Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቶ ሳሙኤል ግን ምን ዓይነት ታጋሽ ሰው ነህ በማርያም...!!!
አቶ ሳሙኤል እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ኖት ይች ምላሳም ሴት ስታቃጥልህ እንደኖረች ያስታውቃል ይች ባለጌ ክብር ይኑርሽ ወራዳ ልክስክስ የመጣችበትን የማታቅ 😢😢😢አይ አቶ ሳሙኤል ፅናቱን ይስጦት ይች መርዝ
ውይይይይ ሴትየዋ ምን አይነት እሳት ናት ሰውየው እንዴት ተቃጥሏል😢😢😢😢😢
እረ እሳት አይግልጣትም አሳት እኮ ማጥፋት ይቻላል ይች እሳተ ገሞራ ናት
አቶ ሳሙኤል ችግርህ አዉቀናል ለምን እንደደበቅህ በእሳት ተጥደህ
ሴትየዋ ከባድ ነች ግን ካንቺ በፊት የሆነ ነገር ነው
ዎው እንተ ዳምጠው ጥሩ እሰተሳሰብ ይለህ ሰው ነህ እግዝአብሄር ይጠብቅህ ሀብት ይዞ በአለምላይ የሚቀበር የለም ጎበዝልጅነህ
አቶ ሳሙኤል አከበርኩህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኣቶ ሳሚኤል ግን ለጤናህ ተጠንቀቅ ሴትዮ ሃይለኛ ናት ፈጣሪ ይጠብቅህ
ይህንን የመሰለ ባለቤትሽን ባታስቀይሚዉ ጥሩ ነዉ አቶ ሳሙኤል በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ
ደምምጤ በጣም ትልቅ በሰል አሥታሰሰብ አለህ በርታ ወዳፍት ሁሉም ይሥታከከለል
አቶ ሳሙኤል ይህንን አመት ሙሉ ሲቃጠል እንደኖረ ያሳያል
እውነት ሰውየው ሲቃጠልነውየኖርው የሃብታምገጽታየትአለው እሳትውስጥአየኖር በሽታውም ነገሩምሲበላውኖሮ ምንአይነት ንፍግሴት የሸይጦንባህሪየተላበሰች እኔውብቻልብላውአለች
አቶ ሳሙኤል በጣም ትዕግስተኛ : ናቸው: እንዴት ከእንደዚች አይነት ሰይጣን መኖር ከባድ ነው።
አቶ ሳሚ አስተዋይ እና ትልቅ የተከበረ ነወ።
እዎ ካልደፈረሰ እይጠራም እና ልልጅህዳምጠው ብለህ ሂወትህን መሰዎትአለብህ እኢሄ ጎበዝ እሰተሰተሳሰብ ይለውልጁህ ሀብት ንብረት ይላማረው ፍቅር የጠማው ሰላም የጠማው ልጅነው እግዝአብሄር ላንተ ለሱ ይለውን ይዘጋጅለታል
ሴትየዋ ክብር የላትም ከምንም በላይ ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለም
ምላስሽ ካንች የተወለዱ ልጆች እርጉም ናቸ ነገረስራዋ ሸርሙጣ ነሽ ያንች ልጆች አይባረኩ
ሰውየው ከዚች ጋ ይህን ሁሉ ዝ ግዜ ኣብሮ መኖሩ ራሱ ሊደነቅ የሚገባው ነው።
መደበቅ አልነበረበትም
በጣም
ባይደብቅ ትገለው ነበር ይች ይሰው አውሬ
በጣም ትግስቱን ወደድኩት
የኔ ጌታ የኔ ዳምጤ ኑርልን አባትየው ፍቅር ሰጦሀል አትቀየመው
ውነታቸውን ነው ሴትየዋ እንደተልባ ተንጣጣች እንዴት ችሎም እስከዛሬ መኖሩም ተአምር ነው አንድቀን የሚታደርባት ሴት አይደለችም እግዚዋ
ምናይት ሰጣን የጋለባት ናት አቶ ሳሜኤል ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ
ኣቶ ሳሙኤል አደነቅኩት ሰይጣን ኣቅፎ የኖረ ጀግና
አቶ ሳሙኤል ምን አይነት የእግዚአብሔር ሰዉ ናቸው። ምን አይነት ትእግስተኛ ሰዉ ናቸው። ከአንድ ባለሃብት እንዲህ አይነት ሙሑርና አስተዋይ ሰዉ ናቸው። በእውነት ሳላደንቃቸው አላልፍም። የፈጣሪን መንገድ የሚጓዙ እውነተኛ ሰዉ።
የታደለ ስንት የሰው ልጅ ሰብስቦ ያሳድጋል አንድ ሰው ቤቴ ውስጥ ኖረ ብሎ መንጨርጨር ምን ዐይነት ክፉ ሴት ናት ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታውች ናቸው ባልሽን አክብሪ ::
