Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አብሬሽ በጉራጌ በዓል ሽማግሌ ላክ የአንተም ቤተሰብ የእሷም ቤተሰብ ክብር ነው እሩታም ቤተሰብሽ ሴት ልጅ ክብር ናት የምትሉ በላይክ አሳዩን👍👍👍👍👍
ምስኪን መጀመርያ የሎሚ ቭድዮ ኣዳምጪ
@@ጓልኣክስማዊት ክክክ ይህን ኮሜንት እነብሩኬ ጋር አይቸዋለሁ
Thank youuuu birukeyeee,taker to hymuyen
@@ጓልኣክስማዊት 😀😀😀😄
አስተካክለሽ ቪዱዉን አዳምጭ እሰመጨረሻዉ
ለምዬ የኔ ጀግና ለሚን የምቶዱ ላይክ ግጩኝ❤
ያእልልልልልልልልልል😂😂😂❤❤❤አዉ በጣም ክፉ ያብረሽ ጥላት የት ናችሁ ኑ ሰሙ
አችማ አቃጥለሽ ልትደፊያቸው ነው የጠላት እራስ ምታት😂😂😂❤❤❤❤
መሉኩየ ደሥታየ ወደርአጣ ❤❤❤❤❤
አዷ አቃጣይ አችነሽ አኮሩን የኝጀግናወች💕💕💕💕💕💕🥰🥰
😂😂😂😂😂
እልልልልልልልልልልልልልልል መልኩየ ማነን ደስ እድለው
ለምዬ ያብረሀም ኩራት እኮ ነሺ ለቤተሰብ ያለሺ ክብር ጀግና❤❤❤
አብርሽና ሩታዬ ሁሌም ቢሆን ፍቅር ብቻ ❤❤
አቡሬሽ አተንም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
አብርሺየ አተንም ጎደኛህንም ከልብ ነው የምናመሰግነው ደስታየን መቆጣጠር አቅቶኛል ❤❤❤❤❤
Yes❤❤
❤❤❤❤❤❤አብርሺዬ
ለሙየ የሴት በላይ መች ያለ ምክንያት ወደድኩሽ ከጀግናም ጀግና አይገልፀውም አችና አብርሽ ሙሉ ባትሆኑም አንድ እኮነው አሰተሳሰባቹ አሰተያየታቹ ብቻ ደግነታቹ ቁጭ ፈጣሪ ሰላሙን ያቅርብልን 🙏🙏🙏
የኔ መልካም አብርሽዬ ሁሌም ሠላም ሁኑልን😢
የአብርሽና የሩታ ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ
Yess 🥰🥰🥰🥰🥰
ኑሮሽን ኑሪ አሽቄ
Ena❤❤❤❤❤❤❤❤
yessssssssss❤❤❤❤
እኔ
ለምዬ የምር አቺ ዘርሽ ይባረክ የምር አብርሽ ምንምበማይቀው ነገር ስሙ ሲያጠፋ ት አሳዝኖይ ነበር
እፍፍፍፍፍ ደስ አለኝ ለሩታዬ በጣም ነበር ያዘኩት ለሙዬ አቺ ልዩ ነሽ እና እህትሽ ናት አሁን ደሞ ይበልጥ ተዛምዳቹዋል ስለዚ ምከራት ለሩት❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን ተፈጥሮ ነበር???😊
ድሮም እውድሽለው አሁን ይበልጣ ውደዱኩሽ
የዚህ ሁሉ ተጠያቂ የሩታ እህት ናት ሁሉንም ሰው መጥፎ ሐሳብ እንዲፈጠር ያደረገችው ዋናው ሰላም መፈጠሩ ነው ደስ ይላል
አዎ ቀንታ እኮ ባለጌ ናት ማርያምን 😢እህቴም እያገዛችኝ ነው ስትል ጭራሽ ነገር ትጎነጉናለች
@@tigisit2534 አረ ለእህቱወ እረሱ እሳቱን ያሎከሰችዉ ፈስከ ነች እች ቅነታም
@@tigisit2534 መች ምቀኛ ከሩቅ ይመጣል ግን ደግሞ ከቤተሰብ ሲሆን በጣም ያስጠላል ለእይታ ብላ ለሰብስክራይብ ብላ ያልሆነ ነገር አደረገች በህይወቴ እምጠላው ሰው ምቀኛ ከሰው ተቃራኒ የሆነ ሰው አልወድም ለዛውም በእህቷ ላይ እንዲህ ማድረጓ ይገርማል
አትፍረዱ ሰው የእህቱን ማገኘት የሚጠላ የለም ሁሉም በስሟ እድሆንላት ብላ ነው @@tigisit2534
አሰበች ግን አይሳካላትም እሷ አብርሽን ዝቅ ማድረግ ነበር እሷና መሰሎ ግን ሁሉም ሰለነቃ ምንም አታመጣም እግዜብሔርም ደጋፊዎቹ ከሱ ጋር ናቸዉ አብርሸና እሩታ ወደፊት እንወዳችኋለን አይዞን❤❤❤❤
አብርሽ ናሩታ ያማረ የሰመረ ሂወት ያርግላቹ አብሮ እንዲኖሩ ነበር ምኞታችን ተመስገን ❤❤❤
ዋው የተቢየ በጣም ደስ የሚለው በጉጉት ስጠብቀው የነበርው የነሱን ደስታታታ
አንድ ነገር አምናለሁኝ፥እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው እንደማይለየው።
ተመስገን ይሄ ነው የምንፈልገው ለማዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
