የድድ መሸሽ በሽታ መፍትሄዎች (Gingival Recession)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 27

  • @dr.abrahamkassahun
    @dr.abrahamkassahun  9 месяцев назад +2

    ማንኛውንም ጤና ነክ ጥያቄዎችን መጠየቅ ይችላሉ። ቶሎ ለመመለስ እሞክራለሁ።
    ለወዳጅ ዘመዶት እና ለጓደኞችዎ በመላክ ስለ ጤናቸው እንዲያውቁ ያድርጉ።
    💥Subscribe💥: youtube.com/@premiumeth

    • @MominaMuhammed-z1m
      @MominaMuhammed-z1m 5 месяцев назад

      ዶክተር ድዴ ካአበጠ ሁልት አመት ሆነኝ አመኝም አላደግም በጠኑ ከመጀመሬው ለውጥ አለው በሎሚ ሳሸው ቀይ ከለር አይደማም ሁሉ

  • @etlife7328
    @etlife7328 9 месяцев назад +2

    Dr.Abrham kante videoch bizu temiryalew ye tena temari ngn ena sile malaria bitsera destgna ngn pls bezi samnt

  • @አምርላህሂወቴ
    @አምርላህሂወቴ 3 месяца назад +2

    ሠላም ዶክተር የኔ አሁን ላይ ተነቃነቀ የታቺኛው ጥርሴ ልክ ነህ ወላሂ የኔ አሁን እዳልከው ነው የሆነብኝ አሁን አመመኝ

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 9 дней назад

    ዶክተርየ የኔ አዷ ጥርሴ በጣም ዝሯ ይታያል ከውስጥበኩል የታችኛው የፊጥርሴ ይህ የተከሰተብኝ ምላሴ ቆስሎ ከሀኪም ቤት የሚሰጡኝ መድሀኒት ነው በጣም ጋዝ ነበረው በአላህ እደት መመለስ ይቻላል መልስልኝ ጨቆኛል😢

  • @Helen-i7j
    @Helen-i7j 10 месяцев назад +1

    thanks

  • @GashawTilahun
    @GashawTilahun 5 месяцев назад +1

    selam doctor did hkmna ketederegelet yetebelaw did limeles aychlm ???

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад +1

      ማንኛውንም ጥያቄ ከታች ያለው ቻናል ላይ መጠየቅ ይችላሉ።
      t.me/drabrahamk

  • @AmenaNesra
    @AmenaNesra 3 месяца назад +1

    ዶክተር እኔ20አመቴነው ድዴተበርብሯልእና ምንማረግእዳለብኝአላቅም መዳንእችላልያለእድሜስኦን

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 месяца назад

      አዎ። የጥርስ ሃኪሞች በቀላሉ መርምረው መፍትሄ ሊሰጦት ይችላሉ።

  • @fhdhd7403
    @fhdhd7403 5 месяцев назад +1

    እስትዶክተር፡፡በጠሚ፡ታቸንቅነ
    የጥርስ፣፣
    ዶክታርቁጡርስጡኚ፣፣፣የለሁበትሰአዉዲአረቢየነዉ፣፣፣

  • @SewuntShega
    @SewuntShega 8 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ 3 ዓመቱ ነው የላኛው ድዱ ላይ ትርፍ ስጋ አሁን በቅርቡ ታየበት ምን ልሆን ይችላል መፍትሔውስ ምንድነው አመሰግናለሁ 🙏

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 7 месяцев назад +2

    ሰላም ዶክተር በማርያም አናግረኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  6 месяцев назад

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 7 месяцев назад +1

    እህህደክተር እኔም እየሸሸብኝ ድደ ከላይ ይከረከራል ጥርሴ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  6 месяцев назад +1

      በጥርስ ሃኪም ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @GenetMulugeta-mw7jg
    @GenetMulugeta-mw7jg 9 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ልጀ 9 ዓመቷ ነው የፊት ጥርሷ አንዷ ድዷ እሸሸነው ምን ማድረግ አለብኝ? ገና ነቅላ አልጨረሰችም

  • @مثقالعبيدات
    @مثقالعبيدات 8 месяцев назад

    ዶክቶር ጥርሴ በቀን ሁለት ጊዜ ቦርሻሎ በስድስት ወር አሳጥባሎ ነገር ግን ሁሌ ይሸታል መጥፎ ጠረን አለው 😢😢 በጣም ተቸገርኩኝ የኔ ችግር ምንድነው ዶክተር አስረዱኝ ማወቅ ፈልጋሎ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  8 месяцев назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @haregmulugeta3475
    @haregmulugeta3475 9 месяцев назад +1

    ❤❤