የሄርሜላ ጉዳይ ከምን ደረሰ??

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024
  • የሄርሜላ ጉዳይ ከምን ደረሰ??

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 11 часов назад +392

    የነሄርሜላ ጉዳይ ያሳሰበው በላይክ አሳዩኝ

    • @سارةيوسف-م4ذ
      @سارةيوسف-م4ذ 9 часов назад

      ይኤ ትክክለኛ ቻናል አይደለም አንሳብሰክራፕ ብላችሁ ውጡ?????

    • @gug6213
      @gug6213 9 часов назад +2

      ኮፕ አድርግባቸው ሌቧቹን

    • @BezuworkBefekedu
      @BezuworkBefekedu 9 часов назад +2

      ከእግዚአብሔር ጋር ራሰህን ከዚች አጋንት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @عدنانمرشدالشريفي
      @عدنانمرشدالشريفي 7 часов назад

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 7 часов назад +2

      ወላህ፡እኔ፡ከጂምሩ፡ያችን፡ቆሻሻ፡ዱሪዬ፡በስተ፡እሪጂና፡ዱሪዬ፡አይቼም፡ሰምቼም፡አላቅም፡ይችንስ፡አላህ፡ያዋሪዲታ፡እኔ፡ያምፈራው፡ሄሪሜላን፡በጥቆልና፡ተብትባታለች😢😢😢እኔ፡ሳስበው፡ወዲሙዋን፡ራሱ፡ሳታፈዘው፡ሳታደዚዛው፡አይቀሪም፡😢😢😢፡እች፡እሪኩስ፡መፈስ፡ናት😢

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 11 часов назад +218

    ሄርሜላን ግን ምን አለች ትላለህ ገዘቧን ወስዳ ጎዳናላይ ነው የምትጥላት ቶሎ ድረሱላት አፍናቹህ ፀበል ውሰዷት አግታቹህ

    • @dinkinshi4463
      @dinkinshi4463 11 часов назад +1

      Ewuneti nawu

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 10 часов назад

      Awo twsad

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo 6 часов назад

      ከመጀመሪያው እነዚህ ልጆች ዉጪይ መዉጣ ነበረባቸዉ ሀብቴቸዉን ያለ ሁላ ያጠምዴቸዋል

    • @accacc5974
      @accacc5974 5 часов назад

      ትክክል ማሬ

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 3 часа назад

      Yeneser ayen Akisteye be kirb ereket meketatel new enji esua tenkuay betem satehed atekerem hermela gin endategelat ante demo tsebel tetemek tseley be akistiye metet endataregebeh tetenkek

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    እራስህን ጠብቅ ወድማችን አተ የህዝብ ልጂ ነህ ታስፈልገናለህ ሲቀጥል ሄርመላን እትስማት አሚሮዋን ሸፍናባት ነው ግዜ እስኪፈታው አይዞህ

    • @ZenuTekhu
      @ZenuTekhu 9 часов назад

      ያንተ የትኛውነው

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 6 часов назад +16

    አሁነም እመብርሃን ትርዳክ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልክ አሜን የዘብሩ ዳኛ ይጠብቅህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ አሜን

  • @yisaqweldemariyam6599
    @yisaqweldemariyam6599 6 часов назад +10

    መድሃኒያለም ክርስቶስ ሁሌም አይለያችሁ አሁንም በመድሃለም ክርስቶስ ሃይል የሴጣንን ወጥመድ ትበጣጥሰዋለህ ምንጊዜ ሃይል የእግዚአብሔር ነው በጸሎትህ ጽና መልአኩ ቅ.ገብርኤል ይቅደምልክ አይዞህ ሁሌም ካንተጋር ነው! !!!!!!

  • @daan5009
    @daan5009 11 часов назад +61

    አንተ ራስህን እየጠበክ ታንቀሳቀስ ሴትየዋ የሰይጣን ቁራጭ ናት በጣም የሚያስፈራ ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳክ ❤❤❤❤❤

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 9 часов назад +31

    እመብርሀን ትከተልህ ስለአንተና ስለ ዘላለም በጣም ነው የምጨነቀው አምላከ እስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።❤❤❤❤❤

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 9 часов назад +24

    አንተ በጣም ጀግና ነህ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም በክንፉ ሽፍን አድርጎ ከጠላቶችህ ይጠብቅህ የኛ ሀቀኛ ወንድም

