በቲክቶክ ተመስክሮላቸው ብዙ ነፍሳት በኢየሱስ ስም እየተጠመቁ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • Through Tiktok's gospel witness, many souls are being baptized in the name of the Lord Jesus for the remissions of their sins.

Комментарии • 130

  • @mehiretmehiretheramo6934
    @mehiretmehiretheramo6934 Месяц назад +19

    እያሸነፈ ሄደ የእውነት ወንጌል በዓለም ዙሪያ ሁሉ ድል እያደረገ ....

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy Месяц назад +7

    ገና ብዙ አሉ ገና ይመጣሉ ለየሱስ ይንበረካሉ በእውነት በመንፈስ ይሰግዳሉ እልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @AkililuAysa-jb4fg
    @AkililuAysa-jb4fg Месяц назад +5

    የእውነት ወንጌል ዓለምን ሁሉ እያረሰ ይሄዳል አንድ አምላክ ኢየሱስ ይውረሰ ተባረኩ ወንድሞች በርቱ ።

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 Месяц назад +8

    ምስጋና ወዳሰ ለአንድ አምልክ ለኢየሱስ ይሁን😊❤😊❤😊

  • @romangezhane5227
    @romangezhane5227 Месяц назад +2

    Haleluya Haleluya Haleluya kibre le andu geta .ye ewante wengle le alme hulu yemtemskru yenbsate shekme tesamtchu yemtetku hulu tegawen yabzalchu tebarkulen Haleluya

  • @user-sy7cr6wc3t
    @user-sy7cr6wc3t Месяц назад +3

    ሃሌሉያ የሱስ ገነ ዓለምን ሁሉ ይዎረሰል አሄ ወንጌ
    ል❤

  • @genetwubshet7648
    @genetwubshet7648 Месяц назад +1

    የስyess እግዚያብሔር ጀግናዬነው

  • @TerpaMaqos
    @TerpaMaqos Месяц назад +4

    በእውነት እኔ እዝያው ስለተወለድኩ ለእኔ ቃለል ነው ግን እውነቱ ገብቶ ተመስክሮ የመጡት በጠም እድለኞች ነቻው ብዬ አምነለሁ ስለ እናንተ የሰማዬን አምለክ አመሰገነለሁ በርቱ በርቱ አለለሁ

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya Месяц назад +6

    በርቱ ወንድም አንጄሎ ወንድም በረከትንም ቀስቅሱት።

  • @tsegayademisse1751
    @tsegayademisse1751 Месяц назад +2

    እነት ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋ እጅግ አብዝቶ ይባርክሺ በንግግርሺ እጅግ ተባርኬባታላሁ ፡ከአገንት አምልኮ የዳነሺ ቻሩ ኢየሱስ ይባራክ እንኳን ደስ አለችሁ ለሌሎችም ማስክር ይህን በሥጋ የተገላጣውን አንድ አምላክ።

  • @Fffuee
    @Fffuee Месяц назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ🎉🎉🎉❤❤

  • @EtsubeLema-eq5tn
    @EtsubeLema-eq5tn Месяц назад

    ገና ይህ የእውነት ወንጌል ምድርን ይወርሳል አሜን

  • @TemesgenRg-rz5kc
    @TemesgenRg-rz5kc Месяц назад +6

    ክብር ለእየሱስ ይሁን !!

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik1739 Месяц назад +2

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ክብር ለአንድ አምላክ ይሁን! ክብሩ ላንተ ይሁን🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @nehemiahandselihom6177
    @nehemiahandselihom6177 Месяц назад +7

    ክብር ለአንድ አምላክ ❤❤❤❤

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Месяц назад +2

    ጌታኢየሱስ ይመስገን

  • @BuzyeYakob
    @BuzyeYakob Месяц назад +2

    Gena bizu halu Gena yimetalu zemenu ye ewinet wenigel ye mesebekibet new wenigel yashenifal Eyesus be midr Hulu layi yinegisal Amen 🙏

  • @MAl-ei2br
    @MAl-ei2br Месяц назад +2

    ተመስገን ኢየሱስ እልልልልልል እልልልልልል ገና ብዙ አሉ ገና ይመጣሉ ኢየሱስ እስከ ሰማይ የፅናቹ

  • @JOSEPHDEMEKE
    @JOSEPHDEMEKE Месяц назад +4

    Sila Enanite Eyesus Amasegenalew getiye tebarek

  • @user-sy1ts4sm5e
    @user-sy1ts4sm5e Месяц назад +3

    ለጌታ ለኢየሱስ ክብርና ምስጋና ይሁን አሜን ።
    ገና ብዙዎችን ኢየሱስ ያድነል።
    ብዙዎች ገና በጌታ በኢየሱስ ስም ይጠማቀሉ ክርስቶስን ይለብሰሉ
    ሐዋርያት ሥራ 2 :38

