እንደት እስከዛሬ ሳናዉቅ ተሸዉደናል/ 5 useful android sitting you need to turn on now

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 134

  • @shambleapptube
    @shambleapptube  3 года назад +22

    ለመላው የዩቱብ ቻናሌ ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏

    • @muezselam
      @muezselam 3 года назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማርየ አንካን ኣብሮ ኣደረሰን #ሳብስክራይ ኣዱሩጉልኝ ተባረኩልኝ

    • @ፀሐይሐበሻዊት
      @ፀሐይሐበሻዊት 3 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን ሻበል ምርጡ ወድማችን መልካም በዓል ይሁንልህ

    • @habibaside4571
      @habibaside4571 3 года назад

      ወንድሜ ፎቶ ማጥፍት እዴት ይቻላል

    • @homework1972
      @homework1972 3 года назад

      Unkani abiron adereseni

    • @ማርእሸትወሎከላላ
      @ማርእሸትወሎከላላ 3 года назад

      ሠላም እደትነህ እስኪ ሥልኬ በየቀኑ ሣቲም እየቆረጠ አስቸገረኝ እስኪ መላ እዳለህ ንገረኝ

  • @feloveafelovea4317
    @feloveafelovea4317 3 года назад +3

    ሳልተቅስ የማላልፈው የምትሰራቸው ቪዲዬውች በጣም ጠቃሙ ናቸው ተባረክ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን!!!!!!!!

  • @mimek9952
    @mimek9952 3 года назад +3

    ሻምብየ ምረጥ ሰው ባንተ ብዙ ተምሬላሁ አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @ወሎመርሳ-መ4ዀ
    @ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 года назад

    እሚገርመው ነገር አንተ በምትሰጠን መረጃ ተጠቅመው ብዙ ልጆች ፌመስ ሁነዋል እናመሰግናለን

  • @jobyeapoliji6386
    @jobyeapoliji6386 3 года назад +1

    wawu በጣም ጥሩ ትምርት ነው ውንድም እኔ ከደለትኩት ብዙ ጊዜ ሆኖተል ግን የፎቶ አስፈልጎኛል መመለስ የምችልበትን መንገድ ልተሰየኝ ትችለሌክ??

  • @አዩየማሪያምልጅ
    @አዩየማሪያምልጅ 3 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን ወንድማችን በጣም ጥሩ ነው አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክ ካወቅህው ብትነግረኝ ብየ ነው ዋይፋይም ሆነ ዳታ ስልኬ በራሡ ሰአት እያጠፋ አሥቸገረኝ

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 3 года назад

    ይሄ ነገር ተጠቃሚውች ሻቃሎች ናቹ
    በእዚህም የኔ ቆንጆ በእዛም የኔ ማር ይድፋችሁ

    • @የMታናሽHቾ
      @የMታናሽHቾ 5 месяцев назад

      ኣይባልም ወንድም ሁላችን ኣንዳይነት ኣደለነም ኣንዲት ሁለት ባጠፉት ሁላችን ኣትውቀሱን

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 3 года назад

    አመስግናለሁ በጣም ጠቃሚዎች ናቸው ይሁንና ማስታወቂያዎች እንዴት ማስቀርት ይቻላል

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 3 года назад

    መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ይሁንልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እናመስግናለን ወንድማችን

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 3 года назад +1

    Wow tebark

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 года назад +5

    ሻምበል እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰክ

    • @Habebetoube
      @Habebetoube 3 года назад +1

      يا معشر النساء ةسدقن
      ruclips.net/video/8G4HPmT98d4/видео.html

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 3 года назад

    Shabel Betam enameseginalen Gin Ene Slke Ful Eyale Aschgergni

  • @antenehalebachew3141
    @antenehalebachew3141 3 года назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @seidmekonen7475
    @seidmekonen7475 3 года назад +2

    ለትክክለኝ ትምርቶችህ እናመሰግናለን

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan8711 6 месяцев назад

    ሴቲንግ(setting) በል sitting መቀመጥ ማለት ነው።ደግሞ dual ድዋል ነው።ድዩል አይደለም።የእንግሊዝኛ ቋንቋ አነባብህ ስህተት ነው።

  • @kassawworku2382
    @kassawworku2382 3 года назад

    ሰላም ሻበል ጥሩ መግለጫ ነዉ ነገር ግን አንድ ያልገባኝ ጥያቄ አለኝ መጀመሪያው ላይ ዳብል አፖችን አወርድን የምንከፍተዉ በዛዉ በምንጠቀምበት አካዉንት ስልክ ቁጥር ነዉ ?

