ኮሪያ ሰፈር ምን ተፈጠረ? ተረት ሆኖ ሊቀር? Addia Ababa walk and talk ET

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 42

  • @berhanugizaw3470
    @berhanugizaw3470 Месяц назад +8

    አፈንጉስ ግሮሰሪ ፣ ጆርጋ ሰጋ ቤት ፣ጣሂር ወፍጮ ቤት፣ውቅያኖስ ጠጅ ቤት ፣ባሕር ዳር ጠጅ ቤት ፣አየለ ፎቶ ቤት ወዘተ

  • @birukteklewold7618
    @birukteklewold7618 Месяц назад +3

    አሪፍ ነበር ውይይታቹ ግን ቪዲሆ ከቀረፃቹ ላይቀር በደንብ ቅረፁ ሰፈሩን በደንብ ለማናቀው ሌላው ደግሞ ለወደፊት ትዝታም ዶክመንትም የሚሆነው ቪዲሆ ነው

  • @meriidyonathan1858
    @meriidyonathan1858 Месяц назад +1

    Thank you gentlemen!! I can’t wait till the next episode. Keep it coming

  • @samimhretab9856
    @samimhretab9856 Месяц назад +2

    ቆንጆ ማስታወሻ ነው ግን ቪድዮ አቀራረጻችሁን ብታስተካክሉ ሙሉ ኢንፎርሜሽን ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል ታሪክ ስለሆነ

  • @mesaymesay4145
    @mesaymesay4145 Месяц назад +3

    ሕብረትፍሬ ትምህርትቤት ኮርያ ዘምተው የመጡ ሰዎች ባገኙት ገንዘብ የሰሩት ትምህርትቤት ነው ።

  • @JasmineBaugh-dn6kg
    @JasmineBaugh-dn6kg Месяц назад +2

    ሰፈሬን አሳያችሁኝ ናፍቆኝ ነበር😢

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm Месяц назад +4

    MashaAllah, Ethiopia is shining and making Addis Ababa the most beautiful smart city in Africa by demolishing the slams in the center of the capital city of Africa. I love this radical and its swift change in to the city of light which has made 97% of Ethiopians most happy. And my main gratitide goes to its leaders whose determinations have brought such magnificent changes to our city.

    • @yishkal
      @yishkal Месяц назад +2

      I wish if everyone thinks like you boss 👏👏

    • @tom-hn6wm
      @tom-hn6wm Месяц назад +3

      @@yishkal Believe me, l was in Ethiopia, Addis Abeba, for two months and found that most people are very happy with this city corridors developement and some of the villagers in Addis Ababa are even praying in groups to God & Allah to bring them such developements to their towns and villages because they are thirsty to live in the Apartments with its full decent facilities that the government is offering to the displaced villagers in substitutions to their demolished houses.

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs Месяц назад +1

    ዝግጅታችሁ በጣም ግልፅና የዝመኑ ትውልድ ብቻ ሳይሆን የቀደምውን ትውልድም የሚያስደምም ማብራሪያችሁም የሚደነቅ ነው።

  • @Solo-nw5ey
    @Solo-nw5ey 20 дней назад +1

    ቀጣይ መንግስት ግን እድለኛ ነው አፅድቶለታል ግን እንደ በፊቱ ለመዝረፍ አይታሰብም ህዝብ ይጠይቃል ከጦርነት ጋር በ7 አመት እንደዚህ ተገንብቶ ስላየ ብዙ ይጠበቅበታል ጠጅቤት ሻይቤት እኛ አደግንበት ለውጥ አላመጣም ያሁኑ ትውልድ ጫት ቤት ጠጅቤት ሻይ ቤት ይይ አልልም ዘመኑ ዘምናል ላይብረሪ ካፌ ትምህርት ቤት ነው የሚያስፈልገውና መናፈሻ ያ የኛ ዘመን ነው

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Месяц назад +1

    መኩሪያ ይባላል

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 Месяц назад

    You ecplane very well God blase both of you good job

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf Месяц назад +2

    የክብር ዘበኛው የኮረያው ሰፈራችን መአከለዊ እዝ የማይረሳው ሰፈራችን።።።።።

  • @henazakaroya
    @henazakaroya Месяц назад +1

    ሸክላ ሜዳ😢 bye

  • @tewodrostmarkos8465
    @tewodrostmarkos8465 Месяц назад +2

    ምናለ የተሟላ መረጃ ቢኖራችሁ_የምትቀርፁት ቦታ ሌላ ኮሪያ ሰፈር ያለው ሌላ ቦታ_አስተካክላችሁ ብትሰሩት የተሻለ ነው,በዋናነት ኮሪያ ሰፈር ማለት የቀድሞ 06 ቀበሌ ማለት ነው ,ከጀርመን ኤምባሲ ጀርባ,ታሪክ ከምታዛቡ ቢቀር ይሻላል

