Saron konjowa lij zarema perfume tekebygnaleshe batgezelegnem. Dess yemel arif programme new gn eriften chershe temeleskugn.lemangnawem anchenem programmunem betam nw yemwedachu.big kiss 💋 😘
Perfume is considered as a luxury item in ethiopia so the taxation is 200 % plus store rent and annual sales tax is ridiculous. Things are not as smooth as the western regions.
Perfume is considered as a luxury item in ethiopia so the taxation is 200 % plus store rent and annual sales tax is ridiculous. Things are not as smooth as the western regions.
Very expensive we don't even buy that much the price is unexpected almost $400 dollars why this is not busy has to be less price so you can get more customer.
kofiya yaregew soye gin ma nigga with details and the gloves man👌🏽👌🏽,,, pro. PARFUM eau du kemami new mimeslew eko ena konjoo price new aytenewal wedenewal 👏
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሽቶ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ አሮማ ሽቶ 0913603333 / 0944178782 (ቦሌ ሸገር ፊትለፊት ሊንጎ ታወር)
☎ ግሬስ ሽቶ (ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ HK ታወር)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
🎉
ወይ ጉድ ደፍሮ የሚገዛ አለ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ መዳሜ ጌታ ይባርካት በእውነት ሽቶ ለራሷ በገዛች ጊዜ ለኔም ሳትገዛ አታልፈኝም በአል ሲመጣ ጊፍት ሽቶ ነው የምትሰጠኝ
እኔ አልወድም
አለ ያለው የጠገበ የሞላለት
@@zehara5680ተበድለሻል አኔ ሸቶ በፍቅር ነው የምወደው
@@zehara5680 ብዙ አሉ የማይወዱ እኔ እራሱ ትገበዛልኛለች እንጂ አስታውሼ አልቀባም ትዝ አይለኝም
የሀብታም ሺቱ ነው
Creed የሚለው ሽቶ ሳውዲ 1100 ሪያል ነው በኢትዮጵያ ሲመነዘር 32000 ወርቅ ብገዛ ይሻለኛል ሲቸግር ይሸጣል
በ400 የሚሸጠው 200 ይሆናል ዲስካውንት እራሱ በ35 የሚሸጠው በጣጣም ቆንጆ ነው
እንደኔ ሽቶ የሚወድ ማነው
ሽቶ cozy አይባልም mild, spicy , warm spicy, sweet, fresh,, etc
ደስ እሚለው ነገር ኢትዬ አዬር ንብረቱ ሀሪፍ ስለሆነ ሁሉም ስው ሽቱ አይፈልግም
ድሀው ይኑሩበት ሆዱንም በቻሉ
የሳይክል ዋጋና አይነቶችን ስሪልን🙏
ይሰራ የምትሉ 👍
የባለ ሽቶ ሴት ደስ ስትል❤❤
በጣም እናመስግናለን ውጭ ላለ ስው ማስመጣች በጣም ይቀንሳል $45 ሽ (450 dollar) ያለችው Baccarat "ተመሳሳይ $45 dollar $4500 ነው
አንቺ ጎበዝ ነጋዴ ነሽ ተመሳሳዩን በተመጣጣኝ ማቅረብሽ
ድሮ መሬት ይገዛ ነበር
እኔ 20 ብር መሬት ገዝቼ ኣውቃለሁ የዛሬ 10 አመት
😂😂😂💕
@@ፅናት-ኈ6ፀ20ሺ ብር ወይስ 20ብር? 😳
እረ ዝም በያቸው እህቴ ውጭ ሀገር ያላችሁ ሰዎች ገዝታችሁ ግቡ 300ሪያል የገዛሁትን እስማርት ሽቱ 45000 ትላለችዴ ደፋር
@@ፅናት-ኈ6ፀ20ብር ወይስ 20ሺ በአላህ
የታባቱ ከዱባይ በ 20 ድርሃም ሰብስባ 45000 ትላለች እንዴ ?