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 года назад +3

    ውድእና የተከበራቹ ኢትዮጵያ ኤርትራ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳቹ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻2014

  • @yosha1238
    @yosha1238 3 года назад

    እንኳን. አደረሰክ. ወድማለም. ከዩቱብ. ላይ. ዳዉለድ. ማድረግ. አሳየን

  • @momlove2688
    @momlove2688 3 года назад +1

    ሻምበል ወንድሜ ሞባይሌ ሃዋዊ ነውና ምንም አይነት ፎቶና ቪድዮ የለውም ግን 100% እያለ አስቸገረኝ ።እንዴት ወደ ሞሚሪ እንደሚስተላለፍ ስራልኝ ብሞክረው ሚሞሪ ነፃ ቆፎ ሞልቶብኝ ነው በናትህ

  • @RightTube
    @RightTube 3 года назад

    እኔምልህ ምን አልባት ይሄ ኮመት ከደረሠህ RUclips ላይ አዳምጬ ኮመንት ስሰጥ ይመልስብኛ በጣም ያስቸግረኛል እንዳጋጣሚ ነዉ የሚሄድልኝ አንዳድግዜ ይሄንንም የፃፍኩልህ ምናልባት ቢደርስህ ብዬነዉ መላታለህ አሳዉቀኝ ብሮ

    • @leyutech-116
      @leyutech-116 3 года назад +1

      እስፓም ኮሜንት ፆፈህ ነው ማለትም ዩቱዩብ የማይፈቅዳቸው ነገሮች ወንድሜ

  • @allaboutethiopia919
    @allaboutethiopia919 3 года назад +1

    ሰላም ሻምበል እንኩዋን አደረሰክ አንድ ነገር ልጠይቅህ ነበር የ wifi username እና password ሲቀየር እንዴት የተቀየረውን ልናውቀው እንችላለን እባክህ ንገረኝ

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ 2 года назад

    ጥሩ ትምህርትነው

  • @Carlos-ni2bg
    @Carlos-ni2bg 3 года назад

    ሰላም እንዴት ነህ ሻምበል ካርሎስ እባላለው ፕሮግራምህን እከታተላለው አሪፍ ነው በርታ አንድ ጥያቄ አለኝ Samsung A7 ነው ስልኬ እናም ኤርፎን በማገናኝበት ሰአት ኤርፎን ይሰራል ግን notification lay earphonun connect ሳረገው ምልክቷ notification lay atmetam ለምንድን ነው?

    • @leyutech-116
      @leyutech-116 3 года назад

      Ya earphone notificatinoin hide አርገሽው ነው ለተሻለ መረጃ ወደ ቻናሌ ጎራ በይ

  • @kamariaadam8331
    @kamariaadam8331 3 года назад

    ሽኩረን ሻበልፎርማት የሆነብንን ፎቶ ወይም ቪዲዮ እንዴት መመለስ ይቻላል ባለፈው አንተ የሰራህውን አፕ አውርጄ ሞክራው ነበር ግን እምቢ አለኝ እኔም ሌላ ካለ ብትነግረኝ በተረፈ በርታ

    • @leyutech-116
      @leyutech-116 3 года назад

      Online ላይ ካላስቀመጥሽው አይመለስም

    • @kamariaadam8331
      @kamariaadam8331 3 года назад

      @@leyutech-116 ማለት ግልፅ አድርጊው ወይም አድርገው

    • @leyutech-116
      @leyutech-116 3 года назад +1

      @@kamariaadam8331 ማለት google drive ላይ ፍይሎችን ማስቀመጥ ትችያለሽ እዛ ካላስቀመጥሽ ግን አይመለስም ግን የግድ ለወደፊቱ ማስቀመጥ አለብሽ በቅርቡ ቻናሌ ላይ በ ቪዲዮ እሰራለሁ እንዴት እንደሚስተካከል የኔ ቻናል ላይ ጠብቂ

