ዳንሻ ከተማና አካባቢው ከዘራፊው የህወሓት ቡድን ነፃ በመውጣታቸው እፎይታ እንደተሰማቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии •

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 4 года назад

    እንኳን ደስስስስስስስስስ ብሏቹ አየሁ ደስ አለኝ ምንም ብዙ የተከፈለው ዋጋ እጅግ እጅግ እጅግ የሚያሳዝን ቢሆንም ግን
    ጀግና የአማራ መከላከያ ሰራዊት እንዲሁም አብረዋቸው ህይወታቸውን የሰው ሚኒቫ የፀጥታ አስከባሪ እናም ለጠንካራው ምንም ለማይበግረው ሀገሩን ለሚያስቀድመው እኔ ለተወለድኩበት አማራ ክብሬን እና ፍቅሬን መግለጽ ወደድኩኝ❤️❗️
    እግዚአብሔር ሰላማቹን ያብዛላቹ ❗️

  • @arditube5698
    @arditube5698 4 года назад +30

    አይ አማራ አማራ እኮ መልካም ህዝብ ነው እየገደሎአቸው እንኮን ዛሬም አዛኝ ነው ወልቃይት ጠገዴ ዳንሻና ሁመራ የጀግና ሀገረ መልካም እድል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 4 года назад +17

    ድል ለአማራው ጀግናችንንና መከላከያችን

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @dharbendramandal1071
    @dharbendramandal1071 4 года назад +35

    ወልቃይት ጠገዴ ዳንሻና ሁመራ ህዝቡም ጎንደሬ ነው መሬቱም አማራ። 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @ራቢያሹምየ
      @ራቢያሹምየ 4 года назад

      ሁመራ እሚባለው በትግራይ ክልልነውዴ

    • @ዘሀራሀስን
      @ዘሀራሀስን 4 года назад +3

      @@ራቢያሹምየ መለስ ነው የስረቀው የአማራ ነው

    • @ራቢያሹምየ
      @ራቢያሹምየ 4 года назад +1

      @@ዘሀራሀስን አሁንም የሱን ይዘው ነው የሚዘርፉት ምስኪን የአማራውን ህዝብ አላህ ይጨርሳቸው የአማራ ምቀኛ ሁሉ ኢሸአላህ ሌቦችን ካለቁ አገራችን ሰላም ትሆናለች

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 4 года назад +2

      አማራኛቸው የጎደር ነዉ

    • @ዘሀራሀስን
      @ዘሀራሀስን 4 года назад +1

      @@ራቢያሹምየ በጣም የነሱ እንዳልሆነ ልባቸው ያውቀዋል ግን የኛ ነው ይላሉ ነቀርሳ ናቸው አላህ ያሳቸው እንጅ

  • @Saron_M
    @Saron_M 4 года назад

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ሚሊሻ።

  • @xciteali30
    @xciteali30 4 года назад +10

    👍እግዚአብሔር ይመሰገን በርቱ ግን ጫና አዳታደርጉባቸዉ ንፁሃን ትግሪወችን

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 года назад +28

    👏🏽 👏🏽 👏🏽 እግዚአብሄር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምረው

    • @rediethayile8899
      @rediethayile8899 4 года назад +2

      እውነት ነው ውዴ መጨረሻው ይመር

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 4 года назад +17

    ይህ ያደረ እግዚያብሔር ይመስገን ነገር ግን ውድ የትግራይ ወንድሞቻችን በህዋት ጥላቻ ጥቃት እንደይደርስባቸው በሰላም በፋቅር አብራችሁ ኑሮ

  • @bilalkhalil7516
    @bilalkhalil7516 4 года назад

    ወገኖቸ ጀግና ናቹሕ ወድሞቸ ሠላማቹሕ ይብዛ እናመሠግናለን

  • @አዩየማርያምልጂስደተኛዋ

    ወይይይይይ ኦፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ደስታችሁ እንባዬን አስመጣዉ እድሜ ለጀግኖቻችን

  • @Sara-hj5uy
    @Sara-hj5uy 4 года назад

    እራሳችሁን ጠብቁ አማራ ባንድ ሁኑ አገራችሁን አስከብሩ

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 4 года назад +8

    እሰይ እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በመላው ኢትዮጵያ የህዝብ ሰቆቃ በደስታ ተቀይሮ ለማየት ያብቃን

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 4 года назад +24

    አሏህ ዎኩበር አልሀምዱሊላህ እኳን ነፃ ወጣቺሁ አልሀሙዲሊሏህ።♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @yohannes4329
    @yohannes4329 4 года назад +25

    Congratulations to Amhara and Tigray people!