    • @user-sy1ts4sm5e
      @user-sy1ts4sm5e Месяц назад +1

      እግዚአብሔር እርሱ ብቻ አደኛ ነው ገና ብዙዎችን ይወርሳል

    • @user-sy1ts4sm5e
      @user-sy1ts4sm5e Месяц назад +2

      አዳኝ ከኢየሱስ ውጭ ሌላው የትም አይገኝም

  • @aberaayanu5627
    @aberaayanu5627 19 дней назад

    አሜን ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @MarkosJhon-rg3nu
    @MarkosJhon-rg3nu Месяц назад +3

    ለምጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት የተዘጋጃችሁ ሁኑ የተባለውን ቃሉን በእናንተ ስለፈጸሜ ፥የእናንተንም አእምሮ እየሱስ ለራሱ ክብር (ለወንጌል በግልጥ)እንድትናገሩ ስለተጠቀሜ በእውነት ጌታ እየሱስ ስለእናንተ ይመስገን!!!!
    ለዚህ በአደባባይ ለመናገር የሚያስደፍረውን ወንጌል የሰጠን እየሱስ ይመስገን!
    ተባረኩ!!! ወ/ማርቆስ

  • @DeginetKebedeBushiso-v6j
    @DeginetKebedeBushiso-v6j 12 дней назад

    Hi every only one apo church member thank wukup thanks at allthe belessed you

  • @KalebGetachew-jo6nz
    @KalebGetachew-jo6nz Месяц назад +4

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይመስገን

  • @davidabera194
    @davidabera194 Месяц назад +3

    አቤት የኢየሱስ ሥራ እጅግ ይገርመኛል ❤🎉❤🎉

  • @tigiyeEthiopia7344
    @tigiyeEthiopia7344 Месяц назад +3

    Amen Amen Gena enbezalen gena gena ensefalen gena ye Abrham zeroch nen igna egziabharn yeminifera gena enbezalen haleluya.

  • @Molso-n3y
    @Molso-n3y Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @NatiGez-ez8ol
    @NatiGez-ez8ol Месяц назад

    አውነትን ለአለም የምትገልጥ ብቸኛዋ ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊት ቤተክርስቲን ነች እውነተኛውን የመዳን መንገድ ያገኛችሁ እንኩዋን ጌታ ኢየሱስ ረዳችሁ

  • @bethel219
    @bethel219 Месяц назад +2

    ሃሌሉያ...ክብር ለአዳኙ እግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @lidiyaapostolic2121
    @lidiyaapostolic2121 Месяц назад +4

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን 🙌🙌🙌

  • @eliasamanuel6649
    @eliasamanuel6649 Месяц назад

    የእውነት ውንጌል ያሸንፋል

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 Месяц назад +4

    እውነት ግዜ እውነት የኢየሱስ ወታደር ሁኛለሁም :ሁነላንም!!🎉🎉

  • @tagesseassefa8680
    @tagesseassefa8680 Месяц назад +2

    እያሸነፈ ሄደ የእውነት ወንጌል በዓለም ዙሪያ ሁሉ ድል እያደረገ

  • @YonatenDesta
    @YonatenDesta Месяц назад +3

    ታመስገን ጌታ እያሱስ 🥰❤️

  • @ElsaUkumo
    @ElsaUkumo Месяц назад +2

    አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Badawcho
    @Badawcho Месяц назад +2

    ለሌባስዉና ለታዎለዳ ነው እንዲሁም ደግሞ የኢየሱስ ማኒህናት ያኔ ይገባል 🥰ተመስገን ነው ጌታ ኢየሱስን ስለዚህ መዳን 🙏🙏🙏

  • @tseganshbubamo8890
    @tseganshbubamo8890 Месяц назад

    አሜን.አሜን

  • @terefechortabo476
    @terefechortabo476 Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ ተባረክ

  • @tegemoses7722
    @tegemoses7722 Месяц назад +4

    አንድ አሚላክ ይክበር ::አመን

  • @user-jp5zf8rr2r
    @user-jp5zf8rr2r Месяц назад +4

    Egiziabher yimesigen ❤❤

  • @TarikuTsegaye-m6g
    @TarikuTsegaye-m6g Месяц назад +1

    ክብር ምስጋና ለእየሱስ ይሁን

  • @Mihre-ol3bk
    @Mihre-ol3bk Месяц назад +5

    እንደዚህ ዓይነት ምስክርነት መስማት እንዴት ልብ ያስደስታል፡፡ የትክቶክት አገልግሎት ፍሬ እያፈራ ነው፡፡

  • @adisubirhanu7435
    @adisubirhanu7435 Месяц назад +4

    ይህ ነዉ ሚስጥሩ አቤት ሲገባ.....ክብሩን ኢየሱስ ይውሰድ !!

