ከእህት እና ወንድሜ ጋር ደስ አስቂኝ ሰፕራይዝ 🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 312

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ
    @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ 2 года назад +20

    ወላሂ ሁሌ ቢዲዮ ስትለቂ
    በሰላም ተገላገልኩ ሚል እርስ
    ይመስለኛል በጣም ጓጓሁኝ
    ኢሻሏ ደሞም ባላህ ተስፋ አለን
    በሰላም ምጡ ቀሎልሽ ሷሊ ልጆች እድትወልጂ የዞትር ድዋዬነዉ እህቴ ፍርዶስ
    የልጆቹ ስም ሀሊድ ሱድ ወይም
    አብድል ሀፊዝና አብልልመጂድ ነዉ
    አማና ብናለፋሽ እቢካልሽ እኔ ስመጣ አቺጋ ኢሻላ በሱስም ነዉ ምጠራቻዉ
    በተረፈ እራስሽ ጠብቂ ጓደኛ ምረጪ
    ገመናሽ አትና ገሪ በተረፈ አላህ ይቅረብሽ ዉዷ እህቴ😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💌

    • @helalsadet8155
      @helalsadet8155 2 года назад +2

      የኔ ማር አሚን በሰገድሽበት ድዋ አድረጊላት ሀያቴ❤🌹

  • @የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ
    @የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ 2 года назад +21

    እርጉዝየ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ በጉጉት ነው የምጠባበቀው መውለድሽን

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 года назад

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ😭

  • @ፈራህ
    @ፈራህ 2 года назад +10

    አፊያ እንዴት ነሽ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ግን ማማየ ጥፍርሽ ላይ ጥፍር ቀለም አየሁ ልበል ያዉ ሰላት የለሽም አይባል ነፍሰጡር ነሽ ብየ ነዉ ቆመሽ መስገድ ባትችይ ተቀምጠሽ መስገድ አለብሽ ማማየ ሰላትሽን አደራ ረሱል ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም የመጨረሻ ወስያቸዉ ሰላት ነበር አሏሁመ እጀዓልና ሙቂመሰሏት አሚን ካስቀየምኩሽ አፍወን

    • @ወሎወሎየ
      @ወሎወሎየ 2 года назад +1

      ሂና መሰለኝ ሂና ሰላትን አይከለክልም ጥቁሩ ቀለም ስሙ ጠፋብኝ

    • @ፈራህ
      @ፈራህ 2 года назад

      @@ወሎወሎየ ቀዩ ሂና እንደሁ እንጂ ጥቁር አይደለም ማማ በደንብ እይዉማ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@ወሎወሎየ ደምሪኝ ውደዋዋ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад +1

      @@ፈራህ ውደዋ ደምሪኝኝኝ

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 года назад +29

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ #ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህትደምሪኝበቅንነት

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 года назад

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ 😭

    • @fiurjrufurjrj3480
      @fiurjrufurjrj3480 10 месяцев назад

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወቀረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ጀሚላጉራጌዋ
    @ጀሚላጉራጌዋ 2 года назад +5

    ሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ወላሂ ሰግጄ እያሰብኩሽ ነበር የኔ ማር ሰወድሽ ወላሂ በሰላም ወለጂ ሊጆችሽ አቅፈሽ ለቤትሽ ያብቃሽ የኔ ወድ 💖💖💖💖💖💜💜ቤተሰቦችሽ ቀጥተኛው መገድ ይምራቸው 👌👌💖💖💜ሁሌም እወድሻለው💖💜💜💜በአላህ አትጥፊ ሁሌም ግቢ ላይብ ካሎነ ቢዱዮ ሲሪ በጉጉት እጠበቃለን

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube 2 года назад +4

    በጣም ነው የሳኩት በርቱ ዉድ የሀገሬ የእምዬ ልጆች አፉ አላህ በሰባም ይገላግልሽ

  • @foziyaadem8266
    @foziyaadem8266 2 года назад

    አፈያየ ሰንወድሺ በምክንያት ነው ደሰ ሰትይ አሰላሞ ወአለይኩም በለሺ ሰጀምሬ በሰላም ወልደሺ ደሰታሺን ያሰማን ከነ ልጀቸሺ ያረቢ

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 года назад +2

    ዋአልይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
    እንኳን ሰላም መጣሽ አፍያ ሰላምሽ ይብዛ ክክክክ በቃ ዱባ ነው ::

