Oh my goodness The way you explained everything is true thank you for sharing it l have experience most of it By learning different language The hardest one is Japanes language after many year practicing and self confidence now I am good at it and proud of my self
bro thank you so much I am so proud of you you are the best teacher I listened to all of your literally it helped me a lot if you can do more please god bless you.
this is the best motivational speaking tactic i have saw from you and i hope all Ethiopian will master at least one additional language thank you so much go ahead
ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇
t.me/inspire_ethiopia
ወንድሜ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
inspire ethiopiya
አለን
Wooooow i swear to GOD
Wow. ደስ ይላል
አንተን ያላወኩበት ግዜዎች ቆጩኝ ምክኒያቱም አንተ መናገርህን ይሆናል የምታየው እኔ ደግሞ አንድ ሰው ሁሌ እንደምትሰራ ማለትም ማንነቱን የሚያስፈልገውን እንደምትሰጠው ነው የሚሰማኝ ማንም ያልነገረኝንና የማላውቀውን እያሳወከኝ ስለሆነ ከልቤ አመሰግንሃለሁ በርታ የኔ ወንድም እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን።
አሜን 🙏🙏🙏🙏
Ewunet nw..edmewun yarzemln♥
Tanks
እኔም👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤
በጣም አስፈላጊ ጉዳዬች ለይ ጥሩ ጥሩ መነቃቅያ Alarm ናችሁ በርቱልን
Alarm metelewan ahun nw yelemedshew
እኔ የዛሬ ረዕስ በጣም ተመችቶኛል፤ ከስደት ስመጣ አማርኛ ለመልመድ አላማዬን ግልፅ ነበር ፤ እሱም ከሰው ጋር ለመግባባት የግድ ስለሚል ነው፤ አሁን ግን ለመናገር እንኳን የከበደኝ አማርኛ ከመናገር በዘለለ መጻፍም ሆነ ማንበብ ችያለሁ ፤ የቻልኩትም አሁን በገለፅካቸው ነጥቦች ነው፤ አሁን ደግሞ አረብኛ ቋንቋ ለመልመድ እና ለመናገር ለሚሹ አስተማሪ ቻናል ጀምሬያለሁ ፤ ሰዎች ያላቸውን እውቀት ቢያካፍሉ ሁሉም ተጠቃሚ ይሆናል ብዬ ስለማምን ነው፤ አመሰግናለሁ Inspire Ethiopia team.
Esti yeti naw yemtimerwi arbinga
እሱ አረበኛ አስተማሪ ነው እኔም ከሱ ነው የተማርኩት @@hfjfjdjfhfjfjdjdjf9657
የፈረንጁ ምሳሌ በጣም ተመችቶኛል ያለምንም ክፍያ ታላቅ ትምህርት እናመሰግናለን
እኔግን ያንተን ምክር ስሰማ በጣም ራሴን እመረምራለሁ ኢሻአላ እራሴን አሸንፋለሁ አላህ እድሜ ይሥጥህ
በጣም አመሠግናለሁ ስነ ወርቅ ቃላት የለኝም በጣም ተቀይሬለሁ አመለካከቴ አስተሳሰቤ ተቀይሯል ❤❤❤❤❤ ምርጥ ኢ/ጺያዊ ነህ
የተቀመጡት ነጥቦች በሙሉ ወድጃቸዋለሁ አገላፅህ በጣም ጥሩ ገዜ አጠቃቀም ጎበዝ ምሣሌዎችህ ገላጭ ናቸው
እነሰመሰግናለን ያተን ትምህርት ስሰማ ተስፋየ ይለመልማል አላህ የረጠብቅህ
በጣም አሪፍ ምክር ቋንቋን በቀላሉ፣
ከዛሬ ጀምሮ ሰወች መላ በሉ፣
አሁን ባጭር ጊዜ ቋንቋን እንድትችሉ።
በእውነት ምርጦቼ ናችሁ
ስሜቴን እንዴት ላስረዳችሁ
እንዲዉ ለናንቴዉ ልተዉላችሁ
እጅግ በጣም ነዉ ማመሰግናችሁ።
በጣም ቆንጆ እይታ ነው።
እንግሊዝኛ ቋንቋ በቀላሉ መማር ምትፈልጉ
ከ8ቱ መንገዶች 3ተኛው 4ተኛው እና 7ተኛዉ
እኛ ጋር ስለምታገኙ ተቀላቀሉን
በየቀኑ 5 የእንግሊዝኛ ቃላትን ጨምሮ መሰረታዊ የሆኑ ትምህርቶችን እንሰጣለን
Yet
ኦረምኛስ አታስለምዱም
እኔፈልጋለሁ
እኔም መማር እፈልጋለሁ የት ነው
እኔም እፈልጋለሁ
ብዙ አመት እናቴን አሳዚኛታለሁ የአንተን ቻናል ከተቀላቀልኩኅ በኃላ ተለውጫለው አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
inspire ethiopia በጣም ትመቻላችሁ
እናንቴን ያላወኩበት ጊዜዎች ቆጩኝ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እንዳንተ ያሉ አስተማሪዎች ይብዙልን
Amen
ብዙ ኣማራጮችን ኣለመጠቀሜ የኔ ስህተት ነበር በጣም thank you 🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️😘😘😘🥰😘😘😘😘😘
እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን ተባረክ❤
ሁሉም ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይባርክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ ቃል የለኝም እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
Oh my goodness The way you explained everything is true thank you for sharing it l have experience most of it By learning different language The hardest one is Japanes language after many year practicing and self confidence now I am good at it and proud of my self
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤ ........
