ኤሊ ገብርኤል ወስዳቹ ቅበሩኝ !!...አይፐሲዜ ከጨዋታ አዋቂው ደራሲ ዘነበ ወላ ጋር //ቅዳሜ ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 85

  • @AlemayehuC.Geleta
    @AlemayehuC.Geleta 11 месяцев назад +5

    ዘኔ ጨዋታ አዋቂው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን !

  • @abeamtefera
    @abeamtefera Год назад +14

    ዘነበ ወላ የሃገራችን ድንቅ ደራሲ🏆 ያኑርህ

  • @millionseyoum5017
    @millionseyoum5017 11 месяцев назад +2

    ኢቢሶች በውነት ዘነበ ኦላን በማቅረባችሁ እጅግ እጅግ የነፍሴን ሀሴት ሰማይ ነው ያደረሳችሁት አመሰግናችኋለሁ ዘነበ ኦላ የኢትየጲያ ዕንቁ ዕንቁ ደራሲና አንደበተ ርቱዕ ነው ረጅም እድሜ እመኝለታለሁ መፅሀፍ እንድናነብ የመከረንን ደግሞ ተግባራዊ ለማድረግ ጥረት እናደርግ፡፡ እኔ በበኩሌ የ2016 ዕቅዴ ነበር ፕሮግረማችሁ ይበልጥ ማበረታቻ ይሆንልኛ ብዬ አስባለሁ ዘነበ ኦላን እና መሰል ደረሲዎችን የወለደች ማህፀን ትባረክ

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 11 месяцев назад +3

    ዘኔ ! የጥንቱ አይረሴው እኔ በወጣትነት ዘመኔ እሁድ ፣ እሁድ በጦር ኃይሎች የሬዲዮ ፕሮግራም ስለ በህር ኃይላችን እናውቅ ዘንድ " ሊዲንግ ሲማን ዘነበ ወላ ከሰሜን ቀይ ባህር " በሚል የተባ ብዕሩ ያስኮመክመን ነበር።ሰላምና ጤና ከረዥም ዕድሜ ጋር ተመኘሁ ።

  • @YesuManga-bu5mf
    @YesuManga-bu5mf 11 месяцев назад +5

    አቦ ዘኔ እኮራብሐለው መቼም ከቡታጅራ ምርጥ ማሰታወሻ አለኝ ከንተ ጋር ኩሩ ሰው

  • @MeronDebas
    @MeronDebas Год назад +7

    ዘኔ ምርጥ ሰው የኢትዬጵያ ሁለገብ ባለ ምያ እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልን❤❤❤

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 Год назад +1

    ዘነበ ወላ በጣም ድንቅ ጋዜጠኛ ደራሲና ወግ አዋቂ እንዲሁም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስላቀረባችሁልን በጣም ደሥ ብሎና ኢቢኤሶች እንወዳችሗለን ዘኒም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @fisshadevice999
    @fisshadevice999 Год назад +3

    ዘነበ ወላ አከብርሃለሁ አደንቅሃለሁ! እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።

  • @NatiMihretu
    @NatiMihretu 11 месяцев назад +2

    ናቲ ነኝ ከኦስትሪያ ሪፊውጅ ካምፕ በጣም የተደሰትኩበት ፕሮግራም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Год назад +2

    በእውነት ድንቅ ሰው ነህ
    ተባረክልን!

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Год назад +2

    ዮኒዬ እንክዋን በደህና ወደ ሀገርህ ገባህ
    አንተ የፍቅር ሰው, ተባረክ!!!

  • @EtenshChalla
    @EtenshChalla Год назад +2

    ዬኒ እንኩዋን ድና መጣህ አይገርምም ዛሬ በጣም የምወደውን ፀሐፊ ነው በሻይ ሳአት የጋበዛችሁልኝ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች፡፡

  • @atsbakib9337
    @atsbakib9337 10 месяцев назад

    ጋሼ ዘነበ ደግሜ ደግሜ አደመጥኩት ደስ የሚል ወጉ ነው ጋዜጠኛ እንካን ኖረ መምህርነት እና ጋዜጠኝነት ደስ ይላል ስለ ጭሱ ማቃረጥ አይነፋም ለሚያቀው ይገባዋል የወራህበት መንገድ ላልተጠቀመው ለኢንተርቢው አይመጥንም ተደባበሰ ይሁን ቻይኒኛው መፅሀፍክ ውስጥ ሊኖር ይችላል ቢሆንም መጠቅሊያው ደስ ይላል ለሁሉም አለምን የፈጠረ ፈጣሪ በምድር ሁሉ ሰልምን ይስጠን ፈጣሪ በቃቹ ይበለን አንተን ያገኘ ምንኛ ታደለ ፈጣሪ

