እስልምናን እወድ አለምም በሸሪአ ህግ እንድትገዛ እመኝ ነበር || ከእስልምና ወደ ክርስትና || AhmadExmuslim

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make.‌‌
    • SO powerful! Syrian Mu...
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    መልካም ዜና
    የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
    ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
    “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
    መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
    እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
    ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
    ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
    - (ኢሳይያስ 53፥10)
    ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
    {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
    እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
    1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
    2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe
    Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Комментарии • 192

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  2 месяца назад +10

    ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
    t.me/BibleAndMe

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 2 месяца назад +32

    ተመስገን ኣምላኬሆይ አኔ በቅርቡነው ወደኦርቶዶክስ የገባሁት እህት ወድሞቸ እናተንም ፈጣሪ ይርዳቺሁ🙏🙏👏👏👏

    • @መፃጉyoutub
      @መፃጉyoutub 2 месяца назад +4

      @@SisoSiso-d8h እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ

    • @መዝሙሮች-ገ4ጸ
      @መዝሙሮች-ገ4ጸ 2 месяца назад +2

      @@SisoSiso-d8h የእግዚአብሔር ቃል አሁንም በደንብ አንብብ መንፈሰ ቅዱስ ይመራሻል እህቴ እውነት መንገድ ሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነው አሰተውይ 🙏❤

    • @T_dreamer-b4j
      @T_dreamer-b4j 2 месяца назад

      @@SisoSiso-d8h ከየት

    • @robinabate2206
      @robinabate2206 16 дней назад

      @@SisoSiso-d8h እንኳን ወደሚደነቀው ብርሃን ፍቅርና አባት ወደ ሆነ ጌታ መጣሽልን ተወዳጅ እህታችን።በደሙ ሸፍኖ በቤቱ ያኑርሽ።እስከ መጨረሻው እሱን በማመን በቤቱ ያፅናን።

  • @meaza5096
    @meaza5096 2 месяца назад +21

    ተባረክ ወንድም በርታ እየሱሰ ከአንተ ጋር ነው እግዚአብሔር የጎደለው ሁሉ በክብር በኢየሱስ ክርስቶስ ይሙላሊ ወንድም 🙏🙏

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 2 месяца назад +19

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @መዝሙሮች-ገ4ጸ
    @መዝሙሮች-ገ4ጸ 2 месяца назад +13

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 2 месяца назад +6

    ወድማቺን ተባረክልኝ ሽአመት ኑርልኖ ሁሌ እምምለቅልንን ቪድወ ለመስማት ሁሌ በጉጉት እጠብቅሀለሁ👏👏👏

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 месяца назад +17

    የነዝሬቱ ኢየሱስ ብቻውን የዛለላምን ሕይወት ይሳጣል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy Месяц назад

      ከሥላሴ ውጭ ማለት ነው ? የናዝሬቱ እየሱስ “ብቻ” ውን የዘላለም ሕይወት የሚሰጠው ? ስላልገባኝ ነው ! እየሱስ የሥግው ስሙ ነው ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው የሆነው እሱ ወልድ በቅድመ አለም አብ ፣ ወልድ ፣ መንፈስ ቅዱስ ነው ታዲያ ምነው ብቻ ብላችሁ ለያችሁት ! “ ሥላሴ የዘላለም ሕይወትን ይሰጣሉ በአንዱ ወልድ ቤዛነት “

    • @AaarrAaarr-i7q
      @AaarrAaarr-i7q Месяц назад

      Kalehiwet Yasemaln

  • @PastorFekaduWorkineh
    @PastorFekaduWorkineh 2 дня назад

    ኢየሱስ ይባርክህ በርታ ወድሜ

  • @alemneshalemumelese4474
    @alemneshalemumelese4474 11 дней назад

    ክብር ምሰጋና ለጌታችን ለመድዳኒታችን ኢየሱስ ክርሰተስ

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 2 месяца назад +13

    ይሔ ሰውዬ ክርስቲያን ሆነ ይገርማል❤❤❤ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 2 месяца назад +7

    እየሱስ የሁሉም ንጉስ ነው ሀሌ ሉያ ❤

  • @EmebatEndeg
    @EmebatEndeg Месяц назад +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት አዳኝ ሀያል አምላክ አንተን እንዳመልክህ ስለመረጥከኝ ክብር ምስጋና ይገባሀል ☦️☦️☦️

