የዳንሻና አካባቢው ነዋሪዎች አስተያየት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 121

  • @ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ

    እንኳንም ከዚህ ደግ እና ጅግና ማሀፀን ተፈጠርኩ አወ ዝቅ ስል አማራ ነኝ ከፍ ስል ኢትዮጵያዊ ነኝ ።

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 4 года назад +25

    ጎሽ ጌታ ይባርክህ አማራ ምንጊዜም አማራ ኢትዮጵያ ያለአማራ አገር አትሆንም ጌታ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 4 года назад +16

    ልክ ነው የቴዎድሮስ ልጆች ናችሁና ልትኮሩ ይገባችኋል

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 4 года назад +16

    አማራዎች ደሞቼ እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቀን ሀይል የሱ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 года назад +11

    የአማራ ህዝብ ሁሌም አምላኩን የሚያመሰግን ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @marifamarifa8692
    @marifamarifa8692 4 года назад +8

    አላህ ያግዛችሁ። ያገሬ ልጆች። ኑሩልኝ

  • @paulostilahuun9366
    @paulostilahuun9366 4 года назад +24

    ይሄ ሁላ አማራ እያለ በግድ መሬቱ የኔ ነዉ ይባላል እንዴ ድል ለአማራ ህዝብ ገና ሁሉንም እናስመልሳለን ድል አማራ

  • @ዩስራየኬሚሴዋ
    @ዩስራየኬሚሴዋ 4 года назад +8

    አማራ ጀግና ነው

  • @papael416
    @papael416 4 года назад +13

    በጣም ደስ ብሎናል ሌላም የሰላም ዜና እንጠብቃለን።

    • @tube7403
      @tube7403 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 года назад

      አሚንን ውድ

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
    @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 4 года назад +5

    ጀግኖች በርቱ ድል ሁሌም ከእናተ ጋር ነው።

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 4 года назад +7

    እንኳን ደስ አላችሁ የዎልቃት ህዝብ ። ድል ለናተ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 года назад

      እንኳን ደስ እላችሁ የዎልቃት ህዝብ ድል ለናተ

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 года назад +1

    አማራዬ በደምህ ያስመለስከውን እርስትህን ከዚህ በሃላ ለቀህ እንዳትወጣ 👍👍👍👍ጀግናው አገር ወዳዱ እየተገደለ የሚበዛ ታጋሽ ሀገር ወዳድ ከሁሉም ወገኑጋ ተከባብሮ ተዋዶ የሚኖር ቀና ህዝብ ነው ከዚህ ጀግናና አገር ወዳድ ህዝብ በመወለዴ እኮራለሁ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 4 года назад +4

    በጣም በጣም በጣም ያሳዝናል የተደረገው ነገር ሆኖም አሁንም እናንተ ሳትታለሉ እርሰ በርሳች እየተናበባችሁና የወገናችሁን ሰላም ንብረት በመከላከል ጠላታችሁን በጋራ ለፍርድ ማቅረብ ነው ፈጣሪም ይርዳን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahboobamohbooba3650
    @mahboobamohbooba3650 4 года назад +4

    ሀስቡን አላህ ያኒእመል ወኪል አላህ የስራቸው ይስጣቸው ያረህማን ሰላሙን አዝንብልን እኛ አቅም የለንም ያላንተ

  • @lemmagetachew7879
    @lemmagetachew7879 4 года назад +1

    ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊታች ለጀግናው አየር ሀይላችን ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን የተሠለፋችሁ የክልል ልዩ ሀይሎች በተጋድሎና በመሥዋእትነት ለታላላቅ ድሎች ሰለበቃችሁ በጥቂት ቀናት ብዙ ቦታዎችን ነፃ ሥላወጣችሁ ከልብ እናመሠግናለን። በተሠለፋችሁበት የጦር ግንባር ሁሉ የድል ባለቤት ያርጋችሁ የእግዚህአብሄር ጥበቃ እርዳታ አይለያችሁ።

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 года назад +2

    አሏህ ይጠብቃችሁ"ወገኔ"አይዛችሁ

  • @ፍጡማሠይድ
    @ፍጡማሠይድ 4 года назад +5

    አቦይመችህ አነጋገረህ ሲምች እውነትነ አማራታጋሽ እግዳአክባሪ እጅ ፈሪአይደለም

  • @ሉቤየወሎዋቀበጥ
    @ሉቤየወሎዋቀበጥ 4 года назад +2

    አማራየ ምንግዜም ከፍ በይልኝ ሀገሬ የኛ ጀግኖች አላህ ይጠቃችሁ ♥♥♥

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 года назад +3

    አማራየ ኩራታቺን እናተ ካላቺሁ ሀገሬ ትኖራለቺ የኔ እቁዎቺ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ በሴራ ብንገደልም እናሸንፋለን !!!!

