ስጋ ሲበላ እንዲህ ካልሆነ ምኑን ተበላ... ድግስ እንዲህ ነው እንጂ //የኩሽና ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 75

  • @MohammedAhmed-ni8bq
    @MohammedAhmed-ni8bq 5 месяцев назад +15

    የኔ ውድ ሙስሊሞች ለአረፋ በአል እንኳን አደረሳችሁ

  • @habtamudemissie9747
    @habtamudemissie9747 5 месяцев назад +34

    ዮኒ ይህንን ዝግጅት ስመለከት ዛሬ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በረሀብ ምክንያት ሪሳቸውን አጠፉ የተባሉ ወገኖቻችን ፊቴ ላይ ድቅን አሉብኝ፡፡ አለቀስኩ፡፡ ምክንያቱም እኔም ወላጅ ነኝ፡፡ ልጆቹ ተርበው የጨነቀው ወላጅ እንደዚህ ዓይነት ውሳኔ የሚወስንበት ሀገርና ዘመን ላይ ሆነን ይህንን የተትረፈረፈ ማዕድ ማሳየቱ በጣም አይከብድም?

    • @crocodilehunter6517
      @crocodilehunter6517 5 месяцев назад +15

      እና ዮናስ ምን ያድርግ? እሱ ተቀጥሮ ነው የሚሰራው። ወይስ ስራውን ይተውና የሱም ቤተሰብ በረሀብ ይለቅ? አይምሮአችሁን አሰሩት። የሰሜኑ ችግር ከ ቲቪ ፕሮግራም ጋር ግኑኝነት የለውመሰ።

    • @Weletemaryam-j9d
      @Weletemaryam-j9d 5 месяцев назад +6

      ሂዊት እንደዚህ ናት በቃ አምኖ መቀበል አለባችሁ የሆነ ሰው ባያችሁ ቁጥር አትውቀሱ የሁሉም የራሱ ቀን አለው የማጣትም የማግኝትም የተሰጠን ተቀብለን ፈጣሪን ተመስገን ማለት ነው ያለብን ሁሌ አናማር

    • @YeneLyu
      @YeneLyu 5 месяцев назад +1

      Yetegebe yeterabn ayayim ybal yele

    • @mesafint44
      @mesafint44 5 месяцев назад +9

      የዝግጅቱ አለመቅረብ ወይም መቅረብ በተራቡት ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖ የለም።ማንኛውም ሐገር ከችግር የፀዳ ሆኖ አያውቅም ይህ ደግሞ ንግድ ቤት ነው ።እርስዎም ቢሆኑ ይህን ኮሜንት ከመፃፍዎ በፊት ቤት ያፈራውን ጥብስቅ አድርገው በልተዋል

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      #የኔልዩ
      ​@@YeneLyu

  • @zeyine
    @zeyine 5 месяцев назад +11

    እንኳን 1445 ኛው የኢደልአደሀ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በሰደት ላይ እህት ወንድሞች የልባችን ሞልቶ ሀገራችን ሠላም ሆኖ በሀገራችን ኢዱን ከቤተሰብ ጋር ለማክበር አላህ ያብቃን ❤❤❤

    • @AjfidAudiv
      @AjfidAudiv 5 месяцев назад

      አሚን ያረብ

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 5 месяцев назад +1

    በቃ ይቺ ናት ከዮኒ ጋር የተስማማች እርጋታዋ እራሱ ደስ ይላል

  • @dado36914
    @dado36914 5 месяцев назад +4

    አዲስዋ አቅራቢ ጎበዝ ትመስላለች

  • @LayilaLulu
    @LayilaLulu 5 месяцев назад +3

    ኢድ ሙባረክ ሙእሚኒን ወሙእሚናት 🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ ኢቢኤሶች ደግነቱ ሙስሊሙ ለአረፋ ከዘመድ አዝማድ ከጎረቤት ከሚስኪን ጋር ተካፍሎ የሚበላበት ታላቅ በአል አረፋ ነው ነገ ኢንሻአላህ እንዲህ ጓጉተንማ እንቆርጣለን ❤❤❤

  • @KaliMan-fw2uf
    @KaliMan-fw2uf 3 месяца назад

    ስንቱ የእለት ጉርሱን አጥቶ ጾሙን እያደረ በረሀብ ይሰቃያል 😢😢። ይገርማል አሁን ይሄም ስልጡን ዘመን ይባላል ምስኪኑን እያበላችሁ ብትሰሩ ምናለቀት የናንተን ከርስ መሙላት ማየት ለኛ ምን ይፈይዳል። ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦናውን ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 5 месяцев назад +2

    ብቻ እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን እጂ እደቀናን አንቀርም ሙሉ መደብ ነው የምጨርሰሁ ምንም እደሀገር አይሆንም የማዳም ቅመሞች ቅርጫ ለ10አንደ በሬ ቁጭ ብለን መብላት😊

  • @AY-vp2cy
    @AY-vp2cy 5 месяцев назад +1

    ንፅህና የሚባል ነገር አለ። በተለይ የቆራጬ፣ አጨማለቀው አይገልፀውም።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 5 месяцев назад +1

    ዮኒ እንደው ውጪ ያለ ሰው ይታመማል እንካን አትልም ኡፍ አስጎመጀኽኝ!!!