እረ የሩታ ቤተሰቦች ግን ሰገጡ. እሷ እኮ ናት የወደደችውው እሷም መብቷ ነው ግን ልክ እሱ እንዳጠፋ ነገር ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ምድረምቀኛ አብር ገና ታሪክ ይሰራል. ተገፊ ነው ስለዚ ጌታ መልካም ነገር ያሳየዋል❤
እኔ ሲጀመር ምንም ቢያወሩ አልሰማሁም ምክነያቱም አብርሽን እተማመንበታለሁ እንደማይዋሽ❤❤❤❤
ኧረ ባክሽ ድብን አርገዉ ዋሽተዋል
ለምለም በአላህ የማርክንም ጉዳይ ከስተካኩሉለት አያዛዝናቹሁም እንዴ ማርክ እኮ ሄሉን ብቻ አይደለም ያጣው ሙሉ ጓደኞቹንም ጭምር ነው ሚስኪን ማርኬ😢😢😢
እውነት እኔ በጣምያዘኩኝ ፈጣሪይመልሳቸው
ሁልዬም ሳቂልኝ እህታችን ጀግና ነሽ እኮ የናአብርሽ ደስታ ያስደስታችሁ ብቻ ❤❤❤
👍👍👍ደስ ይላል ሰላም መውረዱ ለሚዬ በርቺልኝ የኛ አራያ ነሽ 💪💪
አንቺ ጎበዝ ነሽ በጣም አደንቀሻለው❤❤
የመዳም ቅመሞች ክብር ለናተ የማትሳደቡ ለሃይማኖታችሁ ክብር ያላችሁ ለበተሰባችሁ ክብር ያላችሁ ክብር ለናተ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ
አሜን አሜን ጉልበታችሁን ይባርክላችሁ የአብርሸና የሩታ ወዳጆች👌👌👌👌👌❤❤❤❤
Amiin❤
ጀግናየ ለምለምየ እሰይ እኮን ደስ አለሽ የኔ ጀግና አብሪሽ ጀግናው ወድምሽም ያች ውጤት ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የተቢየ አችን በምን ቃል ልግለፅሽ የኔ የሴቶች ጀግና ያሰብሽውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ በእውነት አቸ ከገባሽበት ሁሉም ነገር ቀላል ነው
መላው የእሥልምና እምነት ተከታዮች እኳን አደረሠን አደረሣችሁ ከመዳም ኩሽና ነው እህቶቼ
እኳንም አብሮ አዴረሰንን
እንኳን አብሮ አደረሰን ን
ኡከን አብሮ. አድርሰን. አብሽሪ. የልፈል
❤❤
👍👍👍👍እዉነት ሸማጋሌ የላክ
የተንቢዬ ማርኬና ሄሉስ የነሱንስ ምናለ ብታስተካክሉት 😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ደስአላችሁ ብቻ😢😢😢😢😢😢😢
ጁል ስራ ፈት አላቀ እነሱ ተላያዩ አላች ምን ያጃጃልሻል😏
@@munisaTubeእግዜብሔር ይሰጥልኝ አበቃ ሌላ ቃላት አለዉ እንዴ እረ ተይ
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ የአብርሽና የሩታ ወዳጆች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአብርሽናሩታ ደስታ የሚስደስታችሁ ወደፊት ከፈጣሪ ጋ👍😘👌
ለመየኘቀጀ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤😂😂😂😂❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮😅
ከሌላ ይልቅ የሩታ እህት በጣም ክፉ ነች ውይ የምታውቋት ምከሯት በስመአብ ሰው ግን ስለ እህቷ ወጥታ መልካም ነገር ብታወራ
እግዜብሔር ለበጎ ንግግር እድል ይሰጣት🙏🙏🙏
እኔ ጠርጥሬያለሁ ፋሲካ ወርቁ አልደረሳትም ባለችው ነው እፍፍፍፍፍ እኳንም ሰላም ወረደ❤❤❤❤
ቦለለ ቅናት ልደፋት ነው አባትዋ ያለከበረሽ
ሩታ ቤተስብ አብርሽ ቤተስብ ተስሜመተው ታርቅዋል ማነው እድኔ ድስ ያለው ሳይፍፍርስ አይጥራም😂😂😂ጅግኑች
ማነዉ ለሚን እንደኔ የሚወዳት የኔ ጠንካራ❤❤
አብርሽ ጀግና ጨዋልጂ ነው ወላሂ እኔ በይቱብ ስልክ ገዚተሽ ይቱብ ከፈተሽ ትሰጭው አጀሚሪ ነው የማየው ቤተሰቡችሽ ሁሉም ደስይላሉ ጨዋነታቸው ይመቻችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኛም ሰላማቸውን ነው የምንፈልግ እንኳን አደረደረሳችሁ❤❤
ለሚየ አች ጀግናነሽ አላህ ሰላማቸውን ይመልስላቸው እነ አብርሽየን
