ሳምሰንግ ስልክ ላይ እስከዛሬ የማናዉቃቸዉ አስገራሚ ነገሮች - Samsung Mobile Phones

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 71

  • @eytaye
    @eytaye  2 года назад +2

    Peace for All ✌
    ምርጥ 10 አስገራሚ የስልክ አፕሊኬሽኖች👉 ruclips.net/video/mBa1P8p6OLg/видео.html

    • @dawitmelese4141
      @dawitmelese4141 2 года назад

      sameseng s21 ኘሮግራም ብትሰራልን

  • @hussenali1987
    @hussenali1987 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ከዚህም በፊት ስለ ኢሜል ጠይቄህ ነው የስልካችን ኮድ ረተን ስልኩን ፎርማት ስናደርገው ኢሜል ይጠበቃል እሱን እንዴት ፎርማት ማድረግ እንችላለን ብዙዎች ኢሜላቸውን እና ፓስወርዱን ሳያቁት ይቀራሉ እና ለዚህ ምላሽ እንደምሰጠን አልጠራጠርም 🙏

  • @solomonkebede1685
    @solomonkebede1685 2 года назад

    እይታዬ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው ያሳየህን እናመሰግናለን ጠፍተህ ስለመጣህ ደስ ብሎናል።

  • @tsionlike6821
    @tsionlike6821 Год назад

    አሪፍ ትምርት ነው ነገርግን እስቶሬጅ በሌላ መንገድ ፍሪ ልናደርግበት የምንችልበት
    መንገድ ብታሳየን

  • @bahitech6807
    @bahitech6807 2 года назад

    በጣም ምርጥ ስራ ነዉ አመሠግናለሁ

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 2 года назад

    ጤና ይሰጥልን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን እናመሰግናለን

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад

      You are welcome

  • @user-jd1uh2hf3w
    @user-jd1uh2hf3w 6 месяцев назад

    Slm silke sumsung nw m13 gn vedio mnmn say bednb aysayegnem vijii yilal

  • @yenenehtafesse66
    @yenenehtafesse66 2 года назад +1

    I have already subscribed you and am happy.

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад

      Thanks so much it means a lot for me

  • @Jaly155
    @Jaly155 4 дня назад

    ሣምሠግ A55 ካሜራ ዝቅተኛ ነው ነው ወድሜ እባክህ

  • @usufadem4878
    @usufadem4878 2 года назад

    ወንድሜ ካሜራው እምብኝ አለኝ Bust shouts not support in low battery condition ነው የሚለኝ

  • @user-nj7os9uv7i
    @user-nj7os9uv7i 10 месяцев назад

    አሪፍ ነው በርታ

  • @muketube
    @muketube Год назад

    ወንድሜ እናመሰግናል በርታልን

  • @abuzerahmedl1757
    @abuzerahmedl1757 2 года назад

    እወድሀለሁ አማንዳ

  • @wendawendatawtube3505
    @wendawendatawtube3505 2 года назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ በመጀመርያ ስለምትሰጠን ትምህርታዎ ማብራርያክ እናም እውቀታዎ ማብራርያ አመሰግናለው የኔ ስልክ ሀዎዊ ነው መቼ ነው ስለ ሀዎዊ እምታስተምረው ወይም ግንዛቤ እንድናውቅ የምታደርገው ሁሌም ስለሳምሲንግ ብቻ ነው አንዳዴም ስለሀዎዊም እንድናውቅ ብትረዳን ደስ ይለኛል አመሰግናለው

  • @digitalhabesha11
    @digitalhabesha11 2 года назад

    Eytaye betam arif video new bertaln

  • @ephremwase7358
    @ephremwase7358 Год назад

    የ ትንሽ ሞባይሎች lay ፊልም እንዲሰራ ምን ማድረግ አለብን እስኪ siralin

  • @user-re9ic6tk7r
    @user-re9ic6tk7r 2 года назад

    ውንድማችን እኔ ሰምስግ ገሌክስ A 31ነው ምጠቀመሁ ግን በረሱ ግዜ ይዘገል በረሱ ግዜ ይከፈተል መን መረግ አለብኝ በተረፈ በርተ

  • @user-dr6cb1hn2p
    @user-dr6cb1hn2p 2 года назад

    Enameseginalen wondim.እስት የተረሳ ፓስወርድ እንደት ማግኘት ይቻላል?

  • @asratdenekew5628
    @asratdenekew5628 2 года назад

    ብዙ ጠቃሚ ኣፖች እና ትምህርት እያገኘን ነዉ ተንክው ለአ21ስ ፍንገር ፕሪንት መረጃ ካለ እምቢ ብሎኝ ነዉ

  • @zekiethio
    @zekiethio 2 года назад

    ለምን የሳምሰንግ ስልክ ቴክኒክ ብቻ🙄🙄ማዳላት አይከብድም እይታዬ😂😂😂😂😂ለማንኛውም እናመሰግናለን በርታልን ምርጥ ነህ💚💛❤👍👍👍

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 2 года назад

    ሰላም እይታዬ እንኳን ቀሰላም መጣህ

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @giza4493
    @giza4493 2 года назад

    Thanks big love

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад

      Cheers 🥂

  • @kedirhussein8901
    @kedirhussein8901 2 года назад

    wi-fi ሲከፈት ስልኩ እየደረቀብኝ ነውና መፍትሔ ካለ

  • @eskindermekonnen1591
    @eskindermekonnen1591 2 года назад

    የኔ ስልክ A10 ነዉ ሲስተሙ ሞባይሉ ሊዘጋ ይችላል እያለ እያስጠነቀቀኝ ነው ብዙ አፕልኬሽን ባጠፋም ሊስተካከልኝ አልቻለም ልጄ ምን ትመክረኛለሕ?

