ራስ መኮነን የመስተዋት ድልድይ እየተጠናቀቀ ነው Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 122

  • @abrehamsolomon3864
    @abrehamsolomon3864 Месяц назад +6

    የተፈናቀሉት ሰዎችስ ኑሮ ምን አንደሚመስል እንዲ እዳሳያቹት አሳዩ እስቲ

  • @dawitworku821
    @dawitworku821 26 дней назад +2

    ቆንጆ ዝግጅት ነው ልወዝወዘው በግሬ:: ኮመንታተሮቹም የበለጠ አሳምራችሁታል:: ባለፈው አንድ ሰው ብቻ ነበር አሁን ሁለት ሆናችሁዋል ያምራል:: በዝግጅታችሁ መጨረሻ ላይ ግን ስማችሁንም ጭምር ብትናገሩ አይከፋም::

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 15 дней назад +1

    ደስ ይላል አንድ ላይ እየተወያያችሁ ታሪክ እያጣቀሳችሁ የምታቀርቡት ስለሆነ ከሌሎች በተሻለ እመርጣችሃለሁ :: በርቱ ወደፊት ደሞ በድሮን ታሳዩናላችሁ :: ዲቴል ልዩ ያደርጋልና በዛ ላይ በርቱ :: ላይ ላዩንማ ሁሉም እየሰራበት ነው ቪዲዮ ::
    _____

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 Месяц назад +8

    ቢያንስ የድሮ ሥም በየቦታው ቢፃፍ ታሪክ እንዳይጠፋ መልካም ነው

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 Месяц назад

      @@yohannesfrew7146 ታዲያ ዋናው አላማቸው ታሪክ ማጥፋት አይደል።

  • @lw440
    @lw440 23 дня назад +1

    Ras Meķonnen is an honourable Christian warrior who helped shape Ethiopia .
    Under the bridge so many young people were killed by dergue, firing squads. A memory plaque should be placed there.

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 Месяц назад +2

    I liked your talks and video. Thank you so much!

  • @giorgiopeternelj3441
    @giorgiopeternelj3441 27 дней назад +2

    ምን ዋጋ አለው ሕዝብን አፈናቅሎ፣ በዚህ የኑሮ ውድነት፣ ከተማዋን ቢያሳምሩና ቢያዘምኑ!!! ግልፅ ነው ዝግጅቱ ለሌሎች እንደሆነ!!!

  • @SintAyehu-Gebeyehu
    @SintAyehu-Gebeyehu 28 дней назад +1

    ለቻይና designer ገንዘብ በቧንቧ ከተከፈተለት እንኳን ይህን በደመና መንገድ ይገነባሉ!! እኔም ላሰራዉ እችላለሁ ከከፈልኳቸዉ!! 😊😊

  • @tesfamariambahta5660
    @tesfamariambahta5660 Месяц назад +8

    እናመሰግናለን። በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ቀጥሉበት። ከካሊፌርኒያ ኣሜሪካ።❤❤❤❤

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Месяц назад

      አዲስአበባ እንዴት ነች አሁን?

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 Месяц назад

      እናመሰግናለን

  • @kidanehabteselassie7043
    @kidanehabteselassie7043 29 дней назад

    Thank you.

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u Месяц назад +1

    ያምራል ትንታኒያቹህ ድቅ ነው!! እግርኳስ ነው የሚመስለው?

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Месяц назад +4

    የኤሌክትሪክ መሥመሩ ከፍተኛ አደጋ በሚያሥከትል ያለችሎታ በግርግር በፍጥነት የተሠራ ውሐና የፀሐይ ሐሩር ሢፈራረቅበት ተገነጣጥሎ ሕፃናትንና ዕንሥሣትን ተደናቅፈው የወደቁን በሚገል የተሠናዳ ነው። ምናለ በላሥቲክ ቱቦ ቢቀበር?

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 Месяц назад +3

    ትዝታችንን ሰረዙት!!!

