ጠላቶችህን በመልካምነት ግደላቸው - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 93

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 3 года назад +46

    ዶክተር ወዳጄነህ ብሰማዉ ብሰማዉ ማይሰለቸኝ ሰዉ ❤️

  • @ፍሬአዳማ-ሠ1የ
    @ፍሬአዳማ-ሠ1የ 3 года назад +15

    ጠላትህን በመልካምነት ማሸነፍ....
    ድህነትን በሥራ ማሸነፍ
    ጥላቻን በፍቅር ማሸነፍ
    ዶ/ ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም አስተምሮት ነው:: አመሰግናለሁ

  • @ብርቴአለምነው
    @ብርቴአለምነው 2 года назад

    ዶ/ር ወዳጀነህ ሰምቸ የማልጠግባቸው ድቅ መምህር ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 3 года назад +19

    እዉነት ነው! መጥፎን በመልካም መመለስ የምንችልበትን ልቦና የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ያድለን !!!ዶክተር ወዳጀነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!

  • @adugnabeyeneadugnabeyene
    @adugnabeyeneadugnabeyene Год назад +1

    ዶ/ር ወዳጄ እውነትም ወዳጅ ነህ፡፡ ለዛውም የልብ!!!

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Год назад

    Dr, የዘመኑ ጠቢቡ ስለሞን አተነህ አተን ባዳመጥሁ ጊዜ አይምሮየ ፈታ ይላል

  • @abebagebre8143
    @abebagebre8143 2 года назад +1

    ዶክተር አንተም በዚህ ጊዜ የኛ ሰሎሞንነህ እድሜህ እረጅም ይሁንልን!::

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 года назад

    የተባረክ ትምርትህ እዴት ልብሰርሰሮ እደሜገባ እድሜህን ያርዠመው

  • @habteyesusgenanew6432
    @habteyesusgenanew6432 Год назад

    እንዴው አምላክ ዘመንህን ይባርክ

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 2 года назад

    የቤተክርስቲያን ፖለቲካ አገልግሎትህን ለማስተናገድ ባይችል በተለየ መድረግ የእግዚአብሔር ስራ እየሰራህ ነዉ፤ ብዙ ጥበብም እያካፈልከን ነዉ እግዚአብሔር አብዝቶ የምታካፍለዉ ይስጥህ!

  • @dabashabate7913
    @dabashabate7913 2 года назад

    ዶክተር ወዳጀ ነህ ስምህ እራሱ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ስለምትናገረው እውነት ዘመንህን ይባርከው

  • @abebagebre8143
    @abebagebre8143 2 года назад

    ከእውቀትህ ከማስተዋልህ ከጥበብህ ጋር ዘላለም ያኑርህ

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 2 года назад +1

    የአሁኑ ሰለሞን ለእኔ አንተ ነህ❤❤❤❤❤

    • @getemebre6310
      @getemebre6310 2 года назад

      የአሁኑ ሰለምን ለእኔ አንት ነህ!¡

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 года назад +3

    ዶክተር ወዳጀ እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ ተባርክ🙏🙏🙏

    • @jackzambi7355
      @jackzambi7355 3 года назад

      እግዚአበር በትልቅ ቁላው ማሪያምን በቂጧ ና በአፏ ይበዳት ነበር ይላሉ አርቶዶክሶች፡

    • @user-lh4bm4ph2u
      @user-lh4bm4ph2u 3 года назад

      @@jackzambi7355 Tesadabi rasun yisedbal, bilgena zemenawinet mesloh kehone atsasat, neseha gebteh temeles

    • @jackzambi7355
      @jackzambi7355 3 года назад

      @@user-lh4bm4ph2u እግዚአበር በትልቅ ቁላው የማሪያምን ቂጥ ይበዳ ነበር ይላሉ አርቶዶክሶች:፡ለማኙ፡ ቆማጣ፡ ነፍጠኛ ከኢትዮጵያ ይጠፋል ገና. ማሪያም ሸርሙጣ ናት አላልኩም: እናንተሥ ምን ትላላችjdckkKkkkkkl

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 Год назад

    Exactly

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 3 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል አነጋገር ዶ ር እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @algurfah238
    @algurfah238 2 года назад

    ክበርልን ዶክተር ወዳጀ ነህ እድሜህን ያርዝምልን አተንም ለኛ ሲል

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ

    የተባረከ አንደበት ጋሽዬ 🙏🙏🙏🙏

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 3 года назад +2

    ሰላምሸ ይብዛ ሀገሬ ኢትዮጵያ ኩራቴ መመኪያዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailefessahaie6195
    @hailefessahaie6195 3 года назад +3

    ኣንተ እግዚኣብሄር የባረክህ ሰው ነህ:: የኣቢን ስልጣን ላንተ ብስጥ እንደት ደስ ባልኝ::ግን የሚፈራው ላንተ ብስጥ እንደምትናገረው ትኖራለህ ወይ?