  • @ethiopia9218
    @ethiopia9218 4 года назад +10

    አማራን እኮ የሚያጠቃው ህውሃት ሲለሚፈራው ነው አማራ ከተነሳ ድባቅ ይመታዋል ፍለፊት ቢገጥም ስለማይችለው ምንም ያልተዘጋጀውን ህዝብ ጨፈጨፈ ፈሪ ሁላ የሚገርመው ጉራጌን እኮ የነፍጠኛ ግልገል ነው የሚሉት አማራና ጉራጌ አንድ ላይ ካገኞቸው አማራን ገለው ጉራጌን አይተዉም

  • @getahunworku9112
    @getahunworku9112 4 года назад +1

    የወልቃይት አማራ ጀግና ደመቀ ዘውዱ ብቻ ነው የድሮስ ዘር

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 4 года назад +1

    አተጅግናየ ኳ/ር ደመቀ ዘውዱ መጅመሪያም አተነህ ቀሚስ ያለበስከው እካንደስ አለህ ከሰፊው ህዝብህ አማራጋር።

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራዬ

  • @بوصالحصالح-ن9ح
    @بوصالحصالح-ن9ح 4 года назад +1

    ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @asterassefa791
    @asterassefa791 4 года назад +4

    AMARA JEGNA WEGENE BERTA GOD IS WITH YOU

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 года назад

      ህዋህት፣መጨርሻችሁ፣አይመር
      ክዘር፣እስክዘር፣አችሁ፣አላህ፣ያጋልጣችሁ
      ድል፣ለጀግናው፣ሰራዊት፣ድል፣ለኢትየጲያ

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 года назад +2

    በጣም ደስ ይላለል 💚💛❤️🙏

  • @Qerrt
    @Qerrt Год назад +1

    ديل لعمار فانو. ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ississ7287
    @ississ7287 4 года назад +2

    ደሥ ይበላችሁ የኔ ከርታታዎች 😭😭😭 ሳኡዲ እስር ያሉትን ም እደናተ ነጣ እዲዎጡልን ወደ ሀገራቸዉ እሲ ድምጥ ሁኑልን 😭😭😭😭😭

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 4 года назад +1

    እውነተኛ የኢትዮጵያ ጀግኖች ለነዚህባንዳ ያጎረስውን እጣት የሚነክስ ያገር መከላክያውን ሲነክስው ከሁላው ደርሳችሁ ትክሻ ሆናችሁት 💚💛❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤️

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 года назад +1

    ትክክል በፈቅር መኖር ይቻላል

    • @ezdenandhawlettube1660
      @ezdenandhawlettube1660 4 года назад

      አወ ወነድም ወንድሙን እየገደለ በሀዘን ከመሞት መተሳሰብና መሰማመቱ ይሻላል እባካችሁ

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 4 года назад

    Egziabeher tselotachen semetuwal !!!!!!!

  • @ellyasjemal1798
    @ellyasjemal1798 4 года назад +1

    ትግራይ የሚፈሩት አማራንነው ለዛነው

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ። ህውሃትን ያጥፋልን።

  • @teklitfeshakebede2890
    @teklitfeshakebede2890 4 года назад +1

    ስማ ያማንም ወአንበዴ ጦርናት ክአ እግዚአብሔር ጋር ማሻናፍ እንዳሚቻል ፍቅር ይዓ አምሐራ ህዝብ እንደዚ ናው 💚💛❤️

  • @solomonliben6001
    @solomonliben6001 4 года назад +3

    በሉ የአማራ ሠው ተዋድቆ የተረከበውን ግዛት የራሳችን ስለሆነ እንዳትሰጡብን መቸም አፈኛ ጠቅለይ ሚንስቴር መልሰው እንዳይሰጥ ባንዳው የአማራ መሪዋች ተጠንቀቁ መሬታችን የራሳችን ነው