  • @nigisthabtemariam6773
    @nigisthabtemariam6773 Месяц назад +28

    እኔ ግን የለውጡ ደጋፊ ነኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @abe7478
      @abe7478 Месяц назад +1

      ለውጥ ማለት ባንተ አረዳድ ምን ማለት ነው?
      ኢትዮጵያ አገራችን አሁንም ደሃ አገር ነች ። ከ ጥንት ጀምሮ በ ብድር የምትደዳደር አገር ነች ።
      ሕዝቦችዋ እንዳይሰሩ እንዳይበለጽጉ የሚመጡት መሪዎች በ ውጊያ ያላትን ገንዘብ ይጨርሳሉ ።
      የ ስራ አጡ ብዛት በጣም በዝትዋል ፣ ይሄንን ስራ አጥ ስራ ማስያዝ አልቻሉም ።
      አሁንም አገሪትዋ በከባድ ውጊያ ላይ ነች ፣ይሄም ገንዘብ የ ሰው ሕይወት እየበላ ነው ።
      በ ብድር የሚመጣ ገንዘብ ይዘህ ሕዝቤ ደሃ አይደለም ማለት ያሳዝናል ።
      ከተማዋ ብትቆነጅ ፣ ነገር ሕዝቡ ስራ አጥቶ ቢሰቃይ ማደጉ ምኑ ላይ ነው???
      እረ ልብ እንግዛ?
      ኑሯችንን እናስብ?
      አሁንም አገራችን ወደድንም ጠላንም በ ድሕነት ከ ዓለም አንደኛ ነች ።
      ነገር ግን የኮሪደር እና የችግኝ ተከላው ከ ድህነት አያላቅቅም ።
      ማፈሪያዎች ፣ የ ሰውን ልጅ ከ ድህነት የሚያላቀው ስራ ሰርቶ ሲኖር ነው ። 😂😂😂😂😂😅😅😅😊😊😊

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 Месяц назад +1

      አሚን

    • @lifeisgoodwhenusilent2427
      @lifeisgoodwhenusilent2427 Месяц назад

      666 weyim gala nesh

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 Месяц назад

      Me too

    • @SintAyehu-Gebeyehu
      @SintAyehu-Gebeyehu 14 дней назад

      @@nigisthabtemariam6773 ለቻይና designer ገንዘብ በቧንቧ ከተከፈተለት እንኳን ይህን በደመና መንገድ ይገነባሉ!! እኔም ላሰራዉ እችላለሁ ከከፈልኳቸዉ!! 😊😊

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 Месяц назад +2

    Tedi Afro said by his song 70 deeja I counted it is 71 thank you again

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 15 дней назад

      Wow! The 71th is either top or bottom line 😂. Appreciate.

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 15 дней назад

    አይ መድኃንያለም የአንድ አእምሮው ጤና የተቃወሰ መሪ መጫወቻ አደረከን አሁን ደግሞ:: እስቲ የምን ቅብጠት ነው ስንት መቶ ሺህ ሕዝብ የሚሰራበትን የሥራ ቦታዎች አፍርሶና ሕዝቡን እያስራበ የመስታወት ድልድይ እያለ መጨማለቅ:: አረ አንድዬ አንድ በለን::😥😓😢

  • @belaytesfaye8114
    @belaytesfaye8114 28 дней назад +2

    ይሄ ፒያሳ ነው? ሲያስጠላ ።ሰው የለም እኮ?

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 24 дня назад

    ወይ ፒያሳ

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Месяц назад +1

    ሥራው ጥሩ ነበር ነገርግን ሰው ይቀድማልም ሰው ይበልጣልም

  • @selamsalvat172
    @selamsalvat172 Месяц назад

    A good reporter make a comparison with before and after.

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 26 дней назад

    ብርሀነ ኢትዬጵያ ትቤት

  • @KedirHussenn
    @KedirHussenn Месяц назад

    ሰፈሬ ወደ ቲሩም ኬክ አካባቢ

  • @SelamWagaalew
    @SelamWagaalew Месяц назад +2

    ታንጎ የድሮ ነበር እሱም ፈረሰ የልጅነት ትዝታ ነበር ልማቱ ጥሩ ነበር ግን ህዝቡን ከከተማ አወጡት ነዋሪውን እዛው ሰርተው ቢመልሱት ጥሩ ነበር መኮንን ባርም ፈርሱዋል መሰል

    • @fozia1239
      @fozia1239 Месяц назад

      ምድረ ሰገጤ የፈረሰቾ ከተማ አድንቁ ባዶ ሜዳና የአረብ አገር ብርቅርቅ መብራት እና መስተዋት መደርደር እድገት አይደለም ለዚህ ስራችሁ ስንት ተከፈላችሁ ?????ሰው የሌላት ከተማ ምኑ ስልጣኔ ታሪክ ይፍረድ ሌላ ምን ይባላል ????????