ጭራሺ ሰውየገደለ አስመሰሉትኮ አብርሺየን የኔወድም ❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ማነው ደስታ የተሰማው 😳💃💃💃💃💃💃
የሩታ እና የአብርሽ አድናቂ ነኝ ከወደ ዱባይ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሁሌም ወደ ፊት አብርሽ እና ሩታየ ልዕልቷ🌹🌹🌹🌹❤💞❤❤💞
ጀግና እህት ነሸ በርቺ ባብርሽ የመጣሁሉም እየመጣ ፉነ እዳይክፈት ከጉኑ ሁኝ
እፍፍፍፍፍፍእእእእእልልልልልልልል የረየዛሬውቀን ዝለይዝለይእያለኝነው እደትደስእዳለኝበምቃል ልግለጸው ደስታየንብቻ ተመስገን ❤❤❤❤❤ ወይናችሁ እናተምቀኝች ምን ይውጣችሁየሆን
ለሙዬ ስወድሽ 🎉🎉🎉A&R ልዬዊች ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ 🎉🎉🎉🎉
አደኛዋ አሚ ነት አቃጣሪዋ ያምትሉ በላይክ
የቅርብ ጠላት ናታ ምቀኛም አያልፍለትም ትቃጠል
አወ የመር ፋሢካሥ ከጅምሩ በባለፈዉአስታ
She.take.police. more.good
👍👍👍👍👍
ፋሲካምናት ይች ዉሻ
ፋሢካና አሚ ናቸዉ ነገረኛ አብርሽ ምንም አልዋሸን የተረገሙ
ተመስገን አምላኬ እሂ ያሰማኸኝ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤እኛ የምንፈልገው አብሮ እዲኖሩ ነው❤
😂😂😂😂እንደኔ ደስ ያለው ማነው❤❤❤❤❤❤❤😘😘
የኔ ውድ እህት❤ ተመሰገን አምላኬ❤🎉🎉
ዋውውዎዎ እልልልልልልልልእስይ ተመሰገን ተባረኪ ለሚ መብሩክ
እኳን ደስአላችሁ የአብርሽ ና የሩታየ ይቅርታ ትልቅነትነው A❤Rጉዞ ወደ ሰርግ እልልልል ላይክ አሳዩኝ ደምሩኝ ምርጦች😊🙏🙏❤
ተመሥገን አምላኬ🙏💕
የተቤ በትክክል የኔጅጌና አቡርሸዬ አና አሩታዬ መቼም አያዩም የኔጅናውቼ ወደፈት ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀለበዬን ሰሚቼ ደሲ አሌኝ እኔሚ ፈልጋለሁ ሂቃ ሲልኪሺ ዬለኚም🎉🎉🎉
እስኪ እንዴ እኔ ደስ ያለው ብቻ ❤አብርሽዬ የኔ ወንድም ተመስገን ፈጣሪ ኩሉ አለም❤🙏
እልልልልልልልልልልልልወይኔ🎉🎉🎉🎉🎉ዛሬ
እልልልልልል❤❤
❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እኔ የኔዋ ❤
የኔ ውድ እህት ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ሁሉም እንዳንቺ ብያስብ ኖሮ እንዲ አይሆንም ነበር እናም ይቱበሮች የአብርሽ አድናቂናቸው እንጂ በምላው አለም ውስጥ ሚከታተለው ለነሱ ብቻ ነው የሩታ ቤተሰብ ትላንትና ያሉት የውነት ፍቅር አደለም ያሉት ድራማነው እንጂ ፍቅር የላቸውም ያሉት በተላይ መላት ተብዬዋ መጀመራ ባመትባር ቪድዮም የሰራሁ ደስ አላለኝም አለች አሁን በፀፀፀትም ትበድ ጭራሽ ትላትና እኮ አካብደው ነበር እኔ በጣም ተጨንቄ ነበር ግን ኧልኸምድልላ ደስታ ተሰማኝ እኔም የብታጀራ ልጅ ነኝ አብርሽ በጣም ትግስተኛ ልጅ ነው ሩታም እንደሱ አሁን ቤተሰቦቹዋ እክርታ የጠየቁት እንሱ ባይፈቅዱም እስዋ ከፈለገኝ የምንም ህግ ሚገድባት የለም በዚዊ አጋጣሚ አላህ መጨረሻቸው ያማር የሰመር ያድርጋቹው እኔም ብታጀራ ስመለስ እንሻላ እዘይራቸዋለው ባላህ ፍቃድ አንቺም ጠንካራ ሴት ያድርግሽ አላህ ስራሽንም አዘሽ ምታሰሪ ያድርግሽ አላህ እንሻላ ውድድድድድ ነው ማረጋቹ ሁላቹም ብታጀራዎች 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ አላህ ሰርጋቸው በሰላም ያየኝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ተመስገን ኣንቺኮ ትለያለሽ ለሚየ ❤
እልልልል ታች ተሰማን ሁሉምእደተስተካከለ እርግጠኛ እሆናለሁ ለሙየ
የተቢ ማሽአላህ ጎበዝነሽ አኔም ሀገርስገባ እንሽ አላህ እዳንች ጠካራ ነው እሚሆነው