  • @mekonnenasaminew4215
    @mekonnenasaminew4215 2 месяца назад +6

    ፀጋ ፡ ይብዛልህ ፡ ወንድሜ ፡

  • @فانوسس-ث7ع
    @فانوسس-ث7ع 2 месяца назад +9

    እዉነት ነዉ አላህ ሰይጣን ነዉ ምንም ማድረግ አይችልም እግዚአብሄር ይጠብቀናል በድንግል ማርያም አማላጅነትና ክርስቶስ ከሶስቱ አካል አንዱ እንድ
    ደበሆነ አምናለዉ የድንግል ማርያም ልጅ ወደ ትክክለኛዉ መንገድ ይምራን አሜን አሜን አሜን

    • @AdanechAsefa-im4zt
      @AdanechAsefa-im4zt 2 месяца назад

      @@فانوسس-ث7ع no mariame amalaje atdelchem !! Nate yemile bemetshafe kiduse yelem amalaje eyesuse christose becha new!!

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 2 месяца назад +2

      ​@@AdanechAsefa-im4zt ዮሐ 2ን አንብቢ። እንኳን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእርሷ ያነሰ ክብር ያላቸው ቅዱሳንም ሲያማልዱ በመጽሐፍ ቅዱስ አንብበናል። አብርሃም ለአቤሜሌክ ፣ ሙሴ ለሕዝበ እስራኤል ፣ ኢዮብ ለባልንጀሮቹ ወዘተ... አማልደው ዐይተናል። መጀመሪያ በቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ይኑርሽ። ቦታውና ጊዜው አይደለም እንጂ እስኪበቃሽ እግትሽ ነበር።

    • @BsjjsHsn-z9t
      @BsjjsHsn-z9t 2 месяца назад

      ​​@@ሸገርየሁሉሀገርማማለድ ላንተ ምንድ ነው ማስታረቅ ወይስ መፀለይ መፀለይ ከሆነ በሂወት የሌሉ ሰዎች እንዴት ይፀልያሉ ማስታረቅ ከሆነ ሮሜ8:35 መመልከት ብቻ በቂ ነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 месяца назад

      እኑዬ በእግዚአብሔር ፊት ሰው በክብር አይበላለጥም። ሰውኝ ሁሉ ያከበረው በለመሳሳይ መስቀል ላይ በሰራው ስራ ነው። በዚህ ክብር ውስጥ መኖር የማይፈልጉ ብቻ ከሰይጣን ጋር ለገሃነም የተዘጋጁ ይሆናሉ።

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 2 месяца назад

      ሙስሊሞች ወደ ጌታ እንዳይመጡ እንቅፋት የሆነችው ኦርቶዶክስ ናት ማሪያም አታማልድም በፍፁም እየሱስ ሰው ሆኖ የመጣው እስከሞት ድረስ መስዋዕት ሆኖ በመስቀል የሞተው እኛንና እግዚአብሔርን ያስታረቀ መካከለኛ ስለእኛ የሚማልድ እየሱስ ብቻ ነው ማሪያም አታማልድም አታስቱ ሰውን

  • @AlemawNgusey-u6p
    @AlemawNgusey-u6p 2 месяца назад +1

    ቸሩ መድህኒዓለም አባቴ ጋና ከእግርህ ጫማ ይሰግዳሉ ❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ላንተ ይሁን ❤❤❤

  • @helin6219
    @helin6219 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 28 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነቱን ይግለጥላቸው እየገለጠውምነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማራያም ልጅ ይሁን አሜን✝️😍😍😍

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 2 месяца назад +4

    ክብር ለጌታ ይሁን በርታ ሼር አርገለች

  • @enathuneyau7649
    @enathuneyau7649 2 месяца назад +1

    እግዛብሔር የተባረከ ይሁን

  • @Tigiyegeta
    @Tigiyegeta 2 месяца назад +1

    ጌታ ይባርክህ ልዩ ❤️

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir Час назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺😍😍😍😍

  • @ጥንቅሿነኝየሸዋዋ
    @ጥንቅሿነኝየሸዋዋ 2 месяца назад +2

    ተመስገንአምላኬ❤❤❤❤❤❤

  • @alemthayebaye4674
    @alemthayebaye4674 2 месяца назад +1

    ፀጋው ይብዛልህ

  • @Kena_belong_to_jesus
    @Kena_belong_to_jesus 2 месяца назад +5

    በጣም ድንቅ ሥራ...ነዉ::
    እግዚአብሔር ይባርክህ:ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክልኝ!! ያው እንዴ ተለመደው ለሰው ሁሉ share አደርጋለው::
    እውነቱን በመግልጠ በሀሰተኛ አስተምህሮ ወደ ዘለዓለም እሳት እየወረዱ ያሉትን ለመታደግ ተባብረን የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን!!❤️❤️❤️❤️🙏

