ኑ! ከአንደርጋቸው 'እንማር'| ከብርሀኑ ጸብ ጀርባ| '’ወይ እኛ አብደናል'’ ወይም '’እዚያ ሰፈር የተነካካ አለ'’|
HTML-код
- Опубликовано: 29 июн 2024
- Join this channel to get access to the perks:
/ @fentalemedia
ፈንታሌ ሚዲያን ሰብስክራይብ ያድርጉ። በSupper Chat እና በSupper Sticker ፈንታሌ ሚዲያ ያግዙ ። ስለተከታተሉን እናመሰግናለን።
/ @fentalemedia subscribe Fentale media
ማገዝ ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ያግኙን
+251911865119 #ፋኑኤል ክንፉ
ወይም ይህንን የባንክ አካውንት ይጠቀሙ
Fanuel Kinfu
Commercial Bank of Ethiopia
1000270477147
ለምታደርጉት ድጋፍና እገዛ በቅድሚያ እናመሰግናለን።
kokeb desta
dallas
ginboot 7
የአርበኞች ግንባር
Genocide in tigray
Serious breaches of international law in the tigray conflict, Ethiopia, and Paths to accountability
new Amharic music,new Amharic movie,Ethiopia news,Oromia,sheger,ethiobetesebmedia,abune,deacon dawit,keisis samuel,drugs
Charles | Gedu Andargachew | Ethiopia 2024 | Somali Land | Abenet Tamirat |
Yesuf Abeba Movie | Kassahun Eshetu Music | Neway Debebe
#Eritrea #Ethiopia Kansas foot ball club ethiopia | Henok Kebede CEO Amhara Bank
Al Amoudi and Abiy ahmed Zehabesha Ethio News | Doka Amharic Film | 360 | Awdamet Music | Ethiopia Holiday Music | EBS Saturday | Arsenal | Israel Gaza Diribwork Seifu Interview | Derebwerk Seifu
#Fano Mekdes Tsegaye
Teddy Afro | Gelila Bekele Tyler Perry | Tigist Mengistu Hailemariam | Zehabesha | Azeb Mesfin | Jawar Mohammed on OLA | Tadele roba Wedding | Fano | Yonas EBS | Anchor Ethiopia | Mesay Mekonnen Today | OLA va PP Dareselam Ethio 360 Zare Min ale | The Habesha News today | US Embassy Addis Ababa
Zehabesha Health News goes deep beneath the surface, providing the key stories from Ethiopia and around the world. Isaias Afwerki Interview with CCTN China | Ethiopia New year
kenensisa bekele
Andargachew tsige asmera
Teyiba Hassen
Eshetu Melese | Donkey Tube |
General Yilma Merdasa
Ejeta Gabisa
Adanech Abebe
Shakira Spain Court
Amleset Muche
Eyasu ethiopia Box
Solomon Bogale
sahlework zewede
Teddy Afro Court
OLA Marro Driba
buzuayehu tadele bizen
Tekeze media
Tariku
Miss Israel Yityish “Titi” Aynaw
U.S. Army Sergeant Michael Wolkeba
Lucy Kassa
dembia
Neway Megersa
Dr Deme Farview
Ireecha
Dere News
Donkey Tube Eshetu Dink Lijoch
Arsenal vs Manchester City Highlights
al Amoudi
Faith Aynekulu
adigrat
sisay agena
seyoum teshome
natnael mekonenn
Shimelis Abdisa
Dr. Damé Idossa
Rapper Adouli from Sweden | Adouli Swedish and Ethiopian rapper
Dr. Dame Idossa
ambassador Sofia
Adwa Victory Celebration | Ethiopia Independence day in England, UK
Guma Award 2023 #ESFNA
#zehabesha #zehabeshanews #zehabeshaofficial Ethio 360 Zemedkun bekele