ለሚዬ የኛ ጅግና ተመሰገን አምላክ ❤❤
የተቢዬ ቅመምእካነሽ አቺንየመሠለዘመድሥላላቸዉ አላህን ያመሥግኑ ሁሉምአራጋቢነዉ ምቀኝተካለኝከሩቅ አይመጣም ያቹነጠላየሆነች እህቶ ወይአታምር ወይአታfር ዝቃጭ እደዉቢሆን እካን እደዚ ሠዘባረቅ ምንየሚሉት ነዉ እፂንነገርነችእጂየመደር ወሬአሉባልታማዉራት ሚዲያላይ የወረደድ
አብርሽ የኔ ጀግና እሩታዬ የኔ ስስቴ❤❤❤
ለሙየ አች ከተናገርሽ አምናለሁ ተወዛግቤነበር የሩታ እህት የምትለውን ስምቸ አብርሽ &እሩታ ጎዞ ወደ ስኬት❤❤❤❤
ወሎ ትወስጃለሽ የተቢየ
መጋረጆማሸአላህ የትነውየሚገኘው
ለሚ ለሰራ ያለሽን ፍቅር አላማድነቅ ንፍግነት ነው ❤❤❤ ጀግና ጠካራ ሰራተኛ ነሽ በርሽ ለሚ ❤❤❤❤❤ አብርሽና ሩታም መጨረሻችሁ ይመር❤ ቤተሰብ አንድ ሁነው እድምናይ ተስፋ አለን በርቱ. የሩታ ቤተሰብ በክብር እንደምናየቸው ተስፋ አለን❤❤❤
ለምለም ጀግና የስራ ሰው በርች ግዜሽን ለስራ ትለያየለሽ 👌👌👍የሰጠሽው ሀሰብ ደሞ ነጥብ ነጥብ ያለውን ቁጭ ቁጭ አደረሽው 👍👍👍አብርሽ እና ሩታ ሁለቱ ያውቃሉ አላማቸው
አቢረሽዬ ሚቀኝ በዘበት እሩታዬ ሚቀኝ በዘበት ቆዮ ሚን ሰሮቶ ነዉ ሚቀኝ በዘበት ሰዉ በረሱ ደስታ ይኑሮበት አይይይ የሰዉ ክፉ አተሰይን ይገረመል
የኔቆንጆ እንኳንደሥአለሸለሚ።
በዚህ አለምላይ ማይስተካከል ነገርምን አለ ቆይ ለነሄሉብቻ ሲሆን መፍትሄ የጠፋው ለምንድነው አሁንማ በቃዘለቃ ጠፉ😢😢😢😢😢😢😢😢አዬዬዬዬዬዬ
ተመስጌን አምላኬ ለምዬ የኔ መልካም ሰው እንኳን ሰላም ወረደ ከሰላም በላይ ምን አለ❤❤❤
አብርሼ ወንድማችን እንኳን ደስ አለክ ❤
የተንብዬ የኔውድ በምክንያት ነው ምወድሽ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስታቸው ደስታችን ነው
እልልልልልልልልልልልልልል አብርሺ የኛ ጀግና 👍👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንደስስስአላችሁ በእዉነትበጣምአዝኝነበረበተለይአብርሽአሳዝኖኝነበረተመስገንበሚዲያሳዋኩቡትሰላማቸዉንያብዛላቸዉለምለምየኛጀግና❤❤❤❤❤❤❤
ለሊዬ የኔ እህት እንኳን ፈጣሪ ያስተካልላቸው ሩታን እና አብርሽን እወዳቸዋለው
አብርሽ የኔጀግና የኔየዋህ ሁሌም ከጎንህነን🎉🎉🎉
እንኳን ደሰ አለሽ ክበሪልኝ እወድሻለሁ እኛም ተረጋጋን
ማነዉ ሩታን የሚወዳት እኳን ደስ አላቹ የሩታ አድናቂዎቸ
አላህ ሁሉም ነገር ሰላም ያርግላቻው ለአብርሽ እና ለሩታ❤❤❤
አብርሽና እሩታ መቸም አይለያዩም🥰🥰🥰አብርሽ200 ሺገብቶአል እኳን ደስአላችሁ ያብርሽና የሩታ አድናቂወች😂😂🥰🥰🥰🥰
ሠሞኑን ስታሽቃብጡ የነበራችሁ ዛሬ ምን ዌጣችሁ አብርሽዬ እሩትዬ ሁሊም ወደፊት ብቻ❤❤❤
ሰላም ይብዛልህ ውዴ የአንቺን ስልክ ቁጥር ስጪኝ ፈልጊ ነው እሸ የእሞ❤❤❤❤❤
በጣም እኛመሰግናለኝ የተቢዬ ጨኝቆኝ ነበሪ ወንድምሽ እኮ ጠላትበዛበት ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን አለ ፈጣሪ አምላክ ሂሉ እና ማርክ ወደፍቅራቸው ቢመልሰቸው።
የሩታ ያች ሠገጤ እህቷ ምንሁና ነው አፋን ሥከፍት የነበረው
እረ ትገርሚያለሽ በጣም ባለጌ ነሽ አብርሃም ያጎትሽ ልጅ ነው ግን የምን ማራገብ ነው አሁን 50ሺ ሞላ ብለሽ ለፍቅር ለማሽቃበጥ የሄድሽበት እርቀት ትገርሚያለሽ ውይ ኢትዮጵያውያውን ምቀኞች እናብርሽ ደስ ስላላቸው ተመቅኝተሽ አስቃበጥሽ ዬተረገምሽ ነሽ እውነት በጣም ነው ያዘንሁብሽ
ለሚ ዉሸት አታበረታታም
ለምሊ እኔ ማዘዝ እፈልጋለው መድረሳ አካባቢ ነኝ ከአለም ሆስፒታል ወዴት አካባቢ ነሽ
የኔናት ለሙየ ዝምብየ እወድሻለሁ ግን አላቅሽም እኮ በቢዶ ነዉ የማቅሽ😢😢❤❤
Wore teyewu la enate firashi sere silikishin?