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል ነው ትልቅ ለውጥ አለ

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 2 месяца назад +2

    ድንቅ ምስክር ነው እግዚአብሔር ይባርከው

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +5

    እሚገርም ምስክርነት።ነው የስማሁት ሁሉ 😮😮😮ክብርና ምስጋና ልድግል ማርያም።ልጂ ለእየሱስ ክርስቶስ ይገባዋል❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelSenbeto-w4z
    @SamuelSenbeto-w4z 2 месяца назад +3

    ክብር ለገታ ለየሱስ ይሁን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 месяца назад

      አሜን!😍

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 месяца назад

      ለጌታ ለኢየሱስ አስተካክለው የፃፉ

  • @MethyBoy
    @MethyBoy Месяц назад

    ያድናል እየሱስ ክርስቶስ

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 2 месяца назад +5

    ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 2 месяца назад +5

    ክርስቲና በምድርም በሰማይም እረፍት ነው።ብኖርም ባይኖርም ብናገኝም ባናገኝም በኢየሱስ አርፈናል።
    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት መንገድ ህይወት ነው😍🙏🙏 ስለዚህ ድንቅ ምስክርነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ጁሐርመሐመድ
    @ጁሐርመሐመድ 2 месяца назад +4

    ተባረክ bro

    • @HamidAhimed
      @HamidAhimed 2 месяца назад

      Yiha gin tikikilena tarik new ???

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 2 месяца назад

      ​@@HamidAhimedአዎ። ልጁ የሚሠራው የትርጉም ሥራ ነው። በብዙ ሚዲያዎች ተለቋል።

    • @BsjjsHsn-z9t
      @BsjjsHsn-z9t 2 месяца назад +1

      ​@@HamidAhimedእውነተኛ ታሪክ ነው ግብፅ ውስጥም ተመሳሳይ ድርጊት ተፈፅሟል ከዚህ የተነሳ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ፊልም ሁሉ ሰርተዋል ሀረበኛ በተወሰነ ስለምሰማ አይቼዋለው

    • @HamidAhimed
      @HamidAhimed 2 месяца назад

      @BsjjsHsn-z9t yigerimal betam

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 2 месяца назад +2

    EGZIABHER Amilka hoy TEMESGEN ke sint chelema awetahegn Temesgen 🙏😭

  • @selamselam6431
    @selamselam6431 2 месяца назад

    እግዚአብሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @UwuGe
    @UwuGe 2 месяца назад +2

    ክብር,ለኢየሱስ,ክርስቶስ,ይሁን,
    አረ,,ከዚህ,ሁሉ,ያድናል,.ኢየሱስ ምድር,እና,ሰማይ,የፈጠረው,የጌቶች,ጌታ,የአምላኮች,አምላክ,ክብር,ይሁን,ለስሙ,,እግዚአብሄርንም,,የመምሰል,ምሥጢር,ያለ,ጥርጥር,ታላቅ,ነው። በሥጋ,,የተገለጠ,በመንፈስ,የጸደቀ,ለመላእክት,,የታየ,በአሕዛብ,,የተሰበከ,,በአለም,,የታመነ። በክብር,,ያረገ።
    ጢሞቲዎስ,3.-16.

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Месяц назад +1

    እግዚኦ ልክ እንደ ብልፅግና ሽኔ እንድጨፈጨፉት😢

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 2 месяца назад +1

    ....YOU KNOW THE TRUTH AND THE TRUTH SHALL MAKE YOU FREE....AMEN.

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውነተኛ ሐይማኖት ነው።

  • @ShorryDuwav-n6h
    @ShorryDuwav-n6h 2 месяца назад

    Thank you Jesus.

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 2 месяца назад +4

    Haleluya kiber le Eyesus OUR SAVIOUR.simu yibarek sila wandimachn

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 2 месяца назад +1

    እየሱስ ክርስቶስ በመፆሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ኤሎሂም ኤሎሂም ላማ ስበቅተኒ እያለ ይፀልይ ነበር ለአብ እየሱስ ፍጡር እንጂ ፈጣሪ አደለም እየሱስ ለማርያም እንዲህ አላት መርየም አላት እሳም ዘወር ብላ መምህር ሆይ አለችው እሱም እንዳትነኪኝ ገና አላረኩም ወደ አባቴ እና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ይልቁንስ ለወንድሞቸ ንገሪያቸው ይላል

