Fentale Media
Fentale Media
  • Видео 615
  • Просмотров 3 440 282
በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፎች ተበራክተዋል|ወጣቷ በግፍ የገደለው በእድሜ ልክ አስራት ተቀጣ| የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ወቀሰ|ኔቲያናሁ አሻፈረኝ አሉ|
Join this channel to get access to the perks:
ruclips.net/channel/UCvvG5YSzk98pPhhwOvf_UVwjoin
ፈንታሌ ሚዲያን ሰብስክራይብ ያድርጉ። በSupper Chat እና በSupper Sticker ፈንታሌ ሚዲያ ያግዙ ። ስለተከታተሉን እናመሰግናለን።
/ @fentalemedia subscribe Fentale media
ማገዝ ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ያግኙን
+251911865119 #ፋኑኤል ክንፉ
ወይም ይህንን የባንክ አካውንት ይጠቀሙ
Fanuel Kinfu
Commercial Bank of Ethiopia
1000270477147
ለምታደርጉት ድጋፍና እገዛ በቅድሚያ እናመሰግናለን።
new Amharic music,new Amharic movie,Ethiopia news,Oromia,sheger,ethiobetesebmedia,abune,deacon dawit,keisis samuel,drugs
Charles | Gedu Andargachew | Ethiopia 2024 | Somali Land | Abenet Tamirat |
Yesuf Abeba Movie | Kassahun Eshetu Music | Neway Debebe
#Eritrea #Ethiopia Kansas foot ball club ethiopia | Henok Kebede C...
Просмотров: 881