😂😂😅😢
Grace is best for me
10 ረያል ገዝቸየ 24 ስአት ይቆያን 3 ቀን ለማይዋይ ሽቶ 45ሺ
ኢትዮጵያ ዉስጥ እኮ ሽቶ ውድ መሆኑ ሳይሆን የሚገርመኝ ፌክ መሆኑ! ከዉጪ ሰዉ እንዲያመጣልኝ እለማመጣለሁ እንጂ ሀገር ዉስጥ ሽቶ አልገዛም።
ፌክ ነው አደል ማር እኔ ከአዲሥ አበባ የማቀው ሰው አለ እኔ ካለሁበት አገር ነው የምልክለት የኢትዮ ፌክ ነው አለኝ
@@jamiendris9454 አዎ እንዳለ ፌክ ናቸዉ። ብሬን ስንቴ ከተበላዉ በኋላ ነዉ የገባኝ። ማሸጊያቸዉ ተመሳሳይ ነዉ እንጂ ዉስጡ በምንም አይገናኝም።
@@UnicornUnicorn1991 የኔ ማር ሸቶ ሰትፈልጊ ከዉጭ እዘዥ
ቁጥርሺንንና አድራሻሺን አስቀምጭልኝ
በጣም ውድ ነው
ትቀልዳለች እደ አገሬ በሳሙና ከታጠብን ሽቱ አያስፈልገንም ንጡህ አየር ነበረን መግስት በሠው ደም አገሩን ሽቶ አረገብን 😢😢😢😢
Leju gn betaaam professional nw be fieldu👏👏👏
ባካራት ምርጥ ሽቶ❤
Ahun gebagni lemn habtam endehonachihu leca eyachibreberachihu new😊
በቃ መዳሜ አንድ ገዝታልኛለች አልቀባትም ኢትዮጵያ ስገባ ትሆነኛለች😂😂😂በተረፈ ወይራ ምስርች እሞቃለሁኝ😂😂
ይሻልሻል ሀሀሀሀሀ
Kkkkkkkkk
ክክክክክክክክእውነት አሳቅሽ ባህላውይ ተፈጥሮአውይ ሽቱ ይበልጣል
@@Tube-zk4yh እኮ ሳቂልኝ ክክክክ
😂😂😂
75ሺ😳😳 ሙሉ የቤት እቃ ዋጋ😂😂
😂😂😂😂
Hhhhh.እደት.እዳሳቅሽኝ.እወነትነወ😂
Tom ford ማለት በዚህ ስትሮንገር ማለት ነው አላለችም ?
ምንግራ የገባው ሀገር ነው
ሽቶ ሻጫ ፀባያ ስነምግባራ ከሺቶ በላይ ትመስላለቺ እኔ ሽቶ እወዳለው ግን ብራድ መሆን አለበት አልልም ደስ የሚለኝ ጠረን ካገኘው እቀባለው ካሳያቹን ሽቶ ውስጥ coco zara ሁሌ እጠቀመዋለው
Gays wuc ager yalenew shitona worq mersat yelebinim indaqimachin shitona worq yizen inigibaa
Rose femme red vanilla violent blossom Gardenia wonder rose
እነዚህ ሁሉ Zara ናቸው እኔ የምጠቀማቸውን እነዚህ ናቸው ቤሩት ሲሆን በዶላር ነው ሚገዙት 25 dollar ናቸው 90 ሚሊ ናቸው ከዱባይ ስገዛ 85 ድርሀም ነው ወደ ዶላር ሲቀየር 23 ዶላር ነው ሚሆነው ስለዚ ኢትዮጵያ ውስጥ4000 ምናምን ከሆነ
ወደ 40 dollar ማለት ነው ሆ ምን እዳ እዚው አልገዛም
Minim bitili ageb bet sitamert yeneberechiwun saban shitu yimimesil sito eskahun alagaxemegnim teqebito 1wor mulu yemayxefa shito new
Saron konjowa lij zarema perfume tekebygnaleshe batgezelegnem. Dess yemel arif programme new gn eriften chershe temeleskugn.lemangnawem anchenem programmunem betam nw yemwedachu.big kiss 💋 😘
ለደሃ. ምናለ. እደዝአገር. በትንሽዮ. ብልቃጥ. 200. ብትሞሉ. እአረብአገር. የፈለግሽውን. ማስሞላት. ይቻላል
እረ ኡኡኡ እንዴት ነዉ ሚገዛ ሰዉ አለ በጣም ዉድ ነዉ
Taster alachu? Le hulum?
የት ነው 55ሳሙና ወይ ጉድ በዶላር እንኮን ቢታመን እንደዚህ አይወጣም 😮😮😮
አርቲስቶች ይግዙት እኛ የመዳም ቅመሞች አቅም የለንም
ሳህ ለግዜውችእደ አቅማችን ከየ አለንበት ገዝተን እንገባለን
አሽኩቲና ናትራ አለልኝ አልጨነቅም😎መገን ጦቢያ☹️😕በርቱ😌
wall paper በሚቀጥለው አቀረቢልን Please
Awo efalegalaw
Ay arif new sew endaqemu megzat yechelal arif new wana wededa qenase sayhon sew ba qemu yegazal ❤❤❤❤❤
እዴው እኔምንም በጣም ሀብታምም ብሆን እሄ ያክል ሽብር ቁጥሬ አልገዛም
Betam yegermal Ye ZARA sheton 3 etef argew new mishetut ere gef new
ሄይ ሰላም ናችሁ ውዶቼ አድራሻችሁ የት አከባቢ ነው?