  • @ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ

    ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ የኔ ውድ ፍርዶስዬ አብሽሪ አላህ ይማርሽ አትጥፊ በቅብቅ በዬ አላህ በሰላም ወልደሽ የምትስሚ ያርግሽ

  • @እማአሎበይኝ-ቨ3ዐ
    @እማአሎበይኝ-ቨ3ዐ 2 года назад +2

    አሰላሙሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ስታምሩ ዉዶቸ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ዉደዋ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 года назад +2

    ታምራላቹህ የክፍላገርስውእኮብዙም አያውቁትበተለይለናትናላባትሺብስጫቸው እኔ አገር እያለው ደሴ እብላነበርልጆች እያመጡልኝ

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 2 года назад +4

    ፋፊዬ በሰላም አላህ ይገላግልሽ ፍትህ ለሣውዲ እስረኞች ሞተው አለቁ

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 года назад +18

    ዋለይኩም ሠላም አህለን ወዲ የፋሲካ ቤተሠቦች ሰላም ጤና ሁሌም ለናተ ይሁን ፈትህ ፍትህ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሳዱሎች ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ እንማማር ምርጥ ውድድር አለ ጎራ በሉ አብረን እማማር 👈

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 года назад

      😭

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 года назад

      ወድሜ እባክህ የቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው በቅንንት ስብሥክራይብ አድርገኝ😭

  • @ሂክማሙሀመድ-ሠ4ኀ
    @ሂክማሙሀመድ-ሠ4ኀ 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ አትጥፊ እህት አላህ በሠላም ይገልግልሽ ማሻአላህ ቆጅየ እህት አለችሽ እሥከዛሬ የት ደብቀሻት ነዉ

  • @munibutajira2455
    @munibutajira2455 2 года назад +4

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ዱባ አለ ስለሚመስል እኮ ነው አላህ ይጠብቃቹ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 года назад +9

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ አህለን ፊርዶስ. ጉፉንም አላህ. ያሽርሽ. ውዴ. ቤተሰቦችሽንም. አላህ. ሂዳ. ይስጣቸው. ያረብ. ያረብ. አንችንም. አላህ. በሰላም. ይገላግልሽ ያረብ

  • @ወሎ-ጐ9ወ
    @ወሎ-ጐ9ወ 2 года назад +12

    ፍትህ ለወድሞቻችን. ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለህቶቻችን በሉ ወገኖቸ መርሳት የለብንም

  • @helalsadet8155
    @helalsadet8155 2 года назад +2

    ፍረዶስ ለምን እግዜር ይመስግን አልሹ ለአጎትሽ አልህምዱሊላህ አትይም እንዳይለምድሽ🙄

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +7

    ማሻአላህ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ሳሚ እናትና አባትሽን እህትና ወንድሞችሽን አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ያምጣልሽ

    • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
      @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 года назад

      ላች ቀጥተኛውን መግድ ይምራሽ ማስተዋሉን ይስትሽ የመጣሽበትን ምናለ ተስተናግደሽ ብሂጂ ዝብነው በየቦታው እሚያርፈው

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 2 года назад

    ምርጦች እንኳን,ደና መጣችሁ
    አይ ዱባይ ደስ ኢብሉ ኤፋሲካ ኧቲት ክብነሽ እንኳን መጣሽ ኩልም ጎይ ቪዲዮ ተፋሲካ ጎይ ዉዘይም ደስ ኢብል ቤተሰብ ፍቅር ሰላምደህም ኤብዛሊ🙏

  • @ዜድነኝየአለህበሪያ
    @ዜድነኝየአለህበሪያ 2 года назад

    ወለይኩም አሰላም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ፈፊዬ ኢዴትነሽ ማሻአላህ ሰተምሩ 👍👍👍👍

  • @helalsadet8155
    @helalsadet8155 2 года назад

    ዋአለይኪ እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ፍርዲዬ

  • @ሀያትሙሀመድYoutube
    @ሀያትሙሀመድYoutube 2 года назад +1

    ዋላኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፊርድውስ የዱባ ልጅ ነው በይው

  • @ሀውለትይመር-ቨ4ጸ
    @ሀውለትይመር-ቨ4ጸ 2 года назад +1

    የኔ ውድ ጉፋን ይወድሻል አላህ በሰላም ይገልግልሽ

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 года назад +2

    ፊርዶስየ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማማዬ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ዙዙደምሪኝበቅንነት