  • @MaryaMr-b7m
    @MaryaMr-b7m 2 месяца назад +2

    ተመስገን፡ለሱ፡ምን፡የሚሳነው፡ነገር፡አለና፡ገና፡ብዙ፡ታሪክ፡ስራ፡ይሰራልናል፡እልልልልልል❤❤❤❤፡ገና፡ሁሉ፡ሙስሊም፡ክርስቲያን፡ይሆናል፡❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KefalewGemede-p9h
    @KefalewGemede-p9h 2 месяца назад

    ተባረክ

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb 2 месяца назад

    ተባረክ❤❤

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 2 месяца назад +2

    ✝️✝️✝️❤🙏🙏🙏Hallelujah

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 13 дней назад

    ከባድ እምነት ሰው የመግደል ጥማት😭

  • @eleni311
    @eleni311 2 месяца назад +2

    ሀሌሉያ ኢየሱስ ያድናል አሜን ተባረኩ🙏❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 месяца назад +3

    Wow so amazing

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo 2 месяца назад +3

    Egizabiher yimesgen 😘

  • @UserUse-l8g
    @UserUse-l8g 2 месяца назад

    Egiziyabiher yimesgen ❤️❤️🙏🙏

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 2 месяца назад +1

    Bertalugn 🎉🎉🎉🎉

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff Месяц назад +1

    የነፃነት አምላክ ስለሆነ እንጅ
    እንደ ሰውማ ቢሆን አንድም
    የሌላ ዕምነት ተከታይ አይኖርም
    ነበር እሳትና ውሃ ያቀርብልህና
    ምረጥ ይልሃል

  • @EfremTasfum
    @EfremTasfum Месяц назад

    🙏🙏🙏👌👌👌

  • @MohammedKebede-d9n
    @MohammedKebede-d9n 2 месяца назад

    ወንድሜ አንድ ነገር ልምከርህ በቀቀን ባትሆን ደስ ይለኛል ምክንያቱም መፀሃፍ ቅዱስን በደንብ አጥና ግን አንብብ ማለቴ አይደለም ለማለት የፈለኩትን መረዳት ከቻልክ እምነት ማለት ቁርአንን ወይም መጸሃፍ ቅድሱን ማንበብ ብቻ አለመሆኑን መገንዘብ አለብህ እናም ጊዜህን በአግባቡ መጠቀም አለብህ እንጅ ግለሰቦች የሚሉትን ከመድገም ይልቅ መፀሃፍ ቅዱስን እና ቁርአን በውስጣቸው ምን እንደሰፈረ በደንብ መርምር ምክንያቱም በደንብ ማወቅ ስትጀምር እምነት ማለት ሃይማኖት እንዳልሆነ ትገነዘባለህ ከመፈረጅም ትወጣለህ፡፡ በጣም የገረመኝ ይህ ሁሉ መጋጋጥ አንዱን ሃይማኖት ለማግዘፍና ሌላውን ስህተት ለማለት ከሆነ ማንኛውም አምነት የዚህ አይነቱን አይፈቅዱም ያውም ለበቁት አማኞች፡፤ እባክህ ሁሉም ሃይማኖቶች የራሳቸው የሆነ ዶክተሪን ወይም ፐርኒስፕል አላቸው በመሆኑም የሌላውን እምነት ስታከብር ወይም መፈረጅ ስታቆም በውስጥህ መልካም መንፈስ አድሯል ወይም ከሃይማኖተኝነት ወደ አማኝነት ተቀዬርክ ማለት ነው፡፡ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ይህ ያቀረብከው ግለሰብ ስለ እስልምና ወይም ስለክርስትና ምን ያህል ያውቃል ብለህ መርምረሃል አንተስ ስለክርስትና ምን ያህል ተውቃለህ ማለት የፈለኩት ስንት ስኮላሮችን ተካፍለሃል የሌላውን ሃይማኖት ትከከክል አንዳልሆነ ለመፈረጅ ወይም እንደዚህ በድፍረት ለመዘባረቅ፡፡ በጥቅሉ የበቃህና ጥልቅ እውቀት ቢኖርህ ግለሰቡ ያለውን ብቻ ቃል በቃል ባላስተጋባህ ነበር እናም መሰሎችህን እንዲሰሙ አደረክ ግን ሰውዬው ያለው እውነታ መሆኑን ለማረጋገጥ ምን ያህል ብቁ ነህ/ ጀማሪ ከሆንክ በጣም መጻሃፍቅዱስን አንደታነብ ሳይሆን በመፀለይ እንድታጠና አመክርሃለሁ ብሎም ከመሳሳትና አለማወቁን የማያውቅ ከመባል ትድናለህ፡፡ ግዴለህም ከመፈረጅ ምንም ትርፍ አታገኝም በአንጻሩ ግን ለተከታዮችህ መፃኃፍቅዱስን ብታስተምር ወይም በሚገባ ብትማር ብዙ ታተርፋለህ፡፡