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አብርሽዬ ና ሩታዬ ደስታዬ መቆጣጠር አቃተኝ እናመሰግናለን ለምለምዬ የኛ ጅግና❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተመስገን ጌታ ሆይ❤❤❤❤
😮የኔ ቆንጆ ዘርሽ ይባረክ የኔ ጀግና ልጅ
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን🙏😔 ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤
የተቤየ አቺ እኮ ትለያለሺ የኔ ጀግናነሺ አቺ የገባሺበት ነገር ይስተካከላል
የተንቢ የኔ ቆንጆ ውድድድ ነው የማረግሽ ረዝም እድሜና ጤና ይስጥሽ የምር ታታሪ ነሽ የወንዱም የሴቱም አርአያ ኑሪልኝ ወላዲቷን በማንነቴ እንድኮራ ነው የምታረጊኝ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤
ሣሕሕሕሕሕ ለሙዬ የምር በጣም ነው ያነደዱት እና በጣም አናደውኝ ነበር ተመሥገን ሠርጋቸውን ያሣየን ፈጣሪ❤
ዋው ልቤ በደስታ ፍነዳች ማነው እደኔ በደስታ ያበደው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይ የዩቱብር ፍቅር አሁንም ቸኩለው ወደ ትዳር ባይገቡ ጥሩ ነው በወሬ እንደዚህ ከተንገጫገጩ ጥሩ አደለም ትንሽ በሰል ማለት አለባቸው ይስሩና በደንብ ከዛ ወደትዳር ይሻላቸዋል
ሰው የሆናቹህ ሁሉ እባካቹህ በፀሎት በዱአ እርዱኚ ወድሜ አምስት አመት ሞላው ሳውዲ ከታሰረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢
የፈጣሪያለህ እመብርሀንትርዳውእሷአይቸግራትምእና እስራቱንታቅልለት😢
አላህ ዪርዳሽ 😢😢😢
እደት ዉደ😢
የያአላህ ያረብ @@halimetr533-od8qw
ቅመሞችዬ ኢድ ሙባረክ😍
❤❤❤❤❤
_ተመሰገን ፈጣሪ እንደት እንድ ደሰሰሰሰ ኣለኝ😁😁💚💚💚🎉🎉🎉_
Ene resu mebedenew yeqeregi❤❤❤❤❤
የእኛ ጀግና የተቢ ሁለ ነገርሽን ወድልሻለሁ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች...!
አብሬሽ በጉራጌ በዓል ሽማግሌ ላክ የአንተም ቤተሰብ የእሷም ቤተሰብ ክብር ነው እሩታም ቤተሰብሽ ሴት ልጅ ክብር ናት የምትሉ በላይክ አሳዩን👍👍👍👍👍
ምስኪን መጀመርያ የሎሚ ቭድዮ ኣዳምጪ
@@ጓልኣክስማዊት ክክክ ይህን ኮሜንት እነብሩኬ ጋር አይቸዋለሁ
Thank youuuu birukeyeee,taker to hymuyen
@@ጓልኣክስማዊት 😀😀😀😄
አስተካክለሽ ቪዱዉን አዳምጭ እሰመጨረሻዉ
ለምዬ የኔ ጀግና ለሚን የምቶዱ ላይክ ግጩኝ❤
ያእልልልልልልልልልል😂😂😂❤❤❤አዉ በጣም ክፉ ያብረሽ ጥላት የት ናችሁ ኑ ሰሙ
አችማ አቃጥለሽ ልትደፊያቸው ነው የጠላት እራስ ምታት😂😂😂❤❤❤❤
መሉኩየ ደሥታየ ወደርአጣ ❤❤❤❤❤
አዷ አቃጣይ አችነሽ አኮሩን የኝጀግናወች💕💕💕💕💕💕🥰🥰
😂😂😂😂😂
እልልልልልልልልልልልልልልል መልኩየ ማነን ደስ እድለው
ለምዬ ያብረሀም ኩራት እኮ ነሺ ለቤተሰብ ያለሺ ክብር ጀግና❤❤❤
አብርሽና ሩታዬ ሁሌም ቢሆን ፍቅር ብቻ ❤❤
አቡሬሽ አተንም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
አብርሺየ አተንም ጎደኛህንም ከልብ ነው የምናመሰግነው ደስታየን መቆጣጠር አቅቶኛል ❤❤❤❤❤
Yes❤❤
❤❤❤❤❤❤አብርሺዬ
ለሙየ የሴት በላይ መች ያለ ምክንያት ወደድኩሽ ከጀግናም ጀግና አይገልፀውም አችና አብርሽ ሙሉ ባትሆኑም አንድ እኮነው አሰተሳሰባቹ አሰተያየታቹ ብቻ ደግነታቹ ቁጭ ፈጣሪ ሰላሙን ያቅርብልን 🙏🙏🙏
የኔ መልካም አብርሽዬ ሁሌም ሠላም ሁኑልን😢