Egezio egeziabher tigestun setetotal
እውነት ነው ከራበው ለጠገበው አዝናለው የሚለውን ተረት በዚህች ሴትዬ አየው
ትክክል ብለሸል ዉድ እኔ የበሌ ልጂ ነበራች የዉም እደገበም እደዎለደም አለዉቅም ነበራ ደብቆን ነበራ ከታገበን ቧሀለ ነዉ የዎኩት ግን ልጂቱ ከእነቶ ጋር ሁሌ ትጠላላች ከታጠለች ደግሞ ዎደ በሌ ትመጠለች ማለቴ ዎደ አበቶ ግን እሱ አይፈልገትም እናቶ ክፉ ስለሆነች ልጂቱንም ክፉ አርጎ ነዉ ምየስበዉ እኔ ግን አልጠለትም በጠም ነዉ ምተሰዝነኝ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ
ዳምጥዬ አንተ በጣም ልብ ያለሕ ልጆ ነሕ እረ ከዠችጋ መለየትነው እንጂ ለሰው ልጃ ክብር የሌላት ቅሌቲም አሮጊት
የኣቶሳሙኤልን ትእግስት ኣደንቃለሁ። ሚስታቸው እንዲያ ሲወርዱባቸው የነበራቸው ኣቀራረብ ለኢትዮጵያውያን ኣባቶች ትልቅ ትምህርት ነው። ተባረኩ ኣባቴ። ስትንጣጣና ስታዋርዶት እንደጌታ የሱስ ሁሉንም በጥሞናሰምተው የእውቀት ብልጭታ ጭረውልናል። እውነትም ሚልዮነር። ንዋዩ በኣስተዋይ የማስተዋል ችሎታ የተገኘ ለመሆኑ ለመጀመርያ በተግባር ኣይቻለሁ። ተምሬኣለሁ ልቅ ኣእምሮ !
በመደበቃቸው ልጃቸውን ታድገዋል በተለይ ዘበኛ አድርገው አጠገባቸው ማድረጋቸው በህይወት አቆይተዋል እንጅ ሴትየዋ ውጭ ሆኖም ብታውቅ ታስገድለው ነበር ትልቅ ጥበብ ክበሩልኝ
ትክክል አድርገካል አቶሳምኤል አይዞክ እግዚአብሔር ይባርክህ
እውነት ሰይጣን ነሽ እንዴት ቻልካት
አቶ ሰለሞን በጣም ትግስተኛ ትልቅ ሰዉ ፈጣሪ ጨምሮ ትግስቱን ይስጥህ በርታ ሐቅ አሸናፊ ነውና።
እግዚኦ! የሴትየዋ ምላስ! ዳምጠው ሚስቱም እናቱም የእንጀራ እናቱም ክፉዎች ናቸው! ያልታደለ!
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት ከምን ስይጣን ጋር የኖሩት በፈጣሪ አባሮት ቆዳ አሮጊት አባቴ ትግስቶዎት በጣም ጎበዝ
እንደዝህ አይነት ሴት እንደት ሰዉ አግብቶ ይኖራል አራ በጌታ ትደር እንደዝ የምሆን ከሆነ ብቀርስ😊😊😊😊
ስለእውነት በጣም በጣም አዘንክልዎት 😢ተጥደው ነው የነሩት ይህንን ያህል ግዜ ከኝህ ሴትዮ መኖርዎት ነብስ ይማር ያሰኛል እውነት እናት ነኝና ሴትነቴ ጠላሁ እጅግ አደንቅዎታለሁ፡ ጋዜጠኛ አቶ "ሳሙኤልን" እጅግ አመስግንልኝ አየህ እዚጋ የጠፋው "ሰው "ነው ገንዘብ አይደለም፡፡
ሰባሀን አላህ የሴትዮይቱ ምላስ ንብረት ሞልቶ ለአንድልጅ አብሽር ነገ ትቸው እሞታለሁ ብትልስ
ምን የተባረከ ልጅ ነው ፈጣሪ ሰላሙን ያውርደው ወንድሜ የልብህን ፈጣሪ ይርዳህ አንተ የተባረክ ልጅ ነህ መከራ አስተምሮሀል አንተ ምስኪኑ ጥሩ ልብ እያለህ ተንቀባረው ያደጉት ደሞ ለመግደል ተነሱ ፈጣሪ ይይላት
ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ሰዉ ከሜዳ አንስቶ ያሳድጋል አንቺ ገና ለገና ልጅ መጣ ሀብት ይካፈላል ብለሽ እይሄን ያህል ክፋትሽን አታሳይ ክፋ ሴት ነሽ አንቺም ጀርባሽ ይጠና
ዛሬ ዳምጤ ልብ ገዛህ በቃዛሬ ጥሩ ነገር ተናገርክ ጎበዝ አባትህን አክብር አይዞህ በርታ
ዘበኛ ነዉ አላለችም እና ዘበኛ ቢሆን ፍርፋሪ መብላት አለበት የተረገመች 😢😢😢😢😢
የአእምሮ ደህ ምን ይጠበቃል ደሞ በሰውየው ሀብት ይሆናል ሰው የሆነችው የሰው ግማሽ
She should ask herself who was she ? She was Mr. Samuel's dad's servant so she shouldn't do this she knows where she comes from.