  • @sofitube121
    @sofitube121 2 года назад +12

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹#ምርጥ ነቢ 🌹#ምርጥ አባት 🌹 #ምርጥ አስተማሪ 🌹#ምርጥ አባት 🌹 #ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    🌹🌹🌹ምርጥ ፈትዋ ምርጥ #የቁራአን #የሀዲስ #ጥያቄና #መልስ አለን #እዳያመልጣቹ #ፕሮፋይሌ #ተጭናቹ #ግቡ
    🖊📓🖊📓🖊📓

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 года назад

      ወድሜ እባክህ የቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው ስብሥክራይብ😭

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 2 года назад +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ፈስከዬ አህለን አለህ በሰለም ይገለግልሽ በዱአ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 года назад

    ማሻ አላህ እህቶቻችን ሁሉ ትዳር ላይ ያሉ መስሎን ነበር እንዴችን ውጣት አለሉ ግን ለኢትዮጵያ ድንግል ናች ወይ እህትሽ? ፍግፍ

  • @ramlaredihassan4074
    @ramlaredihassan4074 2 года назад +1

    ወለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህቴ ፊርዶስ እደምነሽ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 2 года назад +18

    🌹ምርጥ አፍቃሪ 🌹ምርጥ ባል 🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ መሪ 🌹ምርጥ ነብይ 🌹የነብየችን ሙሀመድ ሰ ዐ ወ🌹🌹ዘሬ 🇸🇦🇦🇪🇪🇹 ዉድድር ኢስለመዊ ጥየቄና መልስ አለ 🌹🌹ኑ ተገብዘቹሀል🌹🌹ፖሮፈይሌ በመጫን ይቀለቀሉ 🌹🌹

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ደምሪኝእህትበቅንነት

    • @shetatube12340
      @shetatube12340 2 года назад

      @@ZAMZAM-dz6dr ኢሺ ውዴ ኮመት አስቀምጪ

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel 2 года назад

      @@shetatube12340 betsabbe hunyii hodde

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@Aboutusmediachannel ደምሩኝ ውደዋዋ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@shetatube12340 ደምሪኝ ውደዋዋዋ

  • @mklt9782
    @mklt9782 2 года назад +2

    ለምድ ነው ስልክሽን አተነሽም። አረ አሁን ስንት ወር ብሆን ነው። አረ በፈጠረሽ። 😭😭😭😭

  • @ሀያትከድር-ቘ1ጰ
    @ሀያትከድር-ቘ1ጰ 2 года назад

    ዋአለይኩም አሰላም ወራማቱለሂ ወባራካቱሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ አፈያ

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 2 года назад +4

    እረ ተው ብዙ ተመልካች ያላችሁ ለወዲሞቻችን ጩሁ እረ አፊያ በፈጠረሺ ዲምፅ ሁኝ

  • @Tube-py6lb
    @Tube-py6lb 2 года назад +4

    እኔ የገጠር ልጅ ነኝ አገር ቤት እያለን አባቴ ይተክል ነበር እኔ ግን አልወደዉም ነበር አሁን ግን ሣኡድሥመጣ በጣምነዉ የወደድኩት

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 года назад

    አሠላም አላይኩም አፍዬ የወለድሽ መስሎኝ ነበር ስጠፊ በሠላም ይፈርጂሽ እህቴ

  • @Sነኝወሎዬዋ
    @Sነኝወሎዬዋ 2 года назад

    እረ ወይ የያዝዥው ቢለዋ ለግመል ማረጃ እጅ ለሀበሀብ አይመስልም 😂😂 ለማንኛውም አሪፍ ነው

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 года назад +3

    ትንሹን ልጂ አምጪልኝ ይቺ አህትሽ የልጁ እናት ናት እዴ ??