የአብርሽና የሩታ ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ
Yess 🥰🥰🥰🥰🥰
ኑሮሽን ኑሪ አሽቄ
Ena❤❤❤❤❤❤❤❤
yessssssssss❤❤❤❤
እኔ
ለምዬ የምር አቺ ዘርሽ ይባረክ የምር አብርሽ ምንምበማይቀው ነገር ስሙ ሲያጠፋ ት አሳዝኖይ ነበር
እፍፍፍፍፍ ደስ አለኝ ለሩታዬ በጣም ነበር ያዘኩት ለሙዬ አቺ ልዩ ነሽ እና እህትሽ ናት አሁን ደሞ ይበልጥ ተዛምዳቹዋል ስለዚ ምከራት ለሩት❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን ተፈጥሮ ነበር???😊
ድሮም እውድሽለው አሁን ይበልጣ ውደዱኩሽ
የዚህ ሁሉ ተጠያቂ የሩታ እህት ናት ሁሉንም ሰው መጥፎ ሐሳብ እንዲፈጠር ያደረገችው ዋናው ሰላም መፈጠሩ ነው ደስ ይላል
አዎ ቀንታ እኮ ባለጌ ናት ማርያምን 😢እህቴም እያገዛችኝ ነው ስትል ጭራሽ ነገር ትጎነጉናለች
@@tigisit2534 አረ ለእህቱወ እረሱ እሳቱን ያሎከሰችዉ ፈስከ ነች እች ቅነታም
@@tigisit2534 መች ምቀኛ ከሩቅ ይመጣል ግን ደግሞ ከቤተሰብ ሲሆን በጣም ያስጠላል ለእይታ ብላ ለሰብስክራይብ ብላ ያልሆነ ነገር አደረገች በህይወቴ እምጠላው ሰው ምቀኛ ከሰው ተቃራኒ የሆነ ሰው አልወድም ለዛውም በእህቷ ላይ እንዲህ ማድረጓ ይገርማል
አትፍረዱ ሰው የእህቱን ማገኘት የሚጠላ የለም ሁሉም በስሟ እድሆንላት ብላ ነው @@tigisit2534
አሰበች ግን አይሳካላትም እሷ አብርሽን ዝቅ ማድረግ ነበር እሷና መሰሎ ግን ሁሉም ሰለነቃ ምንም አታመጣም እግዜብሔርም ደጋፊዎቹ ከሱ ጋር ናቸዉ አብርሸና እሩታ ወደፊት እንወዳችኋለን አይዞን❤❤❤❤
አብርሽ ናሩታ ያማረ የሰመረ ሂወት ያርግላቹ አብሮ እንዲኖሩ ነበር ምኞታችን ተመስገን ❤❤❤
ዋው የተቢየ በጣም ደስ የሚለው በጉጉት ስጠብቀው የነበርው የነሱን ደስታታታ
አንድ ነገር አምናለሁኝ፥እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው እንደማይለየው።
ተመስገን ይሄ ነው የምንፈልገው ለማዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
እረ የሩታ ቤተሰቦች ግን ሰገጡ. እሷ እኮ ናት የወደደችውው እሷም መብቷ ነው ግን ልክ እሱ እንዳጠፋ ነገር ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ምድረምቀኛ አብር ገና ታሪክ ይሰራል. ተገፊ ነው ስለዚ ጌታ መልካም ነገር ያሳየዋል❤
እኔ ሲጀመር ምንም ቢያወሩ አልሰማሁም ምክነያቱም አብርሽን እተማመንበታለሁ እንደማይዋሽ❤❤❤❤
ኧረ ባክሽ ድብን አርገዉ ዋሽተዋል
ለምለም በአላህ የማርክንም ጉዳይ ከስተካኩሉለት አያዛዝናቹሁም እንዴ ማርክ እኮ ሄሉን ብቻ አይደለም ያጣው ሙሉ ጓደኞቹንም ጭምር ነው ሚስኪን ማርኬ😢😢😢
እውነት እኔ በጣምያዘኩኝ ፈጣሪይመልሳቸው
ሁልዬም ሳቂልኝ እህታችን ጀግና ነሽ እኮ የናአብርሽ ደስታ ያስደስታችሁ ብቻ ❤❤❤
👍👍👍ደስ ይላል ሰላም መውረዱ ለሚዬ በርቺልኝ የኛ አራያ ነሽ 💪💪
አንቺ ጎበዝ ነሽ በጣም አደንቀሻለው❤❤
የመዳም ቅመሞች ክብር ለናተ የማትሳደቡ ለሃይማኖታችሁ ክብር ያላችሁ ለበተሰባችሁ ክብር ያላችሁ ክብር ለናተ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ
አሜን አሜን ጉልበታችሁን ይባርክላችሁ የአብርሸና የሩታ ወዳጆች👌👌👌👌👌❤❤❤❤
Amiin❤
ጀግናየ ለምለምየ እሰይ እኮን ደስ አለሽ የኔ ጀግና አብሪሽ ጀግናው ወድምሽም ያች ውጤት ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የተቢየ አችን በምን ቃል ልግለፅሽ የኔ የሴቶች ጀግና ያሰብሽውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ በእውነት አቸ ከገባሽበት ሁሉም ነገር ቀላል ነው