halala kela
Mekelle
INSA
Eritreans in Israel Tel Aviv
Drone Kuarit Dembecha
Hanna Yohannes Gojye
Bisrat Surafel
Anchor Media Mesfin Aman
teddy afro
Meskel Celebration
Hebron Beyene
Dawit Tsige
Amelest Muche Muchie
OSFNA
Gabon
majete
Andargachew Tsige Anchor Media
Bezawit Mesfin
Finote Selam
Bure
Abiy Ahmed in Tigray
Zebiba Girma
Fidel Lounge
Dembecha
Temesgen Tiruneh
EOTC Synod
Yohannes Buyalew
TSFNA
Ethiopians in Boston
alula Solomon
lidetu ayalew
Daniel Kibret
injera
Melaku Belay Fendika
Dembecha
debre Tabor
Rofnan America Tour
ማህሌት አለምሸት
Mahlet Alemshet
Ethiopian Soccer Europe
Mesfin Aman
Doctor ejegayehu shibabw gigi
Isaias Afewerki with Gigi
Aster Aweke
Tigray Synod Axum
Meskerem Abera
Mulualem Tadesse
Asab port
Meseret Mebrate on Lalibela
mehari Degefaw
ጌታቸው ቢርቦ Getachew Birbo MoHa CEO
Shimelis Abdisa
Eritrea Festival
ይልማ የማነ ብርሃን Yilma Yemane Birhan Coffee
serekebirhan
Abrham belay
Amhara South Africa
Berhanu Jula ENDF
Aba Zeradawit
Ethiopians in USA
Adhanom Tedros
Aster Aweke Dallas
Teddy Afro ESFNA 2023
Abrham gebremedhin
ESFNA Dallas 2023
Getachew Reda Bahir Dar
Israel Ethiopia Community
Abrham Gebremedhin
Kibebew Geda Comedian Wife
Wolkait'
I am fano
Abune Abrham
Ethiopia Federal Police
Abenet Geberemeskel
Alamudi
Teddy afro
Zare Min Ale Ethio 360
Abel Birhanu
Julie Mebrahtu
Jule Mebratu
Birhanu Jula
Zehabesha
Feta Daily
Nisrochu
Nina girma
Tsehaye New music
Tesfahun Gebeze
Teyeba Hassen
ደሳለኝ በላቸው Desalegn Belachew
Fana bC
Selamawit
Merhabete
Sodere Movie
Mamo Meheretu
Anchor Mesay mekonnen today
Abenet Gebremeskel
Tsadkan Gebretensae
Abel Berhanu Birhanu
Tsedenya Gebremarkos
Alem gebrewahid
Amhara bank
Meta Beer
Seyoum Mesfin
Kassahun Eshetu Music - Развлечения
እንዳርጋቸው ፅጌ አባት ሁኖም አያውቅም አገር ሽያጭ ባንዳ መሆኑን ማንም ያውቃል ሞት ያቃተው ውዳቂ ነው
መሳይ እና በትናቸዉ ፅጌ ትምህርትም ፈራ እግዚአብሔር የሌላቸው ድሩዬዋች ሰርተው መብላት የማይችሉ ናቸዉ።
Endarkachew from what I have observed was a verbal Loud genocider who called for all possible cruelty. Have heard what he said. I am surprised He has been let in America..
አንድ ጥያቄ አለኝ ።የሌባ፤የአምባ ገነን አሸከርና ወጥ ቀማሽ ምፅዋተኛ፤ የነብሰ ገዳይ መሸሸግያ ገዳም የሆነችው አገር ማን ትባላለች?
መሳይ ከምትለዋ ቃል አስ የሚሉ ፊደላት ቢጨመሩስ ?
ፋኑኤል👉ኣንተ ትለያለህ🙏
እውነትና ነፃነት በነገሰበት አገር ብትሰራ ምን ያክል መስራት እንደምትችል ታየኝ
ፋንኤል እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ በመሳይና ነጥላቸው ሰውየው ባቀረቡት የሰጠህው ሐሳብና ትንታኔ በጣም ደስ የሚልና እውነት ስለሆነ በዚህ ቅጥልበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ግፈኞች ጊዜ ይወስዳል እንጂ እያንዳንዱ የእጁ ሥራ ያገኛል
ፋኑኤል ክብር ይገባሃል
እጁ በደም የተነከረ ሁላ የግዜ ጉዳይ ነው። 🙏 Fanuel
ፍኑኤል ምርጥ ስው ትከክለኞ መምህር
አንዳርጋቸው አባትም እበትም ሆኖ እናገኘዋለን!!!