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 4 года назад +1

    May the God you praise protect you from these evils. True Ethiopians

  • @AAa-qd7sh
    @AAa-qd7sh 4 года назад +1

    አይዞዋችሁ።የዳንሻ።ልጆች።ውዶቸ።ያልፋል።አላህ።ይጠብቃችሁ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 4 года назад +2

    ጉድነዉ።ሊባን።አላህያጋልጥ።የጃቸዉን።ይስጣቸዉ

  • @ericahyland695
    @ericahyland695 4 года назад +11

    እእንደ አማራ ህዝብ ደግ የለም ምንም እንኳ 40 አመት ሙሉ ሲገደሉ ሲታረዱ ኑረው በህዋት ቡድኖች እንጂ በህዝቡላይ ምንም አይነት ጥላቻ እንኳ አይታይባቸውም በነኦነግ ሰፈር ግን እንዲህ የሚባል ነገር የለም ለዚያውም በውሸት ታሪክ

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አማኝ ይድናል ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ለገዳዬች ፈጣሪ ይክፈላቸው የእጃቸው ይሰጣቸዎል!!!

  • @eke1914
    @eke1914 4 года назад +2

    Long live Mama Ethiopia and soldiers

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 4 года назад

    በርቱ በርቱ ሐገራችሁን ጠብቁ በዘርበሀይማኖት የሜከፋፍላችሁ ጠላት ነው ወገኖቼ አድነት አድነት ለጠላት በርእዳትከፍቱ አድስትሆኑ ጠላት አይደፍራችሁም
    💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @بوصالحصالح-ن9ح
    @بوصالحصالح-ن9ح 4 года назад +1

    አው አማራ ነን እንኮራለን

    • @alialhabsha547
      @alialhabsha547 4 года назад

      አማራ ማለት ክርስቲያን ማለት ነው አንተ ሙስሊም አማራ ነኝ አትበል

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 года назад

      @@alialhabsha547 ደደብ አማረኛ ተናጋሪ ሁላችንም አማራ ነን

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 года назад

    አይዛችሁ ወንድሞችችን አይ ዞን ወንድሞቸ እግዚሀብሒር ከአገር ነው የኔ ወንድሞች አይ ዞን ወገኔ ኢትዮጲ ትቅደም

  • @melakumeharie5648
    @melakumeharie5648 4 года назад +2

    እባካችሁ ወደማነታችን እንመለስ ርስታችን ወደጎንደር

  • @بوصالحصالح-ن9ح
    @بوصالحصالح-ن9ح 4 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @emuesmaalyoutube9215
    @emuesmaalyoutube9215 4 года назад

    ሲያዛዝኑ ሠላም ናፍቋቸው ኑሯል ሚስኪን

  • @zweditogalu6398
    @zweditogalu6398 4 года назад

    አወ አድንሁን አማራ አድ ነው ፍቅር ያሸንፋል

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 года назад +1

    እነሱ ቆየት ቢሉ ጎደር ባህር ዳር የኛ ነው ማለታቸው አይቀርም ነበር ሆሆሆ

  • @Shrbirub
    @Shrbirub 4 месяца назад

    ወልቃይት ንፁሀኑ ህዝብ በጣም ሚሥኪነው ግን ያማራ ህዝብ ከፈጣሪ በቀር አያልቅም ግን በወልቃይት ጀግና ንፁሀን የመቶ ሠው ህይወት ያተረፈ አለ ከትግሬም እነኛ ሠወች አለ አበረውን ይሄን ሁሉ ሥአይ ያመጣው ህውሀት ነው ከሆደላይ ከራ የተደቀነብኝ ቀን አለ ማይሎሚ ሻርያ ግን ያወጡኝን አውጥቻለሁ በወልቃይት ፀገሌ ደመቀ ዘውዱ ጉኢ ፋራ እነጌታቸው ማሞ ሠው ሢገደል ዝም ያሉ ሠወች ናቸው ጓደኛየ የትግሬ ልጅነው መለሥ መተ ሢሉት በ2004/ በደሥታ የጨፈረ የበሀር ሀይልነው ግን ሥሙን መግለፅ አለፈልግም ከባድመሣርያ ተኩሥ ተብሎ ሢገደድ ግደሉኝ ነው ያው አባይ የተሸጠለት ጠይቁኝ አላቸው

  • @sahra4091
    @sahra4091 4 года назад +1

    Waraya.

