Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወደ ፀበል ውሰዷት በመስተፋቅር አሰርቶባት ይሆናል ወደ ፀበል የኛ ጀግና አሁንም ከጎናቸው አትለይ አደራ።
ቲጆ ደምሪኘ ውዴ
TRUE
እውነት ነው እኔም እንደዛ ነው የማስበው
አዎ በአስቸኳይ ወደጸበል
መስተፋቅር አሰርቶባት ነው ችግር ሳያደርስባት ድረሱላት ይሄኔ ያላትን አራግፏት ይሆናል አጭበርባሪ ጥቅም ፈላጊ ነው
መተት አርጉባት ነዉ ተጠንቀቁ እራሳቹሁን ጠብቅ ወንድማችን❤
ትክክል ነሽ እህቴ መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ
የንስር አይን ወንድማችን ጀግና ነው @ ጎበዝ ነው እምትሉበ ላይክ አሳዩኝ 👍 ለእሄ 100 ጀግናችን ነው ያለጥርጥርይሄንን ተንኮለኛም ካለበት ቦታ ማንቁርቱን አንቆ ያመጣዋል ::ዳይ ወደ ላይክ 👍
ፍቅረኛ የተባለው የሆነ ነገር አርጎባት ይሆናን 😢😢 እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ
እርግጠኛ ነኚ መተት አደርገውባት ነው እናም ፈልጋቹህ ፀበል በትወስዶት መልካም ነው
ምንም ጥር የለውም
ኣወ። ስጀመር ልጁ ሳየው ተልኮ ኣለው።
አዎ ፈራው እኔ ራሱ ድጋሜ ሰቆቃ አያሰማን ፈጣሪ ለገዘብ ነው
በትክክል
በደንብ መተት ነው። ፀበል ውሰዶት። ይሄ ቆራጣ እግዚአብሄር ይገሰፀው።
የኛ ጀግና ኑርልን መስተፋቅር አድርጎባት ይሆናል ብሯን ለመውሰድ
በትክክል ወድፅበል መውሰድ
በትክክል ፀበል ዉሰዶት
ውዴ አይዞክ በገብርኤል ተረዳዱ
መተት አድርጎባት ይሆናል እህ የነዚህ ልጆች ፈተና
እዉነት ወንድሟ መጠቀቅ አለበት የሆነ ነገር አድርጎባታል
የኔ ጀግና ተባረክ ልክ ነክ መወለድ ቋንቋ ነዉ በነሱማ ቀልድ የለም እንኳን አንተ የኛም ግዴታ ነዉ እኔ እራሱ ወደ ቀድሞ ማንነታቸዉ ከተመለሱ ብዬ የተሳልኩትን ጥላ ና ሻማ በቅርብ ነዉ ያስገባሁት እንግዲ እሶአዉ ኪዳነ ምህረት እንደጀመረች መጨረሻቸዉን የከበረ ያማረ ታድርግል አሜን.
ተልኮ ነው ልጁ የመጣ።ሞባይሉ ፈትሽ ጅግናችን
👌
መድሐኒት አድርጎባት ይሆናል ከወንድሟ ጋር ለመለያየት ። ፀበል ውሰዷት።
Yes 😢😢😢😢😢😢
ልጅታ በስላም እይደለም ያ በድህነት የቀን ስራ እየስራ እንጀራ ያበላትን ወንድም አፍቃሪ ተብየው እድሜ ይጠር እሺ ልትበላ እፍር ትበላለህ እነ ብንያምና ሔርሜላ የህዝብ ልጆች ናቸው እንደማትለቀቅ እወቀው መርዝ
አሁንም እራስክን ጠብቅ ፍቅረኛዋ ተልኮ አለው ባንስ እውነተኛ አፍቃሪ ቢሆን ከወንድሟ ጋር ይዋደዱ ነበረ ስለዚህ አንተ ከሁሉም በላይ እራስክን ጠብቅ እሽ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤
ንስርዬ እንዴት ልበልህ ብቻ ለኢትዮጵያ ህዝብ ኑርልን አንተ የስንቱን እንባ ጠረግህ
ቢኒዬ ጅግና ወንድም የንስር አይን አለህ አይዞህ እህትህን ከገባችበት ገብቶ ያገኝልሀል: አትጠራጠር ጅግና ክጎንህ ነው::
መስተፋቅር አርጎባት ነው ፀበል ውሰዳት ቶሎ ስትገኝ ከዛ ሁሉ ፈተና ወተው እውነት ያሳዝናል እሽ በርትታችሁ ከዚ ጉድ እውጣት የኔ ጀግና 😊
የንስር ዓይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ የያዝከው ነገር እርግጠኛ ነኝ እልባት ያገኛል❤
በመጀመርያ እንኳን ደና መጣህ🥰🌹 ሲቀጥል ይሄ ሰውዬ ምኑም አላማረኝ so ንስርዬ በደንም ማጠራት ይኖርብሀል ልጅቷን አይምሮዋን አስቷታል አግኟት እና ፀበል መሄድ አለባት ባለሽበት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ 🙏😥🥰🥰
መጡ መጡ መጡ የኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠኞች ገቡ ገቡ ገቡ በጭብጨባ
ደምሪኙ ውዴ
ገቡቡቡ ገባንአኛም ደመሪኙ ውዴ
😮😮
👏👏👏
ምናልባት መድሀኒት አድርጎባታል ወይም እንዳልከው እርግዝና አንድ ነው የንስር እናችን እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤
ሄርሜላ ወድሟን በጣም ነው እምትወደው መተት አድርጎባት ይሆናል እንጅ ፈልጋችሁ ፀበል አስገቧት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጀግናዪ ይሄንን ልጂ በደንብ መርምረዉ የጥቅም ሰዉና ተልዕኮ እንዳይኖረዉ አንተ ጀግና ነክ እመብርሃን ትጥርዳክ አሜን