    • @kamariaadam8331
      @kamariaadam8331 3 года назад +1

      እሺ

    • @kamariaadam8331
      @kamariaadam8331 3 года назад +1

      በጣም ሽኩረን

  • @VipVip-zy6uq
    @VipVip-zy6uq 3 года назад +1

    ወድም ከቻልክስራልኝ ቢደው የምናወርዳቸውሁሉ አብክሌሽን የሚቀመጡብትንአሳየኝ

  • @shmsatyti939
    @shmsatyti939 3 года назад

    እናመሰግናለን ሻቤ ዳታ ሞልቼ አልሰራም አለኝ ብሩ ግን ገብቷል ለምን አልሰራም እንደሚለኝ አላውቅም እባክህ ንገረኝ

  • @mimiethio7493
    @mimiethio7493 3 года назад

    ብሮ እናመሰግናለን ለምሰጠን መረጃ

  • @leyutech-116
    @leyutech-116 3 года назад +1

    ሰላም ሻምበል እኔም እንዳንተ አይነት ቪዲዮ ነው የምሰራው እናም አንድ ቪዲዮ ብሰራና ቻናልህ ላይ ብትለቅልኝ ሻምበል ፍቃደኛ ከሆንክ መልስልኝ ውለታህን አመልሳለው በተረፈ ግልፅነትህ ይመቸኛል

    • @buraman8353
      @buraman8353 3 года назад

      እኔም ሻምበል ግልፅነትህ ይመቸኛል

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @HabtamuZemtgance
    @HabtamuZemtgance Месяц назад

    ቆይ ወንድሜ የሁሉም ስልኮች dark display አለ የኔ ግን የinfinix smart 3 ምንም የለም ነገሪ ግን በምን መልኩ አስጭኔ መጠቀም አለብኝ እስት እሪዳን በጣም እፈልገዋለሁ ።

  • @zufandejenebacas
    @zufandejenebacas 3 года назад +1

    Thank you for sharing happy new

  • @ስአዲነኝከቦረናመካነሠላም

    እናመሠግናለን

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክ፡

  • @girumneshi115
    @girumneshi115 3 года назад

    Shabel ene bekedem beserhaw video mnm aynet app alawerd blogna off yalekutn on mareg efelgalew mnm aynet app ayawerdm

  • @muezselam
    @muezselam 3 года назад

    አንካን ኣብሮ ኣደረሰን የ አግዛቢሔር ልጆች #ሳብስክራይብ ኣትረሱኝ የ ሃገሬ ልጆች ሻምበልየ በትሰጠኝ ትምህርት አናመሰግናለን

  • @nursefanasr2503
    @nursefanasr2503 3 года назад

    shamel selam new temehertu arif new kecalek call recreder bedenb yemisera app or ante yemetwokew kela betasayn playstore betam bezu app all bezu mokriyalhu ayeseram tengagern kechersen behawal recoerd yetderegew ene yeza sew ayesemam ? behuletum bekul yemisera call recored app yemtawokew kal tank..

  • @በአላህተመካ-ጸ9ሰ
    @በአላህተመካ-ጸ9ሰ 3 года назад

    ሰላምወድም በጣምእናመሰግናለን

  • @ወለተአማኑኤል
    @ወለተአማኑኤል 2 года назад

    thank you

  • @etabchannel
    @etabchannel 3 года назад

    ስልኬ ያለኤርፎን እሪከርድ አያደርግም ሲደወልልኝም ለኔ ይሰማኛል ለነሱ ግን የኔ ድምፅ አይሰማችሁም እና ምን ባደረገው ነው የሚስተካከልልኝ

  • @abuusmanyoutube1375
    @abuusmanyoutube1375 3 года назад

    ሻበልየ አንድነገር ተባበረኝ ምናልባት የሁሉምሠው ፍላጎት ይሆናል በimo ልከው ያተፎትን መለሥ እንደት ይመለሣል

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 3 года назад

    ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው!! ተመችቶኛል እኔ በተሰብ ሁኛለው
    ጀማሪ ነኝ እኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ እድገት በህብረት ነው እንተባበር
    ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ

  • @matthewsortabo9128
    @matthewsortabo9128 3 года назад +1

    Is bast information

  • @Ytayalwale
    @Ytayalwale 3 месяца назад

    ወድሜ የምር አተ ትለያለህ እግዚአብሄር ባለህ እውቀት ለይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ግን የተፀፃፍነው እስክሬን ሹት እዳይነሳ ስራልን

