Ketarike Mahder ከፍል 2 የመፈንቅለ መንግስቱ ሚስጢር ከባለታሪኩ አንደበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 22

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 2 года назад

    Oh my God what talented person he is, this Colonel. He know everyone's history and biography by heart

  • @samuelmesfin6743
    @samuelmesfin6743 5 лет назад +4

    ከታሪክ ማህደር እባካችሁ ክፍል አንድን UPLOAD አድርጉልን! ፕሮግራማችሁ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው! ታሪክ የማንነት መሰረት ነውና በህይወት ያሉ ታላቅ ታሪክ ሲፈፀሙ የነበሩ ሰዎችን ምስክርነታቸውን መቀበል ታላቅ ቁምነገር ነውና አቶ ተስፋዬ ካሳሁን ልትመሰገን ይገባሀል! እናመሰግናለን፡፡

    • @hermonogbamichael7726
      @hermonogbamichael7726 5 лет назад +1

      brother. you can copy and paste the "Ketarike MAhder የመፈንቅለ መንግስቱ ሚስጢር ክፍል 1
      " on the search tab, and it will come automatically. That is how I got part 1

    • @samuelmesfin6743
      @samuelmesfin6743 5 лет назад

      @@hermonogbamichael7726 thank you so much for your suggestion. But, it had not been there, when i had written the comment. If you scrutinized it critically, you could see that it was uploaded on May 24, 2019. Where as part two of it had been uploaded on May 21,2019.

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 5 лет назад +2

    በጠም ጨዋና የበሰሉ መኮንን ናቸው እኚህ መኮንን።

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest 5 лет назад +1

    ኢትዮጵያ የታሪክ ሀብት አላት እንጠቀምበት

  • @kedist1978
    @kedist1978 5 лет назад +1

    ኡኡ ክፍል አንድ የት ሄድ

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 7 месяцев назад

    መንግስቱ ስልጣኑን ለማሰጠበቅ እንዲህ የሀገሪቷን ገንዘብ ዘርፎ ሊሄድ ሰንቱን አዋቂ ጄኔራሎች ጨርሶ ሄደ

  • @MyD1010
    @MyD1010 5 лет назад +1

    ክፍል አንድ አቤት

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 5 лет назад

    ጋዜጠኛውም ሆነ ይህ ተናጋሪ ይህንን ያዳምጡ፦ ruclips.net/video/gwYnsB-uemk/видео.html

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 лет назад

    1000000 gize mokero mengston le megedel alchalom yeh holo muhore general 1 sew megedel aktachew!!
    Egzeabeher new be mote en be heywet mekakel ye mewesenew !!
    Melez manem saynkaw kezeno mote , Ethiopian endetel fetare kesefew !!

  • @bonsabulbu2365
    @bonsabulbu2365 3 года назад

    L

  • @Hagere214
    @Hagere214 4 года назад

    መንጌ ሌባው ሠው በላ በላሐው የን ሑሉ ወጣት

    • @praisejerusalemchap6397
      @praisejerusalemchap6397 4 года назад

      a b ህውሀት እንጅ መንጌ እንዴት ነው ወጣት ሚበላው ያኔም ዛሬም እነሱ እንደሚበሉ እኮ እያስመሰከሩ ነው

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm 8 месяцев назад

      አበሻ ማንም ቢመጣ አታመሰግኑም

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 5 лет назад +2

    Everyone is talking about Ethiopian generals most of whom are dead. Apart from tigrai media none talk about the brave weyane generals who dismantled the so called largest army in Africa. No wonder Meles locked them up and tigrai is now on verge of secession.

    • @bornagain1770
      @bornagain1770 5 лет назад +2

      Eshe Lule eplf were in charge

    • @zecliffleaf2257
      @zecliffleaf2257 5 лет назад +1

      Eshe Lule ወያኔ በ17 ዓመት የበረሃ ቆያታው ተዋግቶ ድል ያደረገበት ወይም የያዘው ከተማ እስኪ ንገረኝ ከሽሬ በስተቀር እሱም በሻዕብያ እርዳታ ወያኔን ኣዲስ ኣበባ ድረስ ያደረሳት ሻዕብያ ነው ምክንያቱም ወያኔ መካናይዝድ ሃይል ኣልነበራትም ፡ እነዚህ የወያኔ ጀነራሎች ሻዕብያ ውስጥ ሹመት ይሰጣቸው ቢባል ከመስመር መሪ (መራሒ መስርዕ) በላይ ኣያገኙም ነበር።

    • @mariozaggalo2019
      @mariozaggalo2019 4 года назад

      ERITRENS DISMANTLED HAILESLASSE, DERG; NOW WEYANE