መላው የእሥልምና እምነት ተከታዮች እኳን አደረሠን አደረሣችሁ ከመዳም ኩሽና ነው እህቶቼ
እኳንም አብሮ አዴረሰንን
እንኳን አብሮ አደረሰን ን
ኡከን አብሮ. አድርሰን. አብሽሪ. የልፈል
❤❤
👍👍👍👍እዉነት ሸማጋሌ የላክ
የተንቢዬ ማርኬና ሄሉስ የነሱንስ ምናለ ብታስተካክሉት 😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ደስአላችሁ ብቻ😢😢😢😢😢😢😢
ጁል ስራ ፈት አላቀ እነሱ ተላያዩ አላች ምን ያጃጃልሻል😏
@@munisaTubeእግዜብሔር ይሰጥልኝ አበቃ ሌላ ቃላት አለዉ እንዴ እረ ተይ
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ የአብርሽና የሩታ ወዳጆች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአብርሽናሩታ ደስታ የሚስደስታችሁ ወደፊት ከፈጣሪ ጋ👍😘👌
ለመየኘቀጀ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤😂😂😂😂❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮😅
ከሌላ ይልቅ የሩታ እህት በጣም ክፉ ነች ውይ የምታውቋት ምከሯት በስመአብ ሰው ግን ስለ እህቷ ወጥታ መልካም ነገር ብታወራ
እግዜብሔር ለበጎ ንግግር እድል ይሰጣት🙏🙏🙏
እኔ ጠርጥሬያለሁ ፋሲካ ወርቁ አልደረሳትም ባለችው ነው እፍፍፍፍፍ እኳንም ሰላም ወረደ❤❤❤❤
ቦለለ ቅናት ልደፋት ነው
አባትዋ ያለከበረሽ
ሩታ ቤተስብ አብርሽ ቤተስብ ተስሜመተው ታርቅዋል ማነው እድኔ ድስ ያለው ሳይፍፍርስ አይጥራም😂😂😂ጅግኑች
ማነዉ ለሚን እንደኔ የሚወዳት የኔ ጠንካራ❤❤
አብርሽ ጀግና ጨዋልጂ ነው ወላሂ እኔ በይቱብ ስልክ ገዚተሽ ይቱብ ከፈተሽ ትሰጭው አጀሚሪ ነው የማየው ቤተሰቡችሽ ሁሉም ደስይላሉ ጨዋነታቸው ይመቻችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኛም ሰላማቸውን ነው የምንፈልግ እንኳን አደረደረሳችሁ❤❤
ለሚየ አች ጀግናነሽ አላህ ሰላማቸውን ይመልስላቸው እነ አብርሽየን
ጭራሺ ሰውየገደለ አስመሰሉትኮ አብርሺየን የኔወድም ❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ማነው ደስታ የተሰማው 😳💃💃💃💃💃💃
የሩታ እና የአብርሽ አድናቂ ነኝ ከወደ ዱባይ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሁሌም ወደ ፊት አብርሽ እና ሩታየ ልዕልቷ🌹🌹🌹🌹❤💞❤❤💞
ጀግና እህት ነሸ በርቺ ባብርሽ የመጣሁሉም እየመጣ ፉነ እዳይክፈት ከጉኑ ሁኝ
እፍፍፍፍፍፍእእእእእልልልልልልልል የረየዛሬውቀን ዝለይዝለይእያለኝነው እደትደስእዳለኝበምቃል ልግለጸው ደስታየንብቻ ተመስገን ❤❤❤❤❤ ወይናችሁ እናተምቀኝች ምን ይውጣችሁየሆን
ለሙዬ ስወድሽ 🎉🎉🎉
A&R ልዬዊች ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ 🎉🎉🎉🎉
አደኛዋ አሚ ነት አቃጣሪዋ ያምትሉ በላይክ
የቅርብ ጠላት ናታ ምቀኛም አያልፍለትም ትቃጠል
አወ የመር ፋሢካሥ ከጅምሩ በባለፈዉአስታ
She.take.police. more.good
👍👍👍👍👍
ፋሲካምናት ይች ዉሻ
ፋሢካና አሚ ናቸዉ ነገረኛ አብርሽ ምንም አልዋሸን የተረገሙ
ተመስገን አምላኬ እሂ ያሰማኸኝ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤እኛ የምንፈልገው አብሮ እዲኖሩ ነው❤
😂😂😂😂እንደኔ ደስ ያለው ማነው❤❤❤❤❤❤❤😘😘
