🛑 አራት ኪሎ ግንፍሌ ቀበና Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 20

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 17 дней назад

    ዛሬ ሰብሰክራይብ አደረግሁ ከካናዳ ተነግሮኝ አሪፍ አዘጋጅ ነህ በርታ ።

    • @-theabyssiniatv2388
      @-theabyssiniatv2388  17 дней назад

      @@mogesgebreyes8766 ክብረት ይስጥልኝ ኑርልኝ ወንድሜ

  • @Emeb246
    @Emeb246 17 дней назад

    እናመሰግናለን አንዳንዴ ታስቀናለህ ፀሀዩ ሃይለኛ ነው ማለት ለምዶብሃል መሰለኝ በማታም ትላለህ

  • @yifat-o4w
    @yifat-o4w 17 дней назад

    BRAVO! ከአራተ ኪሎ ፣በኧሪ በከንቱ ድልድይ አድርገህ ወደ ላይ ወደ ፒያሳ የተሠራውን ብታሳየን ?! እናመሠገንናለን

  • @samsonyohannes161
    @samsonyohannes161 17 дней назад +2

    በሳይክል መጠቀም ገና ነን። ለምንድነው ዋጋው ውድ ሆኖ ነው ወይስ አሁንም አመቺ ያልሆነ ጉዳይ አለ? ሌላው ያየሁት እንደ ችግር የሚታየኝ፡የማንሆል አሰራሩ አሁንም አልተሻሻለም። ትንሽ ቆይቶ ወድያው ይደረመስና በሰውም በተሽከርካሪም አደጋ ሲፍጥር ይታያልና አስተያየት ቢሰጥበት።

    • @lamrof
      @lamrof 17 дней назад

      ሰው በምን አቅሙ ይጋልባል? ቢስክሌት መጋለብ እኮ አቅም ይጠይቃል። አፍጥኖ ያደርሳል ነገር ግን ካልተበላ አቅም ያጥራል። በተጨማሪም የቢሲክሌት ዋጋ እጅግ በጣም ውድ ነው።

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 16 дней назад

    apart frpm the private palaces /buildings there is no light in the central statue of arata kilo ..witness of the patriots' achieviement

  • @woine123
    @woine123 17 дней назад

    ሁሉን ስታስታውስ እንዴት ይሄን እረሳህ?
    "ውርጭ ከጥምቀት ቦኃላ የለም"! ይባል ነበር::

  • @AchamManaye
    @AchamManaye 17 дней назад

    መጀመር ዳቤ የዉሸት ሥራ መጠለይ

  • @taduaweke7495
    @taduaweke7495 17 дней назад

    The light is to much ot looks like Christmas

  • @loulou453cr
    @loulou453cr 17 дней назад

    ባታሳየው ይሻል ነበር ! በጨለማ አትቅረፅ , በቀን ይሻለል !!!

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 17 дней назад +3

      በጭለማም አአ ምን እንደምትመስል ያሳየን እንጂ!

  • @lamrof
    @lamrof 17 дней назад

    መብራቱ በዝቷል። የወርቅ ቤት መስሏል ብላለች ያቺ ቤተልሔም የሚሏት ህዝባዊ ገጸባሕርይ። በበኩሌ ከማሳመርም አጉል ነገር ሆኗል። እንዲህ የሚሆነው ለበዓል ነው እኔ እስከማውቀው ድረስ።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 17 дней назад

      ከቤተክርስቲያን ወጥታ ደጅ ላይ መኪናዋ ውስጥ ተቀምጣ ባለጌና ትንሽነቱዋን የሚገልፅ ስድብ በምትቃወመው ስው ላይ የምታወርድ ስውን እንደ ቁምነገረኛ ተቺ ምነው አቀረብካት? እሱ ቅዳሜ ገብያ ወጥታ እንደስው የማስብ ችሎታዋና ስባዊነቱዋን ሽጣ የተመለስች ነች

  • @MuhammedNaser-w2b
    @MuhammedNaser-w2b 17 дней назад

    Yet hager style nw yihe light?

    • @pearls1626
      @pearls1626 17 дней назад +2

      YeEthiopia!

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 16 дней назад +1

      @@MuhammedNaser-w2b
      Las Vegas Style ነዋ!

    • @MuhammedNaser-w2b
      @MuhammedNaser-w2b 16 дней назад

      @yifat-o4w fas Vegas nw yalkew?

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 16 дней назад

      @@MuhammedNaser-w2b
      እሱማ የአንተ አካባቢ ነው።