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 4 года назад

    በርቱ መከላከያ ሰራዊታችን ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን አሁን እንዳትዘናጉ ራሳችሁን ጠብቁ

  • @askualamedia9987
    @askualamedia9987 4 года назад +23

    በርቱ!

  • @girmatube551
    @girmatube551 4 года назад +1

    Wow so awesome ! Viva Amhara and all Ethiopians 👏👏💪💪✌✌

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 4 года назад

    በምእራብ አማራ በኩል የአማራን መንግስት፣ ልዩ ሀይል፣ ሚሊሽያና መላውን አማራ የሚያስቆመው ማንም ወይም ምንም ሳይሆን ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ድንበር የሆነ የተከዜ ወንዝ ብቻ ነው፡፡ ከሁመራ እስከ ጠልምት የተከዜ ወንዝ የጎንር የተፈጥሮ ትራስና አጥር መሆን አለበት፡፡ ይህ ሲሆን ብቻ ነው ሙሉ፣ አስተማማኝና ዘለቄታ ያለው ሰላም አማራ ሊያገኝ የሚችልና ካለምን ስጋት ወደ ልማት የሚገባና በደስታ የሚኖር፡፡
    ዘረኛ፣ ወንጀለኛና የኢትዮጵያ ጠላት የሆኑ ሰዶማዊ ትህነጎችና በእነሱ ተጠቃሚ ሆነው የኖሩ ልጆቻቸው፣ ዘመዶቻቸውና ሌሎችም እየተጣራና ወንጀለኛው እየተለየ ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው፡፡ ጊዜ ከተሰጣቸውና አቅም ካገኙ አጥፍተው የሚጠፉ አረመኔ ከሀዲ ዘረኛ አሸባሪዎች ናቸው እና ሰዶማዊ ትህነግ ትግሬዎችን በጪራሽ ስለምንም አትመኑ፡፡
    የራያም ጉዳይ እንደ ወልቃይት ሲሆን በምስራቅ አማራ በኩል የአማራን መንግስት፣ ልዩ ሀይል፣ ሚሊሽያና መላውን አማራ የሚያስቆመው ማንም ወይም ምንም ሳይሆን ማይጨውን አልፎ የሚታወቀው በአማራና በትግራይ ድንበር ነው፡፡

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 4 года назад

    በርቱ እግዚአብሔር አመስግኑት ተመስገን

  • @tilayetachbele5914
    @tilayetachbele5914 4 года назад +5

    God bless Homland
    God protekt you i Love you i pray for you many Greething from Germany ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 4 года назад +27

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Addiszena84
    @Addiszena84 4 года назад +7

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @oneiove7184
    @oneiove7184 4 года назад

    እንኳን ደስ አላችሁ አማሮች

  • @seblemekonnen2892
    @seblemekonnen2892 4 года назад

    እልልልልልል አማራዬ ሰትሰቁ አየሁ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 года назад

    ለውዲቱዋ ለእናት ኢትዮጵያ ታጥቄ ጠንክሬ የምሰዋላት ነኝ እኔስ ላገሬ
    ጠላቶችዋን እቃወማለው አጥብቄ በብርቱ
    ስለሀገር ፍቅር ገባኝ በውነቱ
    ማስታወሻነቱ ለጀግናው የሀሃገር መከላከያ ሰራዊት

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 года назад

    Thank you jesus my father I love Ethiopia people all tebareku 💕💕🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻🥰🥰

  • @ሰኒነኚከሳዉድ
    @ሰኒነኚከሳዉድ 3 года назад

    የኛስ መቸነው እፍፍይ የምንለው ያረብ የኛንም በቅርብ እርግልን

  • @shhshshshsh7651
    @shhshshshsh7651 4 года назад

    እግዚአብሔር ፣መሰግንህ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለን

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 4 года назад

    ተመስገን ነው አሁንም መዘናጋት አያስፈልግም በወልቃይትና በራያ ምክኒያት የአማራ ህዝብ የተቀበለውን ግፍ ሁላችንም እናውቀዋለን እንኳን ደስስ አላቹ አለን።