ስጀመር ልጁ ሳየው ፍቅር የለውም ተልኮ ኣለው መተት አደርገውባት ነው እንጂ ሄርሜላ ወንድምዋ ጠልታ እንደዚ ኣታድርግም እመብርሃን ትጠብቅሽ😢🙏
እኮ ፕሮፋይል ክሰረቀ የ😂
@@NgstiNgsti-j7o ዋይኝ ፈሪመልኪ ኣለኩ ወለላይ🙏🤣
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን። ላይክ ላይክ አድርጉት አበረታቱት 👍👍👍
ጀግና ነክ ባንተ ሀቀኝነት በሙሉ ልብ እተማመናለሁ አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💖💞💖🙏
ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነው በእመቤቴ አንተ ወንድም አይደለህም እናት ነህ ❤❤❤❤ልጅቱስ ምን ሆና ይሆን ፍቅረኛ ተብዬው ይመርመር የንስር አይን ጀግና ነው ❤❤❤
የኛ ጀግና አይን የነስራኤል ዘላለም የኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠኞች
ልጁ ጋ ናት ጉዳዩ ልጁጋነው።
ወይኔ የንሥር ዓይን እግዚአብሔር ይጠብቅ ያንተ እኮ ይለያል ያንተ ቤተሰቦች መቼም የታደሉ ናቸው አንተን የመሰለ ጀግና አጊተዋል ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አንተን እና ዱካ ሾን
አትጥፋብን በጠፋህ ቁጥር በስቀቀን ልናልቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
መቸ ነው የጠፋው በትግስት ጉዳይ ከ2 ቀን በፊት ሚዲያ ላይ አልነበረ እንዴ ምን ጉዶች እየሆናችሁ ነው
Geta Eyesus yetbecahewal semu yebarek!
እሚወራው ሁሉ አሰማኝ አይደለም።
በጣም@@LeyoLeyo-i6n
መዳኒት ❤ አርገውባት ነው መተት ነው ልጁን ተከታተሎት እባክህ
በትክክል እንድት ያሁል ስቃይ አስልፋ እንድት ልውንድሜዋ ትረስልች
ለእነዚህ ልጆች ጠላት አይተኛላቸወም በሌላ ተልኮ ሊሆን የችላል ሁለቱም ወንድም እና እህት ፀበል ይጠመቁ
ጀግናችን ዘሌና አንተን ከሚዲያ ስትጠፉ በጣም ይጨንቀኛል ያሳስበኛል ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችው አሁን ስላየውህ ደስ ብሎኛል ዘልዬ ፣ብቅ በል
አጅግ ውስብስብና እጅግም አድካሚ የነበበረውን የትግስን ጉዳይ በትግስትና በሚገርም ሁኔታ ፍንትው ብሎ ለውጤት አድርሳችኃል እንኳን እቺን በጭብጥህ ያለውና የምታውቀው ጉዳይ።ቢንያምና ሄርሜላን ከዚያ ዙሪት አውጥቶ የአሁኑን ቢኒያም የሳየን ጌታ ሁሌም አይለይህ።
መሰተፋቅርአደርጎባትእንዳይሆን❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃት❤❤❤❤
ወድምየ እራስህን ጠብቅ ልጂ ተልኮ እዳይሆን ሴራ እየሰራ እዳይሆን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል መተት ይዞ መጥቶ እዳይሆን
ጀግናችን ነስርዬ አንተኮ ትለያለህ ስላታ ቃላት ያሰኛል
እባክህ እርዳቸው የኔ ጀግና የሆነ መተት አሥደርጎባታል በርግግጠኛ አላህ ይርዳችሁ
ይህ በሰላም አይድልም 100%. በመተት ነው ኡፍፍፍ 🥲
ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነው በእመቤቴ አንተ ወንድሜ አይደለህም እናት ነህ❤❤
እውነት ነዉ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን
ይህን ጀግና 200k እናስገባው ቅመሞች
እኔኮ የንስር ዓይን የምገልፅበት ቃል ያጥረኛል ደም መላሽ ጀግና ዋዉ
በርታ ወንድማችን የዚችን ልጅ ህይወት አትርፍላት ስንት መከራ ያሳለፍክባቸው ልጆች ናቸው
የነስር አይን ጀግና ወንድማች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ካንተ የሚመልጥ ነገር የለም ብሮን ፈልጎ ነወ ልጁ❤❤❤ እንጅ አፍቅሮት አይደለም
YES TRUE
የሆነነገር አርጎባት ነዉ የሚሆነዉ ጠበቅ አርጋችሁ ያዙት ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀግናዉ ወንድሜ
የኛጀግና ኑሪልን ፈጣሪ እድመና ጠና እመኝልሐለው
