የመስኖ ርጭት መሳሪያዎች በሀገር ውስጥ - ኪዳኔ ገብረሥላሴ
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- ነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር ምዕራፍ ሁለት ክፍል ሶስት ፕሮግራም፡፡ ዳኞች ኢ/ር ቢጃይ ናይከር፣ ኢ/ር ፀደቀ ይሁኔ፣ ኢ/ር ጌቱ ከበደ፣ ዶ/ር ሐውለት አህመድ እና አቶ ፍጹም ንጉሴ፡፡ Negadras entrepreneurship TV show. #Bejainaiker #Getukebede #Hawletahmed #Tsedekeyihune #Fitsumniguse #entrepreneurship #EBC #Ethiopia
ዋዉ የኪዳነ ገብረስላሴ ስራ ፈጠራ እጅግ ደስ የሚልና ጠቀሜታዉ ከፍተኛ የሆነ ፈጠራ ነዉ በጣም ደስ ይላል🙏
በኔ አስተያየት የኪዳኔ ስራ እጅግ በጣም የሚበረታታና የሚደገፍ ምርጥ የስራ ፈጠራ ነው
ከውድድሩ በፊት ETV ቦታው ድረስ ሄዶ መቅረስ አለበት ብዬ አስባለሁ ለዳኞቹ እና ለተመልካቹ ግልፅ እንዲሆንላቸው የፈጠራ ስራው እንደቀላል ባይታይ ባይነኝ ዳኞችም ለማጣጣል ሳይሆን ለመረዳት ጥረት ብታደርጉ ተወዳዳሪዎች ሞራላቸው ከፍ ይላል በተረፈ በጣም አሪፍ ነው ሁሉ ነገሩ 👌❤
I don’t think that Mr. Tsedeqe has any background of engineering, but the prefix. The guy was very clear and an easy to understand mechanics.
ቢጃይ አንደኛ ነህ ቴክኒክ ቶሎ ይገባሃል
ኢንጅነር ጌቱ እውነት ትሁት እና መልካም ሰው ሰውን አይችልም ሳይሆን የሚያበረታታ ሰው ነው።
ኪዶ በርታልን 💪💪💪💪💪💪💪
ከሁለቱ ዳኞች በስተቀር አልተረዳችሁትም
ያው በሙያው ላይ እውቀት ስለሌችሁ ይመስለኛ ።በርግጥ እሱም የማስረዳት ችግር ነበረበት ያም ሆኖ ግን ስራው ግልፅ ነው።
🙏ይ ፀጉሩ ረዘም ያለዉ በጣም የተከበረና ፖሰቲቭ የሆነ ወንድም ሱሙን ስለማላቀዉ ነዉ እና እጅግ የሚገርምና ገምቢ እና አበረታይች ሰዉ ነዉና ይክበር
ኢ/ር ፀደቀ ምን ነካው ? ሰውዬው በተግባር ፊዚክስ ገብቶታል, ሰርቶም ጥቅም ላይ አውሏል
የምንጠይቀው ጥያቄ በፈጠራ ባለሙያው የእውቀት ልክ መሆናለበት (በሚገባው መንገድ መሆን አለበት) አካዳሚክ እውቀት ልላ ነው
አመሰግናለሁ ብዙዎቻችሁ ተቆጭታቸሁዋል የመናገር ወይም የማሳመን ችግር አጥቼ ሳይሆን የህዝብ ችግር መጀመሪያ ላይ ያለው የአምበጣ ወረርሽኝ ቪዲዮ ባየሁት ቁጥር ስለሚረብሸኝና የአንድ አዛውንት በአምነበጣ እህላቸውን የተባለባቸው አዳራቸው የሳምምል ይህንን ብደገፍ ጥሩ ባይሆንም አስረግጬ የምነግራችሁ ብቻዬን አሳካዋለሁ ለማየት ያብቃችሁ አመሰግናለሁ
አይዞህ እነዚህ ዘረኝነት የተጣነወታቸውና በአሉታ የተካኑ ደናቁርት ናቸው እንጂ ስለ ዋጋዉ ምንአገባቸው? አትርፍም ክሰርም የራስህ ጉዳይ ነውና አገርህ ገብተህ ስራ እንጂ እነዚህ የተጋሩ ስም ስያዩ ነው ደም ፍላት የሚዛቸው ? የእድገትና የአብሮነት አይወዱምና ??
