ልወዝወዘው በእግሬ  Lewozewozew begire
ልወዝወዘው በእግሬ  Lewozewozew begire
  • Видео 207
  • Просмотров 578 463

Видео

ከ5 ኪሎ የቀጠለው ልማት ስብሰባ ማዕከል ደረሰ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
Просмотров 9 тыс.2 часа назад
# ከ5 ኪሎ የቀጠለው ልማት ስብሰባ ማዕከል ደረሰ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
ደራሲው በደሴ መቄዶኒያ ኑ ጎብኙን ይላሉ DESSIE walk and tgalk
Просмотров 66819 часов назад
# ደራሲው በደሴ መቄዶኒያ ኑ ጎብኙን ይላሉ DWAAIW walk and tgalk
የወሎዬ ተጓዥ ፍቅር ነው ሰሌዳው ፤ፍተሻም የለብህ ሾፌር ቶሎ ንዳው DESSIE WALK AND TALK ETHIOPIA 4K
Просмотров 1,9 тыс.День назад
# የወሎዬ ተጓዥ ፍቅር ነው ሰሌዳው…DESSIE WALK AND TALK ETHIOPIA 4K #habesha #travel #abelbirhanuየወይኗልጅ
ጉዞ ወደ ደሴ ‹‹አይኗ የሚመስለው የብረት አለሎ፤ የአባ መፍቀሬ አገር እንደምን ነው ወሎ›› wollo walk and talk ETHIOPIA 4K
Просмотров 3,6 тыс.День назад
# ጉዞ ወደ ደሴ ‹‹አይኗ የሚመለስለው የብረት አለሎ፤ የአባ መፍቀሬ አገር እንደምን ነው ወሎ›› wollo walk and talk ETHIOPIA 4K #travel #africancapital #duet
ካሳንቺስ ተጠናቀቀች Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
Просмотров 39 тыс.День назад
# ካሳንቺስ ተጠናቀቀች Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
ሽሮ ሜዳ የጥበብ ሰፈር Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
Просмотров 6 тыс.День назад
# ሮ ሜዳ የጥበብ ሰፈር Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K #addisababa #africancity #travel #africa #duet
አዲሷ ፒያሳ ማህሙድ ጋ ጠብቂኝ Addis Ababa walk and talk
Просмотров 21 тыс.14 дней назад
# አዲሷ ፒያሳ ማህሙድ ጋ ጠብቂኝ Addis Ababa walk and talk #africancity #travel #yetbitubeየተንቢ #africa #abelbirhanuየወይኗልጅ
ከአራት ኪሎ የቀጠለው ልማት :- ሸዋ ዳቦ፣ ማለዳ ካፌ፣ ሮሚና ...Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4 K
Просмотров 28 тыс.14 дней назад
# ከአራት ኪሎ የቀጠለው ልማት ሸዋ ዳቦ ማለዳ ካፌ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4 K #travel #africancity #africancapital #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #addisababa
ራስ መኮነን የመስተዋት ድልድይ እየተጠናቀቀ ነው Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
Просмотров 59 тыс.14 дней назад
# ራስ መኮነን የመስተዋት ድልድይ እየተጠናቀቀ ነው Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K now subscribe #africancity #yetbitubeየተንቢ #travel #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #addisababa #ethioforumኢትዮፎረም
ፕሮጀክቶቹ ምን ደረሱ ዶሮ ማነቂያ አርሾ ፕሮጀክ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA (4K)
Просмотров 24 тыс.14 дней назад
# ፕሮጀክቶቹ ምን ደረሱ ዶሮ ማነቂያ አርሾ ፕሮጀክ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA (4K) #africancity #travel #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #addisababa
ከእንግሊዝ ኤንባሲ ሾላ የቀጠለ ..ስለ መምህራን... Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 2024(4K)
Просмотров 2,5 тыс.14 дней назад
# ከእንግሊዝ ኤንባሲ ሾላ የቀጠለ ..ስለ መምህራን... Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 2024(4K) #africancity #travel #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet
ቻው ካሳንቺስ!!! ራቤን ጥማቴን አንቺ ተቂዋለሽ ካሳንችስ ሰፈሬ ለምጣ እንጀራ እንዳለሽ Addis Ababa walk and talk
Просмотров 15 тыс.14 дней назад
# ቻው ካሳንቺስ!!! ራቤን ጥማቴን አንቺ ተቂዋለሽ ካሳንችስ ሰፈሬ ለምጣ እጀራ እንዳለሽ Addis Ababa walk and talk
በኮሪደር ልማቱ እንዲህ ተውቧል ከቀበና እስከ እንግሊዝ ኤንባሲ Addis Ababa walk and talk (4K) ETHIOPIA