ጠርጥር እኔም እሱን አስቢ ነበር ልጆቹን የቀድሞው ሰውዬ ትዝ አለኝ ያ ክፍ ሰው በል የንስር አይን በርታ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ
ቢኒ ጎበዝ አነጋገርህ ደስ ይላል።። አገላለፅህ ድንቅ ነው በርታ ቀስ ብለህ ምከራት የንስር አይንም ይርዳህ። ጎበዝና የተረጋጋህ አስተዋይ ልጅ ነህ።
አላህይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉 ከምርምጀግናነህ❤❤❤💪💪👍👍👍👍👍👍👍
የኔ ጀግነ ጠፈክ ወለሂ ስትጠፈ ይጨቃኛል አለህ ይጠብቅክ ያነስር አይን ያምትወዱት ለይክ ግጩኝ❤❤❤❤❤
ደምራኙ ውዴ
እሽ አዳረኩክ❤❤@@genetteshome3906
ጀግናየ ጤነኛ ፍቅር አደለም አስደግሞባት ነው ፀበል አስገቧት ፍጠን🙏
አቶ ፏቅረኛ ተብየ በሰላም ከወንድምና እህት ገብተህ መበጥበጡን ተዉና ወደቀልብህ ተመለስ አንበሳ መንጋጋ ውስጥ ገብተሀል 🙏🏼🙏🏼❤️❤️
በትክክል አላወቀም ጀግናዉ ማን እንደሆነ።
የነስር አይን እና ዘሌ ሲጠፉ እንደኔ ሚጨነቀው ማነው በላይክ አሳዩኝ ውዶቼ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🤝🤝🤝🤝🤲🤲🤲🤲👌👌💚💛❤️💛❤️💚💛❤️👌👌👌💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🤝🤝🤝🤝💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
መተት አሰርቶበት ይሆናል ወደ ፀባል ወሰዷት የነስር አይን ጀግናች እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የንስር አይን ወንድማችን ሁሌም ለተጎዱ ሰዎች የሚደርስ እና ነፃ የሚያወጣ ጎበዝ ልጂ ነው like, share, subscrib በማድረግ ልናግዘው ይገባል።
ጀግናው የንስርአይን እንወድሃለን ወንድሜ ጌታ እየሱስ በመንገድህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም አባቴ እራስህን ጠብቅ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢
ቢኒዬ አይዞን .ተረጋጋ.... ያሳዝናል ከዛ ሁሉ ፈተና.. ውታችሁ ደስታችሁን . አጣጥማችሁ ሳጠግቡ አግዚያብሔር . ይርዳችሁ🙏🙏🥲🥲
የአላህ
መተት አሰረቶባት ይሆናል ከወንድማጋ እዳትስማማ
ኡነትህ ነዉ ይሆናል
@@medrekyata9683 የምር በደህነዋ አይደለም
Tikkile
የነስር አይን ጀግና ነው የምትሉ 👍👍👍
❤❤❤❤የነስር ዓይን የጅግናም ጀግና ነው እንጂ
ጂግና ብቻ አይገልጠውም 👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
@@brhaneberakie5670እሥቲበፈጣሪኮሜታትሮቺተባበሩኚቁጥሩእደትነውእሚገኘውከባድቺግርገጥሞኚነው😢😢😢😢😢
መስተፋቅር አድርጎባት ይሁናል እንዴትውደው ለገንዘቧ ብሉ
ጀግና ነህ የኔ እህት ናት ሲል እዴት ደስ እዳለኝ ሰዉ መሆን በተግባር ሲገለጥ 😊😊😊
እሁንም የመስተፋቀር ነገር እድርጎባት እንዳይሆን😢
የአቶ ተካልኝ እጅ በእጅ አዙር መጥቶ ይሆናል ጠርጥሩ የኤርሚያስ ልጆች በፊጹም መጎዳት የለባቸዉም ጋደኛዋን ጠርጥሩ
መስተፋቅር አሰርቶባት ይሆናል ወደ ፀበል የኛ ጀግና አሁንም ከጎናቸው አትለይ አደራ።287
ለሁሉም ነገረ ካሜራ ቤታቸው ውስጥ አሰገጥምላቸው
That's a good idea
ጥሩ ሀሳብ ነው።
Tikil
ወንድሟ እንዳይጎዳው😢
ትክክል ሰው ልኮት ነው ሚሆነው ልጆን እናይጎዳ ተመልሶ ሕወታቸው እንዳበላሽ 😢
ውይይይ አይዝዋቹ የኤርምያስ ልጆች 😢የሄን ድንቅ ጋዜጠኛው የምትወዱት ❤
የኔ ጀግና የኔ ውድ ወንድም በኪዳነምህረት እራሰህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋ እመቤቴ ትጠብቅህ ከልጇ ጋ ሆና ትከተልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከጀርባ ያሉ ሰወች ሊኖሩ ይችላሉ ወንድሜ አጣራ
አይዞህ ቢኒ ጸልይ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልህ የቀረባት ልጅ ለፍቅር ሳይሆን ለጥቅም ነው የሚመስለው በደብ ተከታተለው
የነስር አይን. እምንላይ እዳለች ፈጠንአድርግልን እኔግን የሚመስለኚ አፍቃሪተብየዉ አለበት. ቢኒ ተረጋጋ
የንስር ዓይን ፈጣሪ ያግዝህ፣ ትገኛለች የሁላችሁ አዕምሮ በጌታ የተጠበቀ ይሁን በርቱ!!!!