  • @kalisto-l8w
    @kalisto-l8w Месяц назад +1

    ፒያሳ ምድረበዳ ሰው አልባ ሆና የለም እንዴ፡፡የመልከ መልካም ወጣቶች መታያ ነበረች ፒያሳ፡፡ለኔ ፒያሳ መጠነኛ እድሳት ተደርጎለት ከነውበቷ ብትኖር ደስ ይለኝ ነበር ፡፡ጋዜጠኛ ያረጋል በሲኒማ ኢትዮጵያ የህንድ ፊልሞች ጥርሱን የነቀለ ከፒያሳን እስከ ለገሀር ከጓደኛህ ጋር እንደምታሳዩን ተስፋ አለኝ፡፡

  • @AsniGirma
    @AsniGirma 24 дня назад

    ትራንስፖርት አልቻልንም ምን ይሻላል ሰውላይ ገንዘብ ከመጨመር ትርፍሰው ቢፈቀድላቸው ይሻላል

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Месяц назад +7

    አዳነች አቢቤ ስንት የምትከፍላችሁ እንደዚህ ላቃጠራችሁበት ??

    • @cr7fansport845
      @cr7fansport845 Месяц назад

      ወያነ

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 Месяц назад

      ይገርማል

    • @SintAyehu-Gebeyehu
      @SintAyehu-Gebeyehu 14 дней назад

      @@zobleselam5695 ለቻይና designer ገንዘብ በቧንቧ ከተከፈተለት እንኳን ይህን በደመና መንገድ ይገነባሉ!! እኔም ላሰራዉ እችላለሁ ከከፈልኳቸዉ!! 😊😊

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Месяц назад +3

    Hi. Salaam. Very good. Program. I like it. tsehay from Manchester. Ethiopia sendfa baka

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 Месяц назад

      አንቺ ሰገጤ ምን ታደርጊያለሽ Manchester ለምን አገርሽ አትገቢም 🐕

  • @tilahunbrehanu3975
    @tilahunbrehanu3975 Месяц назад +1

    in and Out Berger House

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Месяц назад

    Go on

  • @alimussa7187
    @alimussa7187 Месяц назад +1

    መጀመሪያ ከፒያሳ ወደ አራት ኪሎ የመጀመሪያው የግሪክ እምነት ቀጣዩ የአርመን ነው፡፡

  • @YishakYakob
    @YishakYakob Месяц назад

    Bdenb gelet aregachewtal tezeta new ykesakesachewt❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @Kidusk.T
    @Kidusk.T 24 дня назад

    ነዋሪዎቹ የት ነው ያሉት?

  • @alimussa7187
    @alimussa7187 Месяц назад

    እርስ ደረጃዋ እጠገብ የልዕልተ ፅሐይ ክልኒክ ነበር።

  • @nigisthabtemariam6773
    @nigisthabtemariam6773 Месяц назад +1

    ብርሃነ ኢትዮዽያ ት/ቤት የተማርኩበት

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 Месяц назад +1

    Banda hula

  • @samuelyilma2121
    @samuelyilma2121 Месяц назад

    I walk
    , listening to your talk .
    Thank you!

  • @tilahunbrehanu3975
    @tilahunbrehanu3975 Месяц назад

    Tea Room

  • @kidanehabteselassie7043
    @kidanehabteselassie7043 29 дней назад

    What does SHEGER mean?.

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 15 дней назад

      Nick Name Of Addis Ababa 😂😂

  • @henockambaye1
    @henockambaye1 Месяц назад

    በ40 ደረጃ ላይ እርማት ያስፈልጋል

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer8201 25 дней назад

    The point is where are the people⁉️

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Месяц назад +5

    ብሪቲሽ ካውንስሉ አጠገብ ያለው ፎቅ የኖቼራ የጣሊያኑ ቤት እንደነበረ ብታስተዋውቁት ጥሩ ነበረ እሳቸው በህይወት ባይኖሩም በቅርሳቸው እናስታውሳቸዋለን Erano ottime famiglie😘