Видео

አይኤስ እና አልሸባብን እየተቀላቀሉ ናቸው|መንግሥት የሰብአዊ መብት ድርጅቶችን አገደ|የፕሬዚዳንት ፑቲን ማስጠንቀቂያ|
Просмотров 78221 день назад
Join this channel to get access to the perks: ruclips.net/channel/UCvvG5YSzk98pPhhwOvf_UVwjoin ፈንታሌ ሚዲያን ሰብስክራይብ ያድርጉ። በSupper Chat እና በSupper Sticker ፈንታሌ ሚዲያ ያግዙ ። ስለተከታተሉን እናመሰግናለን። / @fentalemedia subscribe Fentale media ማገዝ ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ያግኙን 251911865119 #ፋኑኤል ክንፉ ወይም ይህንን የባንክ አካውንት ይጠቀሙ Fanuel Kinfu Commercial Bank of Ethiopia 1000270477147 ለምታደርጉት ድጋፍና እገዛ በቅድሚያ እናመሰግናለን። #Adigrat #Me...
አዋጁን አሻሉት ወይም እኛን አባሩን|የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ በአስፈጻሚው መዳፍ ገባ|የመርካቶ አመጸ እንደቀጠለ ነው|የህወሓት ሰራዊት ወደ ማኅበረሰቡ መቀላቀል
Просмотров 1,1 тыс.21 день назад
Join this channel to get access to the perks: ruclips.net/channel/UCvvG5YSzk98pPhhwOvf_UVwjoin ፈንታሌ ሚዲያን ሰብስክራይብ ያድርጉ። በSupper Chat እና በSupper Sticker ፈንታሌ ሚዲያ ያግዙ ። ስለተከታተሉን እናመሰግናለን። / @fentalemedia subscribe Fentale media ማገዝ ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ያግኙን 251911865119 #ፋኑኤል ክንፉ ወይም ይህንን የባንክ አካውንት ይጠቀሙ Fanuel Kinfu Commercial Bank of Ethiopia 1000270477147 ለምታደርጉት ድጋፍና እገዛ በቅድሚያ እናመሰግናለን። #Adigrat #Me...
አዳነች አቤቤ|የአዲስስ አበባ ከንቲባ| የበሰቃ ሀይቅ| መተሃራ|ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ|Metehara|Lake Basaka|ቤኑና መንደር|
Просмотров 2,7 тыс.Месяц назад
አዳነች አቤቤ|የአዲስስ አበባ ከንቲባ| የበሰቃ ሀይቅ| መተሃራ|ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ|Metehara|Lake Basaka|ቤኑና መንደር|
የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ተገደሉ፤ የኢትዮጵያ ሰራዊት አይካተትም፤ጠቅላይ ሚኒስትር ተባረሩ፤ ለሆቴል ባለሙያዎ ደንብ ወጣ፤ጋዜጠኛ ዜናነህ አረፈ
Просмотров 1 тыс.Месяц назад
የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ተገደሉ፤ የኢትዮጵያ ሰራዊት አይካተትም፤ጠቅላይ ሚኒስትር ተባረሩ፤ ለሆቴል ባለሙያዎ ደንብ ወጣ፤ጋዜጠኛ ዜናነህ አረፈ
በኦሮሚያ የድሮውን ጥቃት|የትግራይ የከተማ መሬትተስፉ| የልጆች ወተት ከውጭ ማገባት ተከለከለ|16 የሞት ግድያ በመቀለ| ከ400 ሴቶች ጋር የተኛው አልተጠየቀም
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
በኦሮሚያ የድሮውን ጥቃት|የትግራይ የከተማ መሬትተስፉ| የልጆች ወተት ከውጭ ማገባት ተከለከለ|16 የሞት ግድያ በመቀለ| ከ400 ሴቶች ጋር የተኛው አልተጠየቀም
በምዕራብ ጎጃም ዞን በድሮን ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ|የ19 ዓመትዋን ወጣት የገደለው ተያዘ|የፐርTዝ ብላክ ሰራተኞች በማረሚያ ቤት እንዲቆዩ ተወሰን
Просмотров 890Месяц назад
በምዕራብ ጎጃም ዞን በድሮን ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ|የ19 ዓመትዋን ወጣት የገደለው ተያዘ|የፐርTዝ ብላክ ሰራተኞች በማረሚያ ቤት እንዲቆዩ ተወሰን
የሚዲያ ኢምፓየርን ድል የነሳው ዶናልድ ትረምፕ| የአውሮፓ ጭንቀት| የዩክሬን ትካዜ| የሩሲያ ጥርጣሬ ምን ይመስላል? |
Просмотров 1,7 тыс.Месяц назад
የሚዲያ ኢምፓየርን ድል የነሳው ዶናልድ ትረምፕ| የአውሮፓ ጭንቀት| የዩክሬን ትካዜ| የሩሲያ ጥርጣሬ ምን ይመስላል? |
የጠቅላዩ ስምምነትና ማስጠንቀቂ| የትግራይ መምህራን ማኅበር ክስ መሰረተ| የትግራይ ነጻነት ፓርቲ፣ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ተቃወመ|
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
