Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጎበዝ እህት ቀጥይበት ሁሉም በተማረው ሞያ ቢያስተምር ኖሮ.ህመምና ጥንቃቄን ያስቀድሙ ነበር ሰዎች ::
በርቺ እህቴ ግን ስጀምሪ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለሽ ብጀምሪ ስለሰጠሽን ትምህርት ጀዛከላህ ኸይር🌹🌹🌹
ዋጋቹ ስንት ነው ጥርስን ማስተካከል
ሀኪም ቤት መሄድ እንዳለብን መቼ አጣነው
እኮ😢
ማይግሬኑን እየቀሰቀሰብኝ ተቸገርኩ አልቻልኩም . እርግዝና ላይ መሆኔ ጨርሶ አስቸገረኝ ማሥታገሻ እንዳልወስድ
አሰላሙአለይኩምወራህመቱአላሂወበረካቱ
ሞትኩኝ. እኔ
አይዞሽ እኔም ያመኛል ለማስወጣት ኢቃማ የለኝ በሰው ሀገር ከባድ ነው ግን አልሃምዱሊላህ
ማሬ እኔ ኢቃማነበረኝ ግንእደትነው ማሶጣት እምችለው@@sadahussen620
ማማየ ኢቃማ ቢለልሽም ማስወጠት ትችያለሽ@@sadahussen620
አረ እኔ አስወጥቸዉ እራሱ ሳምንት ሙሉ ህመሙ ሊገለኝ ነዉ😢ምን ላድርግ
የእርጉዙ ሴትየተነቀለ ጥርስስ ምን አይነት ማስታገሻ ይወሰዳል
መሙቴነዉ
አየሸዞሽ እኔም ግን አልሃምዱሊላህ
አረ እኔም ላብድ ነው😭😭ደግሞ ከወለድኩ ገና 3 ወሬ ነው
@dhdg672. 3 እኔ እርጉዝነኝ ማሥታገሻ አመውሰድ . ማይግሬን አለብኝ ጥርሤ ሲያመኝ እሡ ይነሣል በቃ አልቻልኩም ያረብ . ሌሊትስ ሲብስብኝ ሌላ ነገር ውስጥ ነበርኩ
@@kidmialetewhid ስንት ወርሽ ነው??? 4 ወረ ካለፈሽ አልፎ አልፎ ወሰጅ እኔም እረጉዝ እያለሁ ራሴን ሲያመኝ እወስድ ነበር
@@dhdg6723 ገና 3 ወር አልጨረስኩም
ቱልቱላ
ማን ስሺ አለሽ
ጎበዝ እህት ቀጥይበት ሁሉም በተማረው ሞያ ቢያስተምር ኖሮ.ህመምና ጥንቃቄን ያስቀድሙ ነበር ሰዎች ::
በርቺ እህቴ ግን ስጀምሪ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለሽ ብጀምሪ
ስለሰጠሽን ትምህርት ጀዛከላህ ኸይር🌹🌹🌹
ዋጋቹ ስንት ነው ጥርስን ማስተካከል
ሀኪም ቤት መሄድ እንዳለብን መቼ አጣነው
እኮ😢
ማይግሬኑን እየቀሰቀሰብኝ ተቸገርኩ አልቻልኩም . እርግዝና ላይ መሆኔ ጨርሶ አስቸገረኝ ማሥታገሻ እንዳልወስድ
አሰላሙአለይኩምወራህመቱአላሂወበረካቱ
ሞትኩኝ. እኔ
አይዞሽ እኔም ያመኛል ለማስወጣት ኢቃማ የለኝ በሰው ሀገር ከባድ ነው ግን አልሃምዱሊላህ
ማሬ እኔ ኢቃማነበረኝ ግንእደትነው ማሶጣት እምችለው@@sadahussen620
ማማየ ኢቃማ ቢለልሽም ማስወጠት ትችያለሽ@@sadahussen620
አረ እኔ አስወጥቸዉ እራሱ ሳምንት ሙሉ ህመሙ ሊገለኝ ነዉ😢ምን ላድርግ
የእርጉዙ ሴት
የተነቀለ ጥርስስ ምን አይነት ማስታገሻ ይወሰዳል