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 5 месяцев назад +2

    ምራቅ በምራቅ አረጋችኁን አቦ!!የሥራችሁን ይስጣችኹ።

  • @MohammedAhmed-ni8bq
    @MohammedAhmed-ni8bq 5 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል የስጋ ወዳጅ ነኝ

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 месяцев назад +1

      እኔስ ብትይ በተለይ የ ኢትዮጵያ ስጋ ጩማው ውበቶ የትም ሀገር አታገኝም

  • @abeltadesse6715
    @abeltadesse6715 5 месяцев назад +1

    Yoni when you eat some things like bread or KOCHO try not to bite as it is first tear a piece of each and eat it as one bite.

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 5 месяцев назад

    ለመላውየእስልምናእምነት ተከታዩች በሙሉ ኢድሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ እኔንእሚገርመኝግን ጥሬውን ስጋእንደትነው እሚበሉ ብሉጠጡ ግንአታባክኑ

  • @ሐኒሻ_ሐይሌ
    @ሐኒሻ_ሐይሌ 5 месяцев назад +1

    ጥሬ ስጋ የምትበሉ ግን ሰው ናችሁ ወይስ የዱር እንስሳ?

  • @HaileKejela
    @HaileKejela 5 месяцев назад +3

    ስለ ዋጋ ለምን አትነግሩንም ??? ማስታወቂያ የሠራችሁ ነው የሚመስለው !!!

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 5 месяцев назад

      Waga 3000 ber lekilo yefeyel demo 4000 ber

    • @beenasefa8342
      @beenasefa8342 5 месяцев назад

      @@gebyaweanteneh5837እረ ኡኡኡ አሉ እማማ ዝናሽ

    • @mekhonetay
      @mekhonetay 5 месяцев назад +2

      ከነገሩህ አገር ለቀህ እንዳትስደድ ነው,ዋጋው ያንድ አስተማሪ የውር ደሞዝ ለኪሎ ነው ስለዚህ ሌባ ካልሆንክ አቅም አይፈቅድም ስለዚህ በነፃ ማየት መቻሉም ጥሩ ነው

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 5 месяцев назад +1

    betam selasknachugan chanla kyerku

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 5 месяцев назад +1

    እኔ በነዮናስ አላዘንኩም ምክንያቱም እነሱ የድርጅት ተቀጣሪ ናቸው የዓለም አድላዊነ ግን እጅግ ያሳዝና አንዱ በጠኔ ተንፈራፍሮ ይሞታል ሌላው በቁንጣን ሲተፋ ያድራል ይኽ ዓለም እንዴት እንዳስጠላኝ ::

  • @Tsion-v5f
    @Tsion-v5f 5 месяцев назад

    አድራሻውን ንገሩን please
    ብዙ ጊዜ አድራሻ አትናገሩም ንገሩንንን please please

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 месяцев назад

    😮😮ሲያምር ያስጉመዣል
    እንደዚህ አይነት ስጋ እዚ የለም

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 5 месяцев назад +1

    በየምግብ ቤቱ እየዞራችሁ በነጻ ብሉ።

  • @omg7745
    @omg7745 5 месяцев назад

    ስጋ ስትነኩ የምግብ ጉንት ተጠቀሙ

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад

      ጓንት ✅
      ጉንት ❌

  • @YiftusiraEshete-vf4lt
    @YiftusiraEshete-vf4lt 5 месяцев назад

    W/ro Tsehay endyaywachihu. Hodachihun alagbab sitichinut.

  • @senuta406
    @senuta406 5 месяцев назад

    mimiye Ehita .....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mubarak-ee8yq
    @Mubarak-ee8yq 5 месяцев назад

    Enate neti balu enya tasi gomojalachu

  • @ferewynitesfamariam619
    @ferewynitesfamariam619 5 месяцев назад

    ዬኒ ፅጊ የት ሄደች????