የጠቅላዩ ስምምነትና ማስጠንቀቂ| የትግራይ መምህራን ማኅበር ክስ መሰረተ| የትግራይ ነጻነት ፓርቲ፣ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ተቃወመ|
ዶክተር ዮናስ ብሩ ለዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ምላሽ ሰጡ|ሶማሊያ የኢትዮጵያን ኤምባሲ ልታስወጣ ነው|ሱዳን ከተባበሩት አረብ ኢምሬትስ አባረረች|
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
ዶክተር ዮናስ ብሩ ለዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ምላሽ ሰጡ|ሶማሊያ የኢትዮጵያን ኤምባሲ ልታስወጣ ነው|ሱዳን ከተባበሩት አረብ ኢምሬትስ አባረረች|
ቀናቶች የቀሩት የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ| ህወሓት የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈጻጸምን ኮነነ |1.4 ሚሊዮን ብር ከፍለው ከመገደል አልተረፉም|
Просмотров 991Месяц назад
ቀናቶች የቀሩት የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ| ህወሓት የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈጻጸምን ኮነነ |1.4 ሚሊዮን ብር ከፍለው ከመገደል አልተረፉም|
በሼህ መሐመድ እና በአብነት መሐከል ማን ገባ ሸምጋይ እንዴት ጠፋ?|Mohammed Hussein Al Amoudi|Abinet Gebremeskel|jemal ahmed
Просмотров 1,5 тыс.Месяц назад
በሼህ መሐመድ እና በአብነት መሐከል ማን ገባ ሸምጋይ እንዴት ጠፋ?|Mohammed Hussein Al Amoudi|Abinet Gebremeskel|jemal ahmed
መስከረም አበራ በቀረበባት የኮምፒውተር ወንጀልክስ ጥፋተኛ|ከመቂ ከተማ18ኪ/ሜ ርቀት ላይ ታጣቂዎች በርካታ ሰዎችን ገደሉ|የኩላሊት እጥበት ዋጋ በእጥፍ ጨመረ
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
መስከረም አበራ በቀረበባት የኮምፒውተር ወንጀልክስ ጥፋተኛ|ከመቂ ከተማ18ኪ/ሜ ርቀት ላይ ታጣቂዎች በርካታ ሰዎችን ገደሉ|የኩላሊት እጥበት ዋጋ በእጥፍ ጨመረ
ወረዳ አሥተዳዳሪውን ጨምሮ ከ 50 በላይ የ የጸጥታ ሃይሎች ተገደሉ|የሙስሊም ተማሪዎች አለባበስ ተፈቀደ|መሳሪያ አስረክቡ የተባሉ የአማራ ተወላጆች ስጋት
Просмотров 921Месяц назад
ወረዳ አሥተዳዳሪውን ጨምሮ ከ 50 በላይ የ የጸጥታ ሃይሎች ተገደሉ|የሙስሊም ተማሪዎች አለባበስ ተፈቀደ|መሳሪያ አስረክቡ የተባሉ የአማራ ተወላጆች ስጋት
ልደቱ፤ ገዱን ከአደርባይነት ውጣ አለው|"ሕዝበ ሙስሊሙን እና መንግሥትን ለማጋጨት" እየተሰራ ነው|'ያለካሳና ተለዋጭ ቦታ መኖሪያቸው እየፈረሰ ነው' |
Просмотров 2,5 тыс.Месяц назад
ልደቱ፤ ገዱን ከአደርባይነት ውጣ አለው|"ሕዝበ ሙስሊሙን እና መንግሥትን ለማጋጨት" እየተሰራ ነው|'ያለካሳና ተለዋጭ ቦታ መኖሪያቸው እየፈረሰ ነው' |
የቁጫ ህዝብ|ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት| ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ|ታገሰ ጫፎ
Просмотров 573Месяц назад
የቁጫ ህዝብ|ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት| ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ|ታገሰ ጫፎ
አፈንጋጩ ቡድን ከንቲባ ማንሳት አይችልም| በሼሁ ልገሳ የተገነባው ዳቦ ቤት ስራ አቆመ|የመገናኛ ብዙሃን በአስፈጻሚ መዳፍ ወደቀ| Getachew Reda|
Просмотров 2 тыс.Месяц назад
አፈንጋጩ ቡድን ከንቲባ ማንሳት አይችልም| በሼሁ ልገሳ የተገነባው ዳቦ ቤት ስራ አቆመ|የመገናኛ ብዙሃን በአስፈጻሚ መዳፍ ወደቀ| Getachew Reda|
በምክር ቤቱ ተስፋዬ በልጂጌ እና ደስሳለኝ ጫኔ ተናነቁ| 'ጌዲዮን ለውጭ ጉዳይ ብቁ አይደለም'እንደ ሽፍታ ተጎትተን ስንታሰርና ለወራት ስንቀመጥ ምን ሰሩ?|
Просмотров 4,7 тыс.Месяц назад
በምክር ቤቱ ተስፋዬ በልጂጌ እና ደስሳለኝ ጫኔ ተናነቁ| 'ጌዲዮን ለውጭ ጉዳይ ብቁ አይደለም'እንደ ሽፍታ ተጎትተን ስንታሰርና ለወራት ስንቀመጥ ምን ሰሩ?|
የዋጋ ጭማሪ ቀስቶች እንደ ቀድሞው እየጫሩን ወይንስ ወደ ማቁሰል ሽግግር ውስጥ እየከተቱን ናቸው?|supply side economics| IMF|WB|
Просмотров 734Месяц назад
የዋጋ ጭማሪ ቀስቶች እንደ ቀድሞው እየጫሩን ወይንስ ወደ ማቁሰል ሽግግር ውስጥ እየከተቱን ናቸው?|supply side economics| IMF|WB|
በትግራይ የቤት ግንባታ እና የበረሃ አንበጣ ስጋት| የኢቲዮ ቴሌኮም የፖሊሲ ክለሳ|ከመተማ ወደ ድሬደዋ የዞረው የስደት በር |