ሁኖ አያቅም የኢሳያስ ተላላኪ ነው እንዳርጋቸው
God bless you, brother Fani. Thank you for being the voice to the voiceless of tegaru! It is so sad that now it is Mr Andargachew's turn. When are we going to think as humans
ምን ኣባት እበት ናቸው እንደነዚህ ሰዎች።የራሳቸም ጥቅም ካኣገራቸው በላይ ጥቅም የሚያስቀድሙ ኣስመሳዮች ናቸው።መሳይ እኮ ዝም ብለው ኣላወጡለትም ትንቢት ነው የተናገሩት።
👍👍 bravo ፋኑኤል
Fentale Media, May the Lord bless you ✝️🙏✅️
Thank you for what you do.
ከደርግ ውድቀት እስከ ዛሬ ያለው ስርዓት "ethnic nationalism" ኣይደለም:: ቋንቋና ባህልን መሰረት ያደረገ ብሄር ተኮር ስርዓት ነው:: ብሄር ከትውልድ ጋር የማይገናኝ ሰዎች በትውልዳቸው ሳይሆን በዕድገታቸው ከኣካባቢያቸው የሚያገኙት የሚወርሱት ነገር ነው:: ማንም ከምንም ቋንቋና ባህል ጋር ኣይወለድም:: ኣንድ ሰው ከየትም ይምጣ ኣንድ ኣካባቢ ካደገ የዛን ማህበረሰብ ቋንቋና ባህል ይወርሳል:: የብሄር ማንነት ማለት ይህ ነው:: "ethnic" ብለው የብሄር ማንነትን በማንቋሸሽ የራሳችውን ዘረኝነት በኢትዮጵያዊነት ስም የሚረጩ ሰዎችን ትክክል ማድረግ ይሆናልና ኣስተካክል::
አቦ አንተስ እንኻን ተወለድክልን ፍኑኤል፡፡
የኢትዮጵያዊነት ሰጪና ተቅባይ የለም ክልካይ እና ተክልካይ የለም ፬ነጥብ።
The more you talk about them the more they considered themselves as important! They are empty and dirty barrels!
This guy is a hidden cadre, that is why he is talking about them.
Why he is not talking about Fanos. He is talking about these old criminals G7 group. Shame up on him.
እዳርጋቸው ማለት ስው መሳያ እውሪ ስስታም ውሽታም ባለጌ መፃሃፍ ያነበበው ለክፍት ነው እርኩስ ፍጣሪ የንፁሃን ደም ይፍረደው እበት
❤❤❤❤❤የኔ ምርጫ ፈንታሌ ሚዲያ ደስ እያለኝ ነው ምሰማህ በርታ ከብዛት ጥራት 💪💪💪💪💪💪💪
Thanks!
Thank yoh, Fentale Media. Your balanced opinions are amazing.
❤ fanu fanu ante teleyalek 1degna!!!
ትንተናው ጥሩ ነው ።እኔ የምረዳው ዋናው ችግር ያለው ኢትዮጵያን በመደመር መርህ ወይስ በሄጀመን ፖለቲካ ትመራ የሚለው ነው ።
Great Fanuel!