  • @mimidaneil6125
    @mimidaneil6125 6 часов назад +15

    ዉንድሜ ቢኒ ብጠመቅ መንፈሱ ይያዛል አና አሰጠመቀዉ አንተም ተጠመቅ መምህር ተስፋዬን አግኘዉ በጸሎት ያግዝሐል

  • @ehailu2018
    @ehailu2018 7 часов назад +20

    አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሀል አክስትየዋ አሁን እየተጋለጠች ነው ትላንት የሔርሜላ ጎደኛ ሁሉንም ነገር አጋልጦል ሔርሜላን የሆነ ነገር ያደረገችባት ይመስለኛል እሶን ብቻ እንድትወዳት ወንድሞን እንድትጠላ ሌላውንም ስው እንደዛው ቢንያምንም አትርሳው እራሴን ላጠፋ ነበር ብሎል በዚች ስይጣን ሴትዬ ምክንያት ደሞ እራስ ማጥፋት ለማን ደስ ይበል ብለህ ነዉ ቢኒ ለእንደዚህ አይነት ስይጣን ዐልይ ቤተ ክርስቲያን ሂድ አይዞህ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም❤❤❤❤

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 10 часов назад +112

    ጀግናችን አንተ እውነተኛና ሀቀኛ ሰው ነህና የእውነት አምላክ ቸሩ መድሃኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ የምንገድህ መሪ የሂወትህ መብራት ይሁንህ🙏🙏🙏🙏

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 10 часов назад +59

    ሄርሜላ በጣም ነው የሚታሳዝነው ብቻ ፈጣሪ ይርዳክ ወንድማችን

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t 11 часов назад +58

    ጀግናው አንተንኮ የሚገልፅህ ቃላት አጣሁ የምር ሺ አመት ያኑርህ እንዳይኔ ብሌን የምሳሳልህ ።እውነተኛ ማንነት ያለህ የእግዛብሄር መልክተኛ ብየሀለሁ

    • @kijikijidejen6538
      @kijikijidejen6538 10 часов назад

      የኔ እህት እውነትሺን ነው ውድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @KasechAbaba-vk4wz
    @KasechAbaba-vk4wz 6 часов назад +58

    እንዴት እንደ ደንገጥኩ ስራ ላቆም ነው ስትል የጀግና ጀግና ልጅ ነክ አንተን የወለደች ማሀፀኗ ይባረክ

  • @hannahyebio2656
    @hannahyebio2656 6 часов назад +11

    እዝግአቢሄር ይጠብቕህ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ከለላ ታርግልህ አሜን አሜን አሜን ።

  • @user-zy7su9pt1f
    @user-zy7su9pt1f 11 часов назад +94

    ዱካ ሾው አግዘው እባክህ ብቻውን አትተወው በጣም እየተጨነቅን ነው በዚህ ጉዳይ ያቅተዋል ብየ ሳይሆን በድግምቷ እዳጠልፈው ልቤ ፈራ

    • @AminaAdem-jr8dz
      @AminaAdem-jr8dz 10 часов назад +4

      በጣም አላህ ይጠብቀው

    • @Fikir-sh5wj
      @Fikir-sh5wj 9 часов назад +3

      በጣም ሲያወራት ሥትጠጋዉ ተሳቅቄ ሞትኩ መተቷን እንዳታሥነካዉ እያልኩ😢😢

    • @desalegnjote9315
      @desalegnjote9315 Час назад

      እባክህን እርጋታ ይኑርህ!!

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 11 часов назад +92

    ☝🏿🤔አይግርምክም ከ ህርሜላ የበለጠ ውንድምዋ ነው ሚአሳስበኝ 😔አንተ ትኩረትክ በ ህርሜላ እያለ እሱ 😭😭እንዳያማልጥ 😭አምላክ 🤲🏿🤲🏿ይርዳክ 😭

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 10 часов назад +6

      የነስር ዐይን እባክህን. ሴትትዬዋ በጣም መጥፎ
      ስለሆነች ካለፈው ተማር
      ዘሉሼ ቤያግዝህስ😂

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 10 часов назад +2

      ሄርመላ ወስላታ ሆናልች ቤንያምን ብቻ ጠብቅ
      ጠቀቀ በል ገነት ከለንደን😂

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 10 часов назад +4

      @@genetabay8968 😒አትፍረጂ ውዳ አደለም እንደዚህ የኦነች ጭራቅ ያደረግቻት ከ እሳ አጋንንት ለ እሳ አስረክባ ነው 😒😔😔መተት ነው ውንድምዋንም እሳን እንደስዚህ የሚአደርጋቸው 😔

    • @ttww9470
      @ttww9470 10 часов назад +1

      ​@@ኢትዮጵያየእኝናትትክክል መተት ነው ሴትዮዋ ቆሻሻ ናት

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 10 часов назад +2

      ትክክል እኔም የፈራሁት ቢኒያምን እዳታሥገድለዉ ወይም ልክ እደሄሪሜላ መዳኒት እዳታሥነካዉ ብየ. ነዉ እደዉ እግዚአብሔር ብቻ ለይቶ ሴትየዋን ለብቸዋ አደጋ ይላክባት