Просмотров 1,6 тыс.Месяц назад
በትግራይ የቤት ግንባታ እና የበረሃ አንበጣ ስጋት| የኢቲዮ ቴሌኮም የፖሊሲ ክለሳ|ከመተማ ወደ ድሬደዋ የዞረው የስደት በር |
የኤርሚያ አመልጋ ህግ|የካፒታል ገበያ የቁጥጥር ማጣሪያ ምንድን ነው? በኢትዮጵያ ለምን|ሀገር እያጠፋ ያለው ከገጠር ወደ ከተማ ፍልሰት|Ermias Amelga|
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
የኤርሚያ አመልጋ ህግ|የካፒታል ገበያ የቁጥጥር ማጣሪያ ምንድን ነው? በኢትዮጵያ ለምን|ሀገር እያጠፋ ያለው ከገጠር ወደ ከተማ ፍልሰት|Ermias Amelga|
በአማራ ክልል 4 የጤና ባለሙያዎች ተገደሉ|ታዲዮስ ታንቱ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ|የሊዝ መሬት ጨረታ| የመምህራን ደመወዝ በዘመቻ መልኩ ይቆረጣል
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
በአማራ ክልል 4 የጤና ባለሙያዎች ተገደሉ|ታዲዮስ ታንቱ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ|የሊዝ መሬት ጨረታ| የመምህራን ደመወዝ በዘመቻ መልኩ ይቆረጣል
በገንዘብ ማጥለቅለቅ እናየዋጋ አወሳሰን ሥርዓት ኢኮኖሚ ሊሰብረው ይችላል?| Ahmed Shide| eyob tekalign| mamo mihretu|Economy|
Просмотров 1,3 тыс.Месяц назад
በገንዘብ ማጥለቅለቅ እናየዋጋ አወሳሰን ሥርዓት ኢኮኖሚ ሊሰብረው ይችላል?| Ahmed Shide| eyob tekalign| mamo mihretu|Economy|
የሰለጠነ ጉርብትና ዘመናዊነት ነው?!| ወቀሳ ከእኛ ብንጀምር ሌሎች ምን ይላሉ?|Ethiopia| Kenya| Sudan| Eritrea| Somalia|Djibouti
Просмотров 706Месяц назад
የሰለጠነ ጉርብትና ዘመናዊነት ነው?!| ወቀሳ ከእኛ ብንጀምር ሌሎች ምን ይላሉ?|Ethiopia| Kenya| Sudan| Eritrea| Somalia|Djibouti
የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት የገፋቸው|ኢመደበኛ ኢኮኖሚና የከተማ ማንነት| ድንች፣ ሳምቡሳ፣ በቆሎ፣ እርጥብ|
Просмотров 1,5 тыс.Месяц назад
የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት የገፋቸው|ኢመደበኛ ኢኮኖሚና የከተማ ማንነት| ድንች፣ ሳምቡሳ፣ በቆሎ፣ እርጥብ|
የ 97 ዓም ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ፈተና በአማራ ክልል በሺዎች ለፆታዊ ጥቃት ተጋልጠዋልሱዳን ጀነራሎች አካውንት ታገድ ግብጽ ሶማሊያ ወይም ሞት!!
Просмотров 1,5 тыс.Месяц назад
የ 97 ዓም ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ፈተና በአማራ ክልል በሺዎች ለፆታዊ ጥቃት ተጋልጠዋልሱዳን ጀነራሎች አካውንት ታገድ ግብጽ ሶማሊያ ወይም ሞት!!
Mount Fentale|stratovolcano| Earthquake |Yalew Bekele |awash|Seismograms|Quakes in or near Ethiopia
Просмотров 3,2 тыс.2 месяца назад
Mount Fentale|stratovolcano| Earthquake |Yalew Bekele |awash|Seismograms|Quakes in or near Ethiopia
የገዳ ስርዓት ለዴሞክራሲ|ኢሬቻ| ኦሮሚያ|nation nationality of Ethiopia| afaan oromoo| jawar Mohamed| Abiy ahmed|
Просмотров 1,2 тыс.2 месяца назад
የገዳ ስርዓት ለዴሞክራሲ|ኢሬቻ| ኦሮሚያ|nation nationality of Ethiopia| afaan oromoo| jawar Mohamed| Abiy ahmed|
ጠ/ሚ ቢሮ ወይም ምርጫ ቦርድ አልሄድንም። ነጭ ውሸት ነው።| የባለአደራ መንግስት ጥያቄ የሊሂቃን የስልጣን ሴራ ነው|ስብሰባ ማድረግ እንቀጥላለን|
Просмотров 11 тыс.3 месяца назад
ጠ/ሚ ቢሮ ወይም ምርጫ ቦርድ አልሄድንም። ነጭ ውሸት ነው።| የባለአደራ መንግስት ጥያቄ የሊሂቃን የስልጣን ሴራ ነው|ስብሰባ ማድረግ እንቀጥላለን|
ለምን ጦርነት ውስጥ እንገባለን?|አደራዳሪዎቹ የትደረሱ?|የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ እና የፌደራል መንግስት|Abiy Ahmed|TPLF|Pretoria agreement
Просмотров 10 тыс.4 месяца назад
ለምን ጦርነት ውስጥ እንገባለን?|አደራዳሪዎቹ የትደረሱ?|የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ እና የፌደራል መንግስት|Abiy Ahmed|TPLF|Pretoria agreement