ፋኑኤል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ባንዳዎች ዋጋቸውን ያገኛሉ ፡፡እነ ጭር ሲል አልወድም በትክክል ተጋለጡ ዛሬ ፡፡
አንቀልባው/ቁርበቱ አንዳርጋቸው ፅጌ ጫሚሶ።
😂😂😂😂😂ሳላስበው ነው ያሳቅከኝ አላህ ያስቅ❤❤❤🙏
ያው አንድ አይነት ናችሁ። አውቆ አጥፊዎች፤ ለኢትዮጵያውያን መከራ ጋጋረዎች፣ አብዝቶ ራስ ወዳዶች።
ከልብ እናመሰግናለን እውነት እውነተኛ ሰው ይወዳታል እነዚህ የታሪክ አተላ ሄትለሮች ራቁታቸው አስሸራቸው
"Yale mihret tigren gidelachew " Andargachew Tsige 😊😊😊
amezing analysis
እባካቹ ሳብስክራይብ በሼር እና ላይክ እናሳድገው ይሄ ሚድያ 👏
እይ ፍኔእል እንደ ልደቶ ያለ ስስት ባእለም የለም ዛሮ ዛሮ እስም የኔዜህ ስውች ተባባሪ ነው መስይ ይሁን እዳልካቸው Genocide ናቸው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው ውሻታማች ስስታምች ስው መሳይ እውርውች ናቸው ፍጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው
Thank you 🙏🏾 brother for your hard working keep up your great work ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
thank you fani ✅✅✅🌿🌿🌿 🌱🌱🌱
ስብእናው የሚገርም ሰው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አማኑኤል ሆስፒታል ግን admition ማድረግ አቆመ እንዴ ቤቲን ወደዚያ የሚወስድ ሰው ጠፋ
ብርሃኑ አንድአርጋቸው የገቡበት ፓርቲ ይሁን የምመክሩት ተቀብሎ የሚተገበር ፍሬ አላፈራም አያፈረምም
መሳይ የእሳያስ ናፒክን ነው ተወወ
😂😂😂😂❤❤❤❤❤
Mesai on Tigrai Genocidal staments is listed in the report of human rights.
ህዝቢ ሆይ ንቃ ይላል ተስፍሽ :
የተፈጥሮ ድንቁርና በትምህርት ብቻ ሊታከም አይችልም። የተባለው የአዋቂዎች ንግግር እኮ እነዚህን ለመሳሰሉ አረመኔውች የተነገረ ነው።
❤🙏
ግንቦት 7 የጠነባ ፖሎትክስህ። ኢትዮጵያን የሚያፈርሱ ግቶች ናቸው ☝🏽
ከነሆለለና ዘመኑን ሙሉ በቅዠት አለም ዉስጥ ለኖረ፣ ቅዠቱ በግዜ በለመታከሙ በግዜ ብዛት ወደ ዕብደት ካደረሰዉ ሰዉ ምን ትማራለህ? የዉድቀትና የክሽፈት ታሪክ እንጂ በህይወቱ አንድም ስኬት ከሌለዉ ሠዉ አወዳደቅ ካልሆነ ምን ት/ት ይገኛል?
ሳን ፈትሽ ሳንማረምር አልባዘንም እሄ ጥዬየቄ አልተምታተም ወይስ የኢሳየስ አፍወርቂ የሗላ ትእዛዝ ጨንቋቸው ከመስመር አስለቅቆአቸው ይሁን ?
ፕሮፌሰር ብርሀኑን የመሰለ በመርህ የሚንቀሳቀስ ሰው የአማራን ሄጀመኒ ተቀበል ማለት ቀልድ ይመስለኛል ።
የሰው ልጅ
Ethnic nationalism ሳይሆን Multinationslism ነው የሚባለው።
ልጂቱን አስገድዶ በመድፈር እና በመሰወር (ወንጀል በመፈፀም)ነበር የልጅ እናት እንድትሆን ያደረጋት... የ73ዓመት እድሜ ባለፀጋ አባት እናት የለኝም ሲል በኢትዮጵያ በህይወት የመኖር አማካይ ዕድሜ ስንት ቢሆን ነው ? የትግራይ ህዝብ በከበባ በጭካኔ እንዲያልቅ ምን ሲል ነበር? አሁንስ ምን እያሴረ ነው?
በየትኛው መመዘኛ ነው ሰብስክራይብ የሚደረገው? የኢቲቪን፣ ፋናን፣ ዋልታን ግልባጭ ወይም ቅጂ ለመስማት? ድንቄም!!!
ማንን ነው
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Mesay erasu ethiopiawinet lay nwe yalew?