  • @alfibr3166
    @alfibr3166 2 года назад

    As wr wb afhye yet tefash dgmo allah baselam yigelglishina egnam lebachin yasarefen allah 😍😍😍🤩🤩🥰🥰🥰😘

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 2 года назад

    ፍርዶስዬ ድምፅሽ ተቀይሮዋል ጉፋን ይዞሽነው
    አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @ettalk123
    @ettalk123 2 года назад +4

    Yene mar🥰❤️ ምርጥ ጨዋታ ነው ዱባ ዱባ ይላል😂😄

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦።

  • @hayatkhedar9983
    @hayatkhedar9983 2 года назад +1

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ዉዴ ደስ ትላላቹ አላህ አፍያ ያርግሽ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህትደምሪኝበቅንነት

  • @sነኝየአላህባራያ
    @sነኝየአላህባራያ 2 года назад +14

    አህለን አፊያዪ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዴ እስረኞች

  • @qemer9993
    @qemer9993 2 года назад +1

    ጥፍር ቀለም ተቀብቶ ውዱዑ ማድረግ እንደማይቻል ታውቂያለሺ?
    ወይስ አትሰግጂም ቤተሰቦችሺ ጋ ስትሆኒ?
    ደግሞ በእምነትሺ አትፈሪ ሰላምታ ስትመልሺ

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 года назад +2

    ሁሌም ኑ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад +3

    ህፃኑ ልጅ የት ነው የኔ ቅመም አምጭልን

  • @NetsanetTadesse
    @NetsanetTadesse 2 года назад +7

    ፍትህ በ ሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሞቱ ለሚሰቃዩ😭😭😭😭😭😭

  • @لاإلهإلاالله-ت4خ7ج
    @لاإلهإلاالله-ت4خ7ج 2 года назад +1

    እህቴቸ ዱባይ ያላችሁ ጠፍቶ የሚሰራ ፖስቦርት የለለው ሰወ እደት ነው ሀገር መግባት የሚችለው ባአላህ የምታቁ ንገሩኝ እጀን በሰጥ ያሳፍሩኛል ?

    • @samirayasuf6121
      @samirayasuf6121 2 года назад

      ebsiii hijenaaa yistushliii wareqet

    • @لاإلهإلاالله-ت4خ7ج
      @لاإلهإلاالله-ت4خ7ج 2 года назад

      @@samirayasuf6121 እግሊዘኛ አልችልም ማባበብ

    • @samirayasuf6121
      @samirayasuf6121 2 года назад

      @@لاإلهإلاالله-ت4خ7ج ኢባሲ ሂጂ

    • @لاإلهإلاالله-ت4خ7ج
      @لاإلهإلاالله-ت4خ7ج 2 года назад

      @@samirayasuf6121 እባሲ ሄጀ ነበር የመወጫ አልተጀመረም ካሉ 2ወር ሊሆናቸው ነው እኔ ደሞ ለሮመዳን ሀገር መግባት ነበር የምፈልገው

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 2 года назад +2

    አላህ በሰላም ይገላግልሺ ሁቢ

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 2 года назад +1

    እኔም ኢትዮጵያ አለ አይመስለኝም ነበር ለእረፍት ሀገር የገባው ግዜ አየሁት

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 года назад +1

    አዎ አፊ እንዲህ ሽክ በይ ሰአትም አርጊ ደሞ ከስኮስ ቤር

  • @zamzamyimam3459
    @zamzamyimam3459 2 года назад +2

    ፋፊየየየ በሠላም ዉለጅ
    ፍትህ ለሣኡድ እስረኞችች ፍትህህህህ😭💔

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 года назад +3

    ለምን ትንሹን ልጂ አላመጣሽውም ??🙄

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 года назад +1

    የጥፍር ቀለምሽን ወይ አላስለቀቅሽው ወይ ሙሉውን አልተቀባሽው ግማሹ ተፍቆ ለቋል እንደ ሰነፍ ሴት ጥፍር

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 2 года назад

      ወይኔ አይንሽ መሻ አላህ በቃ በቤተቹ ከንች ምደበቅ ናገር ዬለም መለትናው ክክክ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +3

    የአላህ ፉትህ ካንተነዉ የምጠብቀዉ ሰሚም የለን በአፍር በወሎ በአማራ በወለጋ
    በሳዉዲ ለሚሰቃዮ እህት ወንድሞች ህፃናቶች
    ፈረጃህን ቅርብ

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 года назад +1

    የኔ ዉድ ስታምሩ ማሻአላህ

  • @Asem7194
    @Asem7194 2 года назад +1

    ጠይብ ፈስከዬ እድት ነሽ እነ ስት ብር ነው

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 2 года назад +7

    ፍትህ በሳውዲ የሚሰቃዩ ወድምና እህቶች

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 года назад

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ😭

  • @ወሎ-ጐ9ወ
    @ወሎ-ጐ9ወ 2 года назад +4

    ይህ ሀበሀብ. ባየሁ ቁጥር በሳቅ. ወድሜ ሳኡድ. መቶ ነበር እና. አሰሪወቹ ሀበሀብ. አምጥተው ቆራርጠህ አምጣ ብለዉት. እሱ. ደሞ ዱባ መስሎት ድስቱን ጥዶ ሊሰራ ሲሊ ሠወቹ ቆየ ብለዉ ሲሄዱ. እድስቱ ዉስጥ ጨምሮ ሊጥደዉ. ሁለየም ሳየዉ እስቃለሁ