Комментарии

  • @edilawitfuji5098
    @edilawitfuji5098 2 часа назад

    ጌታቸው እና ፃድቃን በነሱ ቤት የትግራይ ህዝብ መሃይም ይመስላቸዋል ብዙ ዝም ተብለዋል ህዝብ ዋጋ ከመክፈሉ በፊት እነሱን ዋጋ ማስከፈል ነው ትግራይ ውስጥ ቁጭ ብለው ሲያምሱ መቀጣት አለባቸው

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 3 часа назад

    666 no

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ 4 часа назад

    እይታዎችህ ይመቹኛል በርታበት

  • @tinaabe2390
    @tinaabe2390 7 часов назад

    የሰንደቅ ጋዜጣ የወያኔ ተላላኪ እንደነበርክ ፋኑኤል ግልፅ ነዉ።አንተም በለዉጡ የት ጠጋ ብለህ እንደተባረርክ አንተም ታቃለህ ዛሬም የደብረፅዮን ጠበቃ ሆነህ ወያኔ በእጅ አዙር ትደግፋለህ።

  • @Mark-b6j2b
    @Mark-b6j2b 7 часов назад

    Keep dreaming. Mou is dead we are a failed actors

  • @abdiali1159
    @abdiali1159 9 часов назад

    ይረብሻል ቀይረው

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 10 часов назад

    መንግስትስ ሀላፊነት የለበትም ወይ?

  • @Glm781-s6y
    @Glm781-s6y 10 часов назад

    የአደባባይ ውርደት ፣ የዲፕሎማሲ ውድቀት ነው። ያን ሶማሌ ጋደኛህን አቅርብልን ፣ልክ ልባችንን ይንገረን።😂😂

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 10 часов назад

    የጌታቸውና የቡችሎቹ ቅጥ ያጣ ድንቁርና ፀሃይ መታው።ውሸቴና ወሬ ፍሬ የላቸውም።አንድ ማስረጃ አቅርቡ ቢባሉ ቅንጣት የመትሆን የለችም።የTPLF ነገር ይቅር የትግራይ ሰራዊት አነዚህ አገር በውሸት የሚያምሱት ማስወገድ እንዴት አቃተው?

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 12 часов назад

    bahri mewcha man kelekelow drom neberow

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 12 часов назад

    Thank you 🙏🏾 brother for your amazing political analysis keep up your great job I appreciate ❤❤❤

  • @beletuselam6108
    @beletuselam6108 12 часов назад

    Please subscribe and like . So far this media is the best and genuine media.

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 12 часов назад

      Yes, this the Amhara facist expantionists best media.