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 3 года назад +2

    የኢትዮጵያ ጀግና!!

  • @mimigebra3462
    @mimigebra3462 2 года назад +1

    Doctor wedageneh sewdeh be meknyat new 🥰

  • @gurshaa1994
    @gurshaa1994 3 года назад +1

    ዶር ወዳጄነህ የማይጠገብ እውቀት ያዘለው ንግግርህ አስተማሪው አንደበትህ እጅግ አስተማሪና ታሪክን ያገናዘበ እውቀትህ ምሳሌዋችህ ልብ ያረካሉ
    እግዚአብሔር ይስጥህ እውቀትህንም ስለሞታካፍለን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    ኢትዬጵያ በፈጣሪእና በልጆችዋ ተከብራና ተፈርታ ለዘለአለም ትኑር
    💚💛❤️. 🕊❤️🤝🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 года назад +3

    እውነት ነው ሌላው ንጉስ ሰለሞን ብዙ ሰለሞን አይላንድ ሁሉ ነበረው ሰለሞን በሚባል አይላንድ እስካሁን በሱ ስም የሚጠራ አለ!🙏🏾✌🏾🕊👍🏾🇪🇹💚💛❤️

  • @netsanetgebregiorgis1752
    @netsanetgebregiorgis1752 2 года назад

    Tesemto yemayitegeb GBYou Dr

  • @tameratzerfu
    @tameratzerfu 2 года назад +1

    እውነት እውነት እልሀለሁ ከሰውም ሰው ነህ

  • @Dxbfuh
    @Dxbfuh 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @masitube5821
    @masitube5821 2 года назад

    Dhugaa ❤❤❤❤

  • @salemisaacteferri2319
    @salemisaacteferri2319 Год назад

    Thank thank for sharing your wisdoms. Keep your good spirit.

  • @gebrebrhantsehaye3238
    @gebrebrhantsehaye3238 2 года назад

    Selam ebaksh ye Dokter wedaje slk felger neber tebaberig

  • @elsielsi9379
    @elsielsi9379 2 года назад

    Thankw dear

  • @singertekludebellaofficial17
    @singertekludebellaofficial17 2 года назад

    Dr u are not less zan king Solomo. I appreciated u GB U

  • @messya7125
    @messya7125 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ ብሎኝ የማዳምጠዉ ፕሮግራም ነዉ ።

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese1608 3 года назад

    Good speech!

  • @eyuaweno9553
    @eyuaweno9553 3 года назад +1

    Nice d.r weda

  • @שבעראוטר
    @שבעראוטר Год назад

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @bethelhemabera5192
    @bethelhemabera5192 Год назад

    Ewket mastewal tihitina tikikilega maninet becha sintun ligiltsew betam yemadenkih yemakebirk sw nk fetari edime yestek

  • @ኤልሳበጥየማርያምልጅ

    በጣም የምወደሁ ሠው

  • @mekdsemeleseofficialyoutub7045
    @mekdsemeleseofficialyoutub7045 3 года назад

    Tebareke anetese tebareke

  • @raselijah2226
    @raselijah2226 3 года назад

    Thank you kindly Dr

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 года назад

    👏👏👏

  • @wonshtteagay5387
    @wonshtteagay5387 3 года назад +1

    Wow swedk melkame swa

  • @jasika499
    @jasika499 3 года назад

    እጅግድንቅ ንግግር

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 года назад

    Ethiopia 🇪🇹Christian ✝️orthodox

  • @tedrosmehari7715
    @tedrosmehari7715 2 года назад

    Yewushet doctor , ante Samuel do

  • @girumtefera9752
    @girumtefera9752 Год назад

    Enam baseman ayislchgem

  • @atiseid4007
    @atiseid4007 2 года назад

    አብይን ነው ሰሙን መላእክ ያወጣለት ያረግልን

  • @aronhabtay9501
    @aronhabtay9501 2 года назад

    Ante debtera achberbari geta ygdelh

  • @mesfintsegaye9260
    @mesfintsegaye9260 2 года назад

    Telathen Befeker dehneten Besra Telachan Befeker Ashenef !!