    • @Aynalem-v8d
      @Aynalem-v8d 2 месяца назад +1

      @@MohammedKebede-d9n ሙሀመድ ጣውት ገዳይ ነው

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE Месяц назад

      @@MohammedKebede-d9n አየነው እኮ ባማረኛ እየተረጎመ ዝሙት ብቻአ 😃😂😃😂😝😜 የመካአ ማህመድ

    • @Minilik-cl6to
      @Minilik-cl6to Месяц назад +1

      ye alem Eweqet hulu be Talaqu EGZIABHER ZENED kentu Endehone ,Qedus metsehafu yenegerenal , yantem ewqet kentu new lemalet felge new , Lebona yeseteh

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv Месяц назад +1

      @@MohammedKebede-d9n my brother is that ok to tell about religion to Ethiopian the country angels apperd you talk about reading bible to tell Ethiopian about religion it's very hard cause we have seen physically GOD

  • @alemneshalemumelese4474
    @alemneshalemumelese4474 16 дней назад

  • @WerkneshLegiso
    @WerkneshLegiso 2 месяца назад +4

    ክቡር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @BirukMezgeb
    @BirukMezgeb 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ማቢ
    @ማቢ 2 месяца назад

    በርታ!

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 2 месяца назад +1

    እየሱስ እንዲህ ብሎል ከራሴ አንዳች አይቻለኝም እንደስማሁ እፈርዳለሁ ፍርድም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻም ይላል ከራሱ አንዳች የማይችል እንዴት ነው እኔን ያድነኝል በጭራሽ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @FadeDdgg
    @FadeDdgg 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 2 месяца назад +1

    EGZIABHER YIMESGEN ena orotodox negn gin ye ante chanal hule ayalew wendeme tebarek EGZIABHER ke ante gare yihun berta

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 2 месяца назад +1

    wandime gin endet endamiyamasegin alkm geta yibrk. Wunet wunet Yasarifal egna ba geta ya alen desta ina salam ya ale mn ale gin wow wow....

  • @adamababu4129
    @adamababu4129 2 месяца назад

    ቁርሃን ሲል ምን ክፍል ማለቱ ነው?
    የክፍሉን ስምም ንገረን?

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 2 месяца назад +1

    እየሱስ በመፆሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ለጠፉት በጎች እንጂ አልተላኩም ይላል እናንተ ለአለም እያላችሁ እሱ ለኢስራኤል ለጠፉት በጎች እያለ ለአለም ትላላችሁ እንብቡ መፆሀፍችሁን ወላሂ በራሳችሁ ትመለሳላችሁ

  • @meaza5096
    @meaza5096 2 месяца назад +6

    አላህ እውነት ምንም ማረግ አይቻልም 😂😂 ሙስሊሞች ተስፋ ምደነው ??

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 2 месяца назад

    አላህ ማንንም አይምርም የተባለው በሱላይ አንድምን ያሻረከ ማለትም ያጋራ ወላ ከፆድቃን ወላ ከነብይ ወላ ከጅን ያሻረከ ነው ያሻረከ ማለት አብሮ የሚያመልክ ከሱ ሌላን ያሚያመልክ በሱ ያጋራን ፈፆሞ አይምርም እየሱስም የተከበረ የአላህ መልክተኛ ነው እንጂ አምላክ አደለም ሶስት በአንድ እያላችሁ አማልክት አታምልኩ

  • @snapsami
    @snapsami 2 месяца назад

    እየሱስ ክርስቶስን አማላጅ የምትሉትም መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብቡ

  • @eliaskemal1448
    @eliaskemal1448 2 месяца назад +1

    wyne endant aynet yetebda mind new african walaker yaregat

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ Месяц назад

    የዘመናችንን ፓስተሮችንማ አየናቸው ስራቸው ሲገለጥ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 2 месяца назад