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር አሳውቀከኛል
ወንዲሜ እንዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን😍😍
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የምፈልገው ነገር ስላቀረብክ ክብር ይስጥልን በርቱልን
😍😍😍😍😍
He is so smart 😍
you are abutifull .motivetion speakers. ❤ I like you am hering everyday youre vidio ,thank you change. My life❤
bro thank you so much I am so proud of you you are the best teacher I listened to all of your literally it helped me a lot if you can do more please god bless you.
በጣም አመሰግናለሁ።ማሪያምን
በጣም አመሰግናለሁ ደም ሪኝ👍👍👍👍👍👍👍
I have heard many motivational speakers, but I really appreciate your way of preparing and talking. Keep it up!!!GBU
ስጠብቅህ ነበር አዴም ኮሜት ሰጥቸህ አላቅም ግን ሁሊም ከመጀመሪያ እንካሁን ያሉትን ቪዴው አያለሁ ግን በቃ ትለያለክ የምር በርታ ወንደሜ
ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔ ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለሑ በርታልን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምክርህ እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ነው ያልካቸው ሀሳቦች በትክክል ይሰራሉ በተለይ ፍርሃትን ማስወገድ አለብን ለቋንቋ ጠቃሚ ነው ማንም ሰው ይሳቅ እንደውም አብረኸው ሳቅ እኔ እስቃለሁኝ ሲስቁብኝ ምክንያቱም እኔ የ እራሴ የትውልድ ቋንቋ ስላልሆነ ምንም አይመስለኝም ግን ስህተቱ ምን ይሆን ብዬ ጠይቃለሁ ምክያቱም የሌላ አገር ቋንቋ ስለሆነ አመሰግናለሁ ጥሩ አስተማሪ ሃሳብ ነው።
if i was a prime minster i was going to give u a big achivemnt and i am 100% going to be minster by your advice thanks u change my life
ኦሮሚኛን አንማርም የምትሉት የዝንምክር ብትሰሙ ❤️💚❤️
Atti hindendecha
አንፈልግም
መማር እፈልጋለሁ ግንይከብዳል
ኦሮሞኛ ያህያ ቋንቋ ምን ልናደርገው ነው የሚንማረው እደ ጋላ አህያ ልንሆን ነው አናደርገውምok
በጣም እናመሰግናለን ! በርታልን ጂነስ መሆንህን እመሰክርልሀለው ።
እናመሰግናለን ወንድሟችን🎉🎉🎉❤
በቃ በያ ምን እንደምልህ አላቅም ጥግ ድረስ ትችላለህ🤙🤙🤙🔥🔥🔥
Your energy, your way of thought, best expression with nice examples. Keep on doing good job
ስለ ቋንቋ ስለሰራህ በጣም እናመሰግናለን።
አንተ ምርጥ ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛ
የሚያስፈልገኝን ነገር በምፈልገው ስዓት ስለምታቀርቡልኝ ከልብ አመሰግናለሁ የልብ አዋቂ ናችሁ በርቱ 👍😍
በጣም እኔ እራሱ
ወላሂ አመሰግናለሁ እኔ ቁረሀን መቅራት እፈልገለሁ ወድሚ አላህ ይስጥልኘ❤❤🎉🎉🎉
ነይ ኢሻአላህ አስተምርሽ አለሁ
በጣም ነው የምወድህ ትምህርቶችህ ሱስ ሁኖቢኛል ተባረክ
ስለምሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ
ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው።
I like your teaching process thank you
ማሻ አላህ ጎበዝ ነክ
ጥሩ ምክር ነው
በራስ ላይ መጠራጠር የምትለዉ በተለይ ችግሬ ናት በጣም ጥሩ ምክር ነው ቀጥልበት ወንዲማቺን
Tnx betam welahi yanten chanal meketatel kejemerku jemro lewut agchalewu beta newu yemitmechegni ❤❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን ሁሎም ተመችቶኛል🎉
እውነት በጣም ነው ማመሰግናችሁ እንድለወጥ አድርጋችሁኛል
በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው ወንድሜ በርታ
በጣም አመሰግናለሆ ሁሎም ነገር ሀይማኖት የሚሳስር ነው ይጠብቅ አንድ አላህ በቁራአን ኢቅራ ይባል
Number 8 is my weakness.this is important for me.thank you very much continued.