Просмотров 8 тыс.21 день назад
# በኮሪደር ልማቱ እንዲህ ተውቧል ከቀበና እስከ እንግሊዝ ኤንባሲ Adis Ababa walk and talk (4K) ETHIOPIA #addisababa #africa #africancity
ያለ ቪዛ ወደ ፈረንሳይ TO France Without a Visa Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA (4K)
Просмотров 4,9 тыс.21 день назад
# ያለ ቪዛ ወደ ፈረንሳይ TO France Without a Visa Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA (4K)
ላየንስ ኬጅ : ስፖት ሀይሉ ቤት: አርክ ካፌ :የልማቱ ተቋዳሽ ወይስ ሰለባ Addis Ababa walk and talk
Просмотров 1,6 тыс.21 день назад
ላየንስ ኬጅ : ስፖት ሀይሉ ቤት: አርክ ካፌ :የልማቱ ተቋዳሽ ወይስ ሰለባ Addis Ababa walk and talk
አዲሱ 4 ኪሎ ፕላዛ ARAT KILO PLAZA Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA (4K)
Просмотров 8 тыс.21 день назад
አዲሱ 4 ኪሎ ፕላዛ ARAT KILO PLAZA Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA (4K)
ተቋማቱ ሰብሰብ ይበሉ...Addis Ababa Walk and Talk ETHIOPIA (4K)
Просмотров 1,8 тыс.21 день назад
ተቋማቱ ሰብሰብ ይበሉ...Addis Ababa Walk and Talk ETHIOPIA (4K)
በቦሌም በባሌም...Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA (4K)
Просмотров 2,3 тыс.21 день назад
በቦሌም በባሌም...Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA (4K)
የአዲስ አበባ ሰፈሮች ስያሜ Addis Ababa walk and talk (4K) ETHIOPIA
Просмотров 3,5 тыс.28 дней назад
የአዲስ አበባ ሰፈሮች ስያሜ Addis Ababa walk and talk (4K) ETHIOPIA
በልማት ስም... ሹክሹክታታታታታ Addis Ababa walk and talk (4K) ETHIOPIA
Просмотров 4,3 тыс.28 дней назад
በልማት ስም... ሹክሹክታታታታታ Addis Ababa walk and talk (4K) ETHIOPIA
ብሄራዊ ሙዚየም ምን ገጠመው? Addis Ababa walk and talk EHIOPIA
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
ብሄራዊ ሙዚየም ምን ገጠመው? Addis Ababa walk and talk EHIOPIA
ኮሪያ ሰፈር ምን ተፈጠረ? ተረት ሆኖ ሊቀር? Addia Ababa walk and talk ET
Просмотров 16 тыс.Месяц назад
ኮሪያ ሰፈር ምን ተፈጠረ? ተረት ሆ ሊቀር? Addia Ababa walk and talk ET
ቀጨኔ ደብረሰላም መድሀኒአለም Addis Ababa walking tour 2024 🇪🇹
Просмотров 737Месяц назад
ቀጨኔ ደብረሰላም መድሀኒአለም Addis Ababa walking tour 2024 🇪🇹
መነን ተረኛ ፈራሽ ሰፈር ? ወይስ... አሴ ባር.. ህይወት ካፌ.. አልጀርያ.. ትዝታቸው ብቻ ቀረ Addis Ababa walk and Talk ETHIOPIA
Просмотров 64 тыс.Месяц назад
መነን ተረኛ ፈራሽ ሰፈር ? ወይስ... አሴ ባር.. ህይወት ካፌ.. አልጀርያ.. ትዝታቸው ብቻ ቀረ Addis Ababa walk and Talk ETHIOPIA
(ደመራ በጭቁኑ ሚካኤል) በ አንቀጸ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በልዩ ሁኔታ ተከበረ Addis Ababa ET 🇪🇹
Просмотров 334Месяц назад
(ደመራ በጭቁኑ ሚካኤል) በ አንቀጸ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በልዩ ሁኔታ ተከበረ Addis Ababa ET 🇪🇹
የኮሪደር ልማት ያለህ!!! LANCHA, BEKOLO BET Addis Ababa walking tour 2024 🇪🇹
Просмотров 423Месяц назад
የኮሪደር ልማት ያለህ!!! LANCHA, BEKOLO BET Addis Ababa walking tour 2024 🇪🇹
የተንጣለለው መስቀል አደባባይ ምን ተፈጠረ MESKEL SQURE Addis Ababa walking tour 2024 🇪🇹
Просмотров 703Месяц назад
የተንጣለለው መስቀል አደባባይ ምን ተፈጠረ MESKEL SQURE Addis Ababa walking tour 2024 🇪🇹
የፒያሳ ግዙፍ ፕሮጀክት Addis Ababa walking tour 2024 🇪🇹
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
የፒያሳ ግዙፍ ፕሮጀክት Addis Ababa walking tour 2024 🇪🇹
ምሽት አዲስ አበባ Addis Ababa @ nighty walk and caption
Просмотров 562Месяц назад
ምሽት አዲስ አበባ Addis Ababa @ nighty walk and caption

