የፒ ዲዲ ጉድ መቋጫ አጣ | ደፍሮናል ያሉ 120 ሰዎች ተነሱበት | እንደ አዲስ እያነጋገረ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • የፒ ዲዲ ጉድ መቋጫ አጣ | ደፍሮናል ያሉ 120 ሰዎች ተነሱበት | እንደ አዲስ እያነጋገረ ነው

Комментарии • 55

  • @Etiopa
    @Etiopa 14 часов назад +2

    የውጭ ሆነ የሀገሩስጥ የሙዝቃው ኢንድስትሪ በተለይ ሀገራችንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተጨመላለቅ ና ሰይጣናዊ ሆኗል anyway እግዚአብሔር አምላክም ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም የለው ስለምያቃቸው ነው።ክብር ይግባው🙏🙏🙏

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 День назад

    ሰላም ወርቅአፈራሁ ድንቅ መልእክት ለኛዎቹ አርቲስቶች እንደውም ሳይፈልጉ እያለቁ ነው ትክክለኛ መልእክት እያስተማርካቸው ነው በርታ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀይሉን ይስጠን ለመከላከል የጨለማው ሐይል በፀሎታችን እናሸንፈዋለን

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ День назад +1

    ከባድ ነው ይህ ሁሉ እርካታ ማጣት ነው
    በድህነት ሆኖ እግዚአብሔርን እያመሠኑ መኖር ይሻላል

  • @DorkaFikr-n7x
    @DorkaFikr-n7x День назад

    የአገራችን ጠበቃዎችም የፒዲዲ መሰል ናቸው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 День назад +2

    ፍርድ ቤት በዚህ ሰው ክስ በመስማት ተጨናንቀዋል እስከዛሬ የት ነበሩ በርግጥ ሁሌ ይከሰሳል በገንዘብ እየዘጋው እዚህ ደርሰዋል 🤔በሐጥያት ተጨማልቀው የሚሰሩት ፊልም ድራማ etc ማየትም መስማትም አያስፈልግም 100% ድሮ እኮ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዘፋኝ አርቲስት እጅግ የሚጠላ የሚናቅ ነበር እድሜ ለምዕራባውያን ተጣሰ ጥንካርያችን እንጂ 🤔አሁንም ወደ ክብራችን ጥንካርያችን በእጥፍ ጌታ እግዚአብሔር ይመልሰን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 День назад +2

    የነጮች የሙዚቃ ኢንዱስትሪ የስሙ ስያሜ አምልኮ ሳጥናኤል ነው የሚለው ምልክቱ ደግሞ በሙሉ በመጠቀም ያረጋግጣሉ 🤔እዛ የሚገቡ ሂወታቸው ሽጠው (አስይዘው እንደሆነ ግልፅ ነው መጨረሻቼው አያምርም 🤔ጎመን በጤና 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @teshagerBaheru
    @teshagerBaheru День назад

    በጣም ተጋኖበት እንጂ ይህን ሁሉ ወንጀል ላይፈጽም ይችላል ተዋቂ ባለሃብት መሆን እዳ ነው አለም ሲባል እንዲህ ነው ወደ እላይ አውጥቶ ወደታች መፈጥፈጥ ሁሉም ወነጀሉት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይድረስለት !

  • @robelmedeksa1412
    @robelmedeksa1412 День назад

    Great job Werke

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 День назад

    አዎ ከገባበት የሴጣን እምነት ሊያፈነግጥ ስለሆነ ነው እንደዚ ያደረጉት ጠቅላላ የተከሰሰበት ጉዳይ የጨለማው ማህበረሰብ ሁሌ የሚፈፅሙት ጉዳይ አይደል ሚስጥራቸውን እንዳያወጣባቸው ነው እንደዚ ያደረጉት

  • @King15592
    @King15592 22 часа назад +6

    ሄቨን ተደፍራም ተገላም ፒዲዲ ትላለህ እንዴ የኛ ሀገር ጉድ አይብስም።

    • @Etiopa
      @Etiopa 14 часов назад +1

      እና ምን ይበል ሀገር ጮህ ከዚያ ጸጥ አለ እና እሱ ብቻ ነው የታየህ ወይስ ሁሉም ጋር እየገባህ ተመሳሳይ ነገር ትጠይቃለህ???እየን ያህል የሄቨን ጉዳይ ካስጨነቀህ profile ክ ምነው አላዘነ???? ነውውይስ