አይዞህ ኬዶ በርታ❤ ጀግና
ከሁለቱ ዳኞች በስተቀር ቅናት ነዉ እሚታይባቸዉ በተለይ ፀደቀ ይሁኔ የሚባለዉ በጣም ቅናት አለበት ግን አተ እግዛቤር አለህ በርታ ስለ ስራዉ ስለማያቅነዉ እንዲትናገር እኮ ጌዜ ሊሠጥህ ያልቻለዉ ስለ አንተ ስራ አንደ ሞደል ገበሪ ነበር እዚህ መዲረክ ላይ ቁጭ ብሎ አስተያየት መስጠት ያለበት እጂ
ምን አይነት መሀይም ዳኛ እንደ ሆነ ነው ኢንጅነር ጌቱ እና ቢጂያይ ዳኛ ማለት እናንተ ናችሁ እድሜ ይስጣችሁ
በምችለው ሁሉ ከጎንህ ነኝ አየዞህ
Betam konjo new berta
Come on Tsedeke
Dear etv. Where can we get the contact details of the people on the competition to support or partner the invention?
ቢጂአይ ጎበዝ የህ
ቤጂአይ ልምዱ አለው ሌሎቻችሁ ዝብላችሁ ነው ብሎአችሁ ተወዳዳሪው ጨረሰ ።
ክንግግር ይልቅ በተግብስር የሚደራ ሰው አለ ገለጻ ላይ ችግር ሊኖርበት ይችላል
ይህ ፀደቀ የሚሉት ሰዉየ ግን ሰዉ ስራዉን አሪፍ እያለ የማስረዳት ችግር ያለበት ሰዉ እንዳለ አያቅም እሱ ብቻ አዋቂ አርጎ ሚቆጥር የሰዉ ሞራል በጥያቄ ብዛት ማደናገር ሚፈልግ የማይረባ ሰዉ ነዉ!
ተጨማሪ በቪዲኦ የታገዘ ቢሆን ጥሩ ነው
ኢ/ር ጌቱ ጥሩ ምልከታ ያለው ሆኖ: ኢ/ር ፀደቀ ግን ትንሽ ማስተዋል ያስፈልገዋል::
አሁን የሚወዳደረው ሰው በአውቀቱ ልክ ሠርቶታትል
HAY you guys if you don't understand. Give the judgment to those who understood it. don't hurt a high IQ person due to your misunderstanding
Next time he need to come with the presentation to clarify. It made me really doubt if Dr tsadeku is an engineer in the first place
the program / the judges should outline the presentation guidelines before the contestant come , that would help the contestant to prepare, the judges to understand well and reduce the time and unnecessarily arguments
ጸደቀ ነጥብ መስጠት ስለማይወድ ላለመስጠቱ ምክኒያት ፈልጎ ቀላሏን ነገር አካብዶ የጨቃጨቃል።ይሄ ደግሞ ንፋግነቱ ሲታገለው የሚያሳይ ነው።ይብላኝ አብረውት ለሚሠሩ።
እንደዚ አይነቱ ሰው ነው በየቦታው ተሰስጎ ነው የሀገር እድገት ማነቆ የሆነው የልብ ክፈት ያለበት
Ere tsedeke yemibal sewye men aynet temama new
sewyewn emagegnibet slk kuxir
ማዳበሪያ የሰራው ልጅ ምን ላይ ደረሰ።አያችሁ ጸደቀ ችግር እንዳለበት
ጸደቀ የሚያበረታታ ሰው አይደለም እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ባይ ነው ።በትክክል እሱ እራሱ ስራውን በአግባባቡ ሰርቶ መጨረስ ያቃተው ኮንትራክተር ነው ለምሳሌ ሻኪሶ መንገድ 15km ብዙ አመት የፈጀበት ግለሰብ ያውቃል ተብሎ ዳኛ ማድረግ ትክክል አይደለም ።
Except 3 person dedeb dagna andi lay tesebsibo sew endt fully energetic hono fetera sira yisra
Eng tsadik yehune gin yemin engineer not ? Geta hoy endezi aynet engineer yizen nw leka and ergmiga wede fit meramed yakaten tu tu
እናንተን እንሰማ ወይሰ ሙዚቃው?
ዝግጅቱ ጥሩ ሆኖ በቪዲኦ ቢታገዝ ጥሩ ነው
ጸደቀ ትክክለኛ ዳኛ አይደለም ቀይሩት