አሁኑኑ መጥፍት ያለባችሁ 9 sitting/9Android Settings You Need To Turn Off

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • today I am going to show you 9Android Settings You Need To Turn Off Now
    These 9 simple tips will help you save battery life by taking the load off of your Android phone's processor and help protect your personal privacy.
    Hello Welcome to the shamble app tube My name is shamble shifere from Ethiopia Explore General Technological Discussions on this Channel About Phone Usage and Useful Applications on this Channel Thank You for Learning Everyday as a Channel Client;
    follow me us facebook:- www.facebook.c...
    follow me us telegram:- t.me/joinchat/...
    follow me us instagram:- / shamble_app_tube
    follow me us tiktok:- vm.tiktok.com/...

Комментарии • 245

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 3 месяца назад +7

    ሻምበል ብቻ!!! ይህ ያንስበሀል በእውነት እኔ (ጀነራል) ብየሀለሁ ትልቅ እውቀት ነው እያስተማርክ ያለህው፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 3 года назад +10

    ሻምበልዮ የምታሳየው ነገር ሁሉ በትክክል የሚሰሩ ናቸው Develop option የሚለው ጠፍቶብኝ ነበረ እውነት ከልብ ነው የማመሰግንህ ፈጣሪ በሚያውቀው ደስ ይላል ሁሉም ፕሮግራሞችህ ጠቃሚ ናቸው

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Месяц назад

    እንደ አንተ አይነት ወጣት እንጂ ጭንቅላት ያነሳቸውና ሆድ እጅጉን የበዘባቸውን እንዲሁም ያለ አንዳች አላማ መሣሪያ ይዞ ጫካ ገብተው ንፁሃንን በመገትና በመግደል ላይ የሚገኙትን ወጣት ተብዬ ባዶ ቀፎዎችን ይህቺ አገር ካቶ አትፈልግም፡፡ እጅጉን ተባረክ፡፡ ዕድሜና ጤና ለንተና አንተን ለሚመስሉ እንመኛለን፡፡
    You are a visionary young man. Please stay blessed!

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 года назад +4

    ሻንበል ሁሌም ጠቃሚ መረጃ ኘው የምታሳየን ይመችህ🙏

  • @user-tl2sb5hr5q
    @user-tl2sb5hr5q 3 года назад +6

    ምርጥ ልጀ የምትሰራው ሁሉ በጣም አሪፍ ናቸው

  • @nahomeyouel7031
    @nahomeyouel7031 3 года назад +1

    እጅግ አድርጌ ነው የማደንቅህ አንተ የምትሰጠው ትምሕርት አዘል ቁምነገሮች ጥሩ ናየው እና በርታ በሁለተኛ አንደኛ ትሬንት አልሰራ አለኝ ለሰዎች መልስ ወይም ጠያቄ ለማቅረብ አልሰራ ስላለኝ እስቲ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew7468 3 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታስተላልፈው ትምህርት ሰጪ ነው ያላወኩት ብዙ ነበር አስተካከልኩኝ አመሰግናለሁ

  • @mekedessamaiel161
    @mekedessamaiel161 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ሻበል እዬ ኡፍ አተ የምታመጣቸው አፖች እጅግ በጣም ነው ሚመቸኝ ሻበልዬ ደሞ ማስረዳት ስችልበት ከርጋታክ ጋር አድናቂህ ነኝ በጣም

  • @mulugetaashenef6186
    @mulugetaashenef6186 3 года назад +1

    ሸባል በጣም ነው የማደንቅህ በርታ ትምህርትህ በጣም አስተማሪ ነው።

  • @user-iu4hu7we5c
    @user-iu4hu7we5c 3 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ። ሰራልኝ ይገርማል እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ውንድምዬ

  • @laajootube9758
    @laajootube9758 3 года назад +8

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ለምትሰጠን ትምህር በርታ ቀጥልበት

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 3 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን ትምህርትህ ይገባኛል ግልፅ ነው።

  • @ልኑር2ተደብቄ
    @ልኑር2ተደብቄ 2 года назад +2

    ሠላም ጤና ፍቅር ይብዛላችሁ ሰላም ለሀገራችን ይነገስ ይመጠ ለኢትዮጵያ🇪🇹 እና ለኢትዮጵያዊን☕️👍🇪🇹

  • @asratabebayehu5713
    @asratabebayehu5713 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ የምትሰጠው ት/ት በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል።

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 3 месяца назад +1

    thank you very match

  • @user-wn1qv6ne5h
    @user-wn1qv6ne5h 3 года назад +1

    ኑሪልን መልከም ሰዉ ነህ

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @marshett9849
    @marshett9849 3 года назад

    ሻምብዬ ወንድማችን እጅግ በጣምአመሠግናለሁ…

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 5 месяцев назад

    ተባረክ እየተከታተልኩ ሁሉንም አደረኩ🙏

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 5 месяцев назад +15

    Setting.... it's amazing how you don't know a simple visible word when you trying to teach people.