  • @ephremwase7358
    @ephremwase7358 Год назад

    የ ፊልም size እንዴት ነው የምቃነሰው

  • @abduselam4999
    @abduselam4999 Год назад +1

    የስልካችን ፓስወር ከጠፋብን

  • @nahomeshawel3165
    @nahomeshawel3165 2 года назад

    Thanks 👍 ena mesgnalen wendemachn atetfa ,😅

  • @dawitmelese4141
    @dawitmelese4141 2 года назад

    የምታቀርበው ጥሩ ነው
    sameseng s21 setting የሚስተካከል ብትነግረን የአሁኑ አይሆንም ??????????????????????????????????????????????

  • @solomonaraya7344
    @solomonaraya7344 2 года назад

    Lemin voogle chrome update ayhonim

  • @AleksZewdu-tn3xx
    @AleksZewdu-tn3xx Год назад

    wawww naic

  • @atalayshiferaw5322
    @atalayshiferaw5322 2 года назад

    ሠላም እንዴት ነህ እኔ ያለኝ ኖት 8 ስልክ ነው ነገር ግን ስልክ ሳወራ ሆልድ የለኝና ለተወሠነ ጊዜ ድምጹ ይፋል ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል ።

  • @chernetwadajo5822
    @chernetwadajo5822 2 года назад

    ላይቭ ካብስል የሚል የለውም ሳምሰንግ ኤስ 9+ነው ስልኬ

  • @sahletaye5952
    @sahletaye5952 2 года назад

    hotspot የሌለው ስልክ እንዴት መጠቀም እንችላለን መልሱን እጠብቃለሁ

  • @muetez_4
    @muetez_4 2 года назад

    Ayzoh bro
    Feten btl arif nw
    Atzegey

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад

      Eshi alzegeyim 😍

  • @mahadesign9261
    @mahadesign9261 2 года назад

    Mrt

  • @misigunman5933
    @misigunman5933 2 года назад

    ብሮ ይመችህ

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад +1

      Thanks!

    • @misigunman5933
      @misigunman5933 2 года назад

      @@eytaye 👍👍👍👍👍👍👍

  • @nibrasmedia5748
    @nibrasmedia5748 2 года назад

    ስለ ኖት ፔን አጠቃቀም ብታዘጋጅ

  • @brhanys
    @brhanys 2 года назад

    እስኪ ቪዲዮ maqenaberiya አፕፕ አና record mabregiya app sraln

  • @mahletyimenu1412
    @mahletyimenu1412 2 года назад

    Good job

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад

      Thanks so much 🙏

  • @bartube9993
    @bartube9993 2 года назад +1

    Wow

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад +1

      Thanks!

  • @rabea5898
    @rabea5898 2 года назад

    ስላም ዋትሳብና ኢሞ ቴሌግራም ሁሉም ሶሻል ሚ አፑን ካልከፈትኩት ሚሴጅ አይገባም የማስተካክለው ነገር ካለ ??

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад

      Background access enable adrgew / adrgiw

    • @rabea5898
      @rabea5898 2 года назад

      @@eytaye ፕሊስ እስቴፑን ፃፍልኝ

    • @rabea5898
      @rabea5898 2 года назад

      @@eytaye እስቴፕን ፃፍልኝ

  • @papiman771
    @papiman771 Год назад

    Etaye peace new

  • @surafelkndalem9586
    @surafelkndalem9586 2 года назад

    Eski sle photo or camera ngren

  • @fetamama1835
    @fetamama1835 2 года назад +1

    Bertalenn🥰🥰🥰

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад

      Thanks so much 🙌

  • @eyosiyasgebeyehu6399
    @eyosiyasgebeyehu6399 2 года назад

    Esti bro be infinix seralen bro

  • @faruqfurqan7397
    @faruqfurqan7397 2 года назад

    Samsung date yinqarafafal indet ladrig

  • @brahan387
    @brahan387 2 года назад +1

    ጠፍተሃል Bro

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад

      Ahun temelishalehu 😍

  • @dawityetbarek8157
    @dawityetbarek8157 Год назад

    A31 coll record

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 года назад

    ጠፍክ፣ስልክይሞለውን፣እዴት፣መቃንስ፣እንችለሌነ

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад

      Videow lay asayichalehu

  • @muetez_4
    @muetez_4 2 года назад

    Ye camera alseram

    • @eytaye
      @eytaye  2 года назад

      Abzagnaw samsung silkoch lay yiseral

    • @muetez_4
      @muetez_4 2 года назад

      Yene slk Samsung A52 nw bro

  • @Markipler824
    @Markipler824 Месяц назад

    ስብሰክረይአድረገኝ

  • @solomonaraya7344
    @solomonaraya7344 2 года назад

    Lemin voogle chrome update ayhonim