አንዳርጋቸው አንድግዜ ወደሰጣንነት ስለተቀየር አይመለስም። እነኝህ የድሮ ፓለቲከኞች ነን የሚሉት ካልጠፉ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ሊኖር አይ። ከመጣው መንግስት ጋር እየተጠጉ ማመስ ነው ስራቸው።
These are Genocidarie
ትክክል
ሰውዬው አያት በሚሆንበት ወቅት አባት አባት እየተጫወተ
የስንት ልጆችን አባት እናት ያሳጣ አረመኔ
በወንጀል የሚጠየቅ ግለሰብ ነው
አብይን ቼ ብሎ እዚህ ደረጃ ያረሰ ሰው
አሁን አብይ እንደ ሸንኮራ መጦ ሲጥለው
ሸሚዙን ቀይሮ ከች አለ
ማፈሪያ
የትግራይ የንጹሐን ደም ይፈርዳል
ሽባ ነው የምትሆነው
የንጹሀን ልጆች አሜላክ ፍርዱን ይሰጣል
❤?አንተም ሰፈሩን ነካክተህ የስድብ መንጋ በዩቲዩብ ፌስታል ጭነህ ወደ ቤትህ ገባህ?❤
Dirty men .
Messay Mekonen Birhanu Naga Andargachew tisge & the Ezema group are not politicians or Amhara nationalists these are just cruel child abusers and megalomaniac rapists all of them plus Afrem Madebo.
እናንተ ግን አላበዛችሁትም?
እናንተኮ ናቹኮ ኢትዮጵያ የናንተ ብቻ አንድትሆን የምትፈልጉ ዘረኝነት ማለት እሱ ነዉ የምትናገሩት የማታዉቁ
ብዙዎቹ አጋስስስና የታሪክ አተላዎች ትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሆነችም የረሱ ይመስላል።ትግራይ ፤የታሪክ አልባዋ ኢትዮጵያ የታሪክ ሂይወትዋና ቁንጮዋ ናት።10% የኢትዮጵያ ባጀት የሚዘረፈው ከትግራይ እንደሆነም ያለማወቃቸውም ይገርማል።
ፋንዬ እነዚህ እኮ ሆድ አምላኩ ናቸው የሻቢያ ገረድ ናቸው እነዝህ ሀገር አፍራሽ ናቸው ብልፅግና ከሻብያ ሲጣላ ነው የተለያዩት ሁለቱ ከሻቢያ ጋር ሆነው አገር ሰላም እዳይሆን ነው አየሰሩ ያሉት
You have earned my subscription Sir.
ወንድሜ እውነቱን ልንገርህ አንድቀን ለመለስ ጋዜጠኛ ምን አይነት እንደጠየቀው ታቃለህ? ጋዜጠኛውለመለስ የጠየቀው በሂወትዎ በጣም የሚጨነቁበትና የሚያሳስባቸው ነገር ከለ ሊገልፁልኝ ይችላሉ? አቶ መለስ ሲመልሱ እኔ ከሚያሰጋኝ አነንዱ ከኔ በውሀላ የሚመጣው መንግስት ካለው የእድገት ጅማሮ ወደውሀላ የሚመልስ መንግስት ስልጣን ላይ እንዳይ መጣ እሰጋሎ እጨነቃሎ በለዋል።
በእብደት አታሳብቡ
አልታጣም መሳይ አንተና አባሪዎችህ ናችሁ ትግራይን አጥፍታችሁ ኢትዮጵያ ን እንመስርታለን ባላችህ ጌዜ ነው መልሱ አንተ ጋር ነው ያለው
እጅግ ጥሩ አስተዉለሀል።ግን አንዳርጋቸዉ በወያኔ እስር ቤት መሠቀየቱን አብረህ ብታነሳ መልካም ነበር።
ይሄ ወያኔ እሰከመቼ ነው እንደጨው እየገባ like ፍለጋ የምንጋጋጠው? እዚህ የሚያሳስበን የነዚህ የሁለት ወንጀለኞች ትናንት የነበረውን ፕሮፖጋንዳ እኔ ስላልኩት ሳይሆን አለም የመዘገበውን ጉዳይ ማጣጣል ይሆናል። ማንም በሰራው ወንጀል መጠየቅ አለበት። ማን ይሁን ማን ማለቴ ነው።
