ማንን ምን እንጠይቅልዎ ?/መንግስትን ሲሳደቡ በቡድን ሲደባደቡ በድምፅ ብክለት ምክንያት እርምጃ ወስደናል !/የወረዳው እና የክፍለ ከተማው ሐላፊዎች ….

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 44

  • @TajuKbdKaffa
    @TajuKbdKaffa Год назад +1

    ሸገርን ከልብ እናመሰግናለን፣ ዝግጅታቸዉ ጥሩነዉ፣ በተለ ግርማን እናመሰግናለን።

  • @seifiti
    @seifiti 4 месяца назад

    bravo

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Год назад +5

    ይገርማል፣ግን ለሸገርና ለዝግጅቱ አቅራቢ ምስጋና ይገባል ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @tinsaetesfaye-pj9yc
    @tinsaetesfaye-pj9yc 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 Год назад +1

    እንደዚህ አይነት ምርጥ ጋዜጠኞችን አብዝቶ አብዝቶ ያድለን። እናመሰግናለን ።

  • @amam6786
    @amam6786 9 месяцев назад

    ዋው ግርማቸው በቃ ትክክለኛ የህዝብ ልጅ

  • @hailerootethiopia5331
    @hailerootethiopia5331 9 месяцев назад

    ዋዉ ግርምሽ ትችላለህ ከእዉቀት ጋር❤❤❤❤

  • @SevenApp21
    @SevenApp21 11 месяцев назад

    የእዉነት ጀግና ነክ

  • @assefateka6976
    @assefateka6976 Год назад +1

    በእውነት ሙያውን አክብሮ እየሰራ ላለው ጋዜጠኛ ልዩ ክብር አለኝ። እውነትን መጋፈጥ ማለት ይህ ነው። ሸገር ራድዮ አንደኛ!!

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 Год назад +4

    ይገርማል የኢትዮጵያ ህዝብ የተሸከመው መከራ የከፋ ነው😢

  • @fikirefikade346
    @fikirefikade346 Год назад +1

    Well done

  • @fikirefikade346
    @fikirefikade346 Год назад +1

    Keep it up

  • @AmanuTemsgen
    @AmanuTemsgen Год назад

    ክብር ለሸገር ና ለተከበርከው የሕዝብ ድምፅ ጋዜጠኛ ግርምሽ ረጅም እድሜ እመኝልሐለው!! ውከት ቢኖር እንኳ አዋኪ በሕግ ይጠየቅ እነጂ ነዋሪው በዚሕ በተወደደ ኑሮ ለምን....

  • @Siskebero
    @Siskebero Год назад +1

    የህዝብ ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን

  • @yabechiethiopia599
    @yabechiethiopia599 Год назад

    ሁሌም አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው!!! ጀግና ብዬሃለሁ ግርማ!!!

  • @girmateka7228
    @girmateka7228 Год назад +3

    ወይ ጉድ ለማንና ለምን እንደሚስሩ የማያውቁ ግልፍተኛና መስማት የተሳናቸው ትቢተኛ አመራሮች ከላይ እስከ ታች ወረውን ተቸገርን። ጋዜጠኛ ግርማ ፍስሃ እባክህን የዚህን ጀንፈል ተላላኪ አመራር ነኝ ባይ መጨረሻ መስማት እፈልጋለሁ አደራ ቀጣዩን ክፍልም ልቀቀው።

  • @Dev7217
    @Dev7217 Год назад +1

    ክብር ለሸገር FM 102.1🙏

  • @danielgebissa
    @danielgebissa Год назад +1

    ጀግና ጋዜጠኛ እድሜህ ይርዘም

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 Год назад

    የኢትዮጵያ ሕዝብ መከራን የመሸከም ብቃቱ የሚገርም ነው። ምን እስከሚመጣበት እንደሚጠብቅ አላውቅም። 😢

  • @mohammedkassim4243
    @mohammedkassim4243 Год назад

    Germesh Ksemawachewu hulu betam asegrami..sera askiyaj...

  • @ba7359
    @ba7359 Год назад

    እይ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ታድያ ምን አይተን ምን ሰምተን ወደ ሀገር ቤት እንመለስ ?????