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت

    Alhe ytbkhue, mama slmse l, Etopiya lzelalme tenwer

  • @ዜድመሃመድ
    @ዜድመሃመድ 2 года назад

    የመቸ ነዉ ወገኖቸ አይ አማራ ምን አይነት ግፍ ሰርተን ነዉ ይሁሉ ስቃይ እሚደርስብን😥

  • @تاكلوتاكلو
    @تاكلوتاكلو 4 года назад +1

    👍👍👍👍

  • @Godislove-zz8wn
    @Godislove-zz8wn 4 года назад +1

    Eraya Eraya Eraya?????????????? Any information????????????????????

  • @بشرىالت
    @بشرىالت 4 года назад +3

    ህውሀት ሢዘርፍኖሩዋል አሁንግን ይብቃ

  • @teshagercheklie4244
    @teshagercheklie4244 4 года назад +5

    Viva neftegna viva fano death tplf

  • @eke1914
    @eke1914 4 года назад +1

    God save our home land

  • @hanemekonen7807
    @hanemekonen7807 4 года назад

    የኔ ውዶቼ ምን ላርጋችው

  • @SamSung-qz8lz
    @SamSung-qz8lz 4 года назад

    በርቱ አንበሶች

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 4 года назад

    ከስደት የተመለሱትን አስፍሩበት የአማራ መሪዎች ሆይ አትሞኙ

  • @ሰላምለአለም-ቐ3ከ
    @ሰላምለአለም-ቐ3ከ 4 года назад

    Amlak Selam sten

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 3 года назад

    እዴት አይነቱን መልክት ሳይሰማ ቀረ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 4 года назад

    Ammmmmmmmmmen.

  • @luismesfin3578
    @luismesfin3578 4 года назад

    Ateshefafene lalefute 2 1/2 year's Amharane segele nebere belehe menagere ferahe Naw 🟩🟨🟥☮️🟩🟨🟥🙏🇬🇳

  • @kefale5434
    @kefale5434 4 года назад

    Zem sletebalu yemiferu mesloachew neber

  • @melakumeharie5648
    @melakumeharie5648 4 года назад

    ጭፈራው ይብቃና ርስታችንን በቋሚነት በደጎንደር የሚተዳደርበትን እንመካከር

  • @alisbeity8912
    @alisbeity8912 3 года назад

    💚💛❤😍💋

  • @kedosemekaletebekege9083
    @kedosemekaletebekege9083 4 года назад

    Ellllllllllllle Enkane Abero Dese Allen Ellllllllllllle Gta fetare yemesegen

  • @adeytessema4309
    @adeytessema4309 4 года назад

    💚💛❤👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @roserose8937
    @roserose8937 4 года назад

    እልልልልልልልልልልል 🇧🇴✔✔✔✔✔✔💪💪💪💪💪💪🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 4 года назад

    አሁን ደግሞ የናንተ ተራ ነው ተደራጅቶ ታጥቆ አካባቢን መጠበቅና ማስተዳደር ኢትዮጵያዊ ተጠቃ በተባለበት ቦታ ሁሉ ተወርውሮ ሄዶ መታደግ።

  • @melakumeharie5648
    @melakumeharie5648 4 года назад

    አብይ እርስታችንን አሁንም ለትግራይ አሳልፎ መስጠቱ አይቀርም የአማራ ልዩ ሃይል ክእርስትህ እንዳትወጣ

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 4 года назад

    Beretta ante hezeb !!!!!

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    አታስቡ ህዋት አልቆለታል በምድር ላይ በሠማይም ጀሀነብ ይጠብቀዋል በንፁሀን ደም ሲታጠብ የቶየ ምን ሊጠብቀው ይችላል እግዚአብሔር ሆይ አሁንም አትርሳን ነፃነትን አምጣልን