  • @fatumaali8467
    @fatumaali8467 4 года назад +1

    አላሁ አክበር ድል ለጀግናው መሪ አብይ አህመድ ድል ለመከላከያው ጀገናው አገሩን ወዳጂ

  • @eyobfekadu9463
    @eyobfekadu9463 4 года назад +32

    መንግስት ዝም ብሎ ቢያስታጥቃቸው እራሳቸውን ለመጠበቅ በቂ ናቸው

  • @fifetube8670
    @fifetube8670 4 года назад

    በጎን ይገባሉ ወጡ ሲባሉ እነዚህ እያሉ ሰላም የለም።

  • @gulehworkargaw418
    @gulehworkargaw418 4 года назад +1

    እንኳን ደስአለን !! መጨረሻውን ያሳምርልን፣ እግዚአብሔር የአማራን ጠላት ያጥፋልን። በትክክል የምኒልክ ዘር ነን !!

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 4 года назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ቀድሞውም ሕዝቡ አንድ ነው::

  • @onelove809
    @onelove809 4 года назад +8

    በርቱ

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 4 года назад +9

    ተስማምታችሁ ኑሩ።

    • @abebe7532
      @abebe7532 4 года назад

      Lencho dedeb Mehayem kegna kkkkk

  • @emuahlam1458
    @emuahlam1458 4 года назад

    ዋው ደስ አለኝ ደስ ስላላችሁ ይሄ ጨቋኝ አርመኔ በቅርቡ ያሰማኝ መደምሰስህን

  • @saradelaportas5185
    @saradelaportas5185 4 года назад

    አይዟችሁ እንወዳችዋለን ህወሀት ይደመሰሳል ነፃ እንወጣለን በርቱ መከላከያን እግዙ ወንጀለኞችን ጠቁሙ

  • @SamiSami-vw2tx
    @SamiSami-vw2tx 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ላሳየህን

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 4 года назад

    Wandhii guyyaa egee isaa lakatefii dhufaa baga isin gargaree biyyii kenyaa Barbaran haa jirtuu 💚💚💛💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 4 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል ልክ እድ ውጪ ጠላት ህዝቡን አስጨንቀውትል በጣም ያሳዝናሉ ሀገራችን ለሀላችንም ትበቃለች ክፉትና እራስ ወዳድነት ካልሆነ በስተቀር እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ነፃነታችሁን ስለሰጣችሁ

  • @nbiougirma3239
    @nbiougirma3239 4 года назад

    we all ethiopian people brother and sister together hand and hand respect one another god bless dr abiy

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 4 года назад

    ተስማምታቹ ኑሩ አማራትግሬ አትባባሉ ኢትዮጵያነት ማለት አንድነት ሰላም ሀገር መወደድ ነዉ።

  • @bb5667
    @bb5667 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!

  • @anthoniamorgan8384
    @anthoniamorgan8384 4 года назад +10

    Yes we are one forever.

  • @semeretsemaw2556
    @semeretsemaw2556 4 года назад

    እሰይ ለዘላለም ደስተኛ ሁኑ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 4 года назад

    በእውነት በመሬታችን ግፍፍፍፍፍነው

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ

    የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍሳቸዉን ይማርልን እድሜ ለንሰሀብሎ የቀርነዉ ደግሞ በፍቅር በአንድነት በጸምበጸሎት ተዋደን ተከባባርን እንኑር ነገ ትተነዉ ለምንሄደዉ አለም አንገፉፋ ወገኖቼ ፈጣሪ ክፉዎችን ቀስ እያደርገ አጣሪል እኛ ብቻ ንጹሁ ሁነን በእምነት እንበርታ አይዞን ደግሞ ተጠንቀቁ አንድ ሰዉ ሲሞት ለምን በሉ እንጂ ከኔ አልመጣም ብላቹሁ ዝም አትበሉ ሁላችንም አንድነን

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 4 года назад +2

    እንኳን ነፃ ወጣችሁ ኮሮና እንዳለ አትርሱ ጥንቃቄ አድርጉ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 года назад

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመስገን ድል ለመከላከያ ሰራዊት አባላ💞♥️🙏🙏🙏

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ

    እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬ደሰሰሰ አለኝ ፈጣሪን አመስግኑ እስራኤልን ከግብዛዊያን ነጻ ያዉጣ አምልክ ነጻ ሊያጣን ነዉ አሁንም ወደእግዚአብሔር ጸልዩ ሁሉም እንዲፈጸም