    • @aklile7691
      @aklile7691 5 месяцев назад +3

      እኔም የሚገርመኝ ይሄ ነው።

    • @ethiopiantruckr3623
      @ethiopiantruckr3623 5 месяцев назад +1

      ስምህ እንቶኒዬ ስለሆነ አንተም English ጎበዝ የሆንክ መስለክ ስገጤ ዝንባም

    • @anthonysolomon9492
      @anthonysolomon9492 5 месяцев назад

      @@ethiopiantruckr3623 Zimb bila gegema denqoro....the guy is trying to teach people but he doesn't even know how to spell the subject he's teaching about... knowing "Setting" isn't a big deal you idiot. Gin gegema silhonk you insulted me. Birds of a feather flock together 😀😂😅

    • @alexop1478
      @alexop1478 5 месяцев назад

    • @alexop1478
      @alexop1478 5 месяцев назад

  • @hannalemma4597
    @hannalemma4597 4 месяца назад

    ሰላም ሻምበል ለምትሰጠን ጠቃሚ መረጃ በጣም አመሰግናለሁ። በዚህ አጋጣሚ የምጠይቅህ ስልኬን ስጠቀም በራሱ ፍቃድ ይቀያየራል አንዴ መደወያ ላይ ገብቶ ያላዘዝኩትን ይደውላል እና ምን ባስተካክል ትመክረኛለህ ?

  • @tube1433
    @tube1433 3 года назад +1

    በርታ ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 2 года назад

    እናምስግናለንውድሜ ተባርክልንን ብዙነግር ባተትምህርት ብውነገርአሥካክዬአለሁ ቤተስቤነህ አትምጉራበል ውድቤቴ ቤተስብነትይጠቅማል

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት በመቀጠል RUclips እየተጠቀመን የምመጠውን የማስታወቂያ መልዕክት እንዴት መጥፋት እንችላለን?

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 4 месяца назад +1

    Ye Gojam English. Lemanignawum enameseginalen. Astemariyen astaweskegn

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement 3 года назад +2

    በጣም እናመስግናን እግዚር ይስጥልን

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 3 года назад

    ምርጥ ልጅ ያንተ መረጃ እውነት ነው

  • @ayshadeya2240
    @ayshadeya2240 3 года назад

    እግዛቤር ይባርክህ ካተ ብዙ ነገር እዳዉቅ አድርገህኛል ከልብ ነዉ ማመስግን

  • @sadatube686
    @sadatube686 3 года назад

    ሸር ላይክ በርታ

  • @hussenali1987
    @hussenali1987 3 года назад +1

    እናመሰግናለን በርታልን አንድ ጥያቄ አለኝ የሞባይላችን password ረስተን ፎርማት ስናደርገው ጂሜላችንን ይጠይቃል እሱንም ብዙ ጊዜ እንረሳለን ታዲያ እንዴት ልንከፍተው እንችላለን እሱን በሚገባን መልኩ ብታዘጋጅልን በጣም አሪፍ ነው A10 A30

  • @user-xo3vt1hk1e
    @user-xo3vt1hk1e 3 года назад +1

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው

  • @sadatube686
    @sadatube686 3 года назад

    አሚን ሰላምህ ይብዛ ለቤትህ ሳመወቴነዉ አዲስነኘ እናመሰግናለን በርታልን አተም ኮመቴን በመጫን ወዴ ቤቴ ጎራበል ወዲሜ

  • @teshomezewide1896
    @teshomezewide1896 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን በጣም ወንድማችን በርታ!!