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 Год назад

    በጣም የማያሳዝን ነው እንደነዝ አይነት ሰው ነው አመራር የሚባለው አይ አንቺ አገር

  • @getdani
    @getdani Год назад

    ስራ አስፈጻሚ ምን ዝንብሎ ይቀባጥራል የተጠየቀውን አይመልስም ሸገር ሬድዮ ምስጋና ይገባዋል

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 Год назад +1

    ይህን ግለስብ " መልካም የስራ ቀን" መባል የለብትም
    የሚባልው " ጥሩ የማስለቀስና የማፈናቀል ቀን ይሁንዎ"
    ብዙ እንባ ውድ ጎታዎ ያስገቡ ፤ ታዲያ ለጠቅላዩም ሆነ ለከንትቢት ያካፍሉ ብቻዎን አይጠጡ ያስክሮታል

  • @yonasberhanu3351
    @yonasberhanu3351 10 месяцев назад

    jegina gazetegna girmiyee nurilin

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 Год назад

    ደጋግሜ አደመጥኩት
    ግርም !!!!!!ያለኝ ከየት ክየት ተለቃቅመው መተው እንደሚጫወቱብን .........
    እነዚህ የቀንም የሌሊትም ጅብ ናቸው።

  • @mah0124
    @mah0124 Год назад +3

    ድንቁርና ቤት ሲሰራብህ አቶ ተድላን ትመስላለህ...🤣🤣...

  • @mmennurr
    @mmennurr Год назад

    ክበቡ ለፈለጉት አካል ለመስጠት ይመስላል።

  • @belomos5981
    @belomos5981 Год назад +2

    ድንቁርናውን እውቀት ያደረገ ሰው

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ Год назад

    መንግስትን እየተሳደቡ ነው አላለም 🤔 ወይ ግሩም!! መንግሥት በዋልንበት አላሳድር ባደርንበት አላውል ብሎ አገሪቱን የደም ምድር አድርጓት እያለ እነሱ ለምን ተተቸ ተሰደበ ብለው ከሞት የተረፈውን ሕዝብ በችጋር ሊጨርሱት ነው። ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይታረቀን!!

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 Год назад

    የሀገራችን መከራ መቼ ነው የሚያበቃው?

  • @zelalemmekonnen6727
    @zelalemmekonnen6727 Год назад

    ብልጽግናየ ስድብ ፈራች ምንነካት ?

  • @tere6790
    @tere6790 Год назад

    በጣም ያሳዝናል በዚህን ያህል እንደ ሀገር ዘቅጠናል
    ምንም የሚያሳምን ምክንያት የለም ይሄ የፀጥታ ክፉል ሀላፊነት ነው !
    የስራ ሰንሰለቱ ምን ያህል የብቃት ማነስና ተጠያቂነት የሌለበት ነው !
    በቅርቡ ለሌላ ግለሰብ ይህ ምክንያት ተደርጎ በሙስና ይተላለፉል ።

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 Год назад

    ይገርማል የብልፅግና አስራሶስት ሚሊዮን አባላት ምንእንደሚመስሉ፣ እንዴት እንደሚያስቡ ለብዙዎቹ እኚህ ስራ አስፈፃሚ መገለጫ አይሆኑም እንዴ ?

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Год назад +1

    የአሳ ግማቱ ከአናቱ እንደሚባለው ፣ ባለስልጣን ሆኖ ይህንን ቀላል ጥያቄ መመለስ ካልቻለ ታች ካሉት ምን ይጠበቃል ።ሌባ የበዛበት ቦታ መሆኑ በቀላሉ ያስታውቃል ።

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 Год назад

    በትክክል ኢትዮጽያ ያለቸበት እና የምትትዳደርበት ስርአት ቆንጆ ማሳያ ነው

  • @sultantemam5075
    @sultantemam5075 Год назад +1

    ግርምሽ አንተን አለማድነቅ ይከብዳል በቃ ክበር

  • @sultantemam5075
    @sultantemam5075 Год назад

    በጣም ያሳዝናል አይ ኢትዮጵያዬ ....ባለ ስልጣን አሉ

  • @tamiratsolomon4655
    @tamiratsolomon4655 Год назад

    አይ ድብብና አይ ብልጽግና ::

  • @tinsaekasu9361
    @tinsaekasu9361 Год назад

    idiocy of pp

  • @elshadayhabtamu6871
    @elshadayhabtamu6871 Год назад

    ግርምሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤ ሸገር ራዲዮ የኛ🎉🎉🎉🎉

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Год назад

    አይ ጋዜጠኝነት? መንግስትን መሳደብ አይቻልም ወይ አልክ? አዎ መተቸት እንጅ መሳደብ አይቻልም ። የሸማች ማሕበር አላማ የፖለቲካ መወያያና መጣያ ነውን?