ኧረ መት አርጎባት ይሆናል ጸበል ዉሠዳት እራሥህን ጠብቅ በጣም ያሣዝናል በጣም ሀብቷን ፈልጎነዉ አንተም ጸበል ተጠመቅ ብኔ እግዛብሔር ይርዳክ ጓደኘዋ አግቷት ይሆናል
ቅዱስ ኃያል እግዚአብሔር ሆይ ነፍሷን ጠብቃት እውነት በጣም አዜንኩት የሰው ደስታ ውስጥ የምገባ ምቀኛ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጌፂፂ ኡፌ ውድ ኃያል ወንድማችን እውነት ያለ አንተ ለነሩ ማንም የላቸው ከእግዚአብሔር በታች በርታልን እስት እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅ የኔ አባት መቼም ብሆን የአንበሳ ልጅ አንበሳ ነዉ አንተን የወለደች ማሚ ለዘላለም ትኑር የኔእንቁ❤❤❤❤❤❤😢😢
ወይኔ እጭ የሆነ ነገር አረጎባት እንዳይሆን ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ንስርዬ ልዩ እኮ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
የንስር አይን የምትይዛቸው ኬሶች በጣም ውስብሰስብና ፈታኝ ናቸው ጌታ በደሙ ይሸፍንህ በርታ ወንድማችን በጣም መልካም ሰው ነህ
Ameeeeeeeennnnn😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ጀግና በርታልኝ
አድ ተልኮ አለው አድ በመተት አስሯት ይሆናል😥 😥የስራው የሰጠው አደራ እራስህን ጠብቅ በቻልከው አቅም ከጎናቸው ሁን የኛ ጀግና💪❤❤አላህ ይጠብቅህ☝️ባተ እንተማመናለን ኤርሜላን አግኝተህ እደምታመጣት❤❤❤❤
መተት አሰርቶባት ነው ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም ፈልጉና ፀበል አስገቡዋት እሱዋ አይደለችም
በጣም የምገርም አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣት ብርታቱን ይስጣት
በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልስላት ወንድሟ በጣም ነው ያሳዘነኝ አንተ አልተሳሳትክም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ኣሜን😢
የኔ እናት ምን ሆና ይሆን ካገኘሀት ፀበል ዉሰዳት በማሪያም የንስር አይን😢😢😢😢😢
የፈለገው ጥቅማኛ ሰው ቢሆን እንኳ ስብእና ያለው ሰው ቢሆን ከዚህ ሁሉ ችግር ወንድሟና እሷ በወጡበት አመት ለፍቅር ቢሆን ራሱ አይቀርብም ነበር!!!
አባቴ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ አሪፍ ነገር ይዘህ እንደምትመጣ ተስፋ አለን ።
የኛ ጀግና ሚስጥሩን ያገኘዋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
እረበደብ ነዉ የምናውቀዉ እኔ እደዚይፈጠራል ብየ አድቀን አሥቤ አላዉቅም ነበር በጣም ይገርማል💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍
እንዳያስገድሉት ምስኪን ሴት ልጀ እኮ ሁልግዜም መጠቀሚያ ናት።አሰማም ይሄ ሰውዮው ከእነሱ ይራቅ።ታላቅ ወንድማቸው ነህ ጠብቃቸው።ፀበል ውሰዶት
የእውነትም እኔ እየገመትኩኝ የለሁት አንደኛ ሠው ልኮውት ይመስለል እነም መስተፈቅር አስሠርቶበት ይሆነል ጀግነው በርታ ልጁ ጋር የምተገኙ ነገር አለህ አወጠጣ
ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነው ቢኒ ጎበዝ ለእህቱ ❤❤❤❤
ገዘቧን ብሎ መሆን አለበት
@@zeinebn_4_nትክክል እሱ ነው የደበቃት
አይ ፈጣሪ 💔 ወዳማ አይደለም የሆነ ነገር አርጎባት ይሆናል 😔 መቸም የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ዘመን በጣም ከባድ ሆነናል 😭
ትክክል
እረ መተት እድርጎባት እንዳይሆን
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው
እስኪ ያደረግሽውን ፍሮፍይል ቀይሪ
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉 ፕሮፍይልሺንአስተካክሊ የስዉፎቶአይቻልም!
ፈጣሪ ይጠብቃቸው ከዳግም ፈተና እናዚ ልጆች
ብእውነት ያ ኩፉ ሰውየ የሆነ ነገር አርጎባታል ምክንያቱም ሁለቱም እንዲለያዩ ይፈልጋል ብእንድ ክሆኑ ስለ ማይችላቸው ወንድማችን ኣዳራ ፈልገህ ኣገኛት እና ፀበል ውስድዎት
ጀግናው ፈጣሪያበርታህ ሥትጠፋምንሆኖ ይሆንእላለሁ❤❤❤❤❤
Egziabher yrdah ye sir ayn liju betam balege ymeslal Bini ena hermit egziabher ytebkachew
ንስርዬ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣህልን የኛ አንበሳ መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ የኛ ውድ❤❤❤❤