    እንደህፃን ጨዋታ ንትርክ ብሽሽቅ መሰዳደብ እኮ የዳቢሎስ ነው በመሰዳደብ ሳይሆን እውነትን ፍለጋ ከሆነ እውቀት በተሞላበት መፀሃፉን በማበብና በመረዳት ትህትህና በተሞላበት መረዳዳትና ሰዎች ትክክለኛውን አውቀው እንዲጔዙ ማድረግ እንጂ በመሰዳደብ ወይም በጭፍንነት ፅድቅ አይገኝም እምነት ከሥራ ጋር ሲሆነው የሚጠቅመው ከሚጠቅመን ላይ አተኩሩ አትሰዳደቡ ወገኖቸ

  • @weldaytedla4952
    @weldaytedla4952 5 дней назад

    Hiii

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 2 месяца назад

    እኔ የአለም ብርሀን ነኝ የዮሐ 8:12
    እኔ ትንሣኤ እና ህይውት ነኝ የዮሐ 11:25

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 2 месяца назад +1

    እየሱስ ክርስቶስ እናቱም መልካም ሴት ናት እሱም የተከበረ ነብይ ነው እኛ ሙስሊሞች በጣም እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 месяца назад +2

      @@مكيه.محمد ስለምን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ የምታወሩት የናተ አብይ ኢሳ ና እየሱስ ለዩ እሺ ማሪያም እና መሪዬም ለዩ ኢሳ የተወለደዉ ቴምር ዛፍ ስር እየሱስ ደግሞ ኤስራኤል እየሩስ አሊም ምን አገናኝዉ ቁራንና መፅፍ ቅዱስ ተቀባይ ነን ቁራን አንቀበልም ተሳስታችዋል እ እዛዉ ምንም የማያቀዉን አታሉ እሺ ሲቀጥል እኔ እኮ ለምድነዉ ክርስትያንን የሚገሉት እላለዉ ለካ እናተ ክርስትያንን እና አይሁድን ገድላችዉ ንብረታቸዉን ቀሞ ይላል ኦሮሞያ ክልልል አርሲ እየገደሉ ምድረ ዋብያ መሬታቸወን ለመቀማት ንብረታቸወን ለመዉሰድ ነዉ ሲባል ነበር እዉነት ነዉ ለካ ግን ያልገባችዉ ኢትዮጵያ ላይ መሬት የመንግስት ነዉ እነዛ ሰወች እንኳን ቢገደሉ ዋብያ መወረስ አይችልም መስላችዉ ነዉ ሺያና ዋብያ መነገራችን ላይ በስም ሙስሊም ነዉ እንጁ ብዙ ናችዉ እናቃለን ብቻ ግድያ ጀነት አያስገባም ግድያ የሴጣን ነዉ ልብ ይስጣችዉ

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 27 дней назад

      እየሱስ ክእስቶስ ባዳም እና በሂዋን ስትት ተገነት ስለተባርሩ አዳምን ወደገነት ለመመልስ አማላክ የሰውን ስጋ ለብሶ ከሰመያት ሰመያት ወርዶ በቅደስት ደገል ማርያም ተወለድ አማላክ ሰውሆነ ያዳምን ሀጥያት በሙሉ ተቀብሎ ሀጢያተኛ ሳይሆን እዴሀጢተኛ ተቆጥሮ አዳምን እኔ አምላክ ነኝ እኔ ያለም መዳኒት ነኝ ሰላላቸው ትቢቱ ይፈፀም ዘድ አይሁዶች አድ ክሀጀ ነህ አት አማላክ አይደለህም ብለው በመስቀል ሰቀሉት ገደሉት ቀበሩት አማላክ መሆኑን እዲያውቁ በስውስተኘውም ቀን ሞትን ድል አርጎ ተነሳ አለምን ለፈጥር ጌታ ምንም ስለማይሳነው እየሱስ ክርስቶስ አምላክ እጅ ነበይ አይደለም ያአላህ ነበይ ሙሀመድ ነው አምላክነቱም ሙሀመድን ለሚከተሉ ሰውች ነው አላህ እኮ ውሸታም ነው እሳን ላያሁዶች አስመስይ ሰጠኋቸው እነሱም ኢሳ ነው ብለው ገለው ሰቀሉት ያለ አላህ ነው እኔ ኢሳ አማላኬ ነው ብየ ለመቀበሌ ተጠያቂው አላህ ነው ለምን ላይሁዶች ኢሳን ሰውሮ ሳያውቁ በኢሳ ምተክ ኢሳን አሰመስሎ ሰጣቸው እያዩት አይሰውርውም ነበር ሁሉን የሚያርግ አመላክ ተሆነ ለምን አይሁዶች ሳያውቁ መሰውር አሰፈለገ

  • @FadeDdgg
    @FadeDdgg 2 месяца назад

    Elelele elelele el elelele❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WerkneshLegiso
    @WerkneshLegiso 2 месяца назад +1