  • @fgty7279
    @fgty7279 3 года назад +1

    Tank you wedmachin berta arif new

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq 4 месяца назад

    Ow thanks a lot shambolic what a knowledge I was suffering by hackers so much relief ❤

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 5 месяцев назад +2

    Background checkin lay wode 42 of aderekugn🙆‍♀️

  • @user-yq8hu9qs7h
    @user-yq8hu9qs7h 3 года назад

    ሻምቤ ምርጥ ሰው እባክህ አድስ ፌስቡክ መክፈት እቢ አለን ቪዲዮ ስራልን

  • @NewCustumer-ll2zu
    @NewCustumer-ll2zu 2 месяца назад

    ሠላም። የኔ ጎግል ሉኬሽን ሂሥቲሪ የሚል የዉም

  • @user-rl4le9sz6i
    @user-rl4le9sz6i 2 года назад

    ጎበዝ በርታ ወንድሜ

  • @aragawargaa2447
    @aragawargaa2447 2 года назад

    አመሰግናለሁ የኔ አንበሳ፣በርታልኝ በዚሁ አጋጣሚ ምጠይቅህ ነገር ቢኖር ግን ከአሁን በፊት download የሆኑ ማስታወቂያ appoች እንዴት ነው መጥፋት የሚችሉት???

  • @samerasaeid5870
    @samerasaeid5870 2 года назад

    ሠላም ወድሜ አዲስመጭ ነኝ በጣም ጡሮነዉ በርታልን እናመሰግናለን የኔ ስልክ አዲስነበር ያስወረድኩት ተበላሽቶቡኝ እና አብሌኪሽኑ ሁሉም የበራነዉ ችግር አለዉ ያዉ እዉቀቱ ስሌለኝነዉ መልስልኝ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 года назад

    ዋው በርታ ውድሜ ጎበዝ ልጅ

  • @zahratube3986
    @zahratube3986 3 года назад +1

    አህለን ወድም አደኛነኘ

  • @user-zz4lj8wp2c
    @user-zz4lj8wp2c 3 месяца назад

    እናመሰግን አለን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astertube8785
    @astertube8785 3 года назад

    በርታልን ወንድማችን

  • @leilamohammd1700
    @leilamohammd1700 Год назад

    አሪፍ ነው መረጃው

  • @fasiledesbaye3191
    @fasiledesbaye3191 3 года назад

    thank you my brother
    i follow the first time i learn necessary things keep it up !

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ማስታወቂያ አዝጎኝ ነበር

  • @GeneneWorku
    @GeneneWorku 5 месяцев назад

    በጦም አሪፍ በረታ!!!

  • @mimimimi-zp1cd
    @mimimimi-zp1cd 3 года назад

    Thank you bro ewenet mastaweya aschegrogn neber gelagelekegn tebarek

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y 5 месяцев назад +1

    Vedio.like

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 7 месяцев назад

    ዋው ገራሚ መረጃዎች ናቸው አመሰግናለሁ

  • @mimiethio7493
    @mimiethio7493 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም ምርጥ መረጃ ነው

  • @zdhsyoutube7398
    @zdhsyoutube7398 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ቆይልን

  • @tsion468
    @tsion468 3 года назад

    Gobez nek betam tlyalk ,berta

  • @user-vs9gj2yj6c
    @user-vs9gj2yj6c 3 года назад

    በጣም አመሠግናለሀ ወድም በጣም ጡሩነገር አስተማርከኝ

  • @aihusen3684
    @aihusen3684 2 года назад

    ሻበል ወድሜ በጣም ነው የማደቅህ የምታሳየን ሁሉም ይሰራል አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ f.b የምጠቀምበት ሴም እሌላ ጋር ነው ያለው ፌስብኬን መጥለፍ ይቺላሉ ከቻሉስ እዴት ማድረግ እቺላለሁ በፈጣሪ መልስልኝ

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 года назад +1

    ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህልን❤❤❤❤ሾበሌ በጣም የተጨነቅሁበት ችግር ነው ይዘህ የመጣህው እግዚአብሄር ይስጥልን።

  • @remedanmohammed6060
    @remedanmohammed6060 3 года назад

    በጣም ጠቃሚ ትምርት ነዉ በርታልን

  • @zebiminishi9489
    @zebiminishi9489 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ በርታ

  • @mideya
    @mideya 3 года назад

    ሰላምሰላምወዲሜ,እኳንሰላም,መጣህ

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 4 месяца назад

    አማርኛህ ደስ ሲል!

