኣለም ኣለም ኣሜን
    በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልኣክ ኦ እግዝትነ ማርያም ሰላምለኪ
    ድንግል በህልናኪ ወድንግል በስጋኪ እመ እግዛብሄር ፀባኦት ሰላምለኪ
    ብሩክቲ ኣንቲ እመ ኣንስት ወብሩክ ፍረ ከርስኪ
    ተፈስሒ ፍስሕት ኦ ማርያም ምልእተ ፀጋ እግዛብሄር ምስለኪ
    ሰኃሊ ወፀልይ ምህረት ምእንቲ ኣነ ሃበፍቁር ወልድኪ
    እየሱስ ክርስቶስ ከመ ይስርእለነ ሓጣውእነ
    ተማህፀንለቺ ወተማህፀንኩ ለኪዳንኪ ወለንፅህናኪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bhcon854
    @bhcon854 4 года назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ገብሬል አባቴ አገራችንን ባርክልን በቃችሁ በለን ። አሜን አሜን አሜን

  • @ሰላምአደይ
    @ሰላምአደይ 4 года назад +3

    እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብር በሰላም በጤና አደረሰነሰ አደረሳችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ

    አሜን (3)🙏🙏🙏♥️♥️♥️💖💖💖

  • @sabiethio6340
    @sabiethio6340 4 года назад +4

    አሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏🙌🙌🙌

    • @molokbety6970
      @molokbety6970 2 года назад

      አሜንአሜነአሜንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እንደሀጣታችንና በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ይሁን ይደረግልን የቅድስ ገብርኤል አምላክ ዛሪን እንዳደረሰን ላመቱም በሰላም በጤና ጠብቆ ያመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ኢትዬፅያን ሰላም ያርግልን የፍተናውን ግዜ ያቅልልን ቀኑንም ያሳጥርልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን አሜን

  • @asfaw96
    @asfaw96 4 года назад +1

    አሜን: አሜን: አሜን:: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @starksa736
    @starksa736 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያመት ሰው ይበለን

  • @alemtegegn2377
    @alemtegegn2377 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ጥባቆቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @lotishnega4128
    @lotishnega4128 3 года назад

    ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @zerafiychrenate2910
    @zerafiychrenate2910 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @ትግስትጉደታ
    @ትግስትጉደታ 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ💒❤🙏❤

  • @meritgraweyti298
    @meritgraweyti298 3 года назад

    አሜን፫ ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @fhwfd5492
    @fhwfd5492 3 года назад

    አሜን ንንንንንን🙏🙏🙏

  • @AlexA-bn7nf
    @AlexA-bn7nf 2 года назад

    ቃለሕይወትያሰማልኝ

  • @saamerysaamery1890
    @saamerysaamery1890 2 года назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @kidanemihret6091
    @kidanemihret6091 3 года назад

    amien kale hiwet yesmalna 🙇‍♂️👑🇪🇷💠🇪🇹⛪

  • @በደስታ
    @በደስታ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለኃያሉ ሊቀ መላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በዓል አደረሰን አናንያ አዛሪያ ሚሳኤልን ከእሣት ያዳናቸው አገራችንን ከነደደ እሣት ይድንልን የአመት ሰው ይበለን ጸሎት ልመናችንን ይቀበልልን ለክብረ በዓል የወጡትን ምህመናንን በሰላም ወደየቤታቸው መልስልን አደራ የቅዱሳን አምላክ የማንንም ክፉ አታሰማን ደስታን አብስረን አሜን አሜን አሜን

  • @fanta3636
    @fanta3636 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ሚልሽየማሪያምልጅሚልሽየማ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለየን❤