Men selehone jematamenet yework waja
የ 10 ዶላር Body and bath splash 3500 😮😮 በጥቁር ገበያ ምንዛሪ 1000 ለማጓጓዥ በመቶ እጥፍ ትርፍ ለማጎጎዣ ወጪ ጨምረን 2500 በቄ ዋጋ ነው እረ ዘረፍ
በእርግጠኝነት በsale ሲወጡ ነው ሰብስባቹ የምትገዙት እሱ ማለት ደግሞ 5 ገዝቶ 5 ነፆ በየጊዜው ያወጣሉ በሱ ሂሳብ ተገዝቶ በዚህ ያህል መሸጥ እረ ግፍ ነው
ሽቶዋቹ ያው የዘረፈ ነው ገዝቶ የሚቀባው ብየ ነው😂
Feso bentsa eko aydlem Ethiopia megbawe
የመንግስት ቀረጥ ስር ነው እሚነቅለው ምን ያድርጉ ግብር አለ የቤት ክራይ እየተሳሰብን ወገን
Perfume is considered as a luxury item in ethiopia so the taxation is 200 % plus store rent and annual sales tax is ridiculous. Things are not as smooth as the western regions.
Perfume is considered as a luxury item in ethiopia so the taxation is 200 % plus store rent and annual sales tax is ridiculous. Things are not as smooth as the western regions.
ስፕሬዎቹ በጣም ተጋነዋል ልክ ከ20 እና 25 ድርሃም አይበልጡም
sound cool
ውድ ውድ የሚል ሽቶ ምን ማለት ነው እህቴ ወይ ጉድ እሱ ደግሞ ሌግዠሪ ሌግዠሪ የሚሸት አለ ቋንቋ አድጓል ማለት ነው።
እሺ
ሰላም ነው
ሽቶ በመግዛት ብሬን ጨረስኩኝ
ኢትዬ አትሸወዱ አፈሪካ የሚገባው ኮፒ ነው ኦርጅናል እያላችው አትሸወዱ
ፌክ ነው እኮ😁😁😁😁😁
yemer diro miret yigaza neber yeshito waga waye gude lamaninawi yemachach❤❤❤❤❤
😳😳ቀልደኛ ገበሬ ሳይዘራ ይሞታል አሉ ዉሀና ሳሙና ዉሎ ይግባ ምን 75ሽ በቃ ቁጥር አፈሩም ሖሖሖ😢
*ያራዳ ልጅ ግን የ20ሺ ብር ሽቶን በ1ሺ ብር ገዝቶ ፏ ይላል፣ ዳዮር ሳቬጅ በ1300 ብር ገዝቼ እየተጠቀም ነበረ ልዩነቱ ኢምንት ነው።*
መንሱር ይቀባ
Yene Konjo gobze edeme yeseteshe hulunm mamakelshe des yelale tebarekiiiiii huuuuuuu Ethiopia ende Ayent sew yaberqketeln sheto mehonu sayehon hulunm mamakelu new wyeeeee
Grace..❤❤
ጉ ዲ ነው ሀገራችን ከዚህ 100 ሪያል የምንገዛውን 22 ሺ ያ ማለት 500 ሪያል አርገው የሚሸጡት ጥቅር ብሎ ለምን አይቀር ሆሆ
ውይጉድ ይህንያክልሁሉብር ዉይሀገር
dubai በጣም እርካሽ ነዉ ዠርፊያነው የያዙት ሌ ቦች
ምርጥ
የመዳም ቅመሞች እናንተን አይመለከትም ይለፋችሁ ዝም ብላችሁ ኮሜንት አሙቁ😅😅የአዲስ አበባ ሀብታሞችኮ ይገዙታል😮
👍👍👍👍👍
😅😅😅😅😅
Sheto 45,000 birr stelu atafirume enda hooo
ሆሆሆ ዱባይ ማሪኝ
የአበባ ሽቶወች 3 መቶ እሪያል ነው የገዛሁት ሱመነዘር አንዱን ብቻ ነው የሚገዛ ማለት ነው
ፋ ብይ እወጣለሁ አለ ሽቶ ሳኡዲ 50 ብር 40 ብር ካወጣን ይበቃናል ኢትዮ ብሄድም 45ሺ አላወጣም ነጋዴዎች ልብ ግዙ 😢
በርሳቼስ
Please 3d well pepper aqerebelen please ena talalaxafe seramekoche
ቀልደኛ
Very expensive we don't even buy that much the price is unexpected almost $400 dollars why this is not busy has to be less price so you can get more customer.
yes thats so expensive what they are advertising is almost £700 totally insane i buy the best brand perfume with just £100.