  • @Glm781-s6y
    @Glm781-s6y 19 часов назад

    @fentalemedia ስለ አንካራው ስምምነት አንድ ነገር በል ።

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ День назад

    አሜሪካኖች የራሳቸው ጥቅም ካልተነካ ስለሚያወሩት ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ደንታ ላቸውም።ለነገሩ የምእራባውያን የአዞ ልቅሶ መታመን የለበትም።

  • @HabtomAtsbha
    @HabtomAtsbha День назад

    ፍኖኤል እኮ ዕዉቀት ማለት ነህ ዋዉ

  • @helentewolde9492
    @helentewolde9492 День назад

    You simply the best your full package of generalism man of integrity god bless you Fanuel 🎉

  • @TesfayEyasu-r2n
    @TesfayEyasu-r2n День назад

    ጅግና

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 День назад

    ወንድም ላልከዉ ሁሉ ዛሬ ጀ ፃድቃን በግልጽ ትግራይን ለማፍረስ እየሰራ መሆኑን በግልጽ ተናግሯል

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 2 дня назад

    I have never expected, Fanuel go down to this level by losting his own promises and conclusions. There is no any hypocrisy with Federal government.

  • @MekonnenHaileSilasie
    @MekonnenHaileSilasie 2 дня назад

    የሄ ነዉ ሃቁ ህዝቡ ትንሽ በአሁኑ ሰዓት ያለዉ ነገር በጦሩነቱ የተቀማ የተቸገረ የተራበ በመሆኑ የሚያረገዉ ነገር ምንም ሊገነዘብ አልቻለም ። በመሆኑም ትላንት ከስልጣናቸዉ በሰርዋቸዉ ኢ/ህገ መንግስታዊ እንቅስቃሴ የተሰናበቱ ዛሬ በአገኙት አጋጣሚ አሁን በዝርዝር ያስቀመጥካቸዉ አጠቃላይ ችግር ሲፈራረቅበት ይታያል በህወሓት ለማንኛዉም እንደ ፈንታሌ ዓይነት ሚዲያ አያሳጣን ።

  • @dawitasfeha
    @dawitasfeha 2 дня назад

    ፈንታሌ ተመራጭ

  • @gemoraw6705
    @gemoraw6705 2 дня назад

    ግሩም ትንተና

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 2 дня назад

    ድል ለፋንተሌ ሚድያ 2:03

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 2 дня назад

    Thank you 🙏🏾 Fentale Media for all amazing political analysis keep up your great work God bless you and your family❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 2 дня назад

    ሁሌም ተመራጭ ፈንታሌ ፈንታሌ ፈንታሌ

  • @yonasassefa3479
    @yonasassefa3479 2 дня назад

    ምርጥ አቀራረብ

  • @generalredwan
    @generalredwan 2 дня назад

    ይመችህ ፋኑኤል 👍👍👍

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 2 дня назад

    የጥፋተኞችና የነውረኞች ማህበር።አገር ን ለመሸጥ የሚያጎበድዱ ወራዳዎች።

  • @gloriazion9184
    @gloriazion9184 3 дня назад

    Bless you FM ....it's all 👍 ✔️ I fell really bad for ma ppl ... Yehuala Tarik rasu kenegestat eske Italian ereseberes eyabalu new wedehuala yaskerun 😢yeteshashalen yeteleweten meselogn zenderom ezaw😢hagerachenene eyewededen endi hezbachen lay mecheken yasazenal bewenetu betam

  • @GetanehKassa-pr5dd
    @GetanehKassa-pr5dd 3 дня назад

    ይህ ሁሉም ችግር የመጣው በህወሓት መዳከም ምክንያት ነው፡፡ አሁንም ህወሓት መላ አባላቱን ህዝቡን ይዞ ጠንክሮና በጊዜ የለም መንፈስ መንቀሳቀስ ይጠበቅበታል፡፡ ካልሆነ ግን ….

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 3 дня назад

    Thank you Fentale!You nailed it .