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 года назад +3

    ሰላምለሀገራችንበርቱ

  • @shibefente937
    @shibefente937 4 года назад

    ጀግናው የአማራ ህዝብ ርስተህን እና ህዝብህን አጠቃለህ አስመልስ፡፡አስተዳደርህን መስርት፡፡ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አካባቢው ሰሜን ምእራብ ጎንደር ዞን ተብሎ መሰየም አለበት፡፡የዞኑ ዋና ከተማ ሁመራ መሆን የለበተም፡፡ ማእል ላይ ያለው ባክር መሆን አለበት፡፡ ሁመራ ለራሱ ሜትሮፖሊታን ከተማ ሆኖ መደራጅት አለበት፡፡ የአማራ ክልል እንደገና ወደ ችግር እንዳንወድቅ በጥንቃቄ መስራት አለበት፡፡ትምህርት በአማርኛ መሰጠት የስራ ቋንቋ አማርኛ መሆን አለበት፡፡ በትግረኛ እንማር የሚል ካለ ይፈቀድላቸው፡፡
    የ45 አመት መስዋትነት ከንቱ እንደይቀር ህዝቡ ተደራጅቶ አካባቢውን አካባቢውን ማስተደደር አለበት፡፡

  • @zelekebekele5007
    @zelekebekele5007 4 года назад

    የሀገሬ ህዝብ ሆይ በዳንሻ ያላችሁ ስንናገር የትግራይ ህዝብ ሞራል የሚነካ ንግግርና ቀረሪቶ አያስፈልግም። መንም የበላይና የበታች የለም። በጁንታ ለይ ብቻ ያነጣጠረ ሀሳብ ብቻ ይሰጥ። እስከ ዛሬም ሠላም የነሳን አንዱ ጀግናና አንዱ ተሸናፊ የምሉት ቀረርቶዎች ናቸዉ። አንዱ ለአንደኛችን ሞራል እንጠንቅ። ፈጣሪ ይርዳን 🌈

  • @milatbrehe3408
    @milatbrehe3408 4 года назад

    እልልልልልልልልልል ተመስገን ፈጣሪ እውነት ያሸንፋል

  • @girmaytizita249
    @girmaytizita249 4 года назад

    ጀግኖች በርቹ ለናንተ ከዚህ ቀን ሌላ ቀን የለም

  • @eke1914
    @eke1914 4 года назад +1

    Peace and love the heart of Ethiopia

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress6502 4 года назад

    እንዃን ደስ ያላችሁ ከኤርትራዊ ወንድማችሁ

  • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን

    ዛሬስ እንዴት ነው መጡ ኮ

  • @wz3734
    @wz3734 4 года назад

    እንኩዋን ደስ ያላችሁ

  • @meqent
    @meqent 4 года назад

    wow this is amazing betam des yelale

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 4 года назад

    እኔ ዛሬእንናንተው አብሪያችሁ ወጣቶች ከሥር የተፈቱ ያህል ተደስተው በማየቴ የትግራይ ህዝብ ወያኔዎች አይክልም ሌባ ገዳይ ዘርየለውም አማራ ለምን ግዜም የኢትዮጵያ ኩራት ነው ጎረቤትአብዋችሁ የሚኖረው ሠው አብራችሁ ጠብቁ እንዳታገሉ አብራችሁ ቀጥሉ የትግራይ ልጆች ህዘብ በተረፈ ከናተ የበለጠ እኔ ተደሥቻለሁ ድል ለኢትዮጵያ ወታደሮች ለትግራይ ህዝብ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ😁🇪🇹🇪🇹

  • @saramokriya1942
    @saramokriya1942 4 года назад

    🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️ በርቱ 👏

  • @saraalem4417
    @saraalem4417 4 года назад

    Egzabher yetebkachu💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @berget432
    @berget432 4 года назад +9

    The happiness in their face says it all!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @akuazawasedasosas7025
    @akuazawasedasosas7025 4 года назад