    • @yohan7782
      @yohan7782 Час назад

      😂😂😂 ፕድድድድ ነገር nw

    • @Etiopa
      @Etiopa 52 минуты назад

      @@King15592 ለሄቨን ሐዝነህ አትመስልም ተው እንጂ

  • @emebettachebla741
    @emebettachebla741 День назад

    ሰላም ወንድሜ በርታ

  • @MSs-kp3he
    @MSs-kp3he 20 часов назад +3

    Wereke selasa betehene yebarekute

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 часов назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ ኤምኤስኤስ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 День назад

    ፒ ዲዲ ቀብጦ ቀብጦ መጨረሻው እንደሚያበቃ የታወቀ ነው የሰራነውን አይደል የምናጭደው ጭራሽ ትንሹን ልጅ ዘፋኝ ካናዳዊ ጀስቲን የተባለውን ደፍሮት እንደውም ዘፈን አውጥቶለት ተደፈርኩ ብሎ አሁን እንደውም ዘፈን አቁሟል ሜንታሊ ስለነካው እና ለፍርድ መቅረብ አለበት የሕዝብ ደምም አለበት በሰአቱ ያስጨረሳቸውን ይከፈለዋል

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 9 часов назад

    ከመንፈስ ምን ይጠበቃል ቆልሎ ከምሮ ይስጣቸውና በድማሚት ያፈርሳቸዋል

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 9 часов назад

    ከመንፈስ ምን ይጠበቃል ቆልሎ ከምሮ ይስጣቸውና በሃላ ያዋርዳቸዋል በአደባባይ 😅😅😅😅

  • @SolomeEshetu
    @SolomeEshetu День назад +1

    ፒ ዲዲ ከዘፋኞች ጋር ብቻ አይደለም ታዋቂ የፖለቲካ መሪዎችም አሉበት "ነጭ ልብስ" ብቻ ተለብሶ የሚያዘጋጀው ፓርቲ ነበር በተመሳሳይ ሁኔታ እኛ ሀገርም ፓርቲ እየጠሩ የወጣቶቹን ህይወት እያበላሹ ነው በቅርቡ እደውም የተደፈረ ልጅ ተናግሮ ነበር

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад

    almost 30 years በላይ የሆነው የርኩሰት ዘመን

  • @asratmekuria4934
    @asratmekuria4934 7 часов назад

    የውጭ ሀገር እና የፈረንጅ አገር የሚባል ነገር የለም የዘፈን አለም መቼም ቢሆን ከሰይጣን ነው የሚያስደንቅ ነገር የለም ሁሉም ዘፈን የሚመራው ወደ ሀጢአት ነው የቱን ኮንነን የቱን ልናጸድቅ ነው ሰው ደግሞ ክርስቶስ ካላዳነው የሰይጣን እስረኛ ነው ያለ ክርስቶስ ደግሞ ከሃጢአትና ከሰይጣን ባርነት ነፃ መውጣት አይቻልም ስለዚህ ሰው ራስህን መርምር

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад

    እረ የምናደንቃቸው አንጋፋ የሆለውድ አክተሮች

  • @fitsumMana
    @fitsumMana День назад

    አይ ያ ሁሉ ጋጋታ’ ፎቶ ጠፍቶ'ጨለማ ነገሰ::

  • @MillionMerd
    @MillionMerd День назад

    እረ አገር ቤት የባሰ ጉድ አለ ወዳጆቼ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад

    ስንቱ ተገሎ ክሎን ሆነው የምናያቸው

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад

    yes

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 День назад +1

    ሊያፈነግጥ ሲሞክር ይሆናል እንዲህ ሃጥያቱን የሚያበዙበት 😮

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад

    እንደዛ አንደ አዬላንድ ላይ እኔደነበረው እስርቤት ውስጥ እንደሞተው ነው የሚደረገው

  • @nigestideberzion9090
    @nigestideberzion9090 21 час назад

    🙏🙏🙏🙏💯🙏🇪🇷

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi 22 часа назад +2

    እባካቹ ፀልዩልኝ ወገኖቼ ከፍቶኛል

    • @Abdsu947
      @Abdsu947 3 часа назад +1

      አብሽሪ እህቴ ዱአ አብዢ

    • @tsedaltedi
      @tsedaltedi 2 часа назад

      @@Abdsu947 እሺ ወንድሜ

    • @SolomonTessema-c4d
      @SolomonTessema-c4d 2 часа назад

      Egzeyabehre chegereshene yeferalishe saleye yafatarane am lake yesamanale

    • @begood4all157
      @begood4all157 Час назад

      አብሽሪ ዱንያ ኖሮሽም አጥተሽም ጭንቅ ናት ቢበዛ ከነችግሯና ፌሽታዋ ከ 20-50 ባለው እድሜ ለ30 አመት ብትሆን ነው ደስታዋም ጭንቀቷም ያልፋል የማያልፍ የዘላለም ህይወት ከሞት ቡኋላ ላለው መጨነቅ ነው አላህ ዱንያችንም አኼራችንም ያሳምርልን