  • @lopiso-zt3bq
    @lopiso-zt3bq 5 месяцев назад

    Nurulin hule badasta❤❤❤

  • @WendaLala
    @WendaLala 5 месяцев назад +1

    አቤት ማስታወቂያ ዬኢትዪጵያ ህዝብ በሆዱ አይጨክንም ብላችሁ ነው

  • @HAREG-dn9wp
    @HAREG-dn9wp 5 месяцев назад

    ebsoch gabzugn bamrot limot nw

  • @sadasada-b7s
    @sadasada-b7s 5 месяцев назад +2

    እናተ ebs ጋዜጠኞች የሙሰሊሙ ዋዜማ ለምን እኮን አድረሳቹ አትሉም የክሪሰተን ባአለ ታደምቃላቹ የሚክተላቹ ሙሰሊም ክረሰታ ነው

  • @MaMa-td6wt
    @MaMa-td6wt 5 месяцев назад

    😢😢😢

  • @dawituae7846
    @dawituae7846 5 месяцев назад

    ትብላ እንጂ ሉላ

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 5 месяцев назад +3

    አዳሜ መድሃኒት ያፍፍው በልተህ እድሜ ልክ መድሀኒት እንዳትቅሙ"ጨለማ ወስጥ ያደገ"

  • @stotawtafara4660
    @stotawtafara4660 5 месяцев назад

    እር ጥበሱት

  • @melay222
    @melay222 5 месяцев назад

    አፌ ምራቅ ሞላ በስምአም።

  • @HAREG-dn9wp
    @HAREG-dn9wp 5 месяцев назад

    ere erguz negn amaregn

  • @Lemecha-p3b
    @Lemecha-p3b 5 месяцев назад +1

    Eyzork bela be ebs sem mn albachu

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ejkvptc

  • @Abi.germany
    @Abi.germany 5 месяцев назад +1

    ማነም መንገድ ደሃ ላይ ዘግቶ በቃ ልደት, ስጋ ቤት, ምናምን አረ ክብር ለ ህዝብ

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ 5 месяцев назад +3

    ቆራጩ ስስታም ይመስለኛል😅

  • @derbewgodana-rb5sj
    @derbewgodana-rb5sj 5 месяцев назад +1

    ይሄንን ስጋ መብላት ያቆመ ህዝብ እንድህ እያሳያችሁ አምሮቱን አስወጡለት እንጂ! ወይ እምዬ ኢትዮጲያ እንድህ ሀብታምና ድሀው የሰማይና መሬት ያህል ልዩነት የኖረው ሀገር ሆነሽ ቀረሽ በቃ

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 5 месяцев назад +1

    እደዉ ጥሬ ነገር እንዴት ነዉ ከአፍችሁ የሚወርድላችሁ😮 እኔ እሳት ያልነካዉ ነገር ጭራሽ አልቀምስም😅

  • @noname35.1
    @noname35.1 5 месяцев назад

    Ara ebsoch atagagun

  • @gstv3950
    @gstv3950 5 месяцев назад +1

    ቁርጥ የሚባለዉ ነገር በህግ መከልከል አለበት የአገሪቱ ገፅታ ያበላሻል

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 5 месяцев назад

    የሴቷ አበላሏ ኖርማል ነው እንደዛችኛዋ አያስጠላም

  • @yamarmaraki6862
    @yamarmaraki6862 5 месяцев назад

    ፐ ቁርጥ 👌👌

  • @MINA-mc3fl
    @MINA-mc3fl 5 месяцев назад +2

    Ebs shame on you betham le 1 emnet medlo miyareg tv chanal nw kezi begit betham ye muslimu mahbereseb eyetazebachu nebr ahunm Eid hono mnm aynet ye tv program alneberem lelela emnet sihon gn mn dres endemtedu aytenal anyways betham tzbt nw muslimu berash chanal lay thenkr ebs mnamn eyalachu ewkna atsthu

  • @EthioExpress
    @EthioExpress 5 месяцев назад +1

    Please use glove 🧤 🤮!

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 5 месяцев назад

    40ሚሊየን ህዝብ ጎርሶ የሚያድረው የለም ብቻቻቻ እስቲ ይሁንንን

  • @TiKi-wy6uc
    @TiKi-wy6uc 5 месяцев назад

    ስንት ድሃ ያለበት አገር ላይ ሌላው ቢቀር በቀን አንድ ለመብላት መከራውን የሚያይ ህዝብ ባለበት አገር እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ማዘጋጀት ፋይዳ ያለው አይመስለኝም ስጋ ቤቱን ለማስተዋወቅ ከሆነ ሌላ መንገድ መፍጠር ትችሉ ነበር ምን ለማለት ነው አብዛኛውን የኢትዮጵያ ህዝብ የአማከለ ፕሮግራም አይደለም ስለ ሰጠሁት ኮመንት ይቅርታ