🛑 ይህ ሁሉ ጥይት ለምን አስፈለገ! የሚኪ ማይኮ ንቀትና የመንግስት ድጋፍ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 апр 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Комментарии • 44

  • @nsiebho
    @nsiebho  2 месяца назад +7

    ዉድ የንሴብሖ ቤተሰቦች እንኳን ለሰሙነ ሕማማት በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ 🙏🙏❤

  • @user-ry9en1su7j
    @user-ry9en1su7j 2 месяца назад

    እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉት አባቶችን ይስጥልን፡በሕይወትና በጤና ያቆይልን ።

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ፣ ይከበር ፣ ይመስገን !!!❤❤

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v 2 месяца назад

    Amen amen amen ekane adrsachuu/ adrsinee ☦️☦️☦️☦️⛪⛪⛪⛪

  • @juleitfekadu
    @juleitfekadu 2 месяца назад +2

    ❤ Amen kale hewot yasmalen

  • @EteneshLikisa
    @EteneshLikisa 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃሌሕይዎት ያሰማልን

  • @SamuelBirhanu-ks2tg
    @SamuelBirhanu-ks2tg Месяц назад

    Kalehiwet yasemalin

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s 2 месяца назад +2

    አባቶቻችን በኛ ሀጥያት ዋጋ እየከፈሉ ነውእግዚአብሔር አምላክ ከነሱ ጋርበእውነት ያሳዝናል እንደዚህ የሚያደርጉ ሰዎች ልቦና ይስጣቸውእኛ አባቶቻችን ምንም ማረጉ ቢባል ምንምመቼም ቢሆን አባቶቻችን አንጠረጠራቸው🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 месяца назад +2

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 HULACENENEM BE SELAME YADRESENE AMEN 🙏

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 2 месяца назад +2

    የሞኝ ወሬ አባቶቻችንን የምንጠላው ጅልሆነው ለሚያጃጅሉን አይደለም የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b 2 месяца назад +1

    Memiher anten yesexen amlak kef kef kef yibel yemenafiq medanit rejim idime ketena gar yadililin amen

  • @fiestagulbet5042
    @fiestagulbet5042 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg 2 месяца назад

    Be ahunu geze ethiopia abezajaw aderebei yebezabet ager honalech betam yasazenal 😢😢😢

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 месяца назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Abetuw Be Be menigisitih Be Metaha Gize Asibeyin ❤❤❤❤

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 2 месяца назад +2

    ኦርቶዶክስ በዚህ መልኩ በተንኮል ስራዎች አትኮስስም።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад

    ወይ ቀን አተ እኛው አሣልፈንልሕ ዛሪ ሕዝብን ሠደብክ 😭😭😭😭😭አንፈርድብሕም ወናው ጠላቶቻችን አሉ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 месяца назад

    ወድማችንእውቀትህንአደቃለውግፋበትመግስትያድሀይማኖትመግስትአደለምየኢትዮጵያመግስትነውአባይንያስጨረሰውለፕሮቴስታትነውማለትህነውንከጥላቻነጻእንሁንክርስቶስእንዲገባበቤታችንሁሉንየቻለውፈጣሪነውናእሱንእንሻት

  • @dnglmaryam-cn2ib
    @dnglmaryam-cn2ib 2 месяца назад +2

    ግልፅ ያለውሸት ነውይሄ ሁሉ ጥይት ከየት አመጡ የወደቀ ዛፍ መጥረቢያ ይበዛበታል ዘንቦ ዘንቦ ማባራቱ አይቀርም ትዝብት ነው እንጂ እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን

  • @AzmaraAbate
    @AzmaraAbate 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻💙💚🧡❤️

  • @user-qn3zq1gb2x
    @user-qn3zq1gb2x 2 месяца назад

    Batam taru new wandime

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 2 месяца назад

    Hodam hope young generations better understanding your political. You guy's are 15000 abyie digital army. The beshasha kid time up.