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 15 дней назад

      የነጭ ውሾች የ 1000 የአበሻ ጥቁር ሸርሙጣ ሴቶቹ የት ገቡ? 😂😂😂

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 Месяц назад +6

    Channel 5 ማለታችሁ ነዉ?የአብይ ደጋፊዎች ደግሞ ተረጋጉ:: ሜካፕ ማዲያት አያጠፋም:: መንግሥት አፍርሶ በሊዝ የሸጠዉ መሬት ገቢ ለኮሪደሩ ካወጣዉ ብዙ እጥፍ ይበልጠዋል:: ስለዚህ ብዙ አትመፃደቁ:: ፒያሳ መፍረስ እንዳለበት እስማማለሁ:: ነገር ግን ለነዋሪዉ እዛዉ ህንፃ መገንባት ይቻል ነበረ::

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Месяц назад

      አብይ ነገ ጥሎ ኢትዮጵያን ትቀጥላለች አንተ ምን አናደደክአብይ እስማርት ይሄንን ሲጨርሱ እንዳንተ ያለውን እያፈረሱ ልክ እንዲህ ይገነቡታል የምቀኞ-----

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Месяц назад

      አይ እውቀት አንተ ያገማህውን እያዳልህ ነው ቆሻሻ ሊዝ ምናምን እንደአንተ ያለውን አፍርሶ መስራት

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 Месяц назад

    ልወዝወዘው አመሰግናለሁ ልጅነትን አስታወሳቹኝ

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 Месяц назад +1

    ከውጭ ነው የመጡት በዶላር ተገዝተው

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe Месяц назад +2

    ሰዉ የሌለበት ከተማ ታደንቃላቹ ምንም ምልክት ማጥፋት

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 Месяц назад +1

    ዛሬ ነው ቻናልህን ያገኘሁት ! ገለጻህ አለምነህ ዋሴ ከጓደኛው ጋር እንደሚያደርገው ገለጻ ይመስላል ! በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ ! ሰብስክራይብ ላይክም አድርጌሃለሁ !!

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub Месяц назад +1

    ተባረኩ በእውነት አደስአበባ በጣም ናፍቃኝ ነበረ ለውጧንም አሳያችሁን አመሰግናለሁ

  • @hayderbahre9807
    @hayderbahre9807 Месяц назад +1

    The development of Ethiopia is for politicians so bad 😢

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe Месяц назад +6

    እርግጠኛ ነኝ የሃዲሳባ ልጅ አደላችሁም
    ሰገጤ ናቹ የሚዲያ ሰራዊት

  • @yosefteklemichaeal8056
    @yosefteklemichaeal8056 Месяц назад +8

    እባካችሁ የሚያብለጭልጭ ነገር ወርቅ አይደለም :: ከትማ ከማሳመር በፊት የሰው ህይወትን መለወጥ ይቀድማል:: በመጀመሪያ ሰላም መስረታዊ የስው ፍላጎትን ማማላት ስራ መፍጠር የመሳሰሉትን ሰው እየተራበ በኑሮ ዉድነት እየተሰቃዬ እገሪቱ ሸቀጥ ማራገፊያነቶን ከማስወገድ ከትማን ማሳመርስግጣጭ ነው::

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA Месяц назад +15

    ታላቅ ለውጥ እያየን ነውና ክብር ምስጋና ሞገስ ለአምላካችን ቀጥሎም ለታታሪው መሪ ለአብያችን ይሁን ።

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 Месяц назад

      🐕🐕🤮🤮👎👎

    • @ahmedhussen5580
      @ahmedhussen5580 27 дней назад +1

      ማንም ምን ይበል የኢትዮጵያ እውነተኛ ለውጥ በአብይ እጅ ነው , ሀገራችን ኢትዮጵያ እንድትበለፅግ ሁላችንም ከአብይ ጎን የምንቆምበት ግዜ ነው !!