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ነው

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm 2 месяца назад

    ከአምላክ ወደ ግዑዝ ጉዞ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 месяца назад +4

      ላንተ አምላክ ማለት አራጁነው ማለት ነው?
      “ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።”
      - ዮሐንስ 10፥10

  • @TtemesgenGetaye
    @TtemesgenGetaye 28 дней назад

    አዎ እስ ላም ሀሰተኛ ነው ወደ እውነት እንዲመጡ እወዳለሁ ሴጣን ሀሰተኛ አሳሳች ነውና

  • @HaleAbdeo
    @HaleAbdeo 2 месяца назад

    እንየ መጠየቅ የሚፈለገው ኣለም ኣብዘኛው መስለሚ ነው ወይ ክርስትያን😢😢

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 месяца назад +1

      በጣም ብዙ ቁጥር ክርስቲያን ነው ሚበልጠው ብዙ ቦታ አዳምጫለሁ

  • @Inchrist2592
    @Inchrist2592 2 месяца назад

    2

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa4167 6 дней назад

    Yerasachenen haymanot memar mastemar Melkam New.yelelochen haymanot leleloch metew Newyaleben.ENA telacha abkay Temehrt new.

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE Месяц назад

    ችግሩ ሙስሊሞች አያነቡም 5 ከመስገድ ውጭ

  • @janatjanat816
    @janatjanat816 18 дней назад

    🫢🫢

  • @AnewarMohammed-e9w
    @AnewarMohammed-e9w Месяц назад

    አልህምዱሊላህ ሙሥሊም በመሆኔ 😂😂😂

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Месяц назад

    Ala ye mehamed drset new

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 2 месяца назад +1

    እቤት ውሽት ይህ በሀይማኖቱ ደካማ ምንም የማያውቅ ነው ዝንብሎ ይዘባርቃል ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን በጣም ይገርማል ቁርአን እና ሀዲስ ለማውራት ይሞክራል ደግሞ😂😂😂😂😂

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 27 дней назад

      እውነትሽን ነው አላህ ማነው ሙሀመድ ብቻ እኮ ነው የሚያውቀው ስቀጥል አላህ የሰውን ልጅ ሱፈጥር ከገራ እና ተቀኝ ነው ቀኙንም ሲመተው ነጫጭች ወጡ ወደገነትም ገቡ አላቸው ከገራም ሲመተው ጥቋቆር ወጡ እነሱን ደሞ ወደግሀነብ ግሙ አላቸው አች ከጥቅሮች አለምሆንሽ በምን አውቅሽ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад

    ምድርን ከፈጠረ በሃላ ከ2000አመት በሃላ ከዋክብትን ፈጠረ 😮😮😮😮

  • @TemesgenAdula-s2d
    @TemesgenAdula-s2d 2 месяца назад

    ወደ ሰጣን አመላክነት ነዉ የተቀየረች

  • @22mg23
    @22mg23 2 месяца назад

    ክፍል 3 የለውም እንዴ ይይናፍቃሉ😂

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Месяц назад

    Ye mehamed sra yha new

  • @TamamKhalid
    @TamamKhalid 2 месяца назад +1

    አሺሺ አጪሶል ለዛው ሀለኛው አሺሺሺ😂😅

    • @EnyeMara
      @EnyeMara 2 месяца назад

      Abatu kurankn manbeb new lela alaweram

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው በብዙ መንገድ ይናገርል 30 sew share 🥰

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 месяца назад

      አመሰግናለው። ተባረክ!!🙏

  • @TamamKhalid
    @TamamKhalid 2 месяца назад +1

    የተጠመቀው በአረቀ ገንዳ ውስጥ ነው የተጠመቀው፡፡ጉድ አትሉትም

    • @EnyeMara
      @EnyeMara 2 месяца назад

      Ena ante be chat new yeselmekew

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 2 месяца назад +1

    እረ በጭራሽ ምንም አያቅም

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 месяца назад

    አይ ፖስተር! ወደ ኦርቶዶክስ ድረሱ

  • @ጓል.ሻምበል
    @ጓል.ሻምበል 2 месяца назад

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ጸጋው ያብዛልህ ወንድሜ 🙏
    አንድ ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ጋር ለምንድነው በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለህ የማትጀምረው?
    ክላሲካልውም ለምን መዝሙር አታደርገውም ?
    ደሞ ጎበዝ ነህ ።

    • @meaza5096
      @meaza5096 2 месяца назад +2

      ዋና ኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው እንጂ ሌለ ነገር ምን አይደለም ደግሞ ክርስቲያን መሆኑ እኮ በቃላሉ መረዳት ነው

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 2 месяца назад +1

      የቻናሉ ባለቤት ..የወንጌል አማኝ (ፕሮቴስታንት) ነው። እናም..የሚጠቅመንን ለህይወታችንም የሚያስፈልገንን እውነት የሆነውን እንውሰድ በተረፈ ግን...