  • @MesfinFeyisa
    @MesfinFeyisa 2 месяца назад

    Wushet newu yeha

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i 2 месяца назад +4

    አርስት ስትፅፉ ሰው እንዲመለከትላቹ ያልሆነ ነገር እየፃፋቹ ሰውን አታሳስቱ ስንት ሰው አርስቱን ብቻ አይቶ አባቶችንና ቤተክርስቲያንን ይሳደባል እባካቹ ከገንዘብ ቤተክርስቲያንን አስቀድሙ🤨

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 2 месяца назад

    እግዚአብሄር ዝም አትበል

  • @mamuyetadesse4361
    @mamuyetadesse4361 2 месяца назад +1

    በቀላል አማርኛ የአንድ የAK47ክላሽንኮቭ ጥይት 7.9ግራም ይመዝናል ይህንን ለ20000አባዝቶ ለ100ማካፈል ኪሎውን ማወቅ ይቻላል አንድ ወመደበኛ ተዋጊ ወታደር ለ24ሠዓት ግዳጅ120ጥይት መደበኛ ጭነት ሲሆን ግዳጁ72ሠዓት ከሆነ300ጥይት ይይዛል 120ጠይት በካርታ ቀሪውን በካርቶን ይይዛል

  • @Betesfa
    @Betesfa 2 месяца назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤዬን አክብሩልኝ መች አለ?? ሉቃስ.22:17-22 ጌታ አልፎ በተሰጠበት እለት ከሀዋርያተ‍እ ጋር ያከበረው የሞተበትን እለት ነው ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት መታሰቢያ የሞተበት እለት ነው እንጂ የተነሳበት ቀን አይደለም ከየት አምጥታችሁት ነው ትንሳኤውን የምታከበሩት? ሀዋርያትም ያከበሩት የሞተበትን እለት ነው 1ቆሮንቶስ.11:23-26

  • @asegedechtiringo5128
    @asegedechtiringo5128 2 месяца назад

    ወይ ጉድ የሃይማኖት አባት ግድያና ጥላቻን ሲሰብኩ እያየን ኦርቶዶክስን መከተል ይከብዳል!

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h 2 месяца назад +1

    ሰላም፣ የምታቀርቡት አርእስቱን በማስጮህ ሰው እንዲያይላችሁ የምታደርጉት ከእምነታችሁ አንፃር ተገቢ አይመስለኝም። ጥይት ሲያዘዋውሩ ተገኝተዋል የተባሉት ቄስ በእርግጥም ተገኝቶባቸው ቢሆን እንኳ ማንም ሰው የተጠረጠረበት ድርጊት ተመርምሮ በወንጀል ህጉ ወንጀል መሆኑ በፍ/ቤት ውሣኔ እስኪያገኝ ድረስ እንደ ንፁህ ሰው የሚገመት በመሆኑ ጉዳዩ በሚዲያ መገለጹ ህገወጥ በመሆኑ የህግ አካላት አደብ ሊያስገዟቸው ይገባል። ቄሱ ራሳቸውን ብቻ እንጂ ቤተክርስቲያንን የማይወክሉ መሆኑንም ልብ ሊሉ ይገባል።

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 2 месяца назад +1

    የኦርቶዶክስን. ስም. ማጠልሸት. ነው. ስራቸው. ጌታ. ይፍረድባችሁ. 😢😢😢

  • @user-no5ty5fm6c
    @user-no5ty5fm6c 2 месяца назад

    Mengeset ena haimanot lemen tagenagnaleh wayes yantefelegot yanten emenat ymiktel mengeset mhon alebet zarim eko protestantu new tkerayto ymiyastmeraw este ande yortodox bete ement tkrayto yte new ymiyastmeraw ekul zega endahonen atezenga ware lmatafet beleh qeyun atechan tregaga u tube lematrefia beleh........

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 2 месяца назад

    ፈስ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 2 месяца назад +2

    አንተ አንድ ሰዉ ብቻ አይደለም የሰደብከዉ መላ ኢትዮጵያዊያንን ነዉ የሰደብከዉ አንተ ታያለህ በቅርብ ትቀሰፋለህ በቀረሸሀዉ አፍህ መልሰህ የኢትዮጵያን ህዝብ ማሩኝ ትላለህ ከየት ነዉ የተነሳሀዉ መድረሻ ቢስ