  • @madiiyoutube
    @madiiyoutube 2 года назад +5

    አረ በዝህ ስአት ሰረፕራይዝ አለ እንዴ ፍትህ ለእስረኞች ፍትህ ለወለጋ ህዝቦች ፍትህ ለአፋር ህዝቦች

  • @fainettube8566
    @fainettube8566 2 года назад +1

    አፊያዬ አለህ በሰለም ይጋለግልሽ ሁቢ💋💋

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +2

    አላህ በሰላም ይገልግልሽ እማዬ😘😘😘

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 2 года назад

    ልጅቱ ማናት አረብ ሀገር አለች ያልሻት እህትሽ ናት እንዴ?????

  • @Sara-nz7xo
    @Sara-nz7xo 2 года назад

    የት አካባቢነው ሚሸጠው እኔም የቡታ ጀ ልጅ ነኝ

  • @لاإلهإلاالله-ث9ي
    @لاإلهإلاالله-ث9ي 2 года назад +1

    ምስል እህትሽ ስታምር ቆጂየ

  • @seadaseid4357
    @seadaseid4357 2 года назад +2

    የመዳም ቅመሞች ካሁ ቡሆላ ስለ ስደተኛ የማያወራ ሚዲያ አትከታተሉ ዳይ ወደ ዘመቻ

  • @fatumayoutube7753
    @fatumayoutube7753 2 года назад

    ሶላት አሰግጂም እዴ መናኪር ተቀብተሽ የቆየም ይመስላል

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 2 года назад +4

    ዱባ ነው አላለም የዱባ ልጅ ነው በይው 😂😂😂😂

    • @rehimaahmad6414
      @rehimaahmad6414 2 года назад +1

      Kkk

    • @احمدحسن-ذ4ص
      @احمدحسن-ذ4ص 2 года назад +1

      ክክክወላሂአሳቅሽኚእኔገናከኢቶቢያእደመጣሁመዳሜስታመጣውእዚህሀገረዱባአለአልኩወጥሰረታእበላለንስልስሀንይዛሂዳአከታትፈውም፨ዱባመስሉኚስጎጎ

  • @see5404
    @see5404 2 года назад +3

    በጣም ነው የምታስቁት በርቱ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    ምራጥ ጨዋታ ነው😍😍😍

  • @eman.nurhussenonlyone8948
    @eman.nurhussenonlyone8948 2 года назад +1

    ናስርሳ ጠፉኮ ወላ

  • @haninamus9559
    @haninamus9559 2 года назад

    ኢሌ ላይኖር ይችላል ቡታጅራ ግን የሌለ ነገር የለም ሰሞኑ መተሽ አትፈላሰፊ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 года назад +1

    አህለን የኔ ማር አላህ በስላም ይገላግልሽ

  • @ggfrdzfy3901
    @ggfrdzfy3901 2 года назад

    Mashaallahi maraa allahi beselam ygelagilshe hubi

  • @tghabesha2
    @tghabesha2 2 года назад

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ 🌹🌹🌹🌹

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 2 года назад

    ፋሲዬ ምን ሆነሽነው ድምፅሽ

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 2 года назад +1

    ከኛ እርሻ ያብቅል ነበር እደኳስ በዱላ እየቀላን ስናፈንዳው አባቴ ይቆጣል ጥሩ ነው ብሉት እያለ ይበላውነበረ

    • @ዜድ-ኀ3ጠ
      @ዜድ-ኀ3ጠ 2 года назад

      @@Mነኝየአባቴልዕልት ወሎ ሀብሩ ወረዳ ነው እኛ እኮ ተክለነው አይደለም ግን ባመት ባመት ሁልግዜ ከኛ መሬት ያብቅላል ከየት እደሚመጣ አላቅም 🤔🤔🤔

