የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota

Комментарии • 608

  • @masresham
    @masresham  3 года назад +212

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። ለረጅም ጊዜ ሴኔ ጎልጎታን ለጠየቃችሁኝ እነሆ በጊዜው ቀርቧል መልካም ሰንበት።

  • @habtamutilahun9385
    @habtamutilahun9385 10 месяцев назад +50

    ድንግል ሆይ!
    በተሰጠሽ ቃል ኪዳን እኛን የአስራት ልጆችሽን ከዝንዶው ጠብቂን!

    • @ShdhHdhs-d3p
      @ShdhHdhs-d3p 12 дней назад +1

      አሜን ትጠብቀን❤❤❤

    • @MisrakFazer
      @MisrakFazer 5 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @TegegniBezie
    @TegegniBezie 7 месяцев назад +42

    እመቤቴ ሆይ በዚህ ወር በሰኔ ተጨንቄአለሁና ከዛሬ ጀምሮ የሰኔ ጎልጎልታ የዘወትር ፀሎቴ አድርጌ እይዛለሁና በዚህ ወር እኔና አምላኬ የምናዉቀዉን የዉሰጤን ችግር መፍትሔ ስጭልኝ እንዳዉም ዛሬ ሰኔ 26 ቀን በጉጉት የምጠብቀዉ አንድ ጉዳይ አለኝ መፍትሔ ስጭልኝ የዛሬ አመት ሰኔ 21 አንድ ቤተክርስቲያን ምስክርነቴን እሰጣለሁ

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 5 месяцев назад +4

      ድንግል ማርያም ትርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ😢❤❤❤❤

    • @YoditBezane-n4l
      @YoditBezane-n4l Месяц назад

      ድንግል ማርያም ትርዳሽ

    • @Mariam-g5y
      @Mariam-g5y Месяц назад

      Amen amen amen 🥰🥰🥰

    • @ShdhHdhs-d3p
      @ShdhHdhs-d3p 3 дня назад

      ድንግል ማርያም ትረዳሽ እኔም በጣም ተጨንቃለሁ እናቴ አንችው ከልጄሽ አማልጅኝ❤❤

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 7 месяцев назад +16

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን እመብረሀን እምዬ ስምሽ የተመሰገነ ይሁን
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያደረገችውን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ብዬ ተማፅኜ የተደረገልኝን ልመስክርላቹ ከ6 ወር በፊት እህቴ ታማ ሀኪቤት ሄደች ከዛ ስትመረመር አቻይቪ አለብሽ ቱባለች በጣም አዘን ከዛም እሯም በሀይማዮታ ሊላ ስለነበረች ተጠመቂ ስላት አቺ ከመጣሽነው ትለኝነበር እኔም ለወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ነገርኩ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬ በሰኔ 21 ሆስፒታል እህቴ ወስደቻች ሙሉ ምርመራ እድታደርግ እድታደርግ ነገርኳት መቤቴ ተአምር ዛሬ ተመርምራ ነፃነሽተባለች እግዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @MahammadMollah-l9m
    @MahammadMollah-l9m Год назад +12

    በደሌን ሳስብበእቤቴ ፀሎቴ እፅናናለው ስለቃሉ ይምርኛል ጌታ የታመነ አምላክ ነው ሁላችንንም ይማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +20

    እንኩዋን ለቅድስት ድንግል ማርያም እንዲሁም ለህንፀታ ቤተክርስቲያን (በአራቱም አቅጣጫ ቤተክርስቲያን እንድትታነፅ ፈቃዱ የሆነው) ሠኔ 20, 21 የእመቤታችን በአል
    በሠላም አደረሰን ።
    Masresham@ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @TibebwaChanyalew
    @TibebwaChanyalew 7 месяцев назад +8

    እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ሰኔ 21 ቀን አደረሳችሁ እመቤቴ ማርያም በምልጃሽ ድረሽልኝ የአስራት ሃገርሽን ኢትዪጵያን አስቢያት ምልጃሽ ልመናሽ ለሁላችንም ይድረሰን በዚህች ፀሎት ተማፅኛለሁ እናቴ ሆይ አትተይኝ
    ሰኔ 21ቀን 2016ዓ/ም

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад +34

    በደሌን ሳስብ በእመቤቴ ፀሎት እፅናናለው ስለቃሉ ይምርኛል😢 ጌታ የታመነ አምላክ ነው ሁላችንንም ይማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TemisegenAmelake
    @TemisegenAmelake 2 месяца назад +5

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በተሰጠሽ ስልጣንእና ቃልኪዳን አቸ አማልጅኝ የልቤን የልቢን ተውቃውለሽ ምረትን ላክልኝ ጠናየን ስጭኒ ወለተሰንበት ን እስቢኝ ጭቅ አማላጁ እመብርሀን ❤❤❤❤❤❤አሜንአሜን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 года назад +22

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን አምላኬ ለዚህች ቀን ስላበቃህኝ ከቁጥር ስላላጎደልከኝ አባቴ ተመስገን አምላኬ !!!