You are amizing number eight for me thanks🎉🎉🎉
እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸኝ።አመሰግናለሁ
ይቺ ሊንክ በጣም አስቃኛለች፡፡ በጣም አስተምራኛለች፡፡ የምሬን ነው!!
ruclips.net/video/g4qB_ZpzSkM/видео.html
የምንግዜ ምርጥ ነኸ ጀግናነኸ አከበረሐሑ
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ❤️❤️❤️
አቦ ትለያለህ
this is the best motivational speaking tactic i have saw from you and i hope all Ethiopian will master at least one additional language thank you so much go ahead
ሁሌ inspire Etiopian ሳይ በጣም እነቃቃለሁ እናም ላይክና ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ Thanks
8 ተኛዋ የኔ ችግር ናት አስተካክላለሁ በጣም እናመሰግናለን በጣም ቀይራችሁኛል😍
ቅን የሆንክ ልጅ አሏህ ይምራህና ወዴ ቀጥተኛዉ መንገድ
እጅግ በጣም እናመሰግን አለን
Thanks for everything I'm just starting this tim
እግዚአብሔር አምላክ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን
ሁሉም ጠቃሚና ወሳኝ ምክር ናቸው።
አወለጋግቼ እየተፋለምኩ ነው አመሠግናለሁ ምርጥ ሠው
"practice makes" 👌thanks!!
አሪፍ,ትምህርት,ነዉ,ልብ,ላለዉ,ትምህርቱ,ይገባል,እደኔ,ያለዉም,ደነዝ,አይገበዉ,ከድንጋይ,ላይ,ዉኃ,ማፍሰስ,ላይር,መልፍት,እኔ,መቸም,ምሻሻል,አይመስልኝ,እኔን,ለመቀየር,እስኬ,ሞክር,እናመሰግን,አለን,❤❤❤,
እኔ ካንተ ብዙ ተምሬራ በእውነት በርታልኝ
ግጥም እናመሰግናለን።
አረ ትለያለህ አባቴ ደግመህ በዚ ዙርያ አንድ ፕሮግራም ብትጨምርልን በጣም ደስ ይለኛል
በጣምአናመሰግናለንወድማችን👍👍👍
በጣም አንተ ማግኘት አፈልጋለው በርታ
እናመሰግናለን ❤
በጣም ግበዝ ነህ እናመሰግናለን
ለኔ አተ የተለህ ነህ በጣም ትልቅ የአገላለፅ ችሎታህ አለህ
Ewntsen new yne kngow
በጣም ጡሩ ነገር ነውእምታቀርቡት በርቱ እስቲ መፃፍንም ማንበብ ለማይችን መላ ከለህ ስሙን እኳን መፀፍ አማይችን አለኮ በእንጊሊዘኛ
ይቺ ሊንክ በጣም አስቃኛለች፡፡ በጣም አስተምራኛለች፡፡ የምሬን ነው!!
ruclips.net/video/g4qB_ZpzSkM/видео.html
Thanks for your amazing advice.
ምርጥ ነህ ወንድሜ ተባረክ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏
ጥሩ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ
I was problem with my Life you are solution best mateda OK Tanksa for you
በጣም ጥሩ ምክር ነው
very good so thanks very much
ሁሉም አሪፍ ነዉ ጌታ ይባርክህ
Guys my compliments 👏👏👏👏Incredibilmente Bravo 🙌
እናመሰግናለን ውንድማችን 👌 ኮንፊደስ ማጣት የኔ ችግር
የ RUclips channels recommend ብታደርገን በጣም አሪፍ ነው
Thank you a bundle.
አመሰግናለሁ የኔ ወንድም
ከእንቅልፌ ነው የምታነቃኘ thank you 🤔
ወንድሜ ሰላም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ። ኤድሜ ጤና ይስጥክ
Gallaattoomii waqayoo sii yaa eebbiissuu amen eebbiiffaammii amen jiirreenyaa koo Keessaattii jiijjiirraamaa bayyee hargadhee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
ተባረክልኝ አረበኛ ግደታየ ነው ትንሽ ለምጃለሁ ግን ትንሽ ይቀረኛል አሁን ደሞ አይናፋር ነት ያጠቃኛል ስራ እስቲ ባለፈው በቴሌግራም አይቸ ትንሽ አሻሻልኩ ሰዎች ጋ ሳወራ አይናቸውን አላይም እነሱ ደሞ በቃ ክፉ ልጅ ናት አሉ በጣም ተሳቀኩኝ መላ በሉኝ
Betam amesginalehu Hulu melkam ngri new yemetstelalefu Egziabhre yebarekachu
ሁሉም በጣም ጥሩ መንገድ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
መድሃኒያለም መንገድህን ያሳምርልህ ብዙ ስኬቶችን እጠብቃለሁ ከአንተ ስነዬ🔥🔥
እናመሰግናለን
ወኔ የምፈልገው ት/ት ነው እናመሠግናለን
ጸጋውን ያብዛልህ!
ይቺ ሊንክ በጣም አስቃኛለች፡፡ በጣም አስተምራኛለች፡፡ የምሬን ነው!!
ruclips.net/video/g4qB_ZpzSkM/видео.html