Let's talk about system thinking :)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 11

  • @zayedtareke494
    @zayedtareke494 3 года назад +1

    አመሰግናሀሎ ባንተ ብዙ እውቀት እያገኘሁ ሰለሆነ

  • @birukmeskele7481
    @birukmeskele7481 3 года назад +1

    Well come back. ...bro

  • @ethiobini81
    @ethiobini81 3 года назад +1

    Welcome back

  • @yordanosgebrehiwot9222
    @yordanosgebrehiwot9222 3 года назад +1

    እንካን ደህና መጣህ ወንድሜ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል 😍

  • @sehamdawud8717
    @sehamdawud8717 3 года назад +3

    ጠፍተህ ነበረ! እንኳን በደህና መጣህ!!!

  • @hailesha
    @hailesha 3 года назад +3

    መልካም
    የኛ ሀገር ችግር መሰረተ ብዙ ይመስለኛል፣ በዋናነት ግን ለተሰራንበት ማነት የሚሆን ወይም የራሳችንን እሴት የጠበቀ እድገት፣ ስርአት፣ እውቀት አልገነባንም በመሆኑም እራሳችንን. ያልጣልንበት ቦታ እየፈለግን ነን ....... በፍለጋው ውስጥ የተሰላቸ ፣ተስፋ የቆረጠ፣ ባገኘው ብልጭልጭ ተምስጦ የቀረ፣ ምን እንደሚፈልግ የረሳ..... ብዙ ብዙ አለ ስለዚ የምንፈልጋትን ሀገረ ኢትዮጵያ ቁጭ ብለን መግባባት አለብን አለዚያ የምንሰፋላት ስርአት ወይ ይጠባታል ወይ ይሰፋታ ካልሆንም አያምርባትም......ፍለጋው ወርቅ ከሆነ. እሳቱን ዳይመንድ ከሆነ ደግሞ ጭነቱንም ማሰብ ያስፈልጋል ወቅቱን እና ግዜውን በጥበብ የሚመራ ማህበር ያስፈልገናል።
    እናመሰግናለን መንድሜ።

    • @liteon7777
      @liteon7777  3 года назад

      I appreciate that you took your time and shared your thoughts with us. As you said, it has many facets if even head to think of them leave alone to try to understand them. However, we have to start finding the root causes of our collective psycho-social challenges. If we don't start from the foundation, the house won't survive through hard challenging times. Then, let's continue our search of finding the real causes of our challenges.
      Again, thanks!

    • @hailesha
      @hailesha 3 года назад

      Yes. I understand the root cause analysis is mandator for the real solution. Then the root couse is the the diversification... I believe that u know what the whites did on Africa "the bigening is clan based separation in territory" and then what do u think about this?