  • @1l224
    @1l224 3 года назад

    ጥሪ ነው በርታ

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 5 месяцев назад

    ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @zamzamzamzam8121
    @zamzamzamzam8121 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም 🥰🥰

  • @philips5757
    @philips5757 5 месяцев назад

    ሸምበል ለራጅም ጌዜ አንተ የምትለቀቸውን ቪዲዮች እከተተለለው ግን አንድ ነገር መለት ፈለኩኝ ሁልጊዜ ለምን አንድሮይድ ብቻ አንድንድ ጊዜ ስለአይፎን ብትነግረን

  • @የፈራይመለስ
    @የፈራይመለስ 3 года назад

    betam gobeze berita eina aberih new yaserahut amsegnalhugesekizary yate nabriki sb adrighalhug

  • @samsamesone9552
    @samsamesone9552 3 года назад

    Thanks Sahble Brother 👍🙏🙏🙏

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m 3 года назад

    በጣም እናመሰግንአልንለንየኔ ውንድም

  • @Devi-xc8yc
    @Devi-xc8yc 3 года назад

    Gobz ayzoh berta

  • @senaitasmare
    @senaitasmare 5 месяцев назад

    አናመሰግናለን 🙏

  • @ሰኒሰኒ-ኸ4መ
    @ሰኒሰኒ-ኸ4መ 3 года назад

    እናመሰግናለን በጣምምምምምምምምምምምምም
    🙏🙏🙏🙏🙏💟💟💟

  • @selamhailu5392
    @selamhailu5392 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @aynalayinalem8228
    @aynalayinalem8228 3 года назад

    Enameseginalen betam

  • @haroni2982
    @haroni2982 5 месяцев назад

    Selsm lezih beat kberln ❤

  • @amanmolago31
    @amanmolago31 Год назад

    ❤❤❤❤❤ katiljbet

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 2 года назад

    ሻምበል በጣም በጣም እናመሰግናሌን የማናውቀውን እንዲናቅ ሰላደረክ
    ሌላ ጥያቄ ለምሳሌ
    (1) imo በራሱ ግዜ ፎቶዎችን እና ብዲዮዎችን ያወርዳል እንደት አርገን ማሰቆም እንችላሌን
    (2) በተመሳሳይ telegiram wasapp ጭምር ብታሰረዳን እንዳይወርድ አድሪገንም ከቴወሰኔ ግዜ በኋላ በራሱ ያወርዳል

  • @antenehalebachew3141
    @antenehalebachew3141 2 года назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @kemilatube1842
    @kemilatube1842 3 года назад

    እናመሠግን አለን ዉድ ማችን

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 5 месяцев назад

    ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @tigistteshome892
    @tigistteshome892 5 месяцев назад

    good job

  • @kbifextube2910
    @kbifextube2910 3 года назад +1

    Enedat nah bagil falegah naber please koterken asekametelig

  • @maryatmeh5746
    @maryatmeh5746 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ💝

  • @mekirtube1732
    @mekirtube1732 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 года назад

    Enameseginalen

  • @felekewodajo1532
    @felekewodajo1532 2 года назад

    Thank you. This is useful.
    Can you share prental contro settings.
    Thank you.

  • @rabiayimermohammed4134
    @rabiayimermohammed4134 3 года назад

    እናመሰግናለን 👍👍👍👍

  • @ferhan5461
    @ferhan5461 3 года назад

    Thanks bro thats usfull❤👍👍

  • @bhariyabhariya3798
    @bhariyabhariya3798 3 года назад

    ሽኩረን👍👍👍👍

  • @user-wf4mk9ri9i
    @user-wf4mk9ri9i 3 года назад

    በረታ

  • @hayattiba4588
    @hayattiba4588 Год назад

    መሻአላ አላህጨምረልህ

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 3 дня назад

    thank u!

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 года назад

    ፈጣሪእውቀትህንይጨምርልህ

  • @hanihani8193
    @hanihani8193 11 месяцев назад

    ኣመሰግናለው ወንድሜ

  • @feidatube
    @feidatube Год назад

    ዋው😊😊😊😊

  • @user-je1tk1we4i
    @user-je1tk1we4i 3 года назад +2

    አረ በትሬ አልበረክትም አለኚ እርዳኚ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 года назад

    ከልብእናመሰግናለንሀቢቢ

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant3958 3 года назад

    thank you very much ur super star
    god bless

  • @user-qf2ms3rm3z
    @user-qf2ms3rm3z 3 года назад

    Enmsegnalen bro

  • @EteneshSebeta
    @EteneshSebeta 22 дня назад

    Thanx