ከ25 ዓመት በኋላ ካርታው መክኗል! ማንን ምን እንጠይቅልዎ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 12

  • @firehiwotg5321
    @firehiwotg5321 2 года назад +1

    Thank you for helping those suffering from injustice and bringing the truth to the people. This is what investigative journalism is supposed to be like, unbiased and honest. Wish you all success in life Mr. Girma Fisseha

  • @PastorFekadeTesema
    @PastorFekadeTesema 2 года назад

    በእውነት አድናቂህ ነኝ። ብዙ ጊዜም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ያንተ ነው። በርታ። ስልካችሁ ግን በፍጹም አይገኝም ብዙ ሞክርያለሁ።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 года назад

    ግርማ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤️🙏

  • @MamushalemmamushAlemayehu12
    @MamushalemmamushAlemayehu12 Год назад

    የታፈኑ ድምፆችን የሚያሳሙ ምርጦች

  • @habtamunegussu3427
    @habtamunegussu3427 2 года назад +2

    Gazetgna girma, yametu mert gazetgna.

  • @asamenchgetabayu4970
    @asamenchgetabayu4970 2 года назад

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን፡፡ እኔም አንድ አስቸኳይ ጉዳይ አለኝ እባካችሁ የዝግጅት ክፍሉን ስልክ ንገሩኝ

  • @bettybetty9436
    @bettybetty9436 2 года назад

    ግርምሽ በጣም ነው ምናመሰግነው 🙏🙏🙏
    አንዲሳካላቸውም ምኞቴ ነው

  • @someone8809
    @someone8809 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሽገሮች !

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 года назад

    Bole kifleketema bezimdna temesattrachihu beten endalnorbet laderegachihu egziabher yikkttachihu. Kuma yemiluh seyttan egziabher sikayhin yasayegn. Kuma, kebede,..... egziabher yifredbachihu

    • @fikafika6550
      @fikafika6550 2 года назад

      Ere selkun tebaberun egnam emnteykew alen

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 3 месяца назад

    ድሮም ኢትዮጵያን እጠላታለሁ ....አሁን ደሞ እንድህ ዓይነት በደል ስሰማ የባሰ ጠላዋት። ለእኔ ኢትዮጵያ ምድሩ ሳሩ ሳይሆን ሰውው ነው, ሰውው ደሞ ግፈኛ እና ጨካኝ ነው። የእውነት በእጅጉ ያሳዝናል የድሃ እንባ, እግዚአብሔር ይፈረድ!!!

  • @sultantemam5075
    @sultantemam5075 2 года назад

    በቃ ከልብህ ቅን ና ሙያህን የምታከብር ሰው ግርምሽ እጅግ አክባሪህ ነኝ ."ሸኘር የናንተው ነው"አይደል የምትሉት ወላሂ ሸገር የኛው ነው.