ወይባ አሪቲ ወይራ ምስርች እሞቃለሁኝ ይቅርብኝ😂😂😂😂😂😂
Oh wowwwww good thanks 😅👌👌👌😊
Arif waga new le shito wedaj enameseginalen
Coco sent new
begeta semi ewuneti yemegeza sewu ale. gin?
Ale enji kkkkk😂😂😂😂😂 ene ye mote saw yinesali bil be 4000 algezam 😂😂😂
ለሽቶ የሚወጣ ገንዘብ ያንያህል አይቆጭም😂😂
In Ethiopian is expensive than Europa .
ጀሮየ ነው/45 እሺ ስትል የሰማሆት🤔🤔🤔
I love grace shop i can find what i need in there ❤
ዱባይ በ800 ብር ሂሳብ ነው የገዛሁት 3300 ያለችውን ስፕላሽ bath and body works 😅
የሽሮ ዋጋ መስሎኝ ነው የገባሁት
😂😂😂😂😂 ሀሀሀ
Ok maxalew bayaqanu 40000 yelenimi❤❤❤
ይገርማል ይህንን ያክል የኢትዮጵያ ብር እረክሶአል እንዴ
ኧረ 20ዶላርሽቶ አርባምስት ሺብር ትላለች ድፍርቶ😮😮😮😮
Endet new wendem setem ande aynet sheto yemekebaw 🫣🤔
Kelale new alalecheme defare 40 shye eyexerache gude eko new
እናቱ እንኳን ለሽቶ ለቡሌም ጠፍቶአል
Wow original Bc shito chips
Thanks nuro be sheger,🙏
በ 1,500 ና በ3,000 ብር የሚሸጠው ሽቶ በጣም ገራራሚ ነው ዱባይ ውስጥ ሆ 22,000 30,000 ይላሉ እንዴ
kofiya yaregew soye gin ma nigga with details and the gloves man👌🏽👌🏽,,, pro. PARFUM eau du kemami new mimeslew eko ena konjoo price new aytenewal wedenewal 👏
አረ የሺቶ እድሜ ለአረብ አገር ሙልቶ 👌👌
አርባ አምስት ሽ ብር ላ ሽቶ ኦኦ ምነው ብቃርስ ኢትዮጵያ ኑር ሰማይ ዎቶአልይ 😮🤔👈
ሻጯ ግን ጤፍ ትቆላለች
ክክክ
😂😂😂ewntshen new
እረ ወሎየ ነኝ ጢሴን እሞቃለሁ ሆ ያችን ሽቶ ያስንቃል ደፋር
ሆ በሉ አረብ ሀገር ያላችሁ ዲስካውንት ሲወርድ ቀነስ ያለውን ግዙ በ5 ሪያል እራሱ የሚገዙት ያምራሉ በ200 በጣም ቆንጆ አለ
Saudi ዲስካውንት ሲሆን እንዴት ማወቅ ይቻላል ?
ኧረባክሽ በዚህዋጋማ ሽቶ አልገዛም ሀገር ስገባ ሻንጣሙሉ ይዤ እገባለሁ እንዴ😂😂😂😂
ሴትዬዋ አትቻልም ሆ እቀፋኝ እቀፋኝ ይላል😅 ሉባንጃዬ ነይልኝ
አጭበርቡሮ ልተርፉ ነወ በርከሽ እየስመጡ
አላየሁትም አይቼእመለሳለሁ
እ 25ሽ ጉደ ነው ስሪም አላጣሁ
አረ ባልቀባስ😅😅😅 ለሽቶ ይሄ ሁሉ ብር ከማወጣ የቤት አዝቤዛዬን አልሞላም እንዴ
Ar gud bal gondar egna lamanor eyasasaban nw 😭😭😭😭😭😭
በነፃ እንቀባላን ብላለች በቃ ለምን እገዛለሁ ሰርግ ግብዣ ሲኖርብኝ ዝንጥ ብዬ ወደ ሱቅሽ መምጣት ነዋ 😄😄ታየኝ ነገ የከተማው ሰው ሲያጨናንቅሽ