  • @abrostub8603
    @abrostub8603 2 года назад +1

    #ትኩረት ሳዑዲ ላይ ያለ ጥፋት በጂምላ ታስረው እየተሰቃዪ ላሉ ወገኖቻችን እንደ ሰው ሰርተው ለመኖር ከሃገር ወተው በሰው ሃገር ከባድ ሰብኣዊ መብት ጥሰት ባለበት እስር ቤት ውስጥ እየታማሙ ህይወታቸው እያለፈነው ሁላችንም ድምጽ እንሁንላቸው ኣላህንም እንለምላቸው የ ኣላህ እርዳታ ይድረስላችሁ
    #ፍትህ #ፍትህ #ፍትህ
    share

  • @ዙዙጉራጌ123youtube
    @ዙዙጉራጌ123youtube 2 года назад

    ፋስካዬ እንዴት ነሽ

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt 2 года назад +1

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @samira5619
    @samira5619 2 года назад +2

    ኢሻአላህ እጠብቃለን

  • @kunfeyakun8182
    @kunfeyakun8182 2 года назад

    Allah beselam yigalaglesh yane ihite

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 2 года назад +2

    ነገ ትንሹን ልጅ አምጪው በአላህ ደስ የሚል ልጂ ነው

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 2 года назад

      እኔም ፈልገወለው ቀውጢ የሆና ልጅ

  • @Alanood_1406
    @Alanood_1406 2 года назад

    አላህ በሰላም ይገልግልሽእህት

  • @ኡሙአስያነኝኢልምንፈላጊ

    ዋሊኪምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረክትሁ የኔ ዉድ አህለንንን

  • @ወሎፍቅር-ጘ6ደ
    @ወሎፍቅር-ጘ6ደ Год назад

    Yesirashin yistish besaq gedelshig 😂😂

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 2 года назад

    እደዉ ዱባይ ሆነሽ ትሻይ ነበረ አገረ ስገቢ ለዛሽ ጠፋ

  • @netsanettube3198
    @netsanettube3198 2 года назад +1

    ዱባ ነው አላለም ሀብሀብ ነው የት ነው ያደከው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 2 года назад +1

    አህለን ፈርድሰ በምንሽ ፈትህ ፈትህ

  • @መብሩክዩቱብ
    @መብሩክዩቱብ 2 года назад

    ደስ ትላላቺሁ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 2 года назад +1

    ደሞ ነጩ አይጣፍጥም እኮቀይ ሲሆን እንጂ

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 2 года назад

    😁😁🍉🍉🍉🍉🍉🍉ቢሉልኝ ፈስከዬ ከለህ በሰለም ይገለግለሽ🌻🌻

  • @mideya
    @mideya 2 года назад +4

    ሰላም ለሀገሬ. በወለጋና. በአፍር እዲሁም በሳኩዲ እስርቤት. የሚሞቱናጠየሚሰቃዩ. ወገኖቻችን. ፈትህ እጠይቃለን. ወገኖቻችን. ደማቸው. እደጎርፋ. ከሄደ. አመ ታት. አለ ፊት. መግስት በሌለበት. ሀገር ተቀምጠን. አስጨረሰን. በተለይ አማራወች. የት እንደበቅ የት. እንሂዲ. ከተወለዲንበት. ሀገር. ገደሉን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ውዴደምሪኝበቅንነት

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 года назад

      አይዞን ፍርድ ከፈጣሪ እጠብቃለን

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад

      ትክክል አላህ ይፍረዴን ያሣዝናል

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@fatimaabdallah1397 ደምሪኝ ውደዋዋዋ

  • @Sara-nz7xo
    @Sara-nz7xo 2 года назад

    ስታምሩ አምላክ ይጠብቃቹ

  • @Fafiyenatalijii
    @Fafiyenatalijii 2 года назад

    ሰው ማሰቃየት ምንአለ ዝብለሽ ብሰጫቸው

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki5224 2 года назад

    ሁለቱም ቀምሰው ከጨረሱ በሇላ ጠይቂያቸው እንጂ

  • @hamdahnasser8479
    @hamdahnasser8479 2 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሠውዲ እስረኞች ያረብ

  • @nemutube9198
    @nemutube9198 2 года назад

    ሸርቺልኝ እህቴ አዲስ ቪድዩ ነዉ አዶደኖ

  • @hayati1840
    @hayati1840 2 года назад

    Masha allah ድምፁ quran ቢቀራበት 🤔

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 2 года назад +1

    Salami nashii Fazikaa indeetii nashii😍