የህወኃት ታሪካዊ አመጣጥ ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • የህወኃት ታሪካዊ አመጣጥ

Комментарии • 43

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 Год назад

    👍🇪🇹🌾🌾

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 3 месяца назад

    ህውሓት የኢትዮጵያ ጠላት!!

  • @eke1914
    @eke1914 4 года назад

    Presenter good stuff

  • @eke1914
    @eke1914 4 года назад

    Better then today

  • @meron7439
    @meron7439 4 года назад +3

    አሁን የምንፈልገው አወጣጡን እንጂ አመጣጡ ምን ይሰራልናል አንተው ስማው አመጣጡን ለኛ አወጣጡን ፈልግልን

  • @bornagain1770
    @bornagain1770 4 года назад +1

    ሻብያ ለ ህውሃት ከጅማሬው እስከመጨረሻው ባለውለታቸው ነበር ግን ምን ያደርጋል ቦሃላ እጁን ነክስው ሊያጠፉት ያልሞከራሩት የለም።
    ከሃጂዎች

    • @tag7152
      @tag7152 4 года назад

      ሻዕብያ ህወሓትን ባያግዘው ነበር እሚገርመውኮ እንደታገዙም ክደው አያውቁም ሻዕብያዎች ናቸው ህወሓት አግዘውናል ብለው እማያውቁት።
      ሻዕብያ ለህወሓት ትጥቅ እዬስታጠቁ የትግራይ ህዝብ በድርቅ ስያልቅ ምንገድ ዘግተው ብዙ ህዝብ እንዲሞት በማድረጋቸው የትግራይ ህዝብ ሻዕብያን ስታነሳ ይሄን ነው ትዝ እሚለው ስለዚህ ሻዕብያዎች ህወሓትን ያስታጠቁት የትግራይ ህዝብ አዝነው ሳይሆን ደርግን እንዲመታላቸው ነበር ህዝብን እንድያልቅ መፍረድ ቀላል የታሪክ ስህተት አደለም።

    • @bornagain1770
      @bornagain1770 4 года назад

      Gery GG አይ አጋሜ ውለታ ቢሶች። ታሪክ ስትገለብጡ ። የናንተ ነገር በጣም ያሳዝናል። የራሳቹ ታጋይ ተናግሮታል ኣኮ እራሳቹ እህሉን እንዳገታቹት። ብዙ ሃገዝ እንዲመጣላቹ ብላቹ። ተንከሲሶች። ጉደኞች

    • @tag7152
      @tag7152 4 года назад

      @@bornagain1770 እህል አደለም የታገተውኮ ሰው ነው የታገተው ወሬ ሰምቼ ሳይሆን እኔው እራሴ እዛው ስለነበርኩ ነው በሽራሮ ሰምበል ሽላሎ ወደ ከሰላ ምግብና ህክምና እምያስፈልጋቸው ስደተኞች ናቸው የሻዕብያ ታጋዮች የኤርትራ መሬት አታልፉም ብለው የከለከሉን አይኔ እያየ በምግብና ህክምና እጦት ብዙ ሰው ሞተ የህወሓት ታጋዮች ቁጭ ብለው እምባ አውጥተው ስያለቅሱ አይቻለሁ።

    • @bornagain1770
      @bornagain1770 4 года назад

      Gery GG ክክክክክክክክክክክክክክ።
      ወይ እናንተ አይን ያውጣቹ እኮ ናቹ ። ወተትን ጥቁር ነው ምትሉ።

  • @HagerTigray
    @HagerTigray 4 года назад +1

    Why do insult anybody that calls for the unity of Ethiopia???
    Very bad person is anybody that preaches hate and division.

    • @thomastimk9982
      @thomastimk9982 4 года назад

      because the unity you thinking of is different from what Ethiopiannit want. When people say unity in ethiopia they mean let my language, culture and tredation replace yours, let me decide what your history is. This is why most people outside amhara & gurage hate it because we know what type of unity they want.

  • @tag7152
    @tag7152 4 года назад

    ታሪክ መስራት ስያቅትህ ታሪክ የሰራውን በማንቋሸሽ አንተ በማዋረድ የታሪኩ ተቋዳሽ ለመሆን ፍትግያ አያስፈልግም የሁላችሁም ታሪክ እናውቃለን

  • @nmenalewonmenalewo7868
    @nmenalewonmenalewo7868 4 года назад

    Ata xere tgray ☠️☠️☠️☠️

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 Год назад

    የጁንታን ታሪክ መስማት👹👺🧟‍♀️🧟‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️👎

  • @NeYa-24
    @NeYa-24 4 года назад +1

    ውሸት! አቶ፡ ገሠሠው፡ አየለ፡ በትግራይ፡ ወጣቶች፡ ተመርጠው፡አይደለም፡ ደርግ፡ ያቋቋመው፡ ሸንጎ፡ አባል፡ የሆኑት፡፡ እንደ፡ ሌሎቹ፡ የሽንጎው፡ አባላት፡ በደርግ፡ ነው፡ የተሰየሙት፡፡

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 года назад +2

    ይባል የነበረው ጉራጌ እና ላንድሮቨር እንጂ ትግሬ አልነበረም ይታረም እንዲያውም የትግራይ ሠዎች ይሄዱ ይፈልሱ የነበረው ወደ ኤርትራ ነበር እንዲሁም እራሱ የኢሳያስ ቤተሠቦችም ጭምር ።

    • @HagerTigray
      @HagerTigray 4 года назад

      Who care whether it was Tigray , gurage or Oromo. Seriously. Use you dumb time for something important.