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 11 месяцев назад +8

    ወይ ጓደኛዬ በሳቅ ሞትኩኮ ።
    ደስ እሚል ጭውቴ ።
    💚💛❤️

  • @ስሜንእርሳሁት
    @ስሜንእርሳሁት 11 месяцев назад

    ዋው ይህ (ሥላም ለምድራችን ላይ ይስፍን )
    ይህን ኤፍ ኤም 97.1 ቅዳሜን ያስታውሰኝል

  • @zetamful
    @zetamful Год назад +3

    Interesting father

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Год назад +2

    እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ ዘነበ ወላ❤

  • @asterwoldemicheal4398
    @asterwoldemicheal4398 Год назад +2

    ደራሲ ዘነበ ወላ በጣም ድንቅ ደራሲ ነህ እስኪ ደግሞ ከመጽሐፎች ሁሉ በላይ የሆነውን መፅሐፍ ቅዱስን ደግሞ አንተ እንዳልከው ለ15 ደቂቃ እያነበብክ ከሆነ ከሁሉ የበለጠ ነገር ታገኝበታለህ ከአክብሮት ጋር

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Год назад +2

    ዮንዬ ይሄ ፕሮግራም ነበር ባንተቀርቦ ማየት የናፈቀኝ የነበረው። ትክክል አባባል አለማሰብ ሀገርን ለጥፋት ዳረጋት።

  • @solomongirma6944
    @solomongirma6944 11 месяцев назад

    Unique person that I shall not forget his work till end of my life, Zenebe Wela !!!!!!

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 11 месяцев назад +1

    Ato Zenebe Wala and Genene Mekuria(libro) are special of the others.

  • @jaydogg-j3e
    @jaydogg-j3e Год назад +6

    ገራሚ ጋዜጠኛ ነች ...በርቺ ብሩክቲ

  • @negashlegesse3003
    @negashlegesse3003 11 месяцев назад +1

    አቦ ዘኔ ሺ አመት ኑርልን።

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 11 месяцев назад

    He humble and explain well thanks ebs for invited him and funny 🎉from far east thanks ebs

  • @fezekirezekur4392
    @fezekirezekur4392 11 месяцев назад +1

    ትልቅ ደራሲ አቀረባቹሁልን እናመሰግናለን

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 11 месяцев назад

    Wow, amazing!! Ebs please ለንደዚህ አይነት ጉምቱ ሰዎች more time ብትሰጧቸው። ጋሽ ዘኔ ማውራት እየፈለገ በሰዓት ምክንያት ያቋረጣችሁት ይመስላል።

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 11 месяцев назад +1

    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋራ ይስጥህ ።

  • @እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ

    ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ

  • @nerayotsehaye133
    @nerayotsehaye133 Год назад +3

    ዘነበ ወላ ምርጥ ደራሲ ምርጥ ኣስተሳሰብ

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 Год назад +1

    ዮኒ እንኳን ደህና መጣክ የኛ ደስታ ነክ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 Год назад +2

    ዘነበ ወላ ጎረቤቴ🎉

  • @mogesgetenet4072
    @mogesgetenet4072 10 месяцев назад

    ዉድ መምራችን ምርጥ ነው

  • @demiykassa5843
    @demiykassa5843 11 месяцев назад

    ዘነበ ወላ እዉቀት ከጥሩ አንደበት ጋር እድሜ ይስጥህ::

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 11 месяцев назад

    ዮኒ ዛሬ አንደኛ የሀገሬን ሰው አመጣሕልኝ አመሰግናለው።

  • @Firehiwet
    @Firehiwet Год назад +2

    Hulu ygebakal l love u

  • @bsdba-ei2nt
    @bsdba-ei2nt 10 месяцев назад

    ዘነበ ወላ ወጋ ምርጥ ሰው

  • @abdidilgaga1814
    @abdidilgaga1814 11 месяцев назад +1

    Yen jegina nw 🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @frewabebe6891
    @frewabebe6891 11 месяцев назад +1

    እኚህን ሰዉ እስከ ዛሬ ሳላዉቃቸዉ መኖሬን እንዳልኖርኩ ልቁጠረዉ እንዴ?