  • @paulton1234
    @paulton1234 Месяц назад +1

    ምነው አዘበራረቃችሁት የ05 ልጅ ነኝ ከሀገር ከወጣሁ ቆይቻለሁ በዚህ ቪዲዮ ምንም ያየሁት ነገር የለም

  • @mamushtaye3022
    @mamushtaye3022 26 дней назад

    ምንም እንኳን ከወጣን ረዥም ግዜ ቢሆንም ብዙ ነገር አዲስ ነው 05 ሸክላ ሜዳ የተወለድኩበት ሰፈር ነው ወደታች ይወርዳል

  • @Fetadaily-q1g
    @Fetadaily-q1g Месяц назад

    ፈረንሳይ

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 Месяц назад

    አየለ ፎቶ ቤት

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u Месяц назад

    ሁለታቹ እያብራራቹ ማቅረባቹ በጣም ጥሩ ነው:: እመኑኝ ይህ ድርጊታቹ ከተደጋገመ የበለጠ ሰብስክራይበርና ተመልካች ታገኛላቹ ❤❤❤

  • @TemesgenGobezie
    @TemesgenGobezie 23 дня назад

    tarike lematefat yemeta kbte new

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 Месяц назад +2

    አየለ ፎቶ ቤት ቤላ ሰፈራችን እንዴት ይረሳል።
    መኩሪያ አንበሳ ዱሮ ግንብ ላይ ተኝቶ እናየው ነበር።

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf Месяц назад +3

    ታዋቂ ቤቶች ጀምስ ቤት እንዴት ይረሳል

  • @Solo-nw5ey
    @Solo-nw5ey 20 дней назад

    መንግስት አውጥቼ ልጣላችሁ አላለም አታምሩ አሁን ከሚኖሩበት የተሻለ እንጂ የባሰ አደለም ለምን ይዋሻል ዝም ብለን በጥላቻ ጎ ማለት ይከብዳል መንግስት አቅማቸውን በመጠኑ ክፍያ ያርግላቸው ያገር ሀብት ናቸው እንደውም የሚጎበኝ ቢሆን ለብቻ አርጎ ጥሩ ታሪክ ነው

  • @DerejeDereje-mo6ot
    @DerejeDereje-mo6ot Месяц назад

    አበሳዉመኩርያይባላል

  • @addisnet21
    @addisnet21 20 дней назад

    ⛔️ኮርያ ሰፈር በነ ልጅ ሚካኤል በኩል ብትገቡ ኮርያ ስፍር የሚል መግብያ Arma ምልክት አለእ እሱን ቀርፃቹ ውደ እነ ዝሪሁን ሽንገታ ስፈር እየወረዳች ኮርያዎች ያስሩትን ቄስ ትምህርት ቤትእና elementary ትምርት ቤት ቀርፃቹ ኮር ካንቡን ቀርፃች የበለጠ መስሪት ትችላልቹ-next time መጀምርያ ፃፍት ትንፕ interview አርጋቹ መረጃ ያዙ:: ግንአሁንም ጥሩ ነው በርቱ 👍

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Месяц назад +2

    ""ፍቅር አስጨራሽ ""የምትሉት መንገድ ዋና ስሙ ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ መንገድ ነዉ ::

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Месяц назад +2

    አዲስ አበባ ትንሽ ቤት የግል ያለው በብዛት የቀድሞ ደርግ ወርሶ ቀበሌ ቤቶች ሲሆኑ ቀበሌ ቤት በራሳቸው መንገድ አስፋፍተው በላስቲክ በቆርቆሮ ስለሚያከራዩ ህዝብ ብዛት ጨመረ አሁን ደግሞ መንግሥት ቀደም ሲል የተወረሰውን ቤት ብቻ ስለሚሰጥ ብዙ ህዝብ መንገድ ወደቀ

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga Месяц назад +1

    ሽሮሜዳ ሰሞኑ ሊፈርስ ነው ሳይፈርስ ለማስታውሻ ቪዲዮ ስራልን

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Месяц назад +1

    ግብፅ ኤምባሲ ምነዉ ረሳችሁት

  • @etaferahuhabtamu1466
    @etaferahuhabtamu1466 Месяц назад +1

    ያሳዝናል ደህና ደህና ቤቶች መፍረስ የለበትም ነበር በተለይ ግንብ ቤቶች
    ቅርስ ናቸው ምንድነው ችግራቸው

    • @belenbelen2874
      @belenbelen2874 Месяц назад

      እውነት እናውራ ከተባለ መፍረስ አለበት የተጉዳ ሰፈር ነው ነገር ግን ባሉበት ትልቅ ህንፃ ተሰርቶ እንዲኖር ቢደረግ ጥሮ ነው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 27 дней назад

      @@belenbelen2874 መቼ ይሰራሉ..ማፍረስ እንጂ ..ቤት አፍርሶ ሳር መትከል ልማት አይደለም..አሁን ግርግር ቢመጣ የቀበሌ ሌቦች ፈርሶ ሳር የተተከለውን ይሸጡታል..

  • @yishkal
    @yishkal Месяц назад +4

    yifres hulle kotet inna bututto min yiseral addis ababa ketema wusx wegidu bekka. 😂😂😂

  • @tesfakura9572
    @tesfakura9572 Месяц назад +1

    አየለ ፎቶ ቤት ጀምስ ፓስቲና ቪድዮ ቤት

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf Месяц назад

    ገብሬ ይባላሉ

  • @BefekaduBekele-q2k
    @BefekaduBekele-q2k Месяц назад

    ይህን ያህል የደከማችሁት ጠጅ ቤት ለማስተዋወቅ ነዉ ?? ከወቅታዊ የሰፈሩ ችግር አንፃር ያወራችሁት ሁሉ እንቶ ፈንቶ ነው ።