ተመልሰህ እንዳትመጣ አለችኝ …….

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • አዲስ ለሆናቹ subscribe በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ________________________________________
    👇ሁሉም መሰረታዊ መረጃዎች ለማግኘት ከታች ያለው link ይጫኑ👇
    linktr.ee/Sam_...
    ________________________________________
    ማታ
    ________________________________________
    Join this channel to get access to perks:
    / @samandliha
    ________________________________________
    INSTAGRAM
    ________________________________________________
    SAM AND LIHA - / p.s.y.c.h.o_couples
    SAM -
    ...
    LIHA - ...
    ________________________________________________
    ________________________________________
    best couples in ethiopia, habesha couples ,couples , donkey tube , prank , #habesha , Couples game, best couples in ethiopia, habesha couples ,couples , prank
    new prank, habesha couples, couples, love, mini vlog, shemgelena , ,sam and liha wedding , weddings , prank , ebs , arts tv , seifu on ebs, Ethiopia culture , Ethiopia shemgelena , Ethiopia wedding , ባልትና , ደስታ ሽሮ , ደስታ ባልትና, desta shero , desta baltena , sam and liha new business, sam and liha shero , ethiopian food , cultural food , africa foods, best prank
    ________________________________________
    HASHTAG
    ________________________________________________
    #samandliha #psychocouple #habeshacouples #ethiopia #vlog #habeshacouplesgame #prank
    #ethiopianmusic #Newethiopianmusic #Newethiopianmovie #shorts #short #shortfilm #ethiopiancomedy #ethiopiantiktok #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #australia #norway #united_kingdom #finland #ethiopia #ethiopiantiktok #ethiopianentertainment #bestcouplesintheworld #bestprank

Комментарии • 267

  • @SAMANDLIHA
    @SAMANDLIHA  Год назад +26

    Don’t forget to like and share the video ❤❤ subscribe ❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Год назад +119

    በጣም ደስ የምትዪኝ ቆፍጣንነትሽ ፣ኮስታራነትሽን በጣም ወድጄዋለ።ሴት ልጅ ማለት እንደዚህ ነው ።ጥሩ፣ ጨዋ፣ ቤትዋን የምትወድ፣ ባለሞያ ሴት ፣ ለባልሽ ዘውድ የሆንሽ ሚስት ማለት አንቺ ነሽ ።የተባረከ እና የተቀደሰ ያብርሃም እና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ ያድርግላችሁ ።

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 Год назад +47

    እኔስ የታየኝ መፅሀፍ ቁድሱን ነው ወገን በቃሉ ያንራቹ ሙቁራት ኣሕዋተይ❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +18

    መፅሀፍ ቅዱሱን ስላየሁ ደስአለኝ ኑሩልን❤❤❤

  • @semirabintbaba6562
    @semirabintbaba6562 Год назад +13

    ሊሀ የኔ ቀጮ የኔ ሞክሸ ከቅጥነታችን እስከ ባህሪያችን ተመሳሳይ ነን የኔ ቆፍጣና የኔ ሴት❤ አንደኛየ የምን መልፈስፈስ ነዉ ሂድ እዳትመለስ 😂

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад

      ❤❤❤😂

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh Год назад +1

      ታድላችሁ ክክክክክ አበድሩኝ እስኪ እኔም እንደ እናንተ ልሁን

  • @hananmeke4302
    @hananmeke4302 Год назад +9

    መሳጅ ቤት አትሂድ ምክንያቱም ጥሩ አይደለም መሳጅ ከፈለክ ሚስትህ ታድርግህ ግዜው ተበላሽቷል አሁን ባልሽን መሳጅ ቤት እንዳትልኪ ቀንም ቢሆን

  • @stanemare4429
    @stanemare4429 Год назад +15

    የድሮ ሴትማ አድሮ ቢመጣ እራትዋን ሳበላ ጠብቃ የምታድረው የባል ትርጉሙ ማስፈራቱ ነበር😂😂😂😂 ክብር ዋጋ ለከፈላቹ እናቶች የድሮ ሚስቶች