    አማራ ህዝብ ሆይ ንቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃ እውሥጥህ ህውኃት እያመጣ በገንዘብ እየገዛ የተሰገሰገ ጠላትህን መንጥር :: ወልቃይት ጠገዴ እራያ በምንም ተአምርርርር ከእንግዲህ ወዲህ በትግራይ ክልል የሚባል ሥም መጠቅለል የለም ወደ እናት ህዝባቸው አማራ ግዛት መመለሥ አለብት:: ይህ የአረብ ቅጥረኛ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት እንኳን ወልቃይት ጠገዴ እራያ ይቅርና ትግራይ በሚል አክሱምን ጠቅልሎ የሰፈረበት ምድር የትግሬ መሬት አይደለም:: የአማራ ባለ ክር ማህተቡ ክርስቲያን ህዝብ ምድር ነው:: ይሄ መጤ የአረብ ጥገኛ ሰፋሪ አማራን እና ኦርቶዶክስን ማጥፋት ብሎ የመጣ የአክሱም ወራሪ እርዝራዥ አረብ ነው::

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    አይ አማራ የዋህ ነው ምንም ቢሆንኮ አብሮት የበላውን አሳልፋ አይሰጥም ስሙን ግን ያጠፋታል እነዚህ ክፍውች

  • @ሙናሙና-ፀ3ቈ
    @ሙናሙና-ፀ3ቈ 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 4 года назад

    እኳን ደስ አላችሁ ደሞቸ

  • @tilayetachbele5914
    @tilayetachbele5914 4 года назад +1

    Pleas Keep prace to each other ,Love each other
    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏you are Brothers and Sisters .
    God bless my Homland