    • @DageeAlemneh
      @DageeAlemneh 37 минут назад

      Ayizosh Egziabher Yirdash

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад

    DMX

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg День назад

    Werky ❤❤❤❤❤

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 День назад

    የመጀመሬዉ ጥያቂ ጥቁር ስለሆነ ይገናል እንጄ በጣም ብዙዉ ነጮች ድራግ ዉስጥ የዘፈቁዉ ናቸዉ ባለሀብቶች ብዙዉ ነገር ያደርጋሎ ሌላዉ 120 በላያ በደል ከደረሰባቸዉ መቼም ድሞክራሴ አላት የምትባል ሀገር ለምን አልተናገሩም ድሮዉ 120 በላያ ህዝብ ካለ ለምን ዝም አሎዉ አሁን ለምን መጡ የኔ ጥያቄ ነዉ ?አሜሬካን ነጮችም ጥቁሮችም እስፓኔሾችም በድራግ የተዋጡ ይበዛሎ የፈኖዉ አለም የሰጣን አለም ነዉ የፉልም ኤንድስትሬ ሴጣን ስራ እሚደረግ ነዉ

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 День назад

      ከሰይጣኑ ማህበር አባልነት ለማፈንገጥ ስያኮቦኩቡ ነው የሰሩትን ወንጄል በዝርዝ ሰዎች ሲደፈሩ አመፅ የተደረገባቸው videos አድራሻቸው እጃቸው ላይ አለ እንዲከሱ ወደ ፊት ያመጧቸዋል ::የመንፈስ ስራ ስለሆነ ዶሞክራሲ ምናም አይሰራም ዲሞክራሲ ህግ ምናምን የሚሰራው ሰዎች ከእዛ እስራት ሊወጡ ሲሉ መጎተቻ ጎቱቶ መጣያ በእጃቸው ባለ ወንጄል ነው ደሮ በረጅም ገመድ እንደማሰር ነው ::መንፈስ ካለ እግዚአብሔር ቃል ቅድስና የኢየሱስ ስም ማን የቱ ህግ ያስቁመዋል??

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 День назад

    ❤❤

  • @Khatija-s4i
    @Khatija-s4i День назад

    መምህር እባክህ ኮሜዲያን ካት ዊልያምስ ከዘጠኝ ወር በፊት ክለብ ሻይ ሻይ የሚባል ፖድ ካስት ላይ ቀርቦ ከሁለት ሰአት በላይ ነው ሲያጋልጥ የነበረው ከቻልክ ተርጉመክ አቅርበው ለወጣቶች ጠቃሚ ይመስለኛል በተለይ ዌስተር ላይፍ ሚመኙ ወጣቶች ስላሉ

    • @yohan7782
      @yohan7782 59 минут назад

      ክለብ ውስጥ ሻይ 😂😂😂 በዳቦ ነው ብቻውን

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад

    የኛዎቹ ተዘፍቀውበት የለ እድሜ ለpp

    • @Abdsu947
      @Abdsu947 3 часа назад

      ማነው pp

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад +1

    ቢዮንሴ ተልካ መጣ የገባችበት ስላሴ ይፍረድባት ሚሽኗን በትክክል አሟልታ መጣች የሚል ሚዲያ ሰምቻለሁ በአማርኛው በጣም እንዲገባቸው አድርግ እኔማ አይኔንም ጀሮዬንም አመመኝ

    • @yohan7782
      @yohan7782 Час назад

      😂😂😂 ጅል ነገር ነህ

  • @SoloAbe
    @SoloAbe 22 часа назад

    አንተ ፃድቅ መሆንህ ነው?

  • @IbrahimZaki-t5q
    @IbrahimZaki-t5q 9 часов назад

    Yhe aleme fake new

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 часов назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ኢ.ዛ.