Комментарии

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv 13 минут назад

    good jobs

  • @balagermengistie6612
    @balagermengistie6612 51 минуту назад

    ከቪዲዮው በላይ በገለፃቹህ የሚታየኝ ያስድስተኛል።ዛሪን ግን ጓደኛህ ለምን አልታከለበትም?

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 часа назад

    Thank you

  • @amanuel6047
    @amanuel6047 3 часа назад

    Megenagna akababi be 1 ground walk bicha yemikeyer aymeslegnim. Beye meshageryaw bizu egregna ale

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 часа назад

    አመሰግናለሁ። subscribe እኔ አድርጌአለሁ፤ ሌሎችም በርቱ። መገናኛን በእግሬ ይኹን በመኪና ማቋረጥ ካለብኝ ሁሌም የትራፊክ መጨናነቅ ያሳስበኛል።

  • @Degukono
    @Degukono 4 часа назад

    አካባቢውን የተሻለ የመግለጽ አቅም አለህ፤ ብዙ ተምሬበታለሁ፣ በርታ!

  • @bernlove909
    @bernlove909 4 часа назад

    በጣም የምወድላቹ እያብራርቹ ስለምትሄዱ አይሰለችም በርቱ ጩከቱም በድምፃቹ ስለሚሸፈን ማለቴ ነው

  • @selamtesfa8152
    @selamtesfa8152 5 часов назад

    Thanks Brother, Keep it up.

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 6 часов назад

    Welcome back brother

  • @negistmamo
    @negistmamo 8 часов назад

    Wow, I am so glad you are showing us ,I grew up there, and I went athesa naode School

  • @et2507
    @et2507 9 часов назад

    መመዝለግያም ወጪትም ያው ጭልፋ ናቸ:: ማንኪያ ሰፈር::

  • @tamenedamtew2301
    @tamenedamtew2301 11 часов назад

    ልወዝወዘዉ በግሬዎች ሰላም ለእናተ ይሁን አቀራረባችሁ በጣም ደስ ይላል እያንዳንዱን ቦታ ገለፃና ማብራሪያ ስለምትሠጡ ከአገር ከወጣን ብዙ ዓመት ለሆነን ጥሩ ግንዛቤን ስለሚስጨብጠን ከሌሎች ዩቱበሮች የተለያችሁ ያደርጋችሁል በርቱ::

  • @raswarrior3427
    @raswarrior3427 12 часов назад

    You are stupid Abey bandas how could you say cutting a tree is good you are sheet bandas

  • @raswarrior3427
    @raswarrior3427 12 часов назад

    You are stupid people to say this development when it is realy a genocide of innocent people

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 15 часов назад

    ሰፈሪን ስላሳያችሁን አመሠግናለሁ በርቱ

  • @user-ni2rk9bm9k
    @user-ni2rk9bm9k 16 часов назад

    የወጋየሁ ንጋቱ እናት ወሮ አምሳለ መኖሪያ ቤት ነበር ከኢዲዩ ቤት በፊት በኢዲዩ ቤትና በወዘሮ አምሳለ ቤት መሐከል አንድ የታወቁ የሐይለስላሴ ባለስልጣን ትልቅ ግቢ ነበር

  • @abelgirma925
    @abelgirma925 16 часов назад

    መቼም እሄንን ስናይ አገራችን ስንመጣ ግራ አይገባንም በርቱ ሰፈራችንን ስላሳያችሁን!