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 3 дня назад

    Thank you Fentale

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 3 дня назад

    That’s why we love Somali people

  • @KtabTegaru-ls3ur
    @KtabTegaru-ls3ur 3 дня назад

    ፈንታሌ የእውነት ምርኩስ ናት🎉

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ 3 дня назад

    this man

  • @Peaceonearthforall
    @Peaceonearthforall 3 дня назад

    Thank you so very much, Fanuel, for your integrity

  • @genetkebede3379
    @genetkebede3379 3 дня назад

    አድሜ ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MebrafomHayele
    @MebrafomHayele 3 дня назад

    Gewz

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 4 дня назад

    ፈንታሌ በርታ እነዚህ የጅብ መንጋ ናቸው።

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 4 дня назад

    Please leave this issue for the people of Tigray! The group whom you tirelessly support is not fit the aspirations of the people of Tigray. Sad you are openly supporting the group who are against it own people for the sake of their narrow interests

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 4 дня назад

    Samuel you stand with the corrupt and change allergic TPLF lead by Debretsion group!

  • @tsegateklehaimanot2340
    @tsegateklehaimanot2340 4 дня назад

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 4 дня назад

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይስጥህ ልክ ልካቸውን ነገርልን ለነሱ ሲሊ ሂወታቸውን ያጡት ህፃናትን እንኳን ማየት አልቻሉም ኧረ ፃድቃን ህዝቡን እዩ ወላጆች እኮ ያለልጅ ቀርተው የሚጦራቸው አተዋል ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @helentewolde9492
    @helentewolde9492 4 дня назад

    Thank you for your service dear Fanuel person of humanity and integrity god bless you🎉

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 4 дня назад

    ወይ አቦታትና እንታይ እዩ ገይርሎም ወዲ አህመድ ዋይ ህዝቢ ትግራይ እኩይ ኩሉ ጅግነነትስ እሞ ከአ አበይት ሰባት ዋይ መሕፈሮ ።

  • @adeyminet2551
    @adeyminet2551 4 дня назад

    Ye'enateh EMSS yishaget ante tultula turumba gemed'aff 🎺 ESSAYS na shaebiya bayinoru noro yihchi deha lemagn agereh poor ethiopia ferarsa 8 tenesh ager hona neber ante mesgana'biss ye'shermutaa'lj teklayi minster mike hammer's shantawun'yizo leke'ende ziya bariya mengestu ferteto DUBAI asylum teyiko taxi eyeneda neber enant'kehadiwoch mesgana'bisoch long live ERITREA and to hell with its enemies 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 💰💰💰💰💰💰 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪 🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴 😎🎺🥁

  • @tesfaygebrearegawi
    @tesfaygebrearegawi 4 дня назад

    With due respect, this analysis sounds irrelevant to the actual context in Tigray, esp. considering the true nature of TPLF "old guards" and the overall process of the so called "TPLF conference". I wish Fentale media can explore more from the ground and come up with a better analysis.

  • @AberhaGirmay
    @AberhaGirmay 4 дня назад

    የስርዓት አልበኝነት ፈጣሪ ስርዓት አልበኝነት መፍጠር፣መደገፍ ማበራታታት የግድ ይላል ።የፖለቲካ ዙሙተኞች ጥፋቶች ብያስከትሉት መጨረሻው እውነት ያሸንፋል።

  • @TestNow-n3p
    @TestNow-n3p 4 дня назад

    በፎቶ ያሉት ህወሓት አፍራሽ ቡድን በዕድሜ እንያቸው፡፡ ከ70 ዐመት በላይ ዕድመ በሪሁ ስየ ገብሩ ፃድቃን አበበ ጀቤ ያሉ ናቸው፡፡የህወሓት አመራር አንድም በዚህ ዕድሜ ክልል የለም፡፡አሰፋ በየነ ተክላይ ወዲአሸብር ዘሪሁን ተሾመ ወልደስላሴ ከ60 በላይ ዕድሜ ያላቸው ነው፡፡ጌታቸው ረዳ ብቻ ነው ከ60 ዕድሜ በታች ነው፡፡የህወሓት ኣመራር ማጆሪቲ ከ50 በታች ነው፡፡

  • @mengistuadhana2248
    @mengistuadhana2248 4 дня назад

    you are the gentle man fanueal thanks