  • @rahelhaftielsa1652
    @rahelhaftielsa1652 11 часов назад +90

    የንስር ዓይን በመጀመሪያ ራስህን ጠብቅ ኣንተ የምታስፈልጋቸው ሰዎች ኣሉና። እንዴት እንደምሳሳልህ እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ታታሪው፣ሃቀኛ ፣ የተበዳዮች ወገን፣ ኣደራህን እምነት ሳትቀባ ወይም ሳትጠጣ እንዳትወጣ። ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጠብቅህ ። ኤርትራዊት ኣድናቂህ ነኝ❤❤❤

  • @millionabayneh4505
    @millionabayneh4505 6 часов назад +7

    አንተ በእውነቱ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው በልበ ሙሉነትና ከፍተኛ ትጋት የምትሰራ ጀግናችን ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በርታ በርታ ።

  • @SaadiyyaaTaha
    @SaadiyyaaTaha 6 часов назад +5

    የሲንት ሰው ነብስ የደንክ ሰው ነህ እንዴት አትወደዲም ሚርጥ ሰው ወለህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 часов назад +25

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 12 часов назад +85

    የንስር አይን አስደነገጥከኝ ስራ ላቆም ነዉ የሚለዉን ሳየዉ እንዴ ጀግናችንንንንንንንንንንንንንን👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @umumryembintabrudin7277
      @umumryembintabrudin7277 10 часов назад

      የንስር አይን እኔም በግሌ የራሴ ጉዳይ አለኝ ቁጥርህን አላቀዉም እባክህን እንዴት ነዉ የማገኘዉ

    • @umumryembintabrudin7277
      @umumryembintabrudin7277 10 часов назад

      ጉዳይ ስልክ የፍትህ ጉዳይ ነዉ

    • @lensami2970
      @lensami2970 Час назад

      Yes yes yes

  • @ZemZemmuhammed-qp4qk
    @ZemZemmuhammed-qp4qk 12 часов назад +225

    ወንድም ከምንም በላይ እራስክን ጠብቅ አላህ ይጥብቅህ

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 10 часов назад

      Amin Amin Amin Amin

    • @XsaadahAhmed
      @XsaadahAhmed 10 часов назад

      Amiin Amiin

    • @אסתרפרפרה
      @אסתרפרפרה 10 часов назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 10 часов назад +2

      ​@@אסתרפרפרהምኑ ያሥቃል??😮😮 ጅላጅል ከመሆን አኡዙቢላ

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r 9 часов назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 4 часа назад +3

    ወነት ነው በተለይ አንዲት ሴት ሁልጊዜ እየገለበጠች ስትጠቀም በተደጋጋሚ አውግዣታለሁ አትጠራጠር ወንድማችን ድራሻችውን እናጠፍቸዋለን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 5 часов назад

    እመብርሃን ትርደችሁ በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንክ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ከአንቴ ጋር ይሁን በመተት ነው የተቆጠጣርቻት ፈጠረ የእጅውን ይስጠት

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 11 часов назад +15

    ብቻ እኛ ታስፈልገናለ የንስር አይን በማርያም እራስህን እየጠበክ ሴትየዋ አርዮስ ናት ድንግል ማርያም ትርዳ 😢😢❤❤

  • @ኣለኹብተስፋ
    @ኣለኹብተስፋ 12 часов назад +18

    እስኪ እደእኔ የንስር አይን እና ዘላአለም ተመስገን እና ሶፊ ሚኪ ብቻ ነው የሚወዳቸው እስኪ እደእንየ የምትወዱት በላይክ አሳይን

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 11 часов назад +18

    የንስር አይን በእውነት ፍጹም የተባረክ ጀግና ለሠው ልጅ የምትኖር መሆንህን ከባለጸው ብዙ ስራዎች ለመረዳት ችያሎህ።

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 7 часов назад +4

    የኔ አንበሳ እግዚአብሔር በሄድክበት ቦታ ይከተልህ ቸር ወሬ ያሰማን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @emmanuel57
    @emmanuel57 6 часов назад +2

    አንተ በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ሁሌም ከክፉ ይጠብቀህ ሁሌም እኔ ኮሜንት ስጽፍ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነው ምለው ደሙን በጣም እያሳሰበከኝ ነው በኢትዮጵያ ምድር እንዳንተ አይነት እውነተኛው ሰው አብዛልን ሔርሜላ አክስት በመተት ሰብስባ ይዛታለች አሳስራት አለች ለዛ ነው አንተ ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ደሞ ሁሌም ኃይል ያንተ ነው እርዳኝ በለው

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 8 часов назад +39

    ሰማ ወንድምህን ያዘው ዘላለምን ያዝና የሄርሜላ ጋርሁንና ጨርስ እባክህ በጣም ዘገየህ

    • @jimmamekonen3651
      @jimmamekonen3651 7 часов назад +7

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው

    • @AbduAbdu-qx8eb
      @AbduAbdu-qx8eb 7 часов назад +1

      እዉነትም ከወድም ዘላለም ጋ ተጋገዙበት ባለፍዉ ሊያጣሏችሁ ቢሞክሩም ተሳስባችሁ አሸነፍችኋል እና በሁለት ያዙት ብቻ አላህ ያግዝህ አብሽር አተለኔ ደካማ ሳትሆን የዘመኔ ጀግና