  •  4 года назад

    ተነስ ነፍጠኝ አማራ!!! አሳደህ ባፍጢሙ ድፋው ያንን እርኩስ ሶዶማዊ ባንዳ አጋሚ ወንበዲ!!! ድሉ የማንም ሳይሆን የአንተ እና የአነት ነው!!!! አሁን ገና "መክላከያ" ስራው ሰራ፡፡ ሃገር ሰላም እንዲሆን ከተፈለገ፡ ሁለቱንም እርኩሳን ማለት እርኩስ ሶዶማዊያን ባንዳ አጋሚ ትህነግ እና እርኩስ ጋጠ ወጥ፡ የዱር መንጋ የኦሮሞ ኦነግን በጥይት ባፍጢሙ መድፋት የግድ አለበት!!! የዛን ጊዘ ብቻ ነው መከለከያ የአብይ አሽከር ሳይሆን እውነትም የሃገር መከልከያ ብለን የምንቀበለው፡፡ ያ ሁሉ በብዙ ሽህ የሚቆጠር ንዖሃን አማራ ልክ እንደ ፋሲካ በግ በግፍ በትህነግ፡በኦነግ፤ በሃሰቱ "ኦርሚያ" በሃሰቱ "ቢኒሽንጉል" በየቦታው ታላቁ የአማራ ህዝብ በግፍ ሲታረድ "መከላከያ" ተብየው ተጋድሞ ተኝቶ ነበር፡፡ ያ ሁሉ ሲሆን የት ነበር?? ማየት ተስኖት ነበር?? እዉር ነበር ወይስ መስማት ተስኖት (ደንቆሮ) ነበር??? እውነቱ ይህ ነው፡፡ ለድፍን ለድፍን ሁለት አመት ተኩል አማራው በየትቦታው (ከራሱ ከሃሰቱ "የአማራ ክልል" ዉጭ ማለት የአማራው ክልል ድፍን ኢትዮጵያ ነችና እና ድፍን ኢትዮጵያ ሃብቱ እና ንብረቱ ነችና) እንደ ፋሲካ በግ በግፍ ሲታረድ እያየ እንዳላየ፡ እየሰማ እንዳልሰማ ሲሆን ነበር፡፡ አሁንም አብይ የሚሮሮጠው ለግል ሰልጣኑ እንጅ ሃገር እና ህዝብን ላማትረፍ ቢሆን ገና ስልጣን እንደያዘ ነበር "ህግ ማስከበር" ያለበት፡፡ እነ ታላቁ እስከንድርን ነጋ፡ ስንታየሁ ችኮለን፡ አስተርን፡ ልደቱን፡ እነ ክርስታይን ታደለን እና አብንን እያሰረ እና እያዋከበ፡ እነዚህን ሁሉ የህሊና እስረኝች ልክ እንደ 86ቱ የህዝብ አራጅ እና እርኩስ ወንጀለኝው ጀWar በግፍ አስሮ "ዲሞክራሲ" እያለ ቢቀባጥረ ሂሊና ያለው ሰው ማንም ቢሆን ፈዖሞ አይሰማዉም፡፡
    ቢሆንም አሁን በዚች አንድ ሳምንት በያዘው (ህወሃትን ከሰር መሰረቱ ሙሉ በሙሉ መደምሰስ) አቋሙ እና ዘመቻው ብቻ አብረን እንሰለፋለን፡፡ በአማራ ልዩ ሃይል እና በመከልከያ ከእርኩስ አጋሚወች የተወሰደው መረት እና እርስት ለእውነተኝው ባለቢት ለአማራ ህዝብ እና ለአማራ ክልል አስተዳደር ያለ ምንም ማንገራርገር ያለ ምንም ቅድመ ሁኒታ አሁኑኑ የግድ መመለስ አለበት!!!!
    እነዚህ እርኩሳን ሶዶማዊያን ባንዳ አጋሚ ቁልቋል በሊታ እርጉማን እና ከሃዲያን የዲያቢሎስ ልጆች የሆኑት የትግራይ ትህነግ/ህወሃት (የሃሰቱ ወያኒ) ሁሉም መዝረፍ ብቻ ነው የሚያዉቁት፡፡ ባንክ መዝረፍ፡ መርከብ መዝረፍ፡ አይሮፕላን መዝረፍ፡ መረት እና ህዝብን መዝረፍ፡ (ራያ፤ ቆቦ፡ አላማጣ፡ ኮረም (ከወሎ) ወልቃይት፡ ሁመራ፡ ጠገዲ፡ ዳንሽ (ከጎንደር) መተከል፡ ናዝረት፡ ደብረ ዘይት እና አዲስ አበባ (ከሽዋ) ቢኒሽንጉል፡ ጉምዝ (ከጎጃም) መዝረፍ፡ የአማራን ባህል (አሽንዳ፡ ሰሎላን) መዝረፍ፡ ግኡዝ የሆነ ነገር ተራራም ሳይቀር (ራሽ ዳሽን) መዘረፍ፡ ታሪክ መዘረፍ (የአክሱም ስልጣኒ የኢትዮጵይ መስራች የሆነው የታላቁ የአማራ ህዝብ ዋናው አሻራው ሁኖ ሳለ እነዚህ ጉግ ማጎጎች አማራው የመሰረተዉን የአክሱምን ስልጣኒ የእኝ ነው እያሉ ይቀባጥራሉ፡፡ እውነተኝው ታሪክ ግን ለአማራው አሽከር ነበሩ (ምግብ ሰሪ፡ ዉሃ አቃራቢ) ሁነው ነው የኖሩት፡፡ እነዚህ እርኩሳን የአጋሚ ሰፋሪወችን ከእራሱ ግዛት ከየመን ያመጣችው እራሱ ሃገርን የመሰረተው እና ድፍን ሃገርን ሲመራ የነበረው የአማራው ህዝብ ነው፡፡ የመጡትም ልክ አሁን አሚሪካ በDV ብዙ ሰወችን ከተለያየ ሃገር እንደሚያስገባው ነው፡፡ "ትግረ" ማለት በግእዝ "አገልጋይ" ማለት ነው፡፡ "አምሃራ" ማለት በግ እዝ ደግሞ "አም" እና "ሃራ" ከሚሉት ሁለት ቃሎች የመነጭ ሲሆን "አም" ማለት "ህዝብ" ማለት ነው፡ "ሃራ" ማለት ደግሞ "ነዖ" ማለት ነው፡፡ ሁለቱ ቃሎች በአንድ ላይ "አምሃራ" ማለት "ነዖ ህዝብ" ማለት ነው፡፡ አጋሚወች ከሰው ሁሉ በታች የሆኑ ፍጥረቶች ናቸው፡፡ አጋሚ ማለት፡ ከሃዲ፡ ባንዳ፡ ለማኝ፡ ዘራፊ፡ የቀን ጆብ እና የሰዉነትን ህሊናችውን የክዱ ናችው፡፡ ስለሆነም እነዚህን እርኩሳን አጋሚወች ትግረወች የሃገር ነቀርሳወች ናችዉና በያሉበት ነፍጠኝው እና አንበሳው የአማራ ልዩ ሃይል፤ ጀግናው የአማራ ፋኖ እና የሀገር የመከላከያ ሃይል በሙሉ በያሉበት ሙሉ በሙሉ ሊደመሣችው ይገባል!!!! የዘላለም ሞት ለእርኩሳን ሶዶማዊያን ቃየላዊያን እርጉማን አጋሚወች (ከሃዲያን ትግረወች) !!! ድል ለሃገር መስራች፡ ለታላቁ፡ ለአንበሳው፤ ለጀግናው፡ ለግዮናዊው የአማራ ህዝብ እና ግዮናዊው አማራው ለመሰረታት ለሃገር እ/ር ቅድስት ኢትዮጵያ!