  • @እዬሱስብቻውንያድናል

    ፕልስ ፣እሞዬ Autostart ን በራሱ ጊዜ ይዘገዋል እስት ማላ በልልኝ እሱን ከዘጋ ቦሐለ ሰው ደውሎ መጌኛት አይችልም ።

  • @khaliedmedia222
    @khaliedmedia222 3 года назад

    በርታ

  • @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ

    እናመሰግናለን ወንድሜ ባትሪ ቶሎ ቶሎ የሚያልቀው በምን ምክናያት

  • @azebtadesse2845
    @azebtadesse2845 3 года назад

    እኔ መጠየቅ የምፈልጠው ሰልክ ዬ አንድ ነገር ማየት ብፈልግ እንኮን በጣም እሰሎ ነው

  • @feloveafelovea4317
    @feloveafelovea4317 3 года назад

    ሞባይሎን በተመለከተ ባለህ እውቀት ብትረዳኚ ብይ አሰብኩ እናም እዴት ነውማናገር የሚቻለው ለክፍያው ችግር የለም ስልኬ ብቻ እደምፈልገው ይስተካከል።

    • @leyutech-116
      @leyutech-116 3 года назад

      ምንድን ነው አመልስልሻለው ቻናሌ ላይ ገብተሽ ጥያቄሽን ፃፊልኝ ከኔም ከሻምበልም አሪፍ እውቀት ታገኛለሽ

  • @hiluffisseha2780
    @hiluffisseha2780 22 дня назад

    tecno spark 10 c
    advance future የለዉም

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 3 года назад

    Thanks bro

  • @rozytube2573
    @rozytube2573 Год назад

    እባክህ ወንድሜ የያዝኩት ስልክ ሰዉ ሰቶኝ ነዉ ሰዉየዉ በዚ ስልክ ይጠቀም ነበር ኢሜል ከፍቶ ነበር የምነሳዉንም ፎቶ ማየት ይችላልወይ መፍትሄዉስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አትለፈኝ

  • @ኡሙዒምራን
    @ኡሙዒምራን 3 года назад

    Thanks my brotherፕለይስቶሪዬ ትል ደውለውድ አያረግልኝም ለምን ይሁን? እምተውቁ ሞልቶ ሳይሆን ዝም ብሎ ነው

    • @murshidatube1147
      @murshidatube1147 2 года назад

      እም ኢምራን ደምሪኝ በአላህ ቤተሰብ እንሁን

  • @rabitube3731
    @rabitube3731 3 года назад +1

    በርታ ወንድም

    • @murshidatube1147
      @murshidatube1147 2 года назад

      ራቢ ውድ ደምሪኝ በአላህ ቤተሰብ እንሁን

  • @እምነቴልቤላይ
    @እምነቴልቤላይ Год назад

    አተን አላማድነቅ አይይልም ተባርክልኝ

  • @ayelewendemu4628
    @ayelewendemu4628 3 года назад

    ባለፈው ያሳየኸን በሞባይል ብቻ ዲሻችንን የምናስተካክልበት ሞባይሌ አልገናኝ አለኝ ሌላ አፕ ካለህ

  • @metekeltube
    @metekeltube 3 года назад

    በርታልን bro👍

  • @sarona5120
    @sarona5120 3 года назад

    እግዚአብሔር ይሥጥህ ወድማችን

  • @natenaelnigusu2523
    @natenaelnigusu2523 3 года назад +1

    ይሄን ቻናል ካልተቀላቀላቹ ዩቲዩብ አትጠቀሙ

  • @liyabezabeh23
    @liyabezabeh23 3 года назад

    ወንድሜ ከዩቱብ ላይ እንዴት ነዉ ሙዚቃ ማዉረድ የሚቻለዉ አዉዶ

  • @tesfamlakuyoutub6030
    @tesfamlakuyoutub6030 3 года назад

    አናመሰግናለን የሻበል ግን ጠፍተሀል

  • @sani5472
    @sani5472 3 года назад

    ምነካህ ብሮ ይሄን የማያቅ ያለ ይመስለህል ??