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 6 часов назад

      Mindnew ymtaworew zgyhi biLsh tsfayaLsh end? ALktrshwim eko

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ 11 часов назад +26

    አንተ ጅግና ለአዉነትና ለፍትህ የቆምክ ነህና እግዛብሄር አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ ምን አለ ኢትዮጵያ አንተ ብትመራት ❤❤❤❤❤❤

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 11 часов назад

      በትክክል ግን ትንሽ ትእግስት ይጎለዋል

    • @munira5466
      @munira5466 11 часов назад

      Ggggggfgfj4x4jjjgjgjjgj4gjgjjjjgjjgjxjjlgjgjkkjj4j4kggjjjgj4gjj4h43😮3😢3wk3t2,tፐረደረፐረፐ 0:55 ፐፐፐ 0:55 0:55 0:55 0:55 0:55 ፐፐ 0:55 0:55 ፐ 0:55 0:56 ፐ 0:56 ፐ 0:56 0:56 ፐ 0:56 ፐረ 0:56 0:56 ፐፐ 0:57ፑፐረሩሩረፑፑፑፑፑፑፑፑጁረደጀኹጀጀረጀጁጁጁጀሩጀረጁጀዱጁጁጁጁጁጁጁጁጁጁጁጁጁጀዉወዉጁጁጁጁጁጀጁጉወደጁጁጁጁጀፑደሩሩኸጁወጉፑፑፑኸጁኹሩሩደዱዱዱፑፑፐጀፑወጉጉጁጀኸጀፐዉጁጁኸኹረኸጀጀደኙኛ፡ሀ❤ሀ❤ሀሀሀመሠነሠነሠሠሠኒነarr

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 10 часов назад +9

    ጀግናችን እራሰህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋር ይህች ሰይጣን መታሰር አለባት ሔርሜላ የራሰዋ ጉዳይ የበላችበት ሳህን ላይ የምትተፋ ለወንድሟ ያልሆነች ለማንም አትሆንም።

  • @MunaMuna-t6d
    @MunaMuna-t6d 2 часа назад

    አንተና ዘላለምን እኛ በፍፁም በፍፁም በነዚህ ማህበራዊ ሚድያ ማጣት አንፈልግም ሁሌም የእናንተን ሚድያ በጉጉት ነው እምናየው እምንጠብቀው አንተ ጀግና ነህ ጀግና ደግሞ ተስፋ አይቆርጥም እኛም እንፀልይልሀለን እ/ብሄርም ይረዳሀል ራስህን ጠብቅ

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s 6 часов назад +1

    የኔ ጀግና እኔ አተን ብቻ ነው እምንፈልገው ሌላ አላደርኩም አተ የዘበኑ ጀግና የጀግና አበሣ ነህ ከብር አለኝ ክበርልን እድሜና ጤና ይሥጥህ አበሣው ብንም እዳያግድህ ወደፊት እጂ የለም ማንም አያግድህም አብሽር አላህ ካተጋ ይሁን ❤❤❤❤

  • @JdhKdf
    @JdhKdf 9 часов назад +23

    አንበሳችን እንኳን የዝች ዱርዬ ዘልዛላ ቀርቶ እንደዛ ውስብስብ ያለ የትግስትንም መጨረሻ አሳይተሃናል ላንተም ለዘሌም ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባችዋል ሴትዮዋ በስራዋ መዋረድ ጀምራለች የሄርሜላ ፍቅረኛ ብዙ ተናዛል ጀግናችን ምንም እንደማያቅትህ አንጠራጠርም እረ ምን ተቆጥሮ ያልቅና አቅም እስከ ጥግ አላቸው የተባሉትንም እስር ቤት ወርውረሃል ይሄ ላንተ ቀላል ነው እኛም በዱአ በፀሎት ከጎንህ ነን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @መቅደስየሰማእቷወዳጅዮቱብ

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትጠብቅህ የኔ ጀግራ ራስህን ጠብቅ ብቻ ሁሉ በጊዜው ይሆናል ወንድማለሜ❤❤

  • @user-ed6mz1uj8f
    @user-ed6mz1uj8f 11 часов назад +11

    አንተ ጀግና አይዞህ እናበረታታለን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እሱ ጉልበት አቅም ይሁንልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 5 часов назад

    ልዑል እግዚአብሔር ከምንም በላይ ይጠብቅህ

  • @user-oh2im7zb7f
    @user-oh2im7zb7f 7 часов назад +3

    ወንድሜ ከሁሉም ነገር መጀመሪያ ጤናህ ነዉና እኔ እንደምክር ፀበል አይለህ ተጠመቅ እቺ መሠሪ አክስታቸው በመተት ነው ልጆቹ ያፋጀች ያለችው እግዚአብሔር ሥራዋን ያክሽፍ ይታደጋቸው እንደዚች ዓይነት መሰሪ አላየሁም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 часов назад +16