    • @medhin8187
      @medhin8187 Год назад

      😂😂😂😂በጣም

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад +6

    እኔ እኮ ቶሎ ተጋቡ ስል የነበርው በምክንያት ነው አብራችሁ ስትኖሩ ውበታችሁ በራሱ ጨመር ውለዱ ክበዱ

  • @tsige21
    @tsige21 Год назад +24

    ❤❤ሊያዬ ቄፍጣናነትሽን ወድጄዋለው ግን አክብሪው ውዴ እንኳን በሰው ፊት ብቻችሁን እንኳን ብትሆኑ አክብሪው ❤❤❤በተረፈ ውድድ

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад +1

      ❤❤❤

    • @hamdiyaabdala8802
      @hamdiyaabdala8802 Год назад +4

      እረ በጣምነው ሚከባበሩት ማይመለከታቹ ነገር አታውሩ

  • @seadaalemu6229
    @seadaalemu6229 Год назад +9

    ሊያ ግን ባልሽን አክብሪ ትዳር በእልህ እና በንዴት ሳይሆን በብልሀት እና በጥበብ ነው የሚቆመው ሆሆሆሆ ምነው ባል ልሁን አልሽ ነእውነት ደስ አይልም ሳም ግን በብዙ ቪዲዮዎች እንዳየሁት በሳል እና ህይወትን በደንብ የተረዳ ሚስቱን የእውነት የሚወድ እና የሚያከብር በሳል ነው

  • @meazawitweldegebral1095
    @meazawitweldegebral1095 Год назад +3

    ኣሪፍ ፕራንክ ነው ግን ፕራንክ መሆኑ ስታቁ ወደ ሳቅ ወይ የተሰማቹ ተናገሩ ኣክርፈሽ ነው ያለቀ ኣንቺ ስታኩርፊ ደስ ኣይለኚም ማለት የፈለኩት ሁሌ ፕራንክ ሰትደራረጉ መጨረሻ ላይ ሳቃቹ እንፈልጋለን፡፡ እወዳችዋለው

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Год назад +1

    ሊ የኔ ቆንጆ ደግ አረግሽ ይህን የመሰለ ሸበላ ወንድ ላፍ ቢዳርጉት ጠበቅ አርገሽ ያዥ የመልስ ምት ደሞ እንጠብቃለን ሳም ከዚ በላይ እንዳትወፍር አሑን ያለህበት በቂ ነው

  • @mohamadhoi7503
    @mohamadhoi7503 Год назад +8

    ጡሩ ነው ክብር ይኑርሽ ሠው በንዴት አድነገር ይሆናል በመመካከር ሁሉም ነገር ይሥተካከላል

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад +1

      Eshi

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 9 месяцев назад

      Yhe kekbr gar mnm ayagenanewm ayagebachuhm ende degmo besew tdar talka atgbu

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Год назад +9

    ሊሃ የኔ ቆፍጣና 😍😍 ሳም ማሻ አላህ ወፍረሀል ትዳሩ ተስማምቶሀል

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs Год назад +3

    በጣም ነው የምወድሽ ጣንካራ ሴት ነሽ በርች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛ

  • @famisha8283
    @famisha8283 Год назад +1

    ዛሬ በደንብ አናደድካት ስትናደድ ሊሀ ያምርባታል ሴት እንዲህ ስትወድህ ስታስብልህ ደስ ይላል

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 Год назад +21

    የሰርጉ ቢዲዮ መቸነው የሚለቀቀው ማሮችየ❤❤❤

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад +4

      Bekrbu yab❤

    • @etenesh8056
      @etenesh8056 Год назад

      የሰርጉ ቬዴዮ መቸ ነው የሜለቀቀውውውውው ❤❤❤

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад +1

      ​@@etenesh8056bekerbuuuu❤❤❤

  • @limerprofessionalfacialexp3271
    @limerprofessionalfacialexp3271 Год назад +15

    Kkkkkkkk ምርጥ ፕራንክ ሊ ስታኮርፍ አሳዘነችኝ ካሳት በቃ ደሞ እወዳቹሃለው😍

  • @user-pp5eo1ps3j
    @user-pp5eo1ps3j 5 месяцев назад

    Li lemindnawu mitakorfiwu prank sitideregi please yane konjo prank new silsh dess yibelsha 😮 ❤

