I may not understand the language but I'm touched holy is at work I have more than 20 songs I downloaded, just following up but believe me I found comfort peace whenever Im listening to his songs God bless you sir, Donald Philemon chagwa from Nigeria
Ehtie tebareki. Zmarie le Geta new Getam yehulu new. Be Golgota nebsun sele Alemhulu hatiat yesete KRSTOS yehulu new. Achim ye Geta nesh. May the holy one bless you in his knowledge. Jesus Christ saves
I can't even stop listening your lyrics God bless you Daniel your song and lyrics keep on reminding me back home Ethiopia I love you so much keep blessed...from Switzerland Lugano
የእግዚአብሔር ሚጭ ነው የሚፈልቀው እንዴት ደስ ይላል ከእግዚአብሔር ጋር መሆን በፉቅሩ የጠራን ይመሰገን
መዝሙሮችህን ቀን ከለሊት ባዳምጠውም አልጠግበውም። የፈጣሪ ክንድ ዘወትር ካንተጋር ይሁን ፓስተር ዳኒ። ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያፍስስልህ።
Mazamur
ተባረክ ዘመንክበጌታ ጸጋውን ያብዛልክ በጣም የሚ አበታ መዚሙር ነው
❤❤❤
❤❤🎉wow say that again now 😂💗❤💙💛💜🧡
ዳኒ ዘመን አገልግሎት ትዳሪ ይባርክ ሁሌም ብሰማው ብሰማው የማይሰለች አፅናኝ ዝማሬክ ጌታ ከዚ በላይ ይጨምሪል እወድአለሀ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድማችን ዳን በክርስቶስ የተወደድክ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልክ በኢየሱስ ስም
R yimesgen
ተባረክ ዳንዬ ፀጋ ይብዛልህ።
አሜንንንን አሜንንን አሜንን ufffffff ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግድ ምን የሻኛል አሜንን ብሩክ ሁን በኢየሱስ ሰም
ምንም በማይታይበት ምድረ በዳ በጌታ ያፀናኝ ዝማሬ። ዘበንህ ይባረክ
I may not understand the language but I'm touched holy is at work I have more than 20 songs I downloaded, just following up but believe me I found comfort peace whenever Im listening to his songs God bless you sir, Donald Philemon chagwa from Nigeria
God bless you Donald phelimon it's gospel song I recommend you to listen amharic gospel mezmur or song
ዳንኤል አንተ ተባርከሀል በእውነት እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ የምስጋና ዝማሬ ያዘምርህ አንቴ ትለያለህ !!!!!
አሜንንን ተባርክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ መዚሙረ ተመችቶኛል
ዳኒ ዳኒኖ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ህ ሰማይን ናፋቂ ያድርገን
በክርስቶሰ ያገኘውትን የዘላለም ህይወትን ተስፋ የሚያረጋግጥ ነዉ
አሜን. አሜን አሜን.❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ተባረክህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ
One of great man of God, Pastor Dani....May God bless you Abundantly.....I have been blessed with your songs since 2000
ዳኒ መዝሙሮችህ ነብስን ይባርካሉ
ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ።በመዝሙሮችህ ሁሌም እንባረካለን ተባረክ።
Dani ewhadehalaw
Gahta eyasus yebareke
🎉🎉🎉❤❤❤ abadir berbera😮😅
ከእሱ ጋር መሆን መርጣለሁ የእሱ ክብር ብርሞላበት
የምድር ዝና ክብር አላፉ ነው ትቸውስለሁ
በየትኛው ጊዜና ሁኔታ ሆኝ ሳደምጠው የሚባረክኝ ዝማሬ ፓስተርየ ፀጋ በዝቶልሀል ዘመንና የድል ይሁን
ዳኒ መዝሙሮችህን ስስማ ያደኩት ምርጥ ጸጋ ያለህ ሰው ነህ
ዳኒዬ ወንድሜ ብሩክሁን ዘመንህ ይባረክ::
አሜን እግዚሐብሔር ይባረክ
አሜን አሜን🛐🛐🛐🛐🛐📖📖❤😔😔🙏
Amennnn amennnn amennnn kibr yhun legeta tebarek yegeta sew zemenh ybarek
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው አሜን አሜን ተባረክ በብዙ
Daniel GetaA Egzre Yebarkhi
ዘመንይባረክበጌታስም ደስየሚልዝማሬን❤❤❤❤❤❤❤❤
የረዳኝን ጌታ ለዘለዓለም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር አምላክ እዲምና ተጤና ይስት
Wowwwwww Gerum Zemare Ortodox Negn Gen Betam Nw Yemademtew
Ehtie tebareki. Zmarie le Geta new Getam yehulu new.
Be Golgota nebsun sele Alemhulu hatiat yesete KRSTOS yehulu new. Achim ye Geta nesh.
May the holy one bless you in his knowledge.
Jesus Christ saves
በጣም የምትወድ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም
አሜንንን አሜንንንን ዳንዬ ብርክርክ ያርግህ የተወዳድክ የእግ/ር ጃግና
ገራሚ ዘማሪነህ ውስጤ በደስታሞላ
❤አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይገባል ተባረክ ❤💯💯😍😘🙏
Wow good job for you and your children if ❤🎉😊you have children
❤❤❤❤❤
ምርጥ መዝሙሮች, Tnx.