    • @ጓል.ሻምበል
      @ጓል.ሻምበል 2 месяца назад

      @dawitnegash3775 እሺ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 месяца назад +1

      ጴንጤ ነው እኮ እማዬ ልጁ

    • @ጓል.ሻምበል
      @ጓል.ሻምበል 2 месяца назад

      @@tigisit2534 እሺ ውዴዋ

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete 2 месяца назад +2

    ሠይጣንም መጥቶ በዐዳም ሆድ ላይ ተፋበት፣ ከዛ ዕምብርት ተፈጠ😂😂😂😅😅😅

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam 2 месяца назад

      እዲ የሚል አለዴ😂😂😂😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 месяца назад

      እር በእግዚአብሔር አታስቁኝ😂😂

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 месяца назад +1

    Abet ye Muhammad kifatuuuuuu

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 месяца назад

    አምላክ ያለው የሚፀልይ የተወለደ የተረገዘ 9 ወር ፅንስ የሆነ የሚደክመው የሚበላ የሚጠጣን አምላክ ብሎ ከማምለክ በላይ ምን የተሳሳተ መንገድ አለ ኑ ወደ እየሱስ አምላክ የነብያቶችን አምላክ አምልኩ የላከኘ አብ ከሁሉ ይበልጣል እንደሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው የላከኘን ፈቃድጅ በቃዴን አልሻምና ያለውን እየሱስ ቃሉን ተከተሉ የሰማውን ነው የሚተገብር የላከውን አው የሚሰማ የተላከ አይመለክም።

    • @KalkidanMengstu-w4m
      @KalkidanMengstu-w4m 2 месяца назад

      @@እረህመት-ዘ5ተ ምስጢረ ስላሴን ተማሪ እህቴ ከዛ ሁሉም ይገባሻል አንብቢ ሀሳብ ከመሰንዘርሽ በፊት ስለ ምታወሪው ርዕስ ሙሉ እውቀት ይኑርሽ።

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 27 дней назад

      አው የተወልደ የተውልደም አለማን ከሱኦልወደገነት ለመመልስ አለምን ሁሉን ለማዳን ወደደ ከሰመያት ሰመያትን ወርደ ከቅድስት ደግል ማርያምም የሰውን ሰጋ ተላብሶ አማላክ ሰው ሆኖ ተወልደ ምኑ ይገርማል እናት ሙሀመድ ያለው ያላህ ቃል ነው ብላቹሁ አድ ተራ ሰው የተናገርውን ያላህ ቃል ነው ብላቹሁ ተቀመላቹሁ የለ እዴ ሙሀመድን እና አላህን ማንም አያውቃቸውም ሙሀመድ ከመምጣቹ በፊት የነበሩት ክርስቲያን እና አይሁድ ነበሩ ቀደመው የነበሩት ሙሀመድ እየኮርጀ የሚመቸውን ከክርስቲያን እና ካይሁዶች መፀሀፍ ለተከታዮች ይነገራቸዋል የማይመቸው ከሆነ ደም በርሱ ተገለጠልንብሎ ይነገራቸዋል እዴዝህ እያለ የመሰርተውን ሙሀመድ ነው የምትከተይው እኛ አስቀድሞ ትቢት ነተገር ትቢቱም ተፈፀመ ቃል በቃል ያመኑት ተቀበሉ ያላመቱት አይሆዶች አይሁዶች ግና ትቢቱ አልተፈፀመም ብለው ይጠብቃሉ ክርስቲያኖች ደሞትቢቱ ተፀሟል እየሱስ ክርስቶስ ዳገመኛ የሚመጠው ባላመኑት ለይ ለፍርድ ነው ደሞ አንቀበለም አሉ ሙሀመድ ደሞ የራሱን አምላክ ፈጠረ

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 2 месяца назад

    ነብያችን ሙሀመድም የአላህ መልክተኛ እና የመጨረሻ ነብይ ናቸው ነብያችን ሙሀመድ የስልምና መስራች ሳይሆኑ የመጨረሻ ነብይ ናቸው ከሳቸው ቡሀላ ነብይ የለም