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 27 дней назад

      ያለ አንዳች ጥርጥር ትክክል

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 Месяц назад

    ደስ ይላል

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Месяц назад

    God bless Abey

  • @አሰፋ
    @አሰፋ Месяц назад +1

    በውጭ እሰታይል ነው እየተገነባች ያለቺው አዲሳባ።በ6 አመት ውሰጥ በጣም ነው የተገነባችው በአጭር ግዜ ነው ከተማዋ ዱባይ የመሰለችው!እርግጠኝ ነኝ ከ6 አመት በፊት ነው መጥቸ የነበር አሁነ ለጉብኝት ሰመጣ በጣም ነው ሚቀየርብኝ።በተለይ የአገራቺን ቆነጃጅት ከዚህ ሁነን በአሰፋልቱ ደበር ኮሪደሩ በግር ወክ ሲያደርጉ ሰንመለከታችው እያሰቀኑነ ነው ።መጥቸ እሰከማያት ቸኩያለው ሸገር አሲሳባን

  • @WarkaInfo
    @WarkaInfo Месяц назад

    I have to say, your commentary is very interesting and informative. I liked both of your explanations which made your video preferable 🎉🎉🎉

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework Месяц назад +2

    ጌታ የተመሰገነ ይሁን

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Месяц назад +1

    "ሁሉም ቢተባበር ፤ የት ይደረስ ነበር ?" ???

  • @GetachewMu
    @GetachewMu Месяц назад

    እነዚህ ዛፎች ክእይእት ሀገር ነው የመጡት ....

  • @solomon4306
    @solomon4306 Месяц назад

    በጣም ጥሩ የበፊቱንም ብታሳዩ በፎቶም ቢሆን

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Месяц назад +5

    አብቹን መሪ አድርጎ ለሰጠን አላህ አልሀምዱሊላህ ።

  • @henockambaye1
    @henockambaye1 Месяц назад

    ይሄ 40 ደረጃ ነው

    • @-theabyssiniatv2388
      @-theabyssiniatv2388  Месяц назад

      አደለም አርባ ደረጃ ራስ መኮነንን አልፈህ ከ ሰባ ደረጃ ቀጥሎ ያለው ነው አጣራ

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj Месяц назад

    ኧረ የዩቲቡ ስም ስም አተህ ነው😂

  • @Kiki_African_Craft_
    @Kiki_African_Craft_ Месяц назад

    🗣️💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yosefteklemichaeal8056
    @yosefteklemichaeal8056 Месяц назад +2

    በእንዱስትሪ የበለፅጉ እንደ ቻይና ያሉ መስተዋት ድልድይ ስው ፍርሀትን እንዲተው የስሩትን ስራኮፒለማድረግ ከሆነ ተሳሰተናል የወንዙን ውበት ለማስየት ንዳይባል የትኛው ፍስቱቱ እረ ስውን በማማለል ማታለል ህዝብ ንቃ

  • @option-i1q
    @option-i1q Месяц назад +3

    ለውጥ ማለት እንዲህ ነው። እንዲህ አይነት አየር ነው የምንፈልገው።

  • @abalimmu
    @abalimmu Месяц назад

    Greek or Armenia ? Do a sort of research before you go outside ?

  • @wondwossengashu8054
    @wondwossengashu8054 Месяц назад +1

    አዘጋጁ.. ተሳስታቹሃል የመጀመርያው ህንፃ ኖቼራ ህንፃ ነው.. ቀጥሎ ያለው አርቲስቲክ ህንፃ ወይም በተለምዶ ብሪትሽ ካውንስል/ብሪትሽ ላይብረሪ/ ነው..99% የከተማው ነዋሪ ኖቼራ ህንፃን ይዘነጉታል

    • @-theabyssiniatv2388
      @-theabyssiniatv2388  Месяц назад

      ስለ እርማትህ እጂግ አድርገን እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን!

  • @tefexe7882
    @tefexe7882 Месяц назад

    የሚገርም ነው በትክክል ነው የገለጻችሁት...በሚያመር ሁኔታ እየተቀባበላችሁ ነው የገለጻችሁት...ምንም ስህተት አላየሁባችሁም

  • @taduaweke7495
    @taduaweke7495 Месяц назад

    Thank you guys!!