ናትና ጀግና እምወደው መልአኩ ቅዱሰሰ ገብርኤል ይሓልካ❤
አሜን
Amen amen amen
Ameen Ameen Ameen
Yante hassab tikil new
ጀግነ አለህ ይጠበቅ
እባክህ ያሰውየ ልኮትይሆናል በመተት ንብረቱን ሊወስድባቸው እባክህን በግደታፅበልውሰዳት
አንተና ዘሌ ጀግና ናችሁ። እውነተኛ ሰዎች እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን።❤❤❤❤❤
አሜን እውነት ነው ያብዛል
ጓደኛዋ ለገንዘብ ብሎ አግቷት ይሆናል አወጣጡት
@@ציונה65 ሊሆን ይችላል ስው ከባድ ነው ባሁን ስአት ስው ፈጣሩውን እረስቶ በገንስብና በጥቅማጥቅም ያበዱ ሆናዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ያ የተመኙት ወይም የሚወስዱት እኮ የስውን ህይወት አይገዛም ወይም አያሙጣም እረውይይ እቺ ምስኪን ሀገር ስንት ጉድና ግፍ ተስራባትትት
@@ציונה65 ሊሆን ይችላል።
እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣላቹ አይዞህ ቢኒ ታገኛታለህ❤❤❤❤
በሔድክበት ሁሉ እራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች❤❤
ወንድማችን በየሄድክበት ሁሉ እመብርሃን ከነ ልጅዋ ካንተጋ ትሁን❤❤❤
ወደ ፀበል ውሰዷት በመስተፋቅር አሰርቶባት ይሆናል ወደ ፀበል የኛ ጀግና አሁንም ከጎናቸው አትለይ አደራ።
ቲጆ ደምሪኘ ውዴ
TRUE
እውነት ነው እኔም እንደዛ ነው የማስበው
አዎ በአስቸኳይ ወደጸበል
መስተፋቅር አሰርቶባት ነው ችግር ሳያደርስባት ድረሱላት ይሄኔ ያላትን አራግፏት ይሆናል አጭበርባሪ ጥቅም ፈላጊ ነው
መተት አርጉባት ነዉ ተጠንቀቁ እራሳቹሁን ጠብቅ ወንድማችን❤
ትክክል ነሽ እህቴ መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ
የንስር አይን ወንድማችን ጀግና ነው @ ጎበዝ ነው እምትሉ
በ ላይክ አሳዩኝ 👍 ለእሄ 100 ጀግናችን ነው ያለጥርጥር
ይሄንን ተንኮለኛም ካለበት ቦታ ማንቁርቱን አንቆ ያመጣዋል ::
ዳይ ወደ ላይክ 👍
ፍቅረኛ የተባለው የሆነ ነገር አርጎባት ይሆናን 😢😢 እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ
እርግጠኛ ነኚ መተት አደርገውባት ነው እናም ፈልጋቹህ ፀበል በትወስዶት መልካም ነው
ምንም ጥር የለውም
ኣወ። ስጀመር ልጁ ሳየው ተልኮ ኣለው።
አዎ ፈራው እኔ ራሱ ድጋሜ ሰቆቃ አያሰማን ፈጣሪ ለገዘብ ነው
በትክክል
በደንብ መተት ነው። ፀበል ውሰዶት። ይሄ ቆራጣ እግዚአብሄር ይገሰፀው።
የኛ ጀግና ኑርልን መስተፋቅር አድርጎባት ይሆናል ብሯን ለመውሰድ
በትክክል ወድፅበል መውሰድ
በትክክል ፀበል ዉሰዶት
ውዴ አይዞክ በገብርኤል ተረዳዱ
መተት አድርጎባት ይሆናል እህ የነዚህ ልጆች ፈተና
እዉነት ወንድሟ መጠቀቅ አለበት የሆነ ነገር አድርጎባታል
የኔ ጀግና ተባረክ ልክ ነክ መወለድ ቋንቋ ነዉ በነሱማ ቀልድ የለም እንኳን አንተ የኛም ግዴታ ነዉ እኔ እራሱ ወደ ቀድሞ ማንነታቸዉ ከተመለሱ ብዬ የተሳልኩትን ጥላ ና ሻማ በቅርብ ነዉ ያስገባሁት እንግዲ እሶአዉ ኪዳነ ምህረት እንደጀመረች መጨረሻቸዉን የከበረ ያማረ ታድርግል አሜን.
ተልኮ ነው ልጁ የመጣ።ሞባይሉ ፈትሽ ጅግናችን
👌
መድሐኒት አድርጎባት ይሆናል ከወንድሟ ጋር ለመለያየት ። ፀበል ውሰዷት።
Yes 😢😢😢😢😢😢
ልጅታ በስላም እይደለም ያ በድህነት የቀን ስራ እየስራ እንጀራ ያበላትን ወንድም አፍቃሪ ተብየው እድሜ ይጠር እሺ ልትበላ እፍር ትበላለህ እነ ብንያምና ሔርሜላ የህዝብ ልጆች ናቸው እንደማትለቀቅ እወቀው መርዝ
አሁንም እራስክን ጠብቅ ፍቅረኛዋ ተልኮ አለው ባንስ እውነተኛ አፍቃሪ ቢሆን ከወንድሟ ጋር ይዋደዱ ነበረ ስለዚህ አንተ ከሁሉም በላይ እራስክን ጠብቅ እሽ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤
በትክክል
ንስርዬ እንዴት ልበልህ ብቻ ለኢትዮጵያ ህዝብ ኑርልን አንተ የስንቱን እንባ ጠረግህ
ቢኒዬ ጅግና ወንድም የንስር አይን አለህ አይዞህ እህትህን ከገባችበት ገብቶ ያገኝልሀል: አትጠራጠር ጅግና ክጎንህ ነው::
መስተፋቅር አርጎባት ነው ፀበል ውሰዳት ቶሎ ስትገኝ ከዛ ሁሉ ፈተና ወተው እውነት ያሳዝናል እሽ በርትታችሁ ከዚ ጉድ እውጣት የኔ ጀግና 😊
የንስር ዓይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ የያዝከው ነገር እርግጠኛ ነኝ እልባት ያገኛል❤