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ አላህ ይገዝህ

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye74 10 часов назад +12

    የእስራኤል አምላክ ኃይሉንና ብርታቱን ይስጥህ የነሄርሜላ ጉዳይ ፍጻሜው እንደመጀመሪያው ድካምህ ሀቁን ይዞ ይውጣ አይዞህ።

  • @AbebaWm
    @AbebaWm 8 часов назад +6

    አንተ ጠንካራ እና ሐቀኛ ነህ የምትሠራቸዉ ስራዎችህ ደግሞ ከመድኀኔዓለም በታች ያማረና የተሳካ ነዉ በርታ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን🙏

  • @asnakechderebe6475
    @asnakechderebe6475 5 часов назад

    ሄረሜላ ድብቅ ማንነታን ያዉጣችው በጣም ባሉጌ ድሮስ ያ ዘበኛ አይደል ለሰባት አመት ያሳደጋት ንግግራ ዶሮኩስ ዶሮኩስ ይላል አንተን በዚህ ልክ ትናገርሀለች ባጎረስኩ ተነከስኩ አለ ያገሬ ሰው

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 часа назад

    ወንድማችን ሁሌም አብረንህ ነን በርታ ጤናና እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን ጀግናው አንተንና ዘሌን የወለደች እናት ትባረክ

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 11 часов назад +14

    የንሰር አይን እጅግ እጅግ እንደምወድህ ታውቃለህ።ራሥህን ጠብቅ እግዝአብሔር ይጠብቅህ። ሀሔርሜላ ግን በአንተ ላይ ያሣየችው አስነዋሪ በህሪይ በጣም ገርሞኛል። አበሳጭታኛለች።

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    ሄርመላ የአክስቷ እሪሞት ሁናለች ልቦና ይስጣት

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 часов назад +2

      😢😢 መተት አረጋባት ነው።

  • @rahelhaftielsa1652
    @rahelhaftielsa1652 11 часов назад +7

    የንስር ዓይን በመጀመሪያ ራስህን ጠብቅ ኣንተ የምታስፈልጋቸው ሰዎች ኣሉና። እንዴት እንደምሳሳልህ እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ታታሪው፣ሃቀኛ ፣ የተበዳዮች ወገን፣ ኣደራህን እምነት ሳትቀባ ወይም ሳትጠጣ ከቤትህ እንዳትወጣ። ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጠብቅህ ። ኤርትራዊት ኣድናቂህ ነኝ❤❤❤

  • @zeynebmohammed6458
    @zeynebmohammed6458 Час назад

    አንተ ጀግና የጀግኖችጀግና አላህ ይጠብቅህ አብሽር አላህ ሁሉን ያግራልህ ለእውነት እምትሞት ደግሞም ይሳካልህ።

  • @ሰላም-ኰ4ረ
    @ሰላም-ኰ4ረ 5 часов назад

    የነቢኒያም አክስት እጅግ አደገኛ ሰው ናት ስለዚህ ዘላለም እንዲያግዝህ አድርግ በሷ ምክንያት አደጋ እንዳይደርስብህ የሚል ስጋት አለኝ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ አንተንም እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @امعادلالخياط-ز3د
    @امعادلالخياط-ز3د 11 часов назад +24

    ጀግናችን 💪💪በጣም እኮ ነው የምናወደግ ሺህ አመት ኖረልን ክፉ አይንካክ አላህ ይጠብቀ

  • @DfTr-cj7wv
    @DfTr-cj7wv 11 часов назад +14

    በዕውነት ጀግናችን ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅርሕ ለእውነት የቆምሕ ጀግና ❤❤❤❤

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 11 часов назад +12

    አላህ ይጠብቅ ባለህበት ሁሉ ጀግና ሀቀኛ ለተበዳይ ደራሽ ስለሆክ ነው የምንወድህና የምንሳሳልህ

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 5 часов назад

    ልጄ ልጄ ከእግዚአብሔር የተላክ ነዊሕ አንተ ና ዘለዓለም አንደመላክ የሕዝቦችን ችግር የምትፈቱ ናችሁ.አምላክ ይጠብቃችሁ.አድመ ከጤና ይሰጣችሁ መድሐኔአለም በቅዱሰ ደሙ ከሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @sefineshbezabih7401
    @sefineshbezabih7401 6 часов назад +5

    አይዞህ ወንድማችን እግዛብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 10 часов назад +12

    ድካ ሾው ተባበረኝ በለው በእውነት በጣም ከባድ ላይ ነህ ይህች ሰይጣን ለብዙ አመት ልምድ ላይ ነች እግዚአብሔር ይጠብቅ
    ሰለ ተከፈተው ዬትብ በእርግጥ አይቸዋለሁኝ ግን ያንተ አለመሆኑ ፅፌአለሁኝ ከ15 ቀን የለቀቀከውን ደግመው ለቀውታል።