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 7 месяцев назад +8

    እንኳን አደሰሳችሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምሆይ በምህረትሽ ጎብኝን😢🙏🤲

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc 7 месяцев назад +11

    እን ኳዕ ናብ ዓመታዊ ባዓል ብሰላም ኣብፀሐና ናይ ኣደና ቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎታን ሬዴአታን ምስ ኹሉና ኣማንያን ተዋህዶ ይኹን ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 года назад +41

    ✝️ወላዲተ አምላክ ልጄ እያለች ትጠብቅህ ☝️ ቃል ህይወት ያሰማልን ::ልጄ 🙏ወዳጄ🙏ሆይ ! 😭😭😭✝️

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 3 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እመቤተ ማርያም የነገረኹሽ አደራ እንዳትረሺኝ አሜን፫

    • @AlexA-bn7nf
      @AlexA-bn7nf 2 года назад

      ነዬነዬነዬ፡ቅደስት፡አገር፡አስራት፡አገርሽን፡እናሕዝብሽንጠብቂንአሜን፣ይሁንልን፡ለዘላለም፣፣፣፣ነዬነይነዬ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 года назад +18

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
    እማ ፍቅር የኔ ልእልት የአማኑኤል እናት አንቺ መንገዴን ጥረጊልኝ🙏 አሜን አሜን አሜን

    • @saragetahun7648
      @saragetahun7648 Год назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Tessfanesh
      @Tessfanesh Год назад

      አሜን

    • @Tessfanesh
      @Tessfanesh Год назад

      አሜን

  • @RN-cp5
    @RN-cp5 9 месяцев назад +7

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራ
    ችን ፀሎተ መላዕክት ያሰማልን
    የእመቤታችን በረከት እረደኤት ምል
    ጃፀሎት ይደርብን አሜን❤❤

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 года назад +18

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን ወላድተ አምላክ በቃል ኪዳንዋ ከኩፉ ሁሉ ትጠብቅልን አሜን👏🌹 💐
    በእውነት ጸሎት እያደረግኩ በእንቅልፍ በጣምም ተቸግረ ነበርኩ ና ዛሬ ግን እየሰማሁም እያነበቡኩም ደሰሰ ብሎኝ ጨረሸኩት እንቅልፉም የት እንደሀደ በጣም ነው ማመሰግነው ድካማቹ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ❤️

  • @sytube5569
    @sytube5569 7 месяцев назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን🙏🙏🙏

    • @YaradAbae
      @YaradAbae 6 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe Год назад +6

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡የናቱ፡የናታችን፡ልመነዋ፡ክብራ፡ከህዝበ፡ክርሥታንጋር፡ይኑርልን፡አሜን፡3

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 3 года назад +17

    እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ አባታችን በእድመ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን እሜቤቴ በዝእለት ልጅሸን ቃል እደገባልሽ ለኛም ምህረትሽ ትሰጥን ዘንድ ቃለ ግብልኝ አሜን ፫

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 года назад +22

    ጽጌ ማርያም
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን

  • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
    @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 3 месяца назад +3

    መልክዓተክለሐይማኖትን ስሩልን እዳገኘሁት ነው ምጭነው ለአገልግሎት እንዲውል ይሞታ ሠባትሠዓት ወይም ሠባት ቀን ይፈጃል ኦፕራስዮኑ ተብዬ ዋስጠበቃ ሆኑኝ ሐዋሪያው ተተክለሐይማኖት መልካውን ፀልዬ ጠጥቼ ሃኪሙን እጁን የማስነካው በጃፖኒ ቲሸርቴ አርጥቤ ይዤ ገባሁለት ተሣካልኝ ከአራት ሠዓት በፊት ነቅቼ በአዲስ ቋንቋ አዋራኋቸው ግራገባው መጀመሪያ አትችልም ከየት መጣ አለኝ ዳውንሎድ አድርጎልኝ መለሠኝ አልኩት የማመልከው ጌታ የድንግልማሪያም ልጅ አልኩት።ታክስጋድ አለ እሡም።

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ልመናዋ በረከትዋ እና ረድኤ ቷ ከኛ ጋር ይደር. ከልጅዋ ታማልደን. ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልል ን ፈጣሪ አምላክ