  • @zemlakemulat-vm5yx
    @zemlakemulat-vm5yx 2 месяца назад +1

    ይኸ ቄስ አይመስልም።

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 2 месяца назад +1

    ወንድማችን እናንተ ናችሁ እውቅና በየሚዲያው እየሰጣችኃቸው ያላችሁት ሀብታም ንብረት ስላለው ሁልግዜም ሌባ ያንዣብበዋል ኦርቶዶክስም ትልቅና ሀብታም በመሆኗ ነው ንብረቶቿን ሁሉ ይፈልጋሉ ምክንያቱም ምንም ስለሌላቸው በሷ መታወቅን ይፈልጋሉ አሁንም ምንም ስለሌላቸው እሷ ከጥንት የራሷ በሆነ እግዚአብሔር በሰጣት ማንነቷ ኮርታና ተከብራ አለች ትኖራለችም ምንም አይቀንሱባትም ስለምትጠቅማቸው ይጮሀሉ ተዉዋቸው ምግብ የላቸውም በምን ይብሉ በተለይ በዚ ሰአት በትላልቆች ነው ትናንሾች ተንጠልጥለው በየሶሻል ሚዲያ ላይ ሳይቀር እውቅናንም ብርንም ስራንም እየፈለጉ ያሉት ግን ግን እናንተ ደግሞ እየተቀባበላችሁ የሚፈልጉት ቦታ እያደረሳችኃቸው ትገኛላችሁ እባካችሁ እነሱን ትታችሁ ስንት የሚቀርብ አለና ወደዛ ፊታችሁን አዙሩ እንኳን ሚኪ የሚባል ምስኪን ተሳደበ አልተሳደበ በዚ ሰአት በትክክል የኛ ቤተክርስቲያን ከአምላኳ ጋር አብራ ብታዝን ክብርን ታገኛለች እንጂ ምን ታጣለች ይልቅ ልባችሁን ጠብቁ በወሬ አትታወሩ ወደ ፈጠራችሁ ዙሩ ሁሉም ቢነሳብን ክብርን ከክርስቶስ ጋር እንጎናፀፋለን ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ በደሙ ላፀናልን እያደር እንድንበዛ እንጂ እንድንጠፋ ለማይፈቅደው አምላክ ይሁን አሜን

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 2 месяца назад

    አንተ:ለሀጫም:ለሀጭህን:መሰብስብ:ሳትችል:ህዝብ:ትሳደባለህ:ይህ:ህዝብ:ነው: እከክህን:ያራገፈልህ::

  • @bekelekummaboltana517
    @bekelekummaboltana517 2 месяца назад

    ሀይ እናንተ ተረት ተረትን በደንብ ስለሚትችሉት "እንፆማለን፣ ከበሮ ይዘን ስንወዛወዝ እንደ ኢየሱስ እየተንከራተትን ነው" ስትሉ የማታፍሩ እስት ስለ ኢየሱስ ሁሉን የሚታደርጉ ከሆናችሁ ደባል አማልዕክትን ሁሉ አስወግዱና ኢየሱስ ብረሃን፣ እውነትና ህይወት መሆኑን ስበኩን፡፡

    • @zshow984
      @zshow984 2 месяца назад +1

      ወንድሜ በክርስቶስ ኢየሱስ የማዳን ስራ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጀምሮ አስተዋጽኦ ያደረጉ ያበረከቱትን አንድ ሁለት ብለህ ልትገልጽልኝ ትችላለህን???

    • @alazarabate2315
      @alazarabate2315 2 месяца назад +1

      መጀመሪያ መናፍቅ ከትምርቱ የላቹሁበት አታነቡ ሲነግሮአቹህ አትሰሙ ቆይ ምን ይሻላቹሀል መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ይስጣቹህ

    • @user-ow3iu7pb4l
      @user-ow3iu7pb4l 2 месяца назад +2

      ተረጋጋ መናፍቁ፡ miracle money,Heloo የሱስ ብየ በስልክ ኣገኘሁት፡ ከሰማይ የመላእክት ዝማሬ ኣመጣሁ፡ በ 1 ማስቲካ 2 ስ😅ሴቶች ኣረገዝኩ የመሳሰሉ ኣስቂኝ ተረትህ
      በየመጋዘኑ የሚነገር የማይፈጸም ትንቢት፡ ጭፈራና የውሸት ትምህርትህ ኣስተካክል።

    • @user-ty3ki8jt2p
      @user-ty3ki8jt2p 2 месяца назад

      ዶንቆሮ ነህ ሠይጣን አምላኪ ሐሰተኛ እየሡስ አምላኪ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 месяца назад

    ሚኪንይቅርታአርጉለትእኛሀጥያትቄሶችንሳያሳብድሚኪንአጨለለውልጅስለሆነየሚያየውምየደረሰበትንምለመመከትብስለትግዜይፈልጋልእኛሀጥያታችንብዛትያዛባልአይምሮአችንንይፍቱንየክርስቶስወጌልአባቶችይፍቱንብለናል