  • @samritube9007
    @samritube9007 Год назад +4

    ሊ የምር ግን አትበሳጭ የኔ ቆንጆ ያለ እድሜሽ ታረጃለሽ😅

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Год назад +1

    ሌላዬ እንዴህ አትናደጅ ደግሞ መቀበል አለብሽ አንችም እንዴህ ነው የምታቃጥይው😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад

      Ahun ema lasabedew new 😂😂

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Год назад +4

    ቦርጫም እየሆንክ ነው ኧረ ምንድነው በዚ እድሜክ ሸንቀጥ በል 😮😮😮😮

  • @wubitfekede7145
    @wubitfekede7145 Год назад

    ende esa prank sitidereg hager yikatel,esu prank sidereg degmo just get over it minamin,abriji abrji kecho

  • @seli1719
    @seli1719 Год назад +7

    I thought she will speak a lot but she controlled herself somehow considering the anger I can read on her face, but definitely, this is an expected reaction to such suspicious decisions

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Год назад +2

    እረ ውፍረት የ9 ወር እርጉዝ ሴት መስለህ ልታርፍ ነው በል ቀንስ😮

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Год назад +9

    ሌያዬ ጎበዝ እንዴህ ነው ሜስት ማለት እንደፈለጉ ብድግ ብሎ መውጣት የለም ቀረ ታሰረ በትዳር 😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +2

    መስታውቱን ለምን ይዘህው አከዲም😂❤❤❤❤

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Год назад +7

    የሚስትህ ማሳጅ ይበቀሀል❤😂😂😂😂

  • @Mekdesabere
    @Mekdesabere Год назад +2

    ጥሩ ነው እንደዚ ማለትሽ ግን በስነስርዓት አዋሪው ለሰው ምታከብሪው አይመስለው

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Год назад +12

    እግዚአብሄር አምላክ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ 😍😍😍😍

  • @amelmesfin5003
    @amelmesfin5003 Год назад +16

    በለሊት የትም እየተርመጠመጥክ እኔ ባል ነዉ የሚትባለዉ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችሽ

  • @Youtuber_g123
    @Youtuber_g123 Год назад +1

    😂😂😂aye Liha, setmchign eko….Sam you got her bednb👏👏
    Love you guys 🥰 atetfu pls

  • @zagroup1886
    @zagroup1886 Год назад +1

    መጽሐፈ ቅዱሰ ሰይ ደሰ አለኘ እዉነት ከልበቹ በመሰተወል የጌታን ቃል በመረደት አቡብ ጌታ እየሱሰ የቀሉን ጥበበ ይሰጠቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትደረቹን ይበረከ የለምልም

  • @susutub17
    @susutub17 Год назад +2

    ስታገቡ የምትውፍሩት ነገር ኦ

  • @uaevip472
    @uaevip472 Год назад +1

    እሱንስ እንዴፈለግሺ አድረግዉ ግን ለልጅቷ እንድ መድረግሺ ጥሩ አይዴለም ለሰዉ ክብሪ ይኑሪሺ

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад

      Yaw balen kerebeta kezim belay new benhon legna mnm new leza new ❤

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 9 месяцев назад

      Ayagebachuhm

  • @neimak2207
    @neimak2207 Год назад

    እኔ ብሆን አልጨቃጨቅህም ነበር ልክ ስወጣ ዴውየ እዳትመለስ ነበር እምል😢😢😢

  • @Mellow559
    @Mellow559 Год назад

    እሯ 😅😅😅😅😅 እረ በደንብ ነዉ ያገኘሽ አመንሽም አላመንሽም ደሞ ተገኝታቹሀል ስትባሉ ማታምኑትስ ነገር ሴቶች 😂😂😂 እረ እየተማመን ወገን 😅

  • @MG-li2zl
    @MG-li2zl Год назад

    Liha yene sweet gobez kuru set hulem setenageri mekenyatawi nesh .kiber yalew anchi gar new.