  • @firewasfaw6688
    @firewasfaw6688 17 часов назад

    Thanks, you both better than EBC.

  • @eletawitube398
    @eletawitube398 18 часов назад

    thank you guys it was nice historical video .... I am hoping you will continue till kusquam from where you stopped in your next episode

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 19 часов назад

    እስቲ በነካህ እጅህ ደግሞ መሬቶቹ በካሬ ስንት እንደሚሸጡ ብታጣራ ደግ ነብር🤣🤣 ለጠቅላላ እውቀት ነው😎

  • @Misguun
    @Misguun 20 часов назад

    የካቲት ፮፮ የፓለቲካ ት/ቤት ይባል ነበር FB

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 20 часов назад

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️

  • @woine123
    @woine123 21 час назад

    በነገራችን ላይ ከዩኒቨርስቲው ወደ ሽሮ ሜዳ ስትሄዱ በስተቀኝ ያለው ትልቅ ግቢ በደርግ ዘመን ፖለቲካ ት/ቤት ህንፃ ሰርቶበት ይጠቀምበት የነበረው የአልጋወራሽ ግቢ ይባል ነበር ! ከፍ ስትሉም መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ጎን ተፈሪ መኮንን ይባል የነበረው ት/ቤት ለማስታወሻነት ስሙ እንደገና ይመለስ ይሆናል!!!!!! ከ6ወር ቦኅላም የተመሰረተበትን 100 ኛ አመት በድምቀት ለማክበር እና ትልቅ ነገር ለትውልዱ ለማድረግ በማሰብ በዚያ ተምረው ነገር ግን በታሪክ አጋጣሚ ሀገራቸው ላይ ለመኖር እና ሀገራቸውን ማገልገልም ሳይታደሉ የቀሩ ትላልቅ ምሁራን ከተለያዩ የአለማት ክፍል እና ከኢትዮጲያም በመሰባሰብ በአንድነት ሆነው በአሉን ያከብራሉ :: ከት/ቤቱ ፊት ለፊት ነበር ያልካቸውም ህንድ አስተምሪዎችም ልጆቻቸውም ይገኙ ይሆናል :: ከዛም ከፍ ስትል በቀኝ የልኡል መኮንን ግቢ ነበር በግቢው ውስጥ ብዙ የክብር ዘበኛ ቤተሰቦች መኖሪያ ነበር! ትንሽ ከፍ ብሎ ከኤምባሲው ፊት ለፊት ጥሩ ግምብ ቪላ ቤት የባህር ሃይል አባላት ይኖሩበት የነበረ የእነሱ ብቻ ጥሩ ግቢ ነበር::

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 21 час назад

    ወይ ጉድ .... ሰው ሰው የማይሸት ልማት .... ኣዲስ ኣበባ ወና ከተማ መሆንዋ ኣይቀሬ ነው!! የቱ ሐብታም ይሆን ችሎ ሚኖርባት!! ሚንሸራሸረባት!! 🤣

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 21 час назад

    ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ምድረ ጠንቁዋይ መተተኛ የደብተራ መንደር ነው ያፀዳው ሥንት እና ሥንት የጠንቋይ ቤት አፈራረሠልኝ ይሔ ጀግና መሪ ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ጀግና ጀግና ጀግና ።

  • @woinshetyeneneh
    @woinshetyeneneh 21 час назад

    ምነው በአንበሳ ጊቢ ጀርባ አልገባችሁም

  • @woinshetyeneneh
    @woinshetyeneneh 21 час назад

    በጣም ደሰብሎኛ የተወለድኩበት ያደኩበት ሰፈሬ

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 21 час назад

    እናመሰግናለን ቢያንስ ስንመጣ አገራችን ያለውን ሁኔታ ስላሳያቺውን ሰፈራቺን

  • @woine123
    @woine123 22 часа назад

    ያሳዝናል በሰለጠኑት ሀገሮች እድሜ ጠገብ ዛፎች በጣም ይወደዳል! በፍፁም አይቆረጥም:: በዙሪያው ያስውቡትና የሚሰሩትን ማንኛውንም ግንባታ ዛፍን በማይነካ ሁኔታ ያደርጋሉ::

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw675 22 часа назад

    የደጃዝማች : አስፋው : ከበደ : ነው ::