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 10 часов назад +6

    ያኔ የረዳህ እግዚአብሔር አሁንም ይረዳሃል አንተ የእኛ ጀግና መቼም ስራ አታቆምም ።በዝህ ዓመት ለምሳሱልህ እናትህ አንድ ልጅ ወልደህ አሳያቸው ።

  • @abrashabru1271
    @abrashabru1271 10 часов назад +7

    እግዚአብሔር ይከተል ጀግናችን ራስክን ጠብቅ ኤርመላም አፍናችትም ብሆን ፀበል ውሰዳት❤❤❤❤❤

  • @AbayaHirbo
    @AbayaHirbo 5 часов назад

    ጀግናችን እንኳን ደይና መጣህ ፈጣር ይጠብቅህ ላንተ በጣም እንፀልያለን 1000 አሜት ኑርልን ተስፋ አትቁረጥ በርታ ጀግናዮ በዛ ላይ አትጥፋ መጥፋትይ በታም ያስጨንቀናል እባክህ አይዞ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyam9670
    @mariyam9670 4 часа назад

    ነየነሥር አይን አላህ ያግዝህ የዘመናችን የምድር ድሮን ብየሀለሁ ጀግና አስተዋይ ብልጥ ብልህ ነህ ብቻ አላህ ያግዝህ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 8 часов назад +21

    የሴትዬዋ ላይ የተገኙ ወንጀሎች እና የሄርሜላ ፍቅረኛ የተባለውን በማስደብደቧ መክሰስ እና በቁጥጥር ስር ለማዋል በቂ ይመስለኛል ከዛ ደግሞ ሄርሜላን ከሷ ማራቅ እና የምትድንበት መንግድ ማመቻቸት

    • @Aby263
      @Aby263 4 часа назад +1

      Yehnen adrge

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 11 часов назад +12

    ፍጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን ልቦና ይስጣቸው እንደዚህ አይነት ስራ ለሚሰሩትም

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 10 часов назад

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ
      ሄርሜላ ተመታለች እንተ ግን ተጠቀቅ ይቼ ሴት😢

  • @TigstSisay-y8n
    @TigstSisay-y8n 10 часов назад +13

    ትክክል ወንሜ እራስህን ጠብቅ እግዜሕር ይርዳህ በረታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EngidaworkAssefa
    @EngidaworkAssefa 3 часа назад

    ይህ ቁጥር 2 ፈተናክ ነው መፈተን ግድ ነው ይህንን መጀመሪያ አምነክበት እስከ ሕይወት መስጠት ደርሰካል ስለዚህ ልፋት ጥረትህ ተበትኖ እንዳይቀር አሁንም ወደፊት ወደ ሁላ የለም ከእግዚአብሔር ጋር እሷም በቅርብ ቀን የእጇን ታገኛለች በርታ ወንድማችን

  • @abebech3154
    @abebech3154 4 часа назад

    የኤርሜላ አክስት አደገኛ ሴት ናት ድብርቱ መንፈሷን እየረጨችብህ ነዉ ጸልይ አይዟህ አንተ ጀግና ነህ እየሱስን ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን ያለቀሱ ሰዎች እባክህ እያበስህ ለተጎዱ ደራሽ እየሆንህ ምንም አትሆንም ከጎንህ ነን እግዛቤር ካንተ ጋር ይሁን የነኤርሜላ አክስትን ጌታ ያዋርዳታል

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 11 часов назад +27

    ጀግናው አሏህ ይጠብቅህ
    የዱካ ሹው ጋ ተማከሩ እና ሥሩ እንደ ባለፈው በትንሽ ቀናት ይሣካላችኋል ኢንሻ አሏህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 11 часов назад +11

    የነስር አይን ጀግና ነህ በጣም በጣም ነዉ የማደንቅህ ሁለየም ነገሮችን ሁሉ ፈልፍለህ ነዉ የምታወጣቸዉ በርታ በተለይ የነሄርሜላ አክስት በጣም አዉሬ ነች እየተጠነቅህ እባክህን እራስህን ጠብቅ

  • @ኢትዮ-ሰ3ሠ
    @ኢትዮ-ሰ3ሠ 11 часов назад +17

    ኧረ ጀግና ነህ እግዚአብሔር መንገዱን ይምራህ በርታ የሄርሜላ ጉዳይ እንቅልፍ አሳጥቶኛል የአንተ እና የቢኒያም ደህንነትም ያሳስባል። በርካታልን❤❤

  • @mdksa7775
    @mdksa7775 7 часов назад +2

    አሚን አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 5 часов назад

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እች ስትዮ ሰይጣን ናት ሰለዘ አንት ራስህ ጠብቅ❤❤❤❤❤🌾🌾🌾💐🌻💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 12 часов назад +11

    የኛ ጀግና ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤በርታ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ያግዝህ