አንተ ደግሞ ከየት መጣህ ግልገል ብልፅግና ድመት ነገር ነህ መሃይም😂😂
እነ አንዳርጋቸው፣ ልደቱ፣ ታምራት፣ ወዘተ የስልጣን ጥመኛ የአእምሮ በሽተኞች እንጂ ከውስጣቸው ቅንጣት የኢትዮጵያዊነት ንጥረነገር የሌለባቸው "ታጋዮች" ናቸው፣ ምናልባትም፣ የምዕራባውያን መንግስታት ትሮይ ፈረሶች፣ ጥቅም አስጠባቂዎች ቢባሉ የሚያስኬድ ይመስለኛል። የእውነት ሰዎች ቢሆኑ በህዝብ ከተመረጠው መንግስት ጋር ኢትዮጵያንና ህዝቧን በሙያቸው ያገለግሉ ነበር፣ ራሳቸውን ውጭ አገር አይሸሽጉም ነበር።
ሰላም ላንተ ይሁን ወዳጀ ። ስለፖለቲካ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ከማለትህ በፊት የሀገሪቱን ችግሮች በሚገባ ተንትነህ ተረዳ ጠቅለል ጠቅለል አድርገህ ግለፃቸው። ዝም ብለው ስላልበቀሉ ምንጫቸውን ፈልግ ከዛ ቡኋላ የመፍትሄ አማራጭ ያዝ ከዛ አውራበት ተንትንበት አለበለዛ እንደ ልደቱ የዥዋዥዌ ፖለቲካ ውስጥ ውድ ጊዜህን ትከስራለህ። ኢትዮጵያዊነት አንተ እንደምትለው አይተነተንም በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ያለ ሃገርቱ የዜግነት እውቅና የሰጠችው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ሌላ መመዘኛ የለውም። ለማንኛውም ጊዜው ሲደርስ የተሰወረው ይገለፃል የተወናበደው ይጠራል እስከዛ ግን እየተስተዋለ ይሁን። በርታ።
Be quite fool so What
ክክክክ እንዳርጋቸው እፈር ስለአንዲት ህፃንና ሚስት ታወራለህ?የትግራይ ህፃናት ስታስጨፈጭፍ በጭካኔ ቆይተህ አንተ ፈርጣጭ ሽንታም እንተዋወቃለን እኮ
አንተ ስለ አማራ አይመለከትህም መሳይም አንዳርጋቸውም ስለአማራ ይመለከታቸዋል
አንተ ሻቢያ አንተም አይመለከትህም ስለራህ ሀገር አውራ እነዚህ የሻቢይ ገርድ ናቸው መረጃም ማስረጃም አለን ከነ ፎቶ ፋኖ እነዚህ ክታኩት አንፈልግም ራሳችን አንወጣዋለን እዛው በፀበላቹ
ሻዕቢያ 👀
😂😂😂
ትክክል አማራ የለም ሰላለ😂😂😂
ፋኑዔል÷ ያንተ ችግር ምን መሰለህ? ያንተ ችግር ኦህዴድ ፊት ሰጥቶ አላስጠጋህ ማለቱ ነው:: ዛሬ የሚከታተሉህ ብዙ የትግራይ ልጆች "ተጋሩ ነው" ብለው በየዋህነት እንደሚከታተሉህ ሳይሆን ከፍተኛ ግለኛ ጥቅመኝነት ያለህ ሰው መሆንህ የታወቀ ነው:: ከነአብይ በኩል ፊት የሚሰጥህ ሰው ብታገኝ ከአብረሀም በላይ ወይም ከ ዛድግ አብረሃ የባስክ እንደምትሆን አጠያያቂ አይደለም!
ተላላኪ ነበርን አሉ
አብቹ ሺ አመት ግዛን እያሉ::
አሁን በሞቴ አብይ ካጨበጨብክለት ከሰገድክለት ፊት ይነሳል
በእውቀት እንጂ በየዋህነት የሚደግፍ ኢትዮጵያዊ ትግራዋይ የለም! ፋኑኤል ክንፉን የምትጠላው አንዳንተ ደንባራ ተላላኪ ስላልሆነ፣ በለው በለው የደንቆሮ ፖለቲካ ቁማር ስለማይጫወት ነው። አንተ ወይ ሻዕቢያ ነህ ወይ በአማራ ስም የምትነግድ አማራ መሳይ ሆዳም የብልጽግና ውታፍ ነቃይ ነህ።
KOTETE
እውነቱ ኤርሚያስ ጋ ነው❤❤
ruclips.net/user/liveHqPqF7VAuXs?si=gigCG9IL1UMLtXNQ