በመጀመርያ እንኳን ደና መጣህ🥰🌹 ሲቀጥል ይሄ ሰውዬ ምኑም አላማረኝ so ንስርዬ በደንም ማጠራት ይኖርብሀል ልጅቷን አይምሮዋን አስቷታል አግኟት እና ፀበል መሄድ አለባት ባለሽበት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ 🙏😥🥰🥰
መጡ መጡ መጡ የኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠኞች ገቡ ገቡ ገቡ በጭብጨባ
ደምሪኙ ውዴ
ገቡቡቡ ገባንአኛም ደመሪኙ ውዴ
😮😮
👏👏👏
ምናልባት መድሀኒት አድርጎባታል ወይም እንዳልከው እርግዝና አንድ ነው የንስር እናችን እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤
ሄርሜላ ወድሟን በጣም ነው እምትወደው መተት አድርጎባት ይሆናል እንጅ ፈልጋችሁ ፀበል አስገቧት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጀግናዪ ይሄንን ልጂ በደንብ መርምረዉ የጥቅም ሰዉና ተልዕኮ እንዳይኖረዉ አንተ ጀግና ነክ እመብርሃን ትጥርዳክ አሜን
ስጀመር ልጁ ሳየው ፍቅር የለውም ተልኮ ኣለው መተት አደርገውባት ነው እንጂ ሄርሜላ ወንድምዋ ጠልታ እንደዚ ኣታድርግም እመብርሃን ትጠብቅሽ😢🙏
እኮ ፕሮፋይል ክሰረቀ የ😂
@@NgstiNgsti-j7o ዋይኝ ፈሪመልኪ ኣለኩ ወለላይ🙏🤣
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን። ላይክ ላይክ አድርጉት አበረታቱት 👍👍👍
ጀግና ነክ ባንተ ሀቀኝነት በሙሉ ልብ እተማመናለሁ አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💖💞💖🙏
ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነው በእመቤቴ አንተ ወንድም አይደለህም እናት ነህ ❤❤❤❤ልጅቱስ ምን ሆና ይሆን ፍቅረኛ ተብዬው ይመርመር የንስር አይን ጀግና ነው ❤❤❤
የኛ ጀግና አይን የነስራኤል ዘላለም የኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠኞች
ደምሪኙ ውዴ
ልጁ ጋ ናት ጉዳዩ ልጁጋነው።
ወይኔ የንሥር ዓይን እግዚአብሔር ይጠብቅ ያንተ እኮ ይለያል ያንተ ቤተሰቦች መቼም የታደሉ ናቸው አንተን የመሰለ ጀግና አጊተዋል ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አንተን እና ዱካ ሾን
አትጥፋብን በጠፋህ ቁጥር በስቀቀን ልናልቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
መቸ ነው የጠፋው በትግስት ጉዳይ ከ2 ቀን በፊት ሚዲያ ላይ አልነበረ እንዴ ምን ጉዶች እየሆናችሁ ነው
Geta Eyesus yetbecahewal semu yebarek!
እሚወራው ሁሉ አሰማኝ አይደለም።
በጣም@@LeyoLeyo-i6n
መዳኒት ❤ አርገውባት ነው
መተት ነው ልጁን ተከታተሎት እባክህ
በትክክል እንድት ያሁል ስቃይ አስልፋ እንድት ልውንድሜዋ ትረስልች
በትክክል
ለእነዚህ ልጆች ጠላት አይተኛላቸወም በሌላ ተልኮ ሊሆን የችላል ሁለቱም ወንድም እና እህት ፀበል ይጠመቁ
ጀግናችን ዘሌና አንተን ከሚዲያ ስትጠፉ በጣም ይጨንቀኛል ያሳስበኛል ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችው አሁን ስላየውህ ደስ ብሎኛል ዘልዬ ፣ብቅ በል
አጅግ ውስብስብና እጅግም አድካሚ የነበበረውን የትግስን ጉዳይ በትግስትና በሚገርም ሁኔታ ፍንትው ብሎ ለውጤት አድርሳችኃል እንኳን እቺን በጭብጥህ ያለውና የምታውቀው ጉዳይ።ቢንያምና ሄርሜላን ከዚያ ዙሪት አውጥቶ የአሁኑን ቢኒያም የሳየን ጌታ ሁሌም አይለይህ።
መሰተፋቅርአደርጎባትእንዳይሆን❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃት❤❤❤❤
ወድምየ እራስህን ጠብቅ ልጂ ተልኮ እዳይሆን ሴራ እየሰራ እዳይሆን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል መተት ይዞ መጥቶ እዳይሆን
ጀግናችን ነስርዬ አንተኮ ትለያለህ ስላታ ቃላት ያሰኛል
እባክህ እርዳቸው የኔ ጀግና የሆነ መተት አሥደርጎባታል በርግግጠኛ አላህ ይርዳችሁ
ይህ በሰላም አይድልም 100%. በመተት ነው ኡፍፍፍ 🥲
ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነው በእመቤቴ አንተ ወንድሜ አይደለህም እናት ነህ❤❤
እውነት ነዉ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን
ይህን ጀግና 200k እናስገባው ቅመሞች
እኔኮ የንስር ዓይን የምገልፅበት ቃል ያጥረኛል ደም መላሽ ጀግና ዋዉ
በርታ ወንድማችን የዚችን ልጅ ህይወት አትርፍላት ስንት መከራ ያሳለፍክባቸው ልጆች ናቸው
የነስር አይን ጀግና ወንድማች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ካንተ የሚመልጥ ነገር የለም ብሮን ፈልጎ ነወ ልጁ❤❤❤ እንጅ አፍቅሮት አይደለም