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 12 часов назад +15

    የኛ ጅግና እምወድህ አንደ ወንድሜ የእናቴ ልጅ ነው ምሳሳልህ ምዓረይ ክፉ አይንካህ💗💗💗💗የንስር አይን ላገኝህ እፈልጋለው ግን በምን ላገኝ የሆነ ጉዳይ አለኝ ጭንቅ ብሎኛል

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye 12 часов назад +50

    ኡፍፍፍፍ የነዚህልጆች ነገር መጨረሻው ናፈቀኝ 😢😢😢😢

    • @NserayneHulet
      @NserayneHulet  12 часов назад +1

    • @ttww9470
      @ttww9470 10 часов назад +4

      ​@@NserayneHulet አንተ እራሥህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ሴትዮዋ መተተኛ ቆሻሻ ሴትናት አትቅረባት ስታናግራት

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 10 часов назад +1

      ​@@NserayneHuletእኔ እምለው ትዝታ በ
      ባስቸኳይ በህግ መያዝ አለባት ትንሽ ከቆየች የሰው ህይወት ታጠፋለች ብየ እያሰብኩ ነው ቢያንስ ሙሉ በሙሉ ወንጀላ እስከሚጣራ ያለው ያስዴበዴበችው ልጅ በራሱ ማሳሰር ይችላል

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 часов назад +2

      ​@@sebrinatubeማስረጃ ያሥፈልጋል ህግሥ የረባ መቸ አለ ጉቦ ሁኗል እኮ ሴትዮዋ ቆሻሻ መተተኛ ናት

  • @geremewsikito3106
    @geremewsikito3106 5 часов назад

    የንስር ዓይን በጣም የፈጠነ ሚያስደስት ስኬት እናያለን በጣም እናመሰግናለን ክፉን መቃወም በ እግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ በሰው ዘንድ ያስመሰግናል። ራስን ለሞት ሰጥቶ ለሌላው ፍትህ መታገል የዜግነትን ግዳጅ መወጣት ነው እናመሰግናለን። በርታ

  • @nvgfdfrt6081
    @nvgfdfrt6081 24 минуты назад +1

    በርታ ወንድሜ ማንም የሚችለውን ነገር ነው ሚያደርገው ነገሩ ትዕግስትና ጥንቃቄን የሚፈልግ ከባድ ጉዳይ ነው አላህ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @zaarazara2253
    @zaarazara2253 10 часов назад +19

    ጀግነዉ በርታል ሌሎችን እነወግዘል ድል ለጀግነችን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤

  • @etfghhghghg8200
    @etfghhghghg8200 8 часов назад +15

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምአለምየ በርታልን ❤❤

  • @ZamzamMuhammed-g6x
    @ZamzamMuhammed-g6x 8 часов назад +7

    በትክክል ብልጥ የያዘውን ይዞነው ኢሚያለቅሰው አንተ ጀግናነህ አሏህ ይገዝህ አብሽር

  • @adesadess7984
    @adesadess7984 4 часа назад

    እመብርሀን ትረሰዳህ ጀግናችን

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 3 часа назад

    ጌታ ይረዳሀል በርታ የምትሰራው የሰው ሕይወት ነው መታገስ ያልቻለ ሰው ተሰናብቶ ይሄድ ።

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 11 часов назад +6

    አሜን ጀግናችን አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን እመብረሀን በምልጃዋ ቅዱሳን ምላእክት ጥበቃቸው አይለይህ በርታልን እንወድሀለን❤❤

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 11 часов назад +12

    የንሰር አይን አብሸር ወድሜ አተ ጀግና ነህ ሰራ እዳታቆም ያተን እገዛ የሚፈልጉ እልፍ አሉ ፍትህ የራቃቸው በርታልን እጂ እዳትሰጥ ጀግና ነህ ።

  • @ሀውለትየከላላዋ
    @ሀውለትየከላላዋ 12 часов назад +17

    አላህካተጋርይሁን ወድማችን ዱካሾእዳግዝህ አናግርው የኔቢኒ አክስት መጥፎናት😢😢😢😢😢

  • @tsehaiyilma-gt7pp
    @tsehaiyilma-gt7pp 2 часа назад

    የድንግል ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሽፍንህ በላይዋ ላይ ሆኖ የሚጋልባት እርኩስ መንፈስ በሥላሴዎች መብረቅ ይመታ አሜን ?