  • @elzabethtekestehaile4663
    @elzabethtekestehaile4663 Месяц назад +1

    Keber getàyesuse❤

  • @abebetesfaye5357
    @abebetesfaye5357 Месяц назад +2

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን አሜን !!!

  • @user-db5sk6uv6k
    @user-db5sk6uv6k Месяц назад +1

    ክብር ለአንድ አምላክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oh9vw5jj9h
    @user-oh9vw5jj9h Месяц назад +1

    Tebarek iyesus madanihi iyasayehen siehone

  • @TewoderoseKefela
    @TewoderoseKefela Месяц назад +3

    የሐዋርያት ወንሰጌል እውነት ነው

  • @DeginetKebedeBushiso-v6j
    @DeginetKebedeBushiso-v6j 12 дней назад

    Thanks for cance

  • @yohannesmulugeta5252
    @yohannesmulugeta5252 Месяц назад +3

    Tebareku eesit bertu!!!

  • @givenkabinde1341
    @givenkabinde1341 Месяц назад +2

    Gena kazi belay yiserali❤❤❤❤❤❤

  • @tsagishkarem2667
    @tsagishkarem2667 13 дней назад

    Waw waw waw waw waw waw waw Amne 😢

  • @user-rx9sr9fc9n
    @user-rx9sr9fc9n Месяц назад +1

    Tebarek yesus miyashenf wongel new engdi lebalanxawoch afi zegtenal

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m Месяц назад

    ሐዋርያት የጨዋ እምነት ሁሉ
    ሁሊም እከታትላለሁ ልቤ በናቱ በጣም በጣም ደስተኛ ነው በርቱ ሁሉንም አዳምጣለሁ ከሌሎች እምነት ጋር እያመሳከርኩ

  • @DAWITERMIAS-y2l
    @DAWITERMIAS-y2l Месяц назад

    አሁንም የእዉነት ወንገል ያሸንፋል።

  • @HagirsoFsiha
    @HagirsoFsiha Месяц назад +2

    Tebareku❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @sofoniyashailemariyam1023
    @sofoniyashailemariyam1023 Месяц назад +7

    የምናመልከው አምላክ ገና ከዚ በላይ ይሰራል

  • @user-cv1si5ur2n
    @user-cv1si5ur2n 25 дней назад

    ጌታችን,እየሱሲ,አቢዝቶ,ዐጋውን,የቢዛላችሁ

  • @MamoWaza
    @MamoWaza Месяц назад +1

    ክብሩ ለኢየሱስ ይሁን.....ገና እንወርሳለን

  • @zufanshawule8069
    @zufanshawule8069 Месяц назад +1

    Yesus yibarikachuh

  • @user-wn4ol7xk4d
    @user-wn4ol7xk4d Месяц назад +1

    ክብር ይሁን ለአንዱ አምላካችን

  • @user-gx3ww2vu4s
    @user-gx3ww2vu4s Месяц назад +2

    Oh my God......!!eyesus absto yibarikachewuuuu lemengistu yasbachewuuuuuuuuu!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 Месяц назад +1

    ሃሌሊያ ተመሰገን❤❤❤

  • @user-yc2gh7mf7m
    @user-yc2gh7mf7m Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤ እያሸነፈ ሄደ የእውነት ወንጌል!!

  • @MesfinAbate-pc2xl
    @MesfinAbate-pc2xl Месяц назад +1

    Eg.r. yibarekish..

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 Месяц назад +4

    የሱስ ብቻ አምላክ ነው

  • @yenealemnadew9874
    @yenealemnadew9874 Месяц назад +3

    Sreat bcha sayhon astemhrotum wst hulum selam nwa. Temesgen esyseus yemiferabet ebet nw

  • @almazfitiwi
    @almazfitiwi Месяц назад +3

    Temsgn yesus ❤❤❤❤Elelelelelelelel Elelelelelelelel

  • @bemneteshetu6166
    @bemneteshetu6166 Месяц назад +2

    ምንም በሌለበት በምድረበዳ አባቶቻችን እነ ቢሾፕ ተክሌ
    "እያሸነፈ ሄደ የእውነት ወንጌል
    እያሸነፈ ሄደ የሐዋርያት ወንጌል
    በዓለም ዙሪያ ሁሉ ድል እያደረገ
    አሕዛብን እየወረሰ እያደገ "
    ብለው የዘመሩት እሄ ራእይ ታይቷቸው ነው እኮ አሁንም እንበርታ ወንድሞቼ እህቶቼ ይሄን የእውነት ወንጌል ላልሰሙ እናሰማ:: ወንጌሉን በአፋችን ብቻ ሳይሆን በሕይወታችን, በአኗኗራችንም እንመስክር ቃላ ሳናወጣ እነዚ እነማን ናቸው ይባል እንበርታ ወንድሞች እህቶች 😊
    ግዜው የአንድ አምላክ!!!!