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Год назад +3

    ሰላማቹ ይብዛ የምወዳቹ 🤩

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Год назад +2

    Wow that looks great 👍 thanks so much 🎉

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +2

    ❤ማሻአላህ ሳም ወፈርክ ምድነው ሚስጢሩ❤

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад +1

      😂😂 yaw tdar newa

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Год назад +1

      @@SAMANDLIHA እኮ እኔምብያለሑ😃👍♥️

  • @TigTig-jv8hb
    @TigTig-jv8hb Год назад +1

    massage eyanbebachu yemtmlsut des yelal

  • @menberemassefa1236
    @menberemassefa1236 Год назад +2

    ሊያየ ስወድሽ ማርያምን 💓💓😍

  • @hiwilove8293
    @hiwilove8293 Год назад +5

    ሊሀ ግን ፕራክ መሆኑን ካወቅሺ በሆላ ብትመለሺ ባይ ነኚ በተረፈ ወዳቺሆለሁ💞

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 Год назад +1

    ጉደኛዋን ዘም በይ አንቺ ደሞ 😂😂😂

  • @sabiamboo
    @sabiamboo Год назад +2

    የመልስ ምት እንጠብቃለን 😍😍😍

  • @Rabi____queen
    @Rabi____queen Год назад +2

    ሊሃ የኔ ጭናዳም❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 10 месяцев назад

    ወፈርክ ወፈርክ ምትሉ ይወፍር ምን ችግር አለዉ

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 Год назад +2

    😂እስርቤት ነውእንዴ ያለሁት

  • @siniduendeshaw1130
    @siniduendeshaw1130 Год назад

    Englizegnachihu yet hede prank sihon yitfabachual

  • @derasnmokil6741
    @derasnmokil6741 Год назад

    ሳም በል ቶሎ በልና ቦርጭህን አጥፋ ወፈርክና አረፍከው

  • @jajjjjajjj3066
    @jajjjjajjj3066 Год назад +3

    በለሊት የትም እየተርመጠመጥክ የኔ አባል መባልህ ነው የከበደኝ አላለችም እና😁😁😁😁😁😀😆

  • @zainabbh3881
    @zainabbh3881 Год назад

    መስታወቱን ይዘሕው ለምን አትሂድም አይ ልያ 😂😂

  • @user-pc1ye2cb2p
    @user-pc1ye2cb2p Год назад +3

    ሊሃየ የኔ ውድ ❤ ወንድ ነው ማሳጅ የሚያደርግህ 😂😂😂 ስወዳት

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Год назад +1

    😃😃😃 ድቄም ፕራክ በማታ ማሣጅቤት ሚዜ መሥለህ ትሄዳለህ እዴ ቱታ ወይም ቁምጣ ነዉ የሚለበሠዉ

  • @yetmfekadu8867
    @yetmfekadu8867 Год назад +1

    ስመጣ አንዴት ደስተኛ አንደማረገሽ😅😅😅

  • @Thinirasuleyman-wr4xe
    @Thinirasuleyman-wr4xe 4 месяца назад

    Anyone can sit on your bed it's so weird

  • @medhin8187
    @medhin8187 Год назад +1

    ሳምቾ 😂
    ስታምሩ ደግሞ ❤

  • @nigistabate6553
    @nigistabate6553 Год назад +1

    13:47 ኮከብ ሂጂ አብረሽዉ ደስ ይላል😂😂

  • @user-il4ry9yc4n
    @user-il4ry9yc4n 3 месяца назад

    Disrespect yitayibeshal

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Год назад

    Liya areee kebera yenuresha le balsha ena lilijita aksetu eko nat edat edaz taweratalesha asetekakeya sama damo balesha new makebera albeshi agebetesha enkaweni atelewecema eda koye damo prank new meni yasekorefeshala.asetekakeya sawe atsadeba…le sam zamedocha kebera yenoreshi atim nagerta media laye sawe ye meni yelala areee

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Год назад

    ሳሜቾ አንተም ታቃጥላለህ እኮ ቻለው❤❤❤❤❤

  • @user-ux3pm5lx8i
    @user-ux3pm5lx8i Год назад +1

    ሳም ወፈርከው እና አረፍከው

  • @mihretaycheneku4717
    @mihretaycheneku4717 Год назад +1

    Boss liha be calm

  • @user-wv9fd2iq9e
    @user-wv9fd2iq9e Год назад +1

    Prank new ketebale metew alebsh bzu atakurfh

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад

    Meshallah liha melkega nate yemer seguran siferez new emayamrbay

  • @memeath1575
    @memeath1575 Год назад

    gine guren nachuw le lijachen ade bilen sanaterkem anegabam bilachuw neber

  • @rebirateshome8573
    @rebirateshome8573 Год назад

    Ere liha emegni tegegnteshal

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Год назад

    ጎበዝ ቆፍጣናሴት ደስ ይለኛ ወላሂ

  • @fisshG
    @fisshG Год назад +1

    ኩኩ ....
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    " ታሽቶ ይምጣ " ...
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tazebewcyber
    @tazebewcyber Месяц назад