መዝሙሮችህ የሕወትን ሽታ ይሸተኞል
ተባረክ
መንፈስዊ እርከተ የምስጡ መዝሙሮች ናቸዉ ዳን ጌታ አብዝቶ ይበሪክ፡፡
I can't even stop listening your lyrics God bless you Daniel your song and lyrics keep on reminding me back home Ethiopia I love you so much keep blessed...from Switzerland Lugano
Y
25:09 g
Wow tebareklin dani
You are blessed faster dane ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ህይወትክ ይባረክ 🙏 ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው እልልልልልል 🙏🙏😍😍blessing
0
ዘመን በቸርነቱ ይተባረከ ይሁን
ተባረክልኝ ሌላ ምን እላለው ወዳጄ ሆይ መዝሙርህ መጽናኛዬ ነገሬን የምረሳበት ነው❤❤🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ውዴ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም የምወደው መዝሙሩንም እሱንም በጣም የማከብረው እጅግ የምወደው ህይወቴን ያሳለፍኩትን ነገር ሁሉ ይመጣብኛል እግዚሀብሄር እድሜ ይስጠው ጨዋ ዘማሪ ።እኔ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ እሱን ከመውደድ የሚያግደኝ የለም እምነቴንም በጣም ነው የምወደው ።
Here the same deeply.
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩ ግን ውስጤን ሰርስሮ ነው የሚገባው ይማርከኛል ያለመሰልቸት እሰማዋለሁ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር ዳኒ እኖድሀለን💗💖💕💓❤
I am bless your songs 🎵 🙏
Hule addis yehone mezimur,❤❤❤,wendime tebarekilign.
Geta zemenihin yibarikewu . Tebarikeh qir
Growing up i have a lot of memories with these songs. Blessings. You are my favourite of all time
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 29:56
ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
Weyine ene beyesusim❤❤❤❤❤❤
Amen Amen hallelujah ❤👏👏👏👏God bless you Dani brother
GOD BLESS MORE MORE BLESSED BROTHER 🙏🙏🙏
ዳኒ ዘመን አገልግሎት ትዳሪ ይባርክ ሁሌም ብሰማው ብሰማው የማይሰለች አፅናኝ ዝማሬክ ጌታ ከዚ በላይ ይጨምሪል እወድአለሀ ተባረክልኝ
Amen amen gata yebareke amen amen
ጌታ እንዴት እንደሚወድህ ዳኒ። ተባርከሀል
Amen geta iysusi yibarki ❤❤
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲ ምንስ ያሻኛል
ከምድር ከሚታየዉ ሀብት ይልቅ ያምላኬ ፍቅር ማርኮኛል❤
Betam des mile mezmuroch betam tebarekelgn ......betam new midesetew lebem yiregagal bewnet mulu mezmorchiken badamit ayiselchegnim dani tebark
Amen Amen tebareke❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
አሜን አሜንንን ተባረክ ፀጋ ያብዛልክ❤❤❤❤
iskahun dires ads iyehonebign nwo dan egzhabher yibarikh ..inwodahalen
I grow up listening 🎧 he's mezmur
I have so much childhood memory my God bless you Dani 💝💝💝
Amenn Gata yesuse yebarkhe😊
አሜን አሜን
Geta yebarke 🙏💖💖💖💖
እልልልልልልልልል ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚
መንፈስን የሚያለመልሙ መዝሙሮች
ጌታ ባርኮሀል እንደገና ይጨመርልህ አሜን
ጌታ እየሱስ ይበረክ
Amen amen amen
ነፈሴን ያለመልማል ዝማሬህ ጌታ ይባርክህ አሜን
I grew up listening to Daniel's gospel songs back in the early 90s golden years in Bahir Dar and Dire Dawa.
Likewise I did!
@@waltenigussassefa8897ዠተዠተተበቨቨ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባርኩ ፐሴቴርዬዬ
2014 ዓ.ም and still my admiration for Dani and my blessing with his songs goes on.
Me too dear brothers. May our Lord bless His people!
@@editz-f5 ጁባ
ዳኒ ተባረክ
መዝሙር ዱሮ ቀረ ዳንኤል ሚመቸኝ ዘማሪ
Ameen Ameen Ameen
Amen Amen Amen Amen Tebarki 🙏 🙌 👏 👏
Amen Amen ......
Danye getaa yibarke tebare❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜን❤❤❤
Amen Amen Amen amen amen amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ኦኦኦኦ የሱስ ተመስገን እንታይ ክብል ሰናይ ኢኻ !!!
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
ጌታ ይበርክህ
Amen amen
ተባረክልኝ
ሰምቸ የማልጠጊበዉ ያንተ መዝሙሩቸ ጌታ አብዝቶ ይባረክ ተባረክ ወንድማች ዳን
አላፊ ነው ትቼዋለሁ 🙏
Amennn
አሜን አሜን አሜን ተባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ጌታ ዘመንክንይባርክ መዝሙሮ ችክ መንፈስን ያረሰርሳሉ
በፀሎት ክ አስበኝ እ ኔ ም እ ፀ ል ይ ልሃለሁ
ፅ ኑ ዎታደር ነክ መልካም ምሳሌ ሄ ነክ
Amenene amenen amenen amenen amenen amenen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Too much amen amen amen amen for this 😂❤😂❤😂😅😊
i didn't have words to Dani, whatever God bless he.
ልጅነቴ ናፈቀኝ
Yigermal ye egziaber aseraru....bante yetezemeru mezmuroch hulu gize saygedbachew ye egziabern fikir mastawesha nachew. . Yigermal yegziaber aseraru.
Dani geta eyesus abizito yibarikhi be mezimurochih tebarikalehu betam akebirhelew ewedihelew
GOD GOD GOD GOD GOD ALL DAY
💗 Gerum Zemare New Kiber lersu yehune
አሜንንንንንንንንንንን!!!