YES TRUE
የሆነነገር አርጎባት ነዉ የሚሆነዉ ጠበቅ አርጋችሁ ያዙት ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀግናዉ ወንድሜ
የኛጀግና ኑሪልን ፈጣሪ እድመና ጠና እመኝልሐለው
ጠርጥር እኔም እሱን አስቢ ነበር ልጆቹን የቀድሞው ሰውዬ ትዝ አለኝ ያ ክፍ ሰው በል የንስር አይን በርታ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ
ቢኒ ጎበዝ አነጋገርህ ደስ ይላል።። አገላለፅህ ድንቅ ነው በርታ ቀስ ብለህ ምከራት የንስር አይንም ይርዳህ። ጎበዝና የተረጋጋህ አስተዋይ ልጅ ነህ።
አላህይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉 ከምርምጀግናነህ❤❤❤💪💪👍👍👍👍👍👍👍
የኔ ጀግነ ጠፈክ ወለሂ ስትጠፈ ይጨቃኛል አለህ ይጠብቅክ ያነስር አይን ያምትወዱት ለይክ ግጩኝ❤❤❤❤❤
ደምራኙ ውዴ
እሽ አዳረኩክ❤❤@@genetteshome3906
ጀግናየ ጤነኛ ፍቅር አደለም አስደግሞባት ነው ፀበል አስገቧት ፍጠን🙏
አቶ ፏቅረኛ ተብየ በሰላም ከወንድምና እህት ገብተህ መበጥበጡን ተዉና ወደቀልብህ ተመለስ አንበሳ መንጋጋ ውስጥ ገብተሀል 🙏🏼🙏🏼❤️❤️
በትክክል አላወቀም ጀግናዉ ማን እንደሆነ።
የነስር አይን እና ዘሌ ሲጠፉ እንደኔ ሚጨነቀው ማነው በላይክ አሳዩኝ ውዶቼ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🤝🤝🤝🤝🤲🤲🤲🤲👌👌💚💛❤️💛❤️💚💛❤️👌👌👌💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🤝🤝🤝🤝💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
መተት አሰርቶበት ይሆናል ወደ ፀባል ወሰዷት የነስር አይን ጀግናች እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የንስር አይን ወንድማችን ሁሌም ለተጎዱ ሰዎች የሚደርስ እና ነፃ የሚያወጣ ጎበዝ ልጂ ነው like, share, subscrib በማድረግ ልናግዘው ይገባል።
ጀግናው የንስርአይን እንወድሃለን ወንድሜ ጌታ እየሱስ በመንገድህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም አባቴ እራስህን ጠብቅ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢
ቢኒዬ አይዞን .ተረጋጋ.... ያሳዝናል ከዛ ሁሉ ፈተና.. ውታችሁ ደስታችሁን . አጣጥማችሁ ሳጠግቡ አግዚያብሔር . ይርዳችሁ🙏🙏🥲🥲
የአላህ
መተት አሰረቶባት ይሆናል ከወንድማጋ እዳትስማማ
ኡነትህ ነዉ ይሆናል
@@medrekyata9683 የምር በደህነዋ አይደለም
Tikkile
የነስር አይን ጀግና ነው የምትሉ 👍👍👍
❤❤❤❤የነስር ዓይን የጅግናም ጀግና ነው እንጂ
ጂግና ብቻ አይገልጠውም 👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
@@brhaneberakie5670እሥቲበፈጣሪኮሜታትሮቺተባበሩኚቁጥሩእደትነውእሚገኘውከባድቺግርገጥሞኚነው😢😢😢😢😢
መስተፋቅር አድርጎባት ይሁናል እንዴትውደው ለገንዘቧ ብሉ
ጀግና ነህ የኔ እህት ናት ሲል እዴት ደስ እዳለኝ ሰዉ መሆን በተግባር ሲገለጥ 😊😊😊
እሁንም የመስተፋቀር ነገር እድርጎባት እንዳይሆን😢
የአቶ ተካልኝ እጅ በእጅ አዙር መጥቶ ይሆናል ጠርጥሩ የኤርሚያስ ልጆች በፊጹም መጎዳት የለባቸዉም ጋደኛዋን ጠርጥሩ
መስተፋቅር አሰርቶባት ይሆናል ወደ ፀበል የኛ ጀግና አሁንም ከጎናቸው አትለይ አደራ።
287
ለሁሉም ነገረ ካሜራ ቤታቸው ውስጥ አሰገጥምላቸው
That's a good idea
ጥሩ ሀሳብ ነው።
Tikil
ወንድሟ እንዳይጎዳው😢
ትክክል ሰው ልኮት ነው ሚሆነው ልጆን እናይጎዳ ተመልሶ ሕወታቸው እንዳበላሽ 😢
ውይይይ አይዝዋቹ የኤርምያስ ልጆች 😢
የሄን ድንቅ ጋዜጠኛው የምትወዱት ❤
የኔ ጀግና የኔ ውድ ወንድም በኪዳነምህረት እራሰህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋ እመቤቴ ትጠብቅህ ከልጇ ጋ ሆና ትከተልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከጀርባ ያሉ ሰወች ሊኖሩ ይችላሉ ወንድሜ አጣራ
አይዞህ ቢኒ ጸልይ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልህ የቀረባት ልጅ ለፍቅር ሳይሆን ለጥቅም ነው የሚመስለው በደብ ተከታተለው
የነስር አይን. እምንላይ እዳለች ፈጠንአድርግልን እኔግን የሚመስለኚ አፍቃሪተብየዉ አለበት. ቢኒ ተረጋጋ
የንስር ዓይን ፈጣሪ ያግዝህ፣ ትገኛለች የሁላችሁ አዕምሮ በጌታ የተጠበቀ ይሁን በርቱ!!!!