    • @HagerTigray
      @HagerTigray 4 года назад

      አንተ ዶማ በዚህም ቀንተህ ነው. ጊዜህን በ ሚጠቅም ጉዳይ ላይ አሳልፈው

  • @tag7152
    @tag7152 4 года назад +1

    የከዳውና የጠፍው እራሱ መለስን ጠፋ ምናምን ይለናል ቆይ ይሄ ሰውየ ግን እንዴት ነው እሚያስበው?

    • @user-yx8sj3lz8d
      @user-yx8sj3lz8d 4 года назад +1

      *አይተሻል??????*

    • @negaber8400
      @negaber8400 4 года назад

      መለስ ማለት ቦቅቧቃ ሽንታም አይደለም ወይ አክሱም ባንክ ለመዝረፍ የሰራዊት መሪ ሁኖ ከሄደ በኃላ ተኩስ ሲከፈት የሚመራቸውን ታጋዮች ከድቶ በመሸሽ ብዙ ታጋዮችን አስጨረሰ ከሞት የተረፉትም ታጋዮች በድርጅቱ ህግ መሰረት ከጦርነት የሸሸ የሞት ፍርድ ይገባዋል በማለት ለአመራሩ አቅርበውት አመራሮች እነ ስብሃትና እነ አባይየድርጅቱን ህገ ደንብ በመሻር እንዳይሞት አድርገውታል በሌላም ጌዜ በጦርነት ላይ በወገቡ የታጠቀው ኮዳ በጥይትተመቶ ውሃው በወገቡ ላይ ሲፈስበት ጥይት መታኝ ብሎ መሬት ላይ ተፈራፈረ አረጋዊ ግን ውሃው ነው የፈሰሰ እንጂ ደምህ አይደለም ብሎ ከወደቀበት እንዲነሳ አደረገው ሌሎች በታገሉ በብልጥነትና በአሻጥር የመሪነቱን ስልጣን ያዘ ይህን ማታውቁ ግን እሱን እንደ አምላክ ታምልኩታላችሁ!!!

    • @tag7152
      @tag7152 4 года назад

      @@negaber8400 ደርግን እስከመጨረሻ ተዋግቶ መርቶ ያሸነፈው መለስ ነው አረጋዊ አይደለም

    • @negaber8400
      @negaber8400 4 года назад

      @ Gery GG አወ መለስማ ጦርነት ሲጀመር በመሸሽና ዋሻ ውስጥ በመደበቅ ህይወቱን አትርፎ በሌሎች መስዋዕትነት ለስልጣን በቅቷል

    • @tag7152
      @tag7152 4 года назад

      @@negaber8400 የህወሓት አመጣጥ ታሪክ ጠላትም ባንዳም በደምብ አርጎ ያውቃል እምታወራው የነ ኢሳያስ እንጂ የነመለስ ታሪክ አይደለም ህወሓት እርስ በርስ በመበላላት በመገዳደል በመደጋገፍ አይታወቅም እሚታወቀው ፍሪን አድሃሪን ባንዳን ደርግን ያለ ምህረት ይቀጣ እንደነበረ ነው እነ ግደይን በሰላም በሰላም እንዲኖሩ ወደውጪ ስለሸኘ ሌሎችም እየያጠፉ ችላ ይባሉ ነበር ከሚለው ግምት ከሆነ አንድ ታጋይ ጠጋ ብሎ መጠየቅ ነው ለማንኛውም የእርሶ አስተያየት ወይ አስተሳሰብ በቅናትና ምቀኝነት የተመረዘ ሴጣናዊ አፍራሽና ሰለብዙሃን ሳይሆን ስለ ራስ ብቻ ከማሰብ የሚመነጭ ነው።

  • @dainasalmon6756
    @dainasalmon6756 4 года назад +1

    Agegawi Berhe you r ery bad person I don't think u care abut tigray just need to spoil the stragel as usual you know what u r done befor nonsense 😳😖😞😟😖😞

    • @HagerTigray
      @HagerTigray 4 года назад +2

      Why do insult anybody that calls for the unity of Ethiopia???
      Very bad person is anybody that preaches hate and division.👹👹👹

    • @thomastimk9982
      @thomastimk9982 4 года назад

      @@HagerTigray because the unity you thinking of is different from what Ethiopiannit want. When people say unity in ethiopia they mean let my language, culture and tredation replace yours, let me decide what your history is. This is why most people outside amhara & gurage hate it because we know what type of unity they want.

    • @Ambaye45
      @Ambaye45 4 года назад +1

      @@thomastimk9982 Even under the imperial regimes, Tgrai was not assimilated. This is a baseless accusation.

    • @thomastimk9982
      @thomastimk9982 4 года назад

      @@Ambaye45 At the mid of Haile Selassie's rule of Ethiopia (in 1941 and 1943), Welkait, Tselemti, Raya (which all were mostly inhabited by Tigrayan people) were taken away from the governance of the old Tigray Province and they were given to Begemder and to Welo provinces. One of the reasons why Raya (Lasta and Wag) was given to Wollo was because Haile Selassie's son Crown Prince Amha Selassie was appointed as the governor of Wollo. Welkait and some other provinces were given to Begemder since there was armed rebellion in Tigray against Haile Selassie's rule (so it was part of the effort to divide and rule Tigray)

    • @Ambaye45
      @Ambaye45 4 года назад

      @@thomastimk9982 Check your facts first. What you wrote is not supported by historical evidence.