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 года назад +26

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን በረከት እረድሄቷ በኛ ላይ ይደር ታማልደን ከልጅ ጋ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @aselefechkidanemariam6986
    @aselefechkidanemariam6986 3 месяца назад +3

    ድንግል ሆይ!
    በተሰጠሽ ቃል ኪዳን እኛን የአስራት ልጆችሽን ከዝንዶው ጠብቂን!አሜን አሜን አሜን

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Год назад +5

    እመብርሃንዬ በመውጫችን በመግቢያችን በያለንበት ጥበቃሽ አይለየን የጭንቅ አማላጇ ከአንድዬ ልጅሽ አማልጅን ይርቅርታ ምህረትሽ በረከተ ረድኤት ይብዛልን አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿

  • @selama-l7m
    @selama-l7m 3 года назад +13

    አሜን አሜን አሜን አድኝን ቃለህይወትን ያሰማልን እመብርሀን አንደበትህን ታጣፍጥልህ

  • @መሲነኝጎንደሬዋ
    @መሲነኝጎንደሬዋ 3 года назад +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የእናታችን የድንግል ማርያም ምልጃ ልመነዋ አይለዬን

  • @KsaKsa-wd6ho
    @KsaKsa-wd6ho 2 месяца назад +1

    እመቤቴ ቅድሰት ድግልማርያም ሆይ በተሰጠሸ ሰልጣን እና ቃልኪዳን አቸ አማልጅኝ የልቤን ታቃሸና 😢😢😢እባክሸን ድግልማርያም ሰሙኝ እርጅኝ😭😭😭😭እኔብሶተኛ ልጅሸን🕯🥰🥰😭

    • @masresham
      @masresham  2 месяца назад

      እመብርሃን ጸሎት ልመናዎን ትስማ ትቀበልዎ🙏

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 года назад +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እናመስግናለን ክብር ምስጋና ይድረሳት እምቤቴ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Год назад +7

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እምብርሃን እናታችን ከልጅሽ በተቀበልሽ ቃልክዳን እንደጠል በኛ በክርስትያን ልጆች ይውረድብን እመብርሃን እናታችን ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውረን ወንድማችን ክልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏💚💛❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 11 месяцев назад +2

    .አባታችን ልደታ ለማርያም ❤❤❤❤የፍቅርና የሠላም በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን ፀጋወን ታብዛለወት በተለይ ለስደተኞች በጣም ትልቅ ፀሎት ነዉ ያቀረቡልን እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @feleke-B0
    @feleke-B0 2 месяца назад +1

    እመብረሃን እናቴ መምሄድበት በፊቴ ቅደሚልኝ🙏❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @YoditBezane-n4l
    @YoditBezane-n4l Месяц назад +1

    የጌታችን እርዳታ የእመቤታችን አማላጅነት ከእና ጋር ይሁን። እመቤቴ ጠበቃዪ

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 7 месяцев назад +6

    አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን መምህር አቤቱ ማስተዋሉንስጠን ለንስሀሞትአብቃን 🙏🙏🙏💚💛❤️😭😭😭

  • @habhabshi1119
    @habhabshi1119 3 года назад +12

    የህይወት ቃል ያሰማልን ወንድማችን እመቤታችን በፅኑ ቃልኪዳኗ ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን አሜን

  • @jfd1969
    @jfd1969 3 года назад +10

    እሰይ የልቤ ደረሰ 🌼🌼🌼
    ወላዲተ አምላክ በቃል ኪዳኗ ትጠብቅልን በኡነት ፀጋን በረከትን ታድልልን እመ ብዙሃን

  • @HanaAsefa-t8j
    @HanaAsefa-t8j Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ጎዶሎይን ሙይልኝ ከአህዛብ መንደር አውጭኝ ከእስራቴ ፍችኝ 🤲🤲🤲🤲😭

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 7 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በረከትህ ይደርብኝ

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 2 года назад +3

    ድንግል ወላዲተ ኣምላክ ንወድኪ ነጊርኪ ሓጥያተይ ክድምሰሰላይን, ምሓርኒ ምሕረት ኣዚዝለይ.ቢጀካኪ ዝምሕረንን ምስ ፍቁር ወድኪ ዘራክበኒን ዘዕርገለይን የብለን።
    አሜን አሜን አሜን።