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና Год назад +1

    ዮኒ እንኩዋን ደህና መጣህ ለካ በቴሌቪዥን ስትታዩ ታምራላችሁ አላለለም ዮኒ

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Год назад

    ኦቦ እንደዘነበ ያሉትን ፈጣሪ ዕድሜ ፀጋውን ጨምሮ ይሰጣቸውና ውጡ እራሳችሁን ፈትሹ ለቦርጭ ብቻ አታሰቡ።

  • @tmaniacell
    @tmaniacell Год назад

    ዮኒ እንኳን ደና መጣህ በሜቀጥለው የመዳም ቅመ ሞችን ትጉበየናለህ

  • @mekibibmengistu6230
    @mekibibmengistu6230 11 месяцев назад

    Thanks😮

  • @Ade-s9e
    @Ade-s9e 11 месяцев назад

    ዘኔ ምርጥ ሰው ጨዋታ አዋቂ

  • @fasilkebede3704
    @fasilkebede3704 11 месяцев назад

    Zenebe long live

  • @lala33170
    @lala33170 11 месяцев назад

    I always impressed with Zenebe Wola. The reign of Emperor Hailesellassie I is 20th century, not 19th century.

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 11 месяцев назад

      Yes..19 th century was Thewodros era

  • @hawwaksa44
    @hawwaksa44 Год назад +2

    አንደኛ ኮማች

  • @am7532
    @am7532 11 месяцев назад +2

    Sele. Senedu yetenagerkew newer new ayebalem. Tarem 0:07

  • @strfoomarioo9518
    @strfoomarioo9518 11 месяцев назад +1

    Professor Gobena Daniel or his pen name "Serq Daniel", the Author of "Qonjowochu" was an instructor at Addis Ababa University in psychology Department. He is the grand son of Ras Abebe Aregay, the former Ethiopian military comander who served as Prime Minister of Ethiopia at King Haileselase Regime. /Gobene Daniel Abebe Rasaregay/

  • @aaliyaaliya708
    @aaliyaaliya708 Год назад +2

    እዳልካቸዉ አባትነቸዉ?

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 Год назад +1

    ጋሽ ወላ ያልከው እንዳለ ውነት ነው አለም ላይ ብዙ ተናጋሪ እንግሊዝኛ ነው መደሪ ነው ያልከው በኢኮኖሚ እያደገች ነው ሊሉን ከሆነ አሰየው እንሰሞታለን መደሪን ያሉት ቻይና ውስጥ ከሆነ አው አንደኛ ነው

  • @tinadilu2467
    @tinadilu2467 11 месяцев назад

    ጋሽ ዘኔ አንተ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነህ አንደበትህ ከማር ይጣፍጣል። እውነት ነው የምልህ አንተ ስትናገር አባቴ ተረት ሲያወረልኝ ከምመሰጠው በላይ ነው ጋሽ ዘኔ 1000 ዐመት ኑርልን❤❤❤❤

  • @abubekerabdu5934
    @abubekerabdu5934 Год назад +1

    ዮኒ እንካን ደህና መጣህ ወንድም አለም

  • @tmaniacell
    @tmaniacell Год назад

    ደሰሜል ፕሮግራም እድሜ ከከጤና ይሰጧት

  • @meseretjema7161
    @meseretjema7161 Год назад +4

    ዮናስ እሁድ ላይ ይምጣልኝ

    • @Kalkidanq1
      @Kalkidanq1 Год назад +1

      ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ቦርኮ ቦርካኪት😅😅😅

    • @meseretjema7161
      @meseretjema7161 Год назад

      @@Kalkidanq1 ቦርኮ እንዴት ይባላል የሰው ልጅ ተማር ምንም አልልም

    • @SaraSara-km9if
      @SaraSara-km9if Год назад

      @@Kalkidanq1 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

    • @addis8247
      @addis8247 11 месяцев назад

      @@Kalkidanq1 በእናትህ የቦርኮ ትርጉም ምንድን ነዉ???