  • @alain870
    @alain870 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mulutsega-dk9dy
    @mulutsega-dk9dy Месяц назад +3

    inkwan dess alchu inkuwan ameletachu and 1 amlaak iyesus yimesgen.

  • @DeginetKebedeBushiso-v6j
    @DeginetKebedeBushiso-v6j 12 дней назад

    Help me famly of apo church

  • @DeslechAlaro
    @DeslechAlaro Месяц назад +2

    Ellllllllllllllllllelllllllllllllllllelllllllllllllllllllllllellllllllllllll tamsegeni iyesus ❤❤

  • @AbelBekele-ij2my
    @AbelBekele-ij2my Месяц назад +2

    Tebareku

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik1739 Месяц назад +2

    የዳኑ ይናገሩ ይናገሩ ይናገሩ!

  • @aberaayanu5627
    @aberaayanu5627 19 дней назад

    Tebareku❤❤❤

  • @Kasahunkebede-fj5cr
    @Kasahunkebede-fj5cr Месяц назад

    Tebarekuu ❤ inberta❤

  • @NigatuKusa-ws6lq
    @NigatuKusa-ws6lq Месяц назад +3

    እልልልልልልልል

  • @YenuMelese-p4q
    @YenuMelese-p4q Месяц назад

    Eyesus lebichawu amulak newu yeandi amulak meskariwoch bertu litaredu yetewosenutin adinu adera hawariyat yeandi abat lijoch tolo tolo belu gize yelem (wm Eyasu Dawala kehawassa alito shalom).

  • @praiseGod100mb
    @praiseGod100mb Месяц назад +1

    This is amazing
    God bless you all.
    As you have said, its true that the questions we were facing and having ourselves are getting answered. Praise God!!!
    But let me ask you something i want to be clear.
    1) Which tiktok page can i follow you?
    2) is this page or discussion being posted the recent one, or the previous one?
    3) if recent, has church permitted? Or by what means do you start it?

  • @DeslechAlaro
    @DeslechAlaro Месяц назад +1

    Yesus yibarikachu❤❤

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Месяц назад +1

    ኢየሱስ በሥላሴ ማህበር ውስጥ ምን ይሠራል? ብቻው አምላክ ነው እኮ አሜን በሉ

  • @user-lu4dp6bq6n
    @user-lu4dp6bq6n Месяц назад +1

    Amen

  • @user-kz4ur3xb8j
    @user-kz4ur3xb8j Месяц назад +1

    ገና ከዚህ በላይ እንደሰታለን

  • @user-hv5ws5nb1n
    @user-hv5ws5nb1n Месяц назад +1

    amene❤❤❤❤❤

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Diborashure
    @Diborashure Месяц назад

    👍🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @MekdesGirma-oo5zf
    @MekdesGirma-oo5zf Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniyamzzewudie1176
    @biniyamzzewudie1176 Месяц назад +1

    ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @ElsaUkumo
    @ElsaUkumo Месяц назад +1

    እልልልልልል

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 Месяц назад +1

    ገና ብዙ አሉ ገና ይመጣሉ

  • @AshenafiEgata-gy2dp
    @AshenafiEgata-gy2dp Месяц назад +1

    አባት ሆይ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ። ተመስስስስስስስስስገገገገገንንንን

  • @Sfrteyr
    @Sfrteyr Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-lm1tx3ke2y
    @user-lm1tx3ke2y Месяц назад

    ስም ካለ ስብና አለ ስብና ከለለ ስም ይህም የማተዎስ ወንጌል ምዕራፍ 28+18-20

  • @madomado3476
    @madomado3476 Месяц назад

    Haleluya temsigen eyesus

  • @TadeLamiso
    @TadeLamiso Месяц назад +1

    ግና መቼ ምጥን ገና ይጐሪፋሉ

  • @anduchane
    @anduchane Месяц назад

    ገና እንሰፋለን ገና እበዛለን

  • @user-tx6hh8mi2i
    @user-tx6hh8mi2i 5 дней назад

    Batam das yalegni

  • @user-by3mw2nt4n
    @user-by3mw2nt4n Месяц назад

    Temesgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DAWITERMIAS-w2n
    @DAWITERMIAS-w2n 22 дня назад

    ገና እንበዛለን!!!!!