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 года назад

    Ethiopian 😭😭😭😭😭💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏

  • @aworkeengidia3966
    @aworkeengidia3966 4 года назад +1

    WOLKAIT TEGDA TIGREGNA BEMENGREBAT
    AKABABEY WOLKAIT TEGDA ERAYA TENKAKE MADERGE ALEBACHEHU KEMHAKLACHEHU EYALEKMACHEHU AWETUWACHAW BETA LEY YEKEMANT KOMITEY NEGN BAYOCHEN EYALEKMACHEHU AWETUT YEKEMANT KOMITE NEGN YEMELU AMHARA KEMANT AYEDLUM AMHAREGNA TENGARI TIGRAYWOCH NACHEW ENA KENSU YETAWLDU BEHA NACHEW AMHARA ENA KEMANT ANED BETE SEB NACHEW KEANED GEND YEWTAN NEN AGAWEM ENDAZEHU SEKOTAM ERAYAM KORAMEM AMHARA NOW YEWEYANE
    TELALAKI KETRAGNA EYAGALETACHEHU LEMENGISET ENA LEMKLAKYA SERAWIT ASERKEBU TEBABRU ETHIOPIA ATEFRESEM CHFERA WEYANE CHREMAW CHRAREMAW ZAYEGOU YEROTALU

    • @saidbeshir3154
      @saidbeshir3154 4 года назад

      አማራ ፍቅር ነው ከየትኛውም ኢትዮጵያዊ ወገኑ ጋር አብሮ የመኖር የኮራ ባህል ያለው ኢትዮጵያዊነቱ አጥብቆ የሚወድ ህዝብ ነው !!!!

  • @yekidusandimts6519
    @yekidusandimts6519 4 года назад

    Yewahu hzb yh nw. Mayet mamen nw. Gichew enkuan metashilign.

  • @bzuneshwold2086
    @bzuneshwold2086 4 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @gtab5628
    @gtab5628 4 года назад

    Fetarin mamen ledil yabekal

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 2 года назад

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭😢😢😢

  • @harakath118rak2
    @harakath118rak2 Год назад

    ሰላምለአማራህዝብእድልልለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @sme5036
    @sme5036 4 года назад