    teleyaleh

  • @MesretTesfaye
    @MesretTesfaye Год назад

    Betam yewodedkut Ababal lemn Mestawutun atwosdewum wow wow yimechish ema

  • @buzyertabalcwy2326
    @buzyertabalcwy2326 Год назад +1

    ትወጣና መግቢያክን ፈልግ😂😂

  • @hamdyatube9734
    @hamdyatube9734 Год назад +1

    ለምን አንቺ ማሳጅ አታረጊውም

  • @user-yt8wy3tv5u
    @user-yt8wy3tv5u Год назад

    Hula sayh merknh nw metmslgh mearyam😂

  • @user-bc7zj1ft3h
    @user-bc7zj1ft3h Год назад +6

    ማሻአላህ ሳም ወፈርክ 😂😂😂😂

  • @Hyabel2424
    @Hyabel2424 Год назад +1

    Eyayenke wefereke eski beneka egeke esane edetewfere aderege engi 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 Год назад

    liiye siwedesh bemikeniat nw❤❤❤

  • @browngedaa-xq3uc
    @browngedaa-xq3uc Год назад

    Asem besheta miyamew manew ohhhh

  • @edentsehaye5030
    @edentsehaye5030 Год назад +1

    setasetela lgetwa mne adergechesh please respeket

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад

      anchi respect slemtawuki adel mtsadebiw😂😂

  • @TsigeMulu-ny4gj
    @TsigeMulu-ny4gj Год назад

    Siwedachu sam and liha

  • @biruktib4689
    @biruktib4689 Год назад

    Yene konjo lihaye betam eko new mwedachewu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elsaaswraris1875
    @elsaaswraris1875 Год назад

    Das setel gobez tedaruan yametabeki

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Год назад

    Same ,,,yordie nateee❤

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 4 месяца назад

    Who is Asthmatic??? I Salbutamol puff.

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +2

    😂አይ ሊሀ ስታናደድ😂ያምርባታል😂❤❤❤

  • @rahelohakuku6680
    @rahelohakuku6680 Год назад +1

    Enim ye wedifite balin endez nw maderigewu 🤣🤣😁🤪

  • @YoYo-xw6oh
    @YoYo-xw6oh Год назад

    Maryamin sirs yalech mirt mist 😄

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Год назад +1

    አይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂 ተመልሰህ እዳመጣ😂😂😂

  • @user-vi3ge9zt5j
    @user-vi3ge9zt5j Год назад +1

    አትናደጅ ቆንጆ ታረጃለሸ

  • @abmane6010
    @abmane6010 Год назад

    እረ ተዉ አታናድብን ሊያን 😂❤❤❤

  • @user-bu6hy7fe8t
    @user-bu6hy7fe8t Год назад

    የኔ ቆራጥ ሊየ❤ስወድሽ

  • @eldanablen2790
    @eldanablen2790 Год назад +1

    Swdachuu❤❤

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c 19 дней назад

    I know how far u guys r Free I used to one of ur friend bihonm wtf she doing here is zt normal
    Zis is how I feel
    Sry gn

  • @msertdaig5134
    @msertdaig5134 Год назад

    እመኝ ሰትገኝ ሊ😂😂😂😂

  • @arsemakebede-to2sv
    @arsemakebede-to2sv Год назад +1

    Tbekelew yemtlu

  • @user-zr7xf2dl2j
    @user-zr7xf2dl2j Год назад +1

    ዋው💗💗💗💗💗😍

  • @MeneraU
    @MeneraU 9 месяцев назад

    የኔ መሮቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iteneshsleem
    @iteneshsleem Год назад

    አረ ወፈርክ አይ ትደር😂😂😂

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 Год назад +1

    Mirt prank