እባክሽ እህቴ አንድበትሽን ተቆጣጠሪ ክሴት የሚጠበቅ እይደለም
ዳምጤናኣባቱ ሳሙኤል ኣስተዋዮች ። ሁለቱ ሰራተኛ እናቶች ገልቱዎች !ዳምጤ ኣባትህን ጠብቅ። ሴትዮዋ ሁለመናዋ ሁሉ እንደናትህ ባዶ ናቸው !
አቶ ሳሙኤል በጣም ትግስተኛ ነው እግዚያቤሔር ይባርክህ ግን እሳት የሆነች ሚስት ጣለብህ ፈጣሪ ልቧን ይቀይረው።
ሴትዬዋ በጣም ባለጌ የናትነት ክብር የሌላት ለባልዋ እንኳን ክብር የለላት ቆሻሻ ናት አፈሽን ይዝጋው ቸሩ መድሀኒያለም 😢
አሜን.ይዝጋት.
Sorry!! Tenesh saw tenesh naw. Ye abate serategna honesh naw yagebahush belewatal. Eswa gen damten kemanem gered weledeh alechie. Betam balegie nat. Menged yadegech lek set
አሜንንንንንን
የሻረግ መረን የወጣች ሴት ነች..አንቺን ሳየገባሽ የወለደው ልጅ ነው..ዳምጤ ጥበቃ ቢሰራም..ሰው ነው:: ሁሉም ሙያ ይከበራል..የሻረግ አሁንም እነግርሻለው..ከባለጌም ባለጌ ነሽ. ሳሙኤል አንቺን በማግባቱ አዘንኩለት..ዲቃላ ደግሞ ትይያለሽ. የሻረግ..አዘንኩልሽ. በጣም መጥፎ ሴት ነሽ. ..ገንዘብ ወዳድ..ለሰው ክብር የሌለሽ ነሽ..አዘንኩኝ. ሳሙኤል አንቺን በማግባቱ አዘንኩለት...
እቺ ጥጋብ የወጠራት ገገማ ናት በቃ ከስዋ በፊት ነው የሆነው ሰው አብሮ ይሄን ሁሉ ጊዜ አብራ ለኖረችው ጎረቤት እንኩዋን ክብር ይሰጣል አይደለም ለአባ ወራ ለልጆችዋ አባት ክብር ለአቶ ሳሚ ይገባቸዋል የፈለገ ቢሆን ዛሬ የምት ጣጪበት ንብረት የቤተሰብ ሃላፊ ነው ተረጋጊ ማነሽ
ከዚህች ምንም መጠበቅ የለብንም።
ሰራተኛ ሰዉነዉ አንቼ ማነሽ
በሰመአብ በጣም ባላጌ ናት ማሪያምን
አቶ ሳሙኤል ፅናቱን ይስጥህ እኛንም አቃጠለችን
እግዚኦ ማረን ወረፋም አትሰጥም ትግስቱ ይሰጠን
እግዚኣብሄር ፅናቱን ይስጥህ ኣቶ ሳሙኤል ይህን ሁሉ ዘመናት የደበቅክበት ምክንያት ገባን ባለቤትህ ግን መድሃኔ ኣለም በሚቀጣ ይቅጣት ግፈኛ
አረተይ ልጆችሺ ወዶች ናቸው ጡረ አትናገሪ የናት ሥራ ለልጂ ይተረፋል ተይ አፋሺን ጠብቅ
አባቴ አንተ ግን ልጅህ ልጅህ ነው እግዛብሔር ይርዳሕ
ባለዬ ዘበኛም ክብር አለው ክብር ይኑርሽ ወራዳ
ሴትየዋ የአዝማሪ ዘር አለባት መሰለኝ ስታስጠላወይኔ ለአቶ ሳሙኤል አዘንኩልዎት
ይህችህ ሴትዮ ከሰው የተፈጠረች አትመስልም ፈጣሪ ልቦና ይስጣት::
ዳኒ ልክ ነው ነገሮችን በማስተዋል ስላም ማድረግ ነው ሁሉም ነገር በሽማግሌ እና ብስምምነት እዲሆን ጋዜጠኛውም በማስተዋል ነገሮችን ለማስኬድ ሞክር ያንተ ጥረትና ችሎታ ያስፈልጋል በርታ
ጀግና ነህ ሳትሞት እኳን ይሔን ያረክ ካልደፈረሰ አይጠራም አይ
ዳምጠው ምን አይነት ልጅ ነህ እ/ር ይባርክህ!!! ለነገሩ የአቶ ሳሙኤል ልጅነክ የተባረክ ። ዘርክ ይባረክ ።ወ/ሮ የሻረግ ይረጋጉ ያሳደጉት ልጅ ነው።
እጅግ ክፉ ሴት ነሽ!ገንወቡንኮ ጥለሽው ትሄጃለሽ!የሣሚ ልጅ እንኳን ባይሆን እድሜልኩን ላገለገለሽ ዳምጤ ራሱን ማስቻል ላንች ትልቅ ነገር አይደለም