  • @meryemkavas2428
    @meryemkavas2428 3 года назад +8

    Amen amen amen ekanabero hdersn klehewt yasemalen

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 2 года назад +1

    ድንግል ወላዲተ አምላክ ለልጅሽ ነግረሽ ክድያብሎስ የሚታዩና የማይታዩ ሓይማኖታችን የሚያቀይሩ።በሃይማኖታችን በፈጣርያችን እምነት እንድንጰና ሓይልና መንፈስቅዱስ ስጠን።ዕድሜና ጤና ሰላም ስጠን።ስጋ ለበስ ስለሆን ሓጥያታችን ደምሥልን ደምሥስልን።ጦርነት ኣስቆምልን፡ሓይሎች ነው ብለው ልሕዝብ የሚያስፈራሩ የሚገድሉ።በእግራቸው በእጃቻው ያዝልን።ሁሉ በእጅህ ነውና ዝም ብለህ አታየን።አድነን ፈጣርያችን።ወላዲተ አምላክ ልልጅች ንገሪልን ኽሁሉ ችግር እንዲያድነን።
    አሜን አሜን አሜን።

  • @latheefmukkodan4797
    @latheefmukkodan4797 7 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ቸሩ መድሐኒአለም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫❤❤❤

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ለmicro second አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተኣረጋዊወይኩንፍቃድከ

    በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በሰማነዉ ህያው ቅዱስ ቃሉ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን የሰማነዉ በእዝነ ልቦናችንን ያሳድርብን 🤲🕊😥

  • @mekditube489
    @mekditube489 8 месяцев назад +3

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የመቤታችን ፀጋ በረከት በኛ ላይ ይሄን አሜን

  • @Yogig-gw5np
    @Yogig-gw5np 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እማ ወላዲተ አምላክ ምልጃ ጥበቃሽ አይለየን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 4:36 ሆይ በተቀበልሽው ቃል ኪዳንሽ እኔን ጎስቋላዋ ልጅሽን ከቅዱስ ልጅሽ ከቸሩ አማኑኤል አስታርቂኝ😢😢🙏

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ህላቺን ጋራ ይህን👏👏👏👏👏

  • @BezaWorkneh
    @BezaWorkneh Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን የመቤታችን የድንግል ማርያም ልመና ምልጃዋ ይጠብቀን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 8 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያባዛሉተ የኔ አባቴ😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @brukeg58
    @brukeg58 3 года назад +9

    ሰላም አደራችሁ የእግዛብሔር ቤተሰቦች መልካም እለተ ሰንበት ለወንድማችን ቃለ ሂወት የሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @EndaleGeda
      @EndaleGeda 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ❤❤❤❤❤❤

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እመ ብርሃን ሆይ አማልጂን አስታርቂን ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከእየሱስ ክርስቶስ 😭😭😭✝️🕯️🤲🕊️🕊️🕊️

  • @wasli8257
    @wasli8257 3 года назад +2

    አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ አስታርቅኝ ቅድስት ሆይ አማላጅነትሽ በረከትሽ ረዲኤትሽ አይለየን ጠብቅኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ታደግያት አደራሽ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @ሀብታምአለባቸው
    @ሀብታምአለባቸው 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    የመቤታቺን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን

  • @almasa6055
    @almasa6055 Год назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ለቅስት ማሪያም የጌታየ እናት ❤❤❤❤❤❤❤ ክብር ለድንግል ማሪያ ልመናሽና ፆሎትሽ አይለየን ❤❤❤❤❤❤

  • @عاياهحم
    @عاياهحم 3 года назад +6

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln

  • @Yogig-gw5np
    @Yogig-gw5np 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያዉርስልን እድሜ ፀጋወን ያብዛልን አባታችንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እማ ወላዲተ አምላክ ምልጃ በረከትሽ ከሁላችን አይለየን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ዕረዴት በረከቷ ይደርብን ምልጀዎ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 3 года назад +15

    አሜን እንኳን አደረሰን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN AMEN yembetachen melija tebekawa ayileyen AMEN AMEN AMEN AMEN 🤩💚💛❤🤲🌻

  • @LucyTeshomeGebriel
    @LucyTeshomeGebriel 3 часа назад

    አሜን አሜን አሜን ዛሬ የካቲት 1 2017 ልደታ ማርያም ነች በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ትጠብቅልን ከልጇ ከወዳጇ ከፈጣሪ ጋር ታማልደን በተሰጣት ቃል ኪዳን ትጠብቀን ለዚህ ቀን ወር አመት በሰላም ያደረስከን አምላክ ፈጣሪ ምስጋና ይገባካል አሜን አሜን አሜን

  • @mywifelove-x6n
    @mywifelove-x6n 2 месяца назад +1

    እመቤቴ ማሪያም ሆይ በተሰጠሽ ቃልኪዳ እኛን ልጆችሽን ጠብቂን አሜን አሜን አሜን 🙏🙌👏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +20