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 11 месяцев назад

    Zanbe
    This is highly intelligent animals;
    1.
    2.Dolphins
    3.Ravens
    4.pigs
    5.chimpanzees
    6.Elephants...
    Nice to see you 😉

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 11 месяцев назад +1

    ቢሰማ ቢተርክ የማይሰለች ሰው በተለይ ስለታሪክ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад

    Tbark

  • @am7532
    @am7532 11 месяцев назад +1

    0:07

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Год назад

    Mehuroch erjem edmi yestachu❤

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 Год назад +2

    ጓድ ዘነበ ወላ የወላጆችህ አካባቢ ሰዎች "ጋሞ" ትርጉሙ "አንበሳ" እንደሆነ አውቃለሁ እና

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 11 месяцев назад

    Amaregna YEthiopia Enku new.

  • @TesfayeMengesha-wc5zj
    @TesfayeMengesha-wc5zj 11 месяцев назад +1

    አዲሱ አቅራቢ ታሪኩ እንደመጣ ስለ ትምህርት ዝግጅቱ እና ስለ ጋዜጠኝነት ልምዱ ስናገር ሰምተነው ነበረ ። ከዚያም የተሰጠውን ስራ በጥሩ ሁኔታ እየተወጣ እንደነበረ ከሰራቸው ስራዎች ተረድተናል። አብሶ እንግዳ ሲጠይቅ እና የመፀሐፍ ደራሲያንን ሲጠይቅ በሚገባ ተዘጋጅቶ እና አንብቦ ይጠይቅ እንደነበረ ደራሲዎቹ እራሳቸው አሁን አሪፊ ጥያቄ አነሳህ እያሉ እያደነቁት እና ኮርኮሪ እና መፀሐፎቹን እንድናነብ የጋበዘን ነበረ ። ለምን እሱ እንዳይጠይቅ ተደረገ ። ወይስ ኢቢኤስ ውጩ ሌላ ውስጡ ሌላ ተብሎ በብዙ ሰው እንደሚነገረው መሆኑ ነወ ወይ ?

    • @TheDosho
      @TheDosho 11 месяцев назад

      It was the story that he was working on by tariku and prepared to present this interview but how could it be presented by Yoni, tariku he is very smart and reads many books.I know he is a talented journalist who presents many educational things on radio and social media.If EBS TV gives him the opportunity, he is a talented journalist who can bring many things to the public.

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 11 месяцев назад

    Ewnet new sew limot sil yemejemeryaw kuankua new. Dementia yemibal himem siyezachew huala yetemarut yiresal.

  • @hiwi-ts9ch
    @hiwi-ts9ch Год назад

    Eli gebreal

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw Год назад

    ❤❤❤❤

  • @abebahailechere9183
    @abebahailechere9183 11 месяцев назад

    ሰላም ላንተ ዘነበ ወላ ቢያንስ በትንሹ 40 ይሆናል መልካሙን ይግጠምህ

    • @abebahailechere9183
      @abebahailechere9183 11 месяцев назад

      አርባ አመት ካየሁህ ዘነበ ወላ

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 13 дней назад

    ምን ሆነህ ነው ግን መለኩሴዎችን ያቃለልከው እንደዚህ አይነት ሰው ሆነህ

  • @hacpohorizonmobile7005
    @hacpohorizonmobile7005 11 месяцев назад +1

    ለቅሶ እና መዝሙር

  • @samiraabdulrahman4963
    @samiraabdulrahman4963 Год назад

    የሰዉ ልጀ ህልም ሲያልም አፍን በፈታበት ቇንቇ ነዉ

  • @maqaram8997
    @maqaram8997 Год назад

    አይ ፐሲዜ ምንም አይጠቅምም ማለት ነዉ

  • @asmi5858
    @asmi5858 Год назад

    Blame new yemwedew zenben .biyawera yemaitegeb sew new.ebakachu esune hule akirbut

  • @barok8920
    @barok8920 11 месяцев назад

    ዮናስ ዛሬ ሙድህ ጥሩ አይደለም፡በሰላም ነው?

  • @አሁንሰግፉበዛ
    @አሁንሰግፉበዛ Месяц назад

    ለዘነበ ወላ የተሠጠ መልሰ አሰመሳይ ruclips.net/video/BFVMgTH2tsM/видео.htmlsi=tkc_J7FKpPUrYgMn

  • @Firehiwet
    @Firehiwet Год назад

    Ante ethiopian wst bnor endet endemiyakorak agelalesk abate nurilin

  • @solomongirma6944
    @solomongirma6944 11 месяцев назад

    Unique person that I shall not forget his work till end of my life, Zenebe Wela !!!!!!