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 7 часов назад +3

    አሜን ወድማችን ሰላምህ ይብልን አምላክ ካንተ ጋር ይሁንልን አይዞህ

  • @SamriTube-hm3kc
    @SamriTube-hm3kc 11 часов назад +14

    ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን😢😢😢 ጀግና ነሕ ከቻለ ዘላለም ያግዝሕ ይኸንን ኬዝ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 11 часов назад +8

    መቼም ሰብስክራይብ አላረጋቸውም የሆኑ አስነዋሪዎች ናቸው ጦስህ ይውሰዱ ካተ መቼም አይደርሱም አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና እራስህን ጠብቅ በምትሄድበት ሁሉ❤❤❤❤❤❤ደሞ ኢሄ መልክት በትለቁም ቻናልህ ልቀው ብዙ ቤተሰብህ እዲሰሙት

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q 12 часов назад +16

    አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ❤ የምድር አይን አድናቂ የምትወዱት ብቻ❤

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 5 часов назад

    አንተ ጀግና እራስህን ጠብቅ
    ከእነኝህ አውሬዎች በእውነት ተጠንቀቅ
    ማንም በአንተ ህይወት ማንም አይሳለቅ
    ወደፊት ገሥግሥ ለእውነትም ኑርላት
    እስከ መቼ ድረስ የሰዎቹ ክፋት
    በጊዜ ይጋለጡ እነኝህ ደመኞች
    እርህራሔ የሌላቸው የሰው ደም መጣጮች
    ቶሎ ይመንጠሪ እነኝህ ክፉ ወንጀለኞች
    ሔርሜላን አድናት ከዚህች ክፉ አውሬ
    ወንጀለኛ አይኖርም በእውነት ከሀገሬ።

  • @elsabetmulugeta4583
    @elsabetmulugeta4583 2 часа назад

    የኔ ውድ ልጅ አይዞህ እመቤቴ ትረዳሀለች እውነትንና ስለሰው ክብር ቁስሉ የሚሰማህ የኔ እሩህሩህ እና ደግ አስተዋይ ልጅ ስለሆንክ ሁሌም ጸሎቴ ቤዛይት ማርያም ጉልበት እንድትሆንህ ነው አይዞህ

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn 11 часов назад +11

    አይዞህ ወንድሜ ጸሎት አድርግ የሷ መተት ይፈርሳን ሄርሜላ በአጋንት ታስራ ነው ወዳ አይደለም መፍትሄው ጸበል ጸሎት ነው ከነዚህ ሁሉ እመቤቴ ማርያም ከፊትህ ከሃላ ትቅደምልህ ከትዝታ ወደ ፈቅዳ የተወረሰችውን መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ያወርደው ትዝታን በምንም ምክንያት ቀጥቶ ያስተምራት ይሄ የዘንዶ መንፈስ ለሰው ልጅ እራህራሄ የለውም ሲጀመር አግዚአብሔር ከትዝታ ያውን መንፈስ እርኩስ ይገስጸው አሜን

  • @user-yj7wb6dv7d
    @user-yj7wb6dv7d 10 часов назад +4

    እች፡ሴትዬ፡ላይ።፡ያለዉ፡ድግምት፡በጌታ።በእየሱስ፡ሰም፡የተገለበጠ፡ይሁን።ክፈ፡ሰዉ፡ከምደራች፡ያጥፊልን

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 11 часов назад +8

    አይዞህ ወድማለም በጣም ታሳዝነኛለህ ጌታን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 7 часов назад +3

    ዘላለም ዱካ ሾው እባክህ አግዘውወንድምህን! ተጋግዛችሁ አሸንፉ ! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!

  • @Karendisick6Karendisick6
    @Karendisick6Karendisick6 6 часов назад +1

    ውይ ሚስክን ጋዜጠኛ ነህ ለእውነትና ለሠው ምትኖር ነህ ፈጣሪ ይርዳህ ያቺ እርጉም ግን እንዳታጠቃህ እራስህን ጠብቅ አደራህን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Meronkiros145
    @Meronkiros145 8 часов назад +4

    ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ስትጨናነቅ እኛም እንጨናነቃለን እባክህ አንተ እኮ ጀግናች ነህ አይዞህ

  • @aann339
    @aann339 11 часов назад +7

    ወይኔ እንዴት እንደ ደንገትኩኝ ሥረለቆምነው ስትል ብቸ በርቱ ከበልደረቦችክም እችን ሴጠን ሴትዮ ተጠንቀቀት በጠም ጅንነት በተረፈ አለህ ይጠብቅህ ምተምንበ አምለክ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YusraandHiba
    @YusraandHiba 11 часов назад +19

    ወንድመችን ከምንም በለይ መጀመሪየ እረስህን ጠብቅ አለህ ይጠብቅህ

  • @manal_652
    @manal_652 4 часа назад

    ያኛ ጀግና አብሽር ሃቀኛ ነክ አለህ ከንተ ጋር ነው እራስን ጣብቅ ከና ሄርሜላ አክስት የህግ አካል እንደይለይ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Час назад

    ይህችን የዳቢሎሰ መንፈሰ የተሞላች እርኩሰ እሴት እሰከመጨረሻው ፍርዳን ተቀብላ ማየት ሌላው የርሳ አይነተቶች ሰወችምቨ ከአገራችን ላይ መፅዳት በጣም አሰፈላጊ ሰራ ነው በርታ አብረንህ ነ ን።