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ እየሩሳሌም ያውረሰልን🙏የሰማነውን ቃለ በልቦናች ሰሌዳ ይፃፍልን🙏የሰንበት በረከት ይካፍልን🙏አሜን አሜን አሜን🙏 እትዮጵያ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ለንሰሐ ሞት አብቃኝ🙏

  • @karadeniz-vo1tt
    @karadeniz-vo1tt 7 месяцев назад

    እመቤቴ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ ጋር ታማልጅን ዘነድ እንማፀንሻለን🙏😭😭
    ቃለ ሂወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @MiskaMaganda
    @MiskaMaganda 6 месяцев назад +2

    አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰

  • @GentGent-co7iq
    @GentGent-co7iq 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያስገኛል የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በፅሎትህ ይማርኚ። ፍቅርተ ሥላሴ በፅሎታችሁ አስቡኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @entesarljia3836
    @entesarljia3836 6 месяцев назад +3

    እመቤታችን ትባርክ ወንድማችን እናመሰግናለን👏👏👏👏👏

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን በቃልኪዳኗ ትጠብቀን ❤❤❤

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ክዳንዋ ይጠብቀን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @rohamaflker3002
    @rohamaflker3002 9 месяцев назад

    ድንግል ሀይ በተስጠሽ ቃል ኪዳን እኛን የአስራት ልጆችሽን ከዝንዳዉ ጠብቂን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tigckfhtouched4573
    @tigckfhtouched4573 Год назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እመብዙሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ እናቴ እመቤቴ በስደት ያልነውን ልጆችሽን አንቺ ጠብቂን❤❤❤

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን ይማረን ይቅርም ይበለን

  • @Salam-dx3rn
    @Salam-dx3rn 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🙏🤲🙏🤲🥰🥰🥰👏👏👏💞💞💞❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 👏👏👏💞💞💞💞💞

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 2 месяца назад

    እመብረሀን በዚህ ፀሎትሽ ከጭንቅ አውጭኝ ህመሜን አቅልይልኝ እመብረሀን ልጀንም ቤተሰቦቹን ጠብቂልኝ ሀገራችንን ሰላም አርጊልን ❤❤❤

  • @dammamdammam322
    @dammamdammam322 7 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ሙሉይቱብ
    @ሙሉይቱብ Год назад +3

    የመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን አሜን፫💐💐💐

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕯ቃለሂወት ያሰማልን ይሁን ይደረገልን እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላም እልሻለሁ 🕯🙏🙏🙏

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Год назад +1

    አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹♥️♥️♥️🥰🌷♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @YasiinFanta
    @YasiinFanta 11 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እመምላክ አግለው ደክሞኛን❤❤❤❤

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 месяца назад +1

    አሜን,አሜን,አሜን,

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 3 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የ እመቤታችን ረዴት በረከቷ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @ዜድማር-ቐ9ዘ
    @ዜድማር-ቐ9ዘ 2 года назад

    ስላም ለናንተ ይሁም የእግዚአብሔር ቤተስቧች እባካችው ፀሎት ላይ ማስታወቄያ በመሃሉ አታስገቡ ጥሩ አይደለም ስለምታስተላልፉልን ትምህርትም ፀሎትም ቃለ ሕይወትን ያስማልን

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን መማህርችን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋው ያባዛሉተ የኔ አባቴ😢💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @amsalfaisal3200
    @amsalfaisal3200 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያስማልን❤

  • @SerkalemB-m1u
    @SerkalemB-m1u Месяц назад

    እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ሆይ ከክፉ ነገረ ሰውርኝ💖💖💖💖💖💖

  • @hiwotehiw897
    @hiwotehiw897 3 года назад +3

    Amen Amen Amen Amen kal hiwot yesamalen

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 9 месяцев назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayinalemayinalem1691
    @ayinalemayinalem1691 3 года назад +5

    ቃል ህወይት ያስማልን

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 3 года назад +5

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ShdhHdhs-d3p
    @ShdhHdhs-d3p Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 года назад +3

    🌿🍀☘️🌱💚🌾እንኩዋን አብሮ አደረሰን🤲🌼🌻💛🌾🙏አሜንእሜንአሜን⛑❤️🎈🌹🌺🥀

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ልመናዋ ክብሯ የልጇ ቸርነት ከሆላችን ጋር ይሁንልን❤❤❤ አሜን ይሁን ይደረግልን❤❤❤❤ አሜን፫