የኔ ውድ እህት❤ ተመሰገን አምላኬ❤🎉🎉
ዋውውዎዎ እልልልልልልልል
እስይ ተመሰገን ተባረኪ ለሚ
መብሩክ
እኳን ደስአላችሁ የአብርሽ ና የሩታየ ይቅርታ ትልቅነትነው A❤Rጉዞ ወደ ሰርግ እልልልል ላይክ አሳዩኝ ደምሩኝ ምርጦች😊🙏🙏❤
ተመሥገን አምላኬ🙏💕
የተቤ በትክክል የኔጅጌና አቡርሸዬ አና አሩታዬ መቼም አያዩም የኔጅናውቼ ወደፈት ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀለበዬን ሰሚቼ ደሲ አሌኝ እኔሚ ፈልጋለሁ ሂቃ ሲልኪሺ ዬለኚም🎉🎉🎉
እስኪ እንዴ እኔ ደስ ያለው ብቻ ❤አብርሽዬ የኔ ወንድም ተመስገን ፈጣሪ ኩሉ አለም❤🙏
እልልልልልልልልልልልልወይኔ🎉🎉🎉🎉🎉ዛሬ
እልልልልልል❤❤
❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እኔ የኔዋ ❤
የኔ ውድ እህት ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ሁሉም እንዳንቺ ብያስብ ኖሮ እንዲ አይሆንም ነበር እናም ይቱበሮች የአብርሽ አድናቂናቸው እንጂ በምላው አለም ውስጥ ሚከታተለው ለነሱ ብቻ ነው የሩታ ቤተሰብ ትላንትና ያሉት የውነት ፍቅር አደለም ያሉት ድራማነው እንጂ ፍቅር የላቸውም ያሉት በተላይ መላት ተብዬዋ መጀመራ ባመትባር ቪድዮም የሰራሁ ደስ አላለኝም አለች አሁን በፀፀፀትም ትበድ ጭራሽ ትላትና እኮ አካብደው ነበር እኔ በጣም ተጨንቄ ነበር ግን ኧልኸምድልላ ደስታ ተሰማኝ እኔም የብታጀራ ልጅ ነኝ አብርሽ በጣም ትግስተኛ ልጅ ነው ሩታም እንደሱ አሁን ቤተሰቦቹዋ እክርታ የጠየቁት እንሱ ባይፈቅዱም እስዋ ከፈለገኝ የምንም ህግ ሚገድባት የለም በዚዊ አጋጣሚ አላህ መጨረሻቸው ያማር የሰመር ያድርጋቹው እኔም ብታጀራ ስመለስ እንሻላ እዘይራቸዋለው ባላህ ፍቃድ አንቺም ጠንካራ ሴት ያድርግሽ አላህ ስራሽንም አዘሽ ምታሰሪ ያድርግሽ አላህ እንሻላ ውድድድድድ ነው ማረጋቹ ሁላቹም ብታጀራዎች 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ አላህ ሰርጋቸው በሰላም ያየኝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ተመስገን ኣንቺኮ ትለያለሽ ለሚየ ❤
እልልልል ታች ተሰማን ሁሉምእደተስተካከለ እርግጠኛ እሆናለሁ ለሙየ
የተቢ ማሽአላህ ጎበዝነሽ አኔም ሀገርስገባ እንሽ አላህ እዳንች ጠካራ ነው እሚሆነው
ለሚዬ የኛ ጅግና ተመሰገን አምላክ ❤❤
የተቢዬ ቅመምእካነሽ አቺንየመሠለዘመድሥላላቸዉ አላህን ያመሥግኑ ሁሉምአራጋቢነዉ ምቀኝተካለኝከሩቅ አይመጣም ያቹነጠላየሆነች እህቶ ወይአታምር ወይአታfር ዝቃጭ እደዉቢሆን እካን እደዚ ሠዘባረቅ ምንየሚሉት ነዉ እፂንነገርነችእጂየመደር ወሬአሉባልታማዉራት ሚዲያላይ የወረደድ
አብርሽ የኔ ጀግና እሩታዬ የኔ ስስቴ❤❤❤
ለሙየ አች ከተናገርሽ አምናለሁ ተወዛግቤነበር የሩታ እህት የምትለውን ስምቸ አብርሽ &እሩታ ጎዞ ወደ ስኬት❤❤❤❤
ወሎ ትወስጃለሽ የተቢየ
መጋረጆማሸአላህ የትነውየሚገኘው
ለሚ ለሰራ ያለሽን ፍቅር አላማድነቅ ንፍግነት ነው ❤❤❤
ጀግና ጠካራ ሰራተኛ ነሽ በርሽ ለሚ ❤❤❤❤❤
አብርሽና ሩታም መጨረሻችሁ ይመር❤ ቤተሰብ አንድ ሁነው እድምናይ ተስፋ አለን በርቱ. የሩታ ቤተሰብ በክብር እንደምናየቸው ተስፋ አለን❤❤❤
ለምለም ጀግና የስራ ሰው በርች
ግዜሽን ለስራ ትለያየለሽ 👌👌👍የሰጠሽው ሀሰብ ደሞ ነጥብ ነጥብ ያለውን ቁጭ ቁጭ አደረሽው 👍👍👍አብርሽ እና ሩታ ሁለቱ ያውቃሉ አላማቸው
አቢረሽዬ ሚቀኝ በዘበት እሩታዬ ሚቀኝ በዘበት ቆዮ ሚን ሰሮቶ ነዉ ሚቀኝ በዘበት ሰዉ በረሱ ደስታ ይኑሮበት አይይይ የሰዉ ክፉ አተሰይን ይገረመል
የኔቆንጆ እንኳንደሥአለሸ
ለሚ።