    Hiwat tekeber abo ate aremene sytan

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam 4 года назад

    ድል ለናንተ

  • @weyrawergete383
    @weyrawergete383 4 года назад

    እኔ አብይን ብሆን ኖሮ አሁን ላይ ሆኜ ማድረግ ያሉብኝ 10 ነገሮች ዝርዝር:-
    1ኛ) ከህዝብ ተሰጥቶኝ የነበረውን ወደር የለሽ ድጋፍና እምነት ቅርጥፍ አድርጌ በመብላቴና ታማኝ ሆኜም ባለመገኘቴ መጀመሪያ ማፈርና ቀጥሎም ይቅርታ መጠየቅ፡፡ 2ኛ) ጦርነቱን በቶሎ መጨረስ፡ ወያኔንና ኦንግን በአሸባሪነት አግዶ ለፍርድ ማቅረብ፡፡3ኛ) ህገመንግስቱ የችግሮቹ ሁሉ ዋና መንሰኤ ስለሆነ እሱኑ ማገድና በጎሳና በቁንቋ ላይ ያልተመሰረተ አዲስ የፈደራሊስት ህገ መንግስትና ስርአት መዘርጋት፡፡ 4ኛ) በራሴ የመሪነት ሰአት ለወያኔ ይህንን ያህል አብጦ የጦር ሀይሎችን መፍጅት ደረጃ መድረስና እንደዚሁም ሁለተኛው መንግስት እኛ ነን ባዮቹ እነጃዋርና ኦነግ ከመንግስት ሀይሎች ጭምር እየተናበቡ ላደረሱት ጭፍጨፋና የባንኮች ዘረፋ ሙሉ ሃላፊነቱን ወስዶ አጥፊዎቹን በሙሉ ለፍርድ ማቅረብ ፡፡5ኛ) አጥፊ ከሆነው የኦሮሙማ ዘረኝነት ራሴን ማላቀቅና የቅርብ አማካሪወቼንም ሆነ በየትኛውም ደረጃ የምሾማቸውን ባለስልጣናት ከዘረኝነትና ከሌብነት የነጹ መሆናቸውን ማረጋገጥ ፤ ሆነው የተገኙትንም ማጽዳት፡፡ 6ኛ) ወያኔ እንደ አኢወማ፡ አኢሴማ፤ መኢገማ፡ ኢሰማ፡ ከነማ፡ ኢነጋማ ወዘተ የመሳሰሉ የበፊት ህዝባዊ ድርጅቶችን የመንግስት ባንኮችን ዘርፎና ላይመለስ ተብድሮ የወሰደውን በብዙ መቶ ቢሊዮኖች የሚቆጠር የህዝብ ገንዘብን ማስመለስ፡፡ ለዚህም አሁን ላይ የትግራይ ህዝብ ንብረት ናቸው ብሎ ወያኔ የሚቀልድባቸውን ድርጅቶች እንደዚሁም በአማራ ክልል ጥረትን፡ በኦሮሚያ ክልል ዲንሾንና በደቡብ ክልልም ወንዶን ኦዲት እያደረጉ ወደ ህዝብ ንብረትነት መመለስ፡ 7ኛ) ወያኔ ክህገ መንግስቱ መጽደቅ በፊት በማኒፌስቶው የትግራይ ክልል ናቸው ብሎ የጠቀሳችውን ነገር ግን ለዘመናት የአማራ ርስትና መኖሪያ የነበሩ የወልቃይት፡ ጠገዴ፤ ጠለምትና ራያ ስፍራዎችን አማራወችን ነቅሎ የራሱን ተቀናሽ ወታደሮች አስፍሮበት የነበረ ቢሆንም ቀደም ሲል ጀምሮ ለአማራው የትግሉ ማእከልና ማጠንጠኛ አድርጎ ሲታገልባቸው የነበሩት እነዚህ ቦታወች አሁን የአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሽያ ከመደበኛው ጦር ጋር ደሙን ገብሮ በቁጥጥሩ ስር ስላደረጋቸው እነዚህን ስፍራዎች በሙሉ በአማራ ክልል ስር እንዲተዳደሩ ማድረግ፡፡ 8ኛ) ወያኔ በከፈተው ጦርነት እቅዱ ምን ድረስ እንደነበረ የሚታወቅ ሲሆን ይህንኑ ጦርነት በሁለትም ግንባሮች ከመደበኛው ጦር ጋር ሆኖ የአማራው ልዩ ሀይልና ሚሊሽያ ወያኔ ላይ ባለው ቁጭት በእልህ ባይዋጋ ኖሮ የጦርነቱ የአሁን ገጽታ በተቃራኒው ምን ሊሆን ይችል እንደነበረ ራሱ ወያኔንና የጦር መሪዎችም ጭምር በሁሉም ስለሚታመን እንደመሪ ምስጋና እና እውቅና ለሚገባው ሁሉ በይፋ መስጠት፡፡9ኛ) ለወደፊቱ ግን ይህንን በተዘበራረቀ መልኩ የተደራጀ የየክልል ልዩ ሀይልና ሚሊሽያ ለአገሪቱ አንዲነት አስጊ ስለሆነ ማፍረስና በምትኩም የፖሊስ ሀይልን ማጠናከር፡፤10ኛ) እነዚህን ወሳኝ እርምጃዎች በራስ ውሳኔም ሆነ በውጭ ተጸእኖ አለመፈጸም የራስ ውድቀትን ብቻ ሳይሆን የአገር መፍረስን እንድሚያመጣ በትክክል መገንዘብ፡፡ይህም ውድቀት የሁሉም ነገር የመጀመሪያው መጨረሻ ሳይሆን የመጨረሻው መጨረሻ እንደሆነ መረዳት፡፡

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 4 года назад

    😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 года назад

    ቆይ እነዚህ ሰዋች ዳንሻ፣ እራያ፣ ወልቃይትን የራሳቸው አርገውይ ነበር እደ????

  • @amenamana7104
    @amenamana7104 4 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SamSung-qz8lz
    @SamSung-qz8lz 4 года назад

    ድመወፅ የላውም አይሰማም

  • @haramichael6910
    @haramichael6910 4 года назад

    ኧረ እነዚህን ህጻናት እንዳታስፈጇቸው

  • @kumadena734
    @kumadena734 4 года назад

    Remove hagos abera name posted on building wall these is amhara land no more for tplf

  • @zemares4325
    @zemares4325 4 года назад

    ተቀጨባሪነት!!😂

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Год назад

    አባቱ፣፣፣፣፣ሌባ፣፣፣ቢሄድ፣፣፣፣ልጁሌባተተካ
    አብዪሌባ፣፣፣፣በሰርቆትያደገ፣፣፣ዱርየዉአብዪ
    ዪዉረድ፣፣፣ሰዉጨረሰ

  • @wolwol6623
    @wolwol6623 4 года назад

    If you are not discriminatory why you call your media,amhara media network,meles zenawi was made good to ethiopia than follow tigreans eritreans,who deported them to eritrea for his own people,how many poor tigreans their business being burned and confisicated their property.