  • @ሀሰንሙሀመድ-ቘ5ቐ
    @ሀሰንሙሀመድ-ቘ5ቐ 3 года назад

    ሰላም ነዉ እኔ ስልኬ የኢክስ ምልክትና የጥያቄ ምልክት ያለበት ፁሁፍ ያመጣብኛል ስልኬ ይቀረፈፋል ምፍቲሂዉ ምደነዉ

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад

    Enameseginalen broye

  • @sihinwubeshet3154
    @sihinwubeshet3154 3 года назад

    እንክዋን አብሮአደረሰን ኧረ ጠቆም አርገኝ ወንድሜዋ ጥያቄዬን

  • @enatimedia1167
    @enatimedia1167 3 года назад

    አላህን ወንድም አለም እንኳን በሰለም መጣ

  • @hayatkonjo5287
    @hayatkonjo5287 3 года назад

    ወድም ቀጥሕበት አድጥያቆአለኝ
    እሞባይሎላይ ባይረስ እየገባአቃተኝ
    ምንማረግእዳለብኝ አምታቀውንአካፉለኝ

    • @leyutech-116
      @leyutech-116 3 года назад

      Malware የሚባለውን አፕ አውርጂና ተጠቀሚበት በጣም ምርጥ ነው ለተሻለ መረጃ የቻናሌ ቤተሰብ መሆን ትችያለሽ

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 3 года назад

    ሻባል ሰላም ላንተ ይሁን

  • @Aman-zs5vn
    @Aman-zs5vn 3 года назад +2

    ሰላም ወንድሜ

  • @TigistHemade
    @TigistHemade 7 месяцев назад

    የሞባይል ዳታ አልሰራ ብሎኛል እባክህ መፍቴ ምንድ ነዉ

  • @ayelewendemu4628
    @ayelewendemu4628 3 года назад

    በስልኬ ብቻ ዲሽ የማስተካክልበት መንገድ ካለህ

  • @Teda_Yg
    @Teda_Yg 3 года назад +1

    ጉዳት የለውም developer option

  • @aihusen3684
    @aihusen3684 2 года назад

    Takiyou bro💋

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 5 месяцев назад

    አረ እስኪ የምታቁ አረ እባካችሁ ንገሩኚ
    ፉይላይ አልቀመጥልኚ አለ አዉዶ

  • @officialabell2215
    @officialabell2215 2 года назад

    Selam

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 5 месяцев назад

    What does sitting mean?

  • @የጅዳዋቀንበጥየቤተሠቦችዋ

    እስኪ ቴሌ ግራም ቻይናልህን ላክልኝ ዋትስ አፕ ላይ የማሳይህ ስላለኝ ነው ግን ከኢቅርታ ጋ

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube 2 года назад

    👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @bereki7987
    @bereki7987 3 года назад

    ሰላም

  • @mastaooueiss6681
    @mastaooueiss6681 3 года назад

    Hi

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Год назад

    እደዝ አርጌ ብዙ ነገር ይቆጥራል

  • @abayneshtubez9819
    @abayneshtubez9819 3 года назад

    እንደማመር

  • @gammee_kg8285
    @gammee_kg8285 3 года назад

    Yë tiktok follow andet new mina bazaw

    • @leyutech-116
      @leyutech-116 3 года назад

      ቪዲዮ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ ሀሽታግ ወይም የመሰላል# ምልክት እየተጠቀምክ የታዋቂ tiktokerዎች ስም ፆፍ ለተሻለ መረጃ ቻናሌን እየው

  • @haftombsrat1221
    @haftombsrat1221 3 года назад

    ሃዋዊ ላይ ኣይገኝም

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube6689 3 года назад

    ላናግርክ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝክ

  • @zumi2671
    @zumi2671 3 года назад

    አረ የትላትናው ምልስልኝ ጥይቄ

  • @ሀሰንሙሀመድ-ቘ5ቐ
    @ሀሰንሙሀመድ-ቘ5ቐ 3 года назад

    እኔ ስልኬ ኢቱቭ ተዳምጥ ፉል ይላል

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 5 месяцев назад

    Say setting

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 5 месяцев назад

    Say dual

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 3 года назад

    Please Don't say "sitting".
    It is setti g.

  • @አይሹቲቤተሰቦቿንናፍቂ

    አረ ኢሞ ድምፅ አላሰማምአለኝ ወንድሜ

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 5 месяцев назад

    ዱዪልስስ?

  • @seadahsssen7098
    @seadahsssen7098 3 года назад

    አተ የምታሰተምረው ሁሉ ሰተት የለው ሰውድህ

  • @ሀሰንሙሀመድ-ቘ5ቐ
    @ሀሰንሙሀመድ-ቘ5ቐ 3 года назад

    አማነዉ

  • @Media-c7h
    @Media-c7h 4 месяца назад

    ❤😂😂🎉🎉

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 5 месяцев назад

    Your pronunciation is akward

  • @zdhsyoutube7398
    @zdhsyoutube7398 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 3 года назад

    እናመሰግናለን