Emagn (እማኝ) - Tekeste Getnet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 мар 2016
  • Grace Power Service
    የምህረቱ መገለጫ ምልክቱ:
    እማኝ ለሚሻ እኔ አለሁ በእውነቱ:
    አልተቆለፈም የይቅርታ ደጁ:
    ዛሬም ይራራል ላመነ በልጁ:
    የስጋት ኑሮ ደጅ አስከፈተኝ:
    ያለልማዴ ሰው ሰው አሰኘኝ:
    ከሁሉም በላይ እሱን በደልኩት:
    በኔስ አያምርም በእጁ ላደኩት :
    ብየ ስወቅሰው እራሴን ስቆም ስነሳ:
    ህልውናዬ ትዝ አለኝ ደሙ ነው ለካ:
    ከአቤል ደም የሚልቀው ዛሬም የሚያወራ:
    እግዚአብሔር ከእኔ እንዳይጠብቅ ረክቷል በእሱ ስራ:
    ወደድኩህ እንደገና (3)
    የምኞት ማዕበል ሲያንገላውደኝ:
    ከልካይ ብትልክ ብተገስፅልኝ:
    ኑሮዬ አንተ ነህ ብሎ የዘመረ:
    ለራሱ አሳቢ መሆን ጀመረ:

Комментарии •