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    ዳሻወች ከመከላከየው ጎን ሁሉ

  • @etemama9255
    @etemama9255 4 года назад +5

    ቆይ። ከመቼው😭😭😭😭💔🤕

  • @amaamm7191
    @amaamm7191 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ እኔም ደስ ብሎኛል

  • @europa7232
    @europa7232 4 года назад

    አማራ ጠንቀቅ በል እነዚህ እባብ እና ባንዳዎች ለተንኮል አይተኙም

  • @bushiraidris2076
    @bushiraidris2076 4 года назад

    Wevenoche eKuan des alachuh 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @አደይወልቃይትንቨርለይንዘ

    ለምለሚቲ ሀገሬ እትብቴ የተቀበረብ ሽ ሰላምሽ ይብዛ

    • @ኢትዪጵያህይወቴ
      @ኢትዪጵያህይወቴ 4 года назад

      ወልቃይት ወልቃይት ሀገሬ ምድሬ ጀግናው ጎንደሬ እግዚአብሔር ብድራችንንመልሶልናል

  • @semeretsemaw2556
    @semeretsemaw2556 4 года назад

    አዉ ተፈቃቅራችዉ ተከባብራችሁ ኑሩ ሁላችንም ሟቹች ንን እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ

  • @حليمهمحمد-ض2ج
    @حليمهمحمد-ض2ج 4 года назад

    ማሻላህ

  • @ወንድይፍራው
    @ወንድይፍራው 4 года назад +1

    አንተ ትግራይ የምትለው አቁም ትግሬ የአማራ ህዝብ ጠላት ነው አንተ አትነግረነም ስለ ትግሬ እና ስለ አማራ።
    በቃ ትግሬ ጠላታችን ነው።

  • @eke1914
    @eke1914 4 года назад

    Long live Mama Ethiopia and soldiers

  • @osmanosman7431
    @osmanosman7431 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ ያርብ እስከመጭፕርሻው እነዚክን ደም መጣጭ ባንዳ ጭራቅ አሶግድልን ያርብ ያርብ ያረብ

  • @onelove809
    @onelove809 4 года назад +20

    ሞት ለ tplf

  • @ibenzawla
    @ibenzawla 4 года назад

    No idea what they are saying but I assume these are Tigrays. Peace to all.

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 4 года назад

    Congratulations Danshea 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abebechkinduabebech510
    @abebechkinduabebech510 4 года назад

    ደስስስስስስስስ ብሎኛል

  • @ወለየዋየናቴቀበጥ
    @ወለየዋየናቴቀበጥ 4 года назад

    እኔ የኢቶን ባድራየሚይዝሰው በጣም ነው የምወደው

  • @dharbendramandal1071
    @dharbendramandal1071 4 года назад

    ከአሁን በኋላ ብሞት አይቆጨኝም 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @yonasmihrteab9685
      @yonasmihrteab9685 4 года назад

      Tekikil yena wedim weyane geday weyana metfo nebar DEL LA ETHIOPIA MEKELAKYA SERAWIT DEL LA DR ABY DEL LA ETHIOPIA HIZB MOTE LA WEYANE 💪💪💪💪💪

  • @ethiopia2206
    @ethiopia2206 4 года назад

    ❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 года назад

    እንኳን ደስ አለ ወገኔ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 года назад

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 4 года назад

    Congratulations 🎉🍾🎊🎈

  • @addisabebapiazzaethiopia3658
    @addisabebapiazzaethiopia3658 4 года назад

    🙏⛪️💚💛❤️🙏⛪️😭😭💚💛❤️🙏⛪️

  • @ዜድሰለምቴዋዜድሰለምቴዋ

    አልሀምዱሊላህ

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe4534 4 года назад

    ሆደ ሰፌ ነው የአማራ ህዝብ

  • @hadhade5774
    @hadhade5774 4 года назад +1

    Mesha allah

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 4 года назад

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