  • @tigistkinde7094
    @tigistkinde7094 Месяц назад +2

    ዛፍ ቢበዛ ምን ዋጋ አለው ሰው እየተፈናቀለ ግፍ ነው ልማት መሥራት ሰው ቤ 13:15
    😅

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Месяц назад

      ፈሩንሳይ ኃላ ከማዘን ፈቀቅ ብለህ ቅዘን ብሎዋል አሂን እንዳንተ ያሉትን ነቅሎ መትከል የምቀኞ ልጅቭ😊

    • @alemayehuderessa4788
      @alemayehuderessa4788 Месяц назад

      ቆሻሻ አሮጊት ነሽ

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Месяц назад +1

    ትዝታ እና 😢አስመጣችሁኝ ከዛሬ 26 አመት ከመውጣቴ በፊት መዋያዬ ነበር 🙏🙏🙏

  • @ManeWo
    @ManeWo Месяц назад +2

    የግሪክ ቤተ ክርስቲያን ነው ። የአርመኑ ሰባ ደረጃ ጋ ያለው ነው ።

  • @MesfinVvfvbfudf-cs9nq
    @MesfinVvfvbfudf-cs9nq Месяц назад +1

    በግራ፣በኩል፣እየተሰሩ፣ያሉ፣ሞሎችና፣ለተለያዮ፣አገልግሎቶች፣የምውሉ፣ሕንፃዎች፣ስያልቁ፣ፕያሳ፣ከቀድሞም፣በላይ፣ሞቅ፣የምትል፣በሰዎች፣የምትሞላ፣ቦታ፣እንደምትሆን፣እንዴት፣መረዳት፣ያቅተናል፣በአፍሪካም፣ሆነ፣በሌሎች፣አሕጉራት፣ካሉ፣ዳዎን፣ታዎኖች፣ቀዳሚ፣የምትሆን፣ቦታ፣ናትና፣ይኸን፣ያሰቡ፣የመሩና፣የሰሩ፣እጆችን፣በቦታው፣ላይ፣ኢንፎስት፣እያረጉ፣ያሉ፣ባለሀብቶችን፣ጭምር፣እናመሰግናቸዋለን።

  • @Funtime2890
    @Funtime2890 Месяц назад

    How about doing a guard rails along the sloping green landscape as it may cause many’s to fall we can’t guarantee for the many scenarios unforeseen as the standard suggested 90cm to 107 roughly I wish you pass this to the concerned authorities

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 Месяц назад

    እናመስግናለን!! የምትስጡት አስተያየት እንደ አንድ አገሩን እንደሚወድ ዜጋ ስለሆነ ተባረኩ:: አዲስ አበባ 3ኛዋ ዲፕሎማት መቀመጫ ናት ግን ስሟን የሚመጥን እይታ የላትም ነበር:: ብዙ ስዎች ያሾፉብን ይሳለቁብን ነበር::አሁን ግን በእጭር ጊዜ ውስጥ መለወጧ ከስራን የምታምር ከተማ እንዳለችን አይተናል:: ይሄንን ያስሩ ሁሉ እጃቸው ይባረክ:: ክቡር ጠ/ሚኒስቴር አብይ አህመድ እና ከንቲባ አዳነች አበቤ በስራችሁት ደስብሎናል :: እድሜና ጤና ይስጣችሁ::ኢትዮጵያ ሀያል አገር ናት!!

  • @Eremenew
    @Eremenew Месяц назад

    Tiru neww bertu

  • @abdubawariyo-qq1ns
    @abdubawariyo-qq1ns Месяц назад

    Dr Abiyyi qarshii biyya itiyoophiyaatin ijaaruu nama hin kadhatu waan ta,eef nagaan biyya teenna ijaaruuf carraa argachuu malee nama rakkisuu dhiisaa me. 17:06

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Месяц назад

    የምታረጉት ፡ አገላለፀ ፡ በቀላሉ ፡መረዳተረ ፡ ይቻላል ፡ በፈት ፡ የነበሩትነ ፡ ታዋቂ ፡ ምልክቶት ፡ በቀለሉ ፡ ለማሰታወስ ፡ ይረዳል። አንደሰንዶቹ ፡ ፒያሳ ፡ ፈረሰች ፡ አራት ፡ ኪሎ ፡ ፈረሰች ፡ እያሉ ፡ መጥፎ ፡ ሰሜት ፡ ፈጠሩብን ፡ ተሞሸረች ፡ በሉን ፡ እናመሰግናለን ፡ ፡ ተውበዋለ!!!።

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Месяц назад

    እግረኛ ፡ መሻገሪያ ፡ ላይ ፡ ዝብራ ፡ መኪና ፡ ለእገረኛ ፡ ቀድሚያ ፡ ለምን ፡ አየሰጡም ፡ አሁንም ፡ መኪና ፡ አሽከረካሪ ፡ ህግ ፡ የለም ፡