ኧረ መት አርጎባት ይሆናል ጸበል ዉሠዳት እራሥህን ጠብቅ በጣም ያሣዝናል በጣም ሀብቷን ፈልጎነዉ አንተም ጸበል ተጠመቅ ብኔ እግዛብሔር ይርዳክ ጓደኘዋ አግቷት ይሆናል
ቅዱስ ኃያል እግዚአብሔር ሆይ ነፍሷን ጠብቃት እውነት በጣም አዜንኩት የሰው ደስታ ውስጥ የምገባ ምቀኛ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጌፂፂ ኡፌ ውድ ኃያል ወንድማችን እውነት ያለ አንተ ለነሩ ማንም የላቸው ከእግዚአብሔር በታች በርታልን እስት እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅ የኔ አባት መቼም ብሆን የአንበሳ ልጅ አንበሳ ነዉ አንተን የወለደች ማሚ ለዘላለም ትኑር የኔእንቁ❤❤❤❤❤❤😢😢
ወይኔ እጭ የሆነ ነገር አረጎባት እንዳይሆን ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ንስርዬ ልዩ እኮ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
የንስር አይን የምትይዛቸው ኬሶች በጣም ውስብሰስብና ፈታኝ ናቸው ጌታ በደሙ ይሸፍንህ በርታ ወንድማችን በጣም መልካም ሰው ነህ
Ameeeeeeeennnnn😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ጀግና በርታልኝ
አድ ተልኮ አለው አድ በመተት አስሯት ይሆናል😥 😥የስራው የሰጠው አደራ እራስህን ጠብቅ በቻልከው አቅም ከጎናቸው ሁን የኛ ጀግና💪❤❤አላህ ይጠብቅህ☝️ባተ እንተማመናለን ኤርሜላን አግኝተህ እደምታመጣት❤❤❤❤
መተት አሰርቶባት ነው ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም ፈልጉና ፀበል አስገቡዋት እሱዋ አይደለችም
በጣም የምገርም አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣት ብርታቱን ይስጣት
በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልስላት ወንድሟ በጣም ነው ያሳዘነኝ አንተ አልተሳሳትክም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ኣሜን😢
የኔ እናት ምን ሆና ይሆን ካገኘሀት ፀበል ዉሰዳት በማሪያም የንስር አይን😢😢😢😢😢
የፈለገው ጥቅማኛ ሰው ቢሆን እንኳ ስብእና ያለው ሰው ቢሆን ከዚህ ሁሉ ችግር ወንድሟና እሷ በወጡበት አመት ለፍቅር ቢሆን ራሱ አይቀርብም ነበር!!!
አባቴ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ አሪፍ ነገር ይዘህ እንደምትመጣ ተስፋ አለን ።
የኛ ጀግና ሚስጥሩን ያገኘዋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
እረበደብ ነዉ የምናውቀዉ እኔ እደዚይፈጠራል ብየ አድቀን አሥቤ አላዉቅም ነበር በጣም ይገርማል💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍
እንዳያስገድሉት ምስኪን ሴት ልጀ እኮ ሁልግዜም መጠቀሚያ ናት።አሰማም ይሄ ሰውዮው ከእነሱ ይራቅ።ታላቅ ወንድማቸው ነህ ጠብቃቸው።ፀበል ውሰዶት
የእውነትም እኔ እየገመትኩኝ የለሁት
አንደኛ ሠው ልኮውት ይመስለል እነም መስተፈቅር አስሠርቶበት ይሆነል ጀግነው በርታ ልጁ ጋር የምተገኙ ነገር አለህ አወጠጣ
ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነው ቢኒ ጎበዝ ለእህቱ ❤❤❤❤
ገዘቧን ብሎ መሆን አለበት
በትክክል
@@zeinebn_4_nትክክል እሱ ነው የደበቃት
አይ ፈጣሪ 💔 ወዳማ አይደለም የሆነ ነገር አርጎባት ይሆናል 😔 መቸም የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ዘመን በጣም ከባድ ሆነናል 😭
ትክክል
እረ መተት እድርጎባት እንዳይሆን
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው
እስኪ ያደረግሽውን ፍሮፍይል ቀይሪ
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉 ፕሮፍይልሺንአስተካክሊ የስዉፎቶአይቻልም!
ፈጣሪ ይጠብቃቸው ከዳግም ፈተና እናዚ ልጆች
ብእውነት ያ ኩፉ ሰውየ የሆነ ነገር አርጎባታል ምክንያቱም ሁለቱም እንዲለያዩ ይፈልጋል ብእንድ ክሆኑ ስለ ማይችላቸው ወንድማችን ኣዳራ ፈልገህ ኣገኛት እና ፀበል ውስድዎት
ጀግናው ፈጣሪያበርታህ ሥትጠፋምንሆኖ ይሆንእላለሁ❤❤❤❤❤
Egziabher yrdah ye sir ayn liju betam balege ymeslal Bini ena hermit egziabher ytebkachew
ንስርዬ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣህልን የኛ አንበሳ መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ የኛ ውድ❤❤❤❤
ናትና ጀግና እምወደው መልአኩ ቅዱሰሰ ገብርኤል ይሓልካ❤
አሜን
Amen amen amen
Ameen Ameen Ameen
Yante hassab tikil new
ጀግነ አለህ ይጠበቅ
እባክህ ያሰውየ ልኮትይሆናል በመተት ንብረቱን ሊወስድባቸው እባክህን በግደታፅበልውሰዳት
አንተና ዘሌ ጀግና ናችሁ። እውነተኛ ሰዎች እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን።❤❤❤❤❤
አሜን እውነት ነው ያብዛል
ጓደኛዋ ለገንዘብ ብሎ አግቷት ይሆናል አወጣጡት
@@ציונה65 ሊሆን ይችላል ስው ከባድ ነው ባሁን ስአት ስው ፈጣሩውን እረስቶ በገንስብና በጥቅማጥቅም ያበዱ ሆናዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ያ የተመኙት ወይም የሚወስዱት እኮ የስውን ህይወት አይገዛም ወይም አያሙጣም እረውይይ እቺ ምስኪን ሀገር ስንት ጉድና ግፍ ተስራባትትት