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 22 часа назад

    ሰው ለማፍረስ እንዴት ይኖራል

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw675 22 часа назад

    የዘመቻ : መምሪያን : አለፋችሁት : ሳትነግሩን ::

  • @FerawetTadese
    @FerawetTadese 22 часа назад

    ገለጻችሁ ደስ ይላል

  • @teshome7693
    @teshome7693 22 часа назад

    እኔ የምላችሁ ሰብስክራይብ አደረኳችሁ ግን ካሜራችሁ ዞር ዞር አታረጉትም ጨረፍታ አታሳዩና ካሳያችሁን በደብ አሳዩን እሺ

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw675 22 часа назад

    ከራዝ : መጽሐፍት : ቤት : አስታውሱት : እንጂ ሐይሌ ፊደን ::

  • @beselfwamengash7133
    @beselfwamengash7133 22 часа назад

    ዬናተቤት አይፈርሥም

  • @hananhassan-p8t
    @hananhassan-p8t 23 часа назад

    ልማቱ ጥሩ ነበር ተነሽዎች ግን ካሳ እና ቤት ያገኛሉ ይሆን ነው ጥያቄው እናንተ በርቱ

  • @beautifulethiopiaforever836
    @beautifulethiopiaforever836 23 часа назад

    ምርጥአቅራቢዎች ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ ስትተነትኑ በተልይ ልእኛ ውጭ ርቅ ብለን ላልነው followed up and subscribed from usa thank you😮

  • @zortebo
    @zortebo День назад

    እናመሰግናለን!

  • @Solo-nw5ey
    @Solo-nw5ey День назад

    ግብዞች ብዙዎች ፖስት ያረጋሉ የናንተ ገለፃው አንደኛ በርቱ

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 День назад

    ካሲዮፒያ ኬክ ቤት፣ኢድዩ ቤት፣ፎቶ አዲስ፣17 ቀበሌ መዝናኛ፣ደገፉ ስጋ ቤት፣መጋጫ፣ዴታሞ ሱቅ ልጅነታችን ያለፈባቸው፣ወጣትነታችንን ያሳለፍንበት መፍረሱን ማሰብ ራሱ ያማል😢😢😢በተለይ ከሀገር ርቀን ላለን ኡፍፍፍ💔

    • @DahlaAwel
      @DahlaAwel 3 часа назад

      Wow enam y eza sefer leje nagn .detamo suk,kaciopia,magacha,wowwww y sefer leje

  • @BerukAlemayehu-q3s
    @BerukAlemayehu-q3s День назад

    ልብ ብላችኋል ? አንዳንዴ አትደማመጡም እኮ !

  • @OumerAhmed-e7y
    @OumerAhmed-e7y День назад

    እናመግናለን ወንድም በጣም ይገርማል ልማት ጥሩ ነው ግን ህዝቡ የተገባ ብዙ ሠው ይጎዳል ብየ አስባለሁ ሜዳላይ ወደቀ ሠው

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 День назад

    Someone is getting profit from the cat in the tree 🌴

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 День назад

    ዛፍ ስር ኮንክርት አይሰራም ዛፍም ቦታ እስበይስ ይፈልጋል ጥላ ከጸሀይ ካንሰር ይከላከላል ቱርስት ስመጣ የህ ዛፍ በንግስት በኑጉስ የተተከለ ነው ብለህ ከስሩ መጻፍ ትርስት እምወደው ታርክ ነው እምፈልገው

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 День назад

    የጆሜትራ የ Top view ሪስቶራንት ባለቤት የነበረው Blue top ፈረሰ sad

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 День назад

    Welcome back🤩

  • @eyobgirma3991
    @eyobgirma3991 День назад

    You came back from wollo to addis,I am wishing you to enjoy to addisababa.

    • @-theabyssiniatv2388
      @-theabyssiniatv2388 День назад

      thnk you very much

    • @gechove1154
      @gechove1154 11 часов назад

      ለፋኖ መልክት ለማድረስ እንደሄክ መረጃው ደርሶናል

  • @ericbrie3480
    @ericbrie3480 День назад

    Brtueeeeeee

  • @kelemeworkfeleke5751
    @kelemeworkfeleke5751 День назад

    እስኪ አሁን ክ 4 ኪሎ እስክ ሽሮ ሜዳ አሳዩን አንበሳ ግቢ እዛው አለ ምስካይ ሐዙናን አጥሩ ተነካ? አሁኑኑ ያለውን ሁኔታ አሳዩን