  • @abrahalemisrat4954
    @abrahalemisrat4954 2 года назад

    Betam betam enen bewketh maryam emebeite betmhrh desss alen lemn tlkastemari alteshlemk?

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 3 года назад

    Excellent!

  • @tigistthearsema6716
    @tigistthearsema6716 2 года назад

    የክርስቶስን የዘር ሃረግ ለመፈለግ ብሎ ነው 700 እቁባቶች የነበረው

  • @misrakgebaba254
    @misrakgebaba254 3 года назад

    ሶፊ በጣም ነው ያዘንኩልሽ

  • @roblehmohamedahmed3047
    @roblehmohamedahmed3047 2 года назад

    በጣም የምወደዉ ሠዉ ግን በኦላይን እካን እዳገኘዉ የሚረዳኝ ሠዉ እ

  • @felekualemu7119
    @felekualemu7119 Год назад

    Doc mirt sew

  • @tigisttefera4313
    @tigisttefera4313 3 года назад +1

    ያንን ቅድስ ንጉስና እነኝህን ባታወዳድር ጥሩ ነበር ሀሳቡ

  • @abebagebre8143
    @abebagebre8143 2 года назад

    ውለህ ግባ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 года назад +1

    ባለቤቴ አረቡነዉ ያሳለፍኩትን ለማወቅ እድንማማር ከፈለጋቹ ጐራ በሉ

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 3 года назад

    Atzebark ezh eza eyalk yelkunm medan bekerstos bch mehonun negerachew

    • @edenabraraw
      @edenabraraw 2 года назад

      ማወቅ መታደል ነው አለማወቅሽ ድድብናሽ አይንሽን ሸፍኖታል አያዩም ጀሮሽም አይሰማም እና ታሳዝኑኛላቹ እሱ ደግሞ እውነት ስለሚያውቅ ተናገረ እኔ እምልሽ አንድ ሰው ተነስቶ አንችን እወድሻለሁ እናትሽን ግን እጠላታለሁ ቢልሽ ምን ትያለሽ ?ከንቱዎች !

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 2 года назад

    ከሚስቶቹ ብዛት በቀር

  • @rasfele1
    @rasfele1 2 года назад

    This man is the antidote to gecho of tplf more Ethiopians will rise and defeat the the fallen angels of Tplf
    And shall liberate Axum which is the heart ❤️of Ethiopia::
    Thou shall be no Latin
    Written nor spoken in the land of the free::

  • @edenayele1720
    @edenayele1720 2 года назад

    በመልካምነት ግደላቸዉ ነዉ ወይ😂😂ወይስ እንዴት እንደምታጠፋቸዉ ሪሰርች ሜድረግ😂😂እረ ወዴት ወዴት ሪሰርቹ ካልሰራ ነዉ????

  • @mesheshasalato3334
    @mesheshasalato3334 2 года назад

    Betji tezera

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 года назад +1

    ere endaygedluh pls zim bel !!! omg !
    Egna min agebal selenesu ??!!

  • @sadaadam7300
    @sadaadam7300 2 года назад

    Swdhiii

  • @betlehemyohannes8457
    @betlehemyohannes8457 3 года назад

    Endete endemewedehe eko

  • @emabetshiferaw
    @emabetshiferaw 3 года назад

    Yami wode wandim salam naw

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 года назад

    ሰለሞን በወርቅ የበለፀገዉ ከዳዊት የተቀበለዉ ሀብት ነዉ።የኢትዮጵያ መሪወች ድህነትን ነዉ የወረሱት ከየት አምጥተዉ ሊያበለፅጉህ ነዉ? በሰለጠነው ሀገር መንግስት ሀብታም ነዉ ህዝብ ግን ድሀ ነዉ።
    ቤት የባንክ ነዉ መኪና የባንክ ነዉ።ሀብታም ያለዉ አፍሪካ ዉስጥ ነዉ።አለፈልን የሚሉት ነጮች ፕሮፓጋንዳ ነዉ።ኸኸኸኸ

  • @yalemeshetzewdu7107
    @yalemeshetzewdu7107 3 года назад +3

    አቤት የአነጋገርህ ለዛው ንግግርህ አይሰለችም ለመሆኑ ህክምናንም እየሰራህ ነው

  • @LikeMelaektKdusSuryal
    @LikeMelaektKdusSuryal 3 года назад

    ጀዝባ ሻዕብያ ዶግ

  • @asmaraabreha1877
    @asmaraabreha1877 3 года назад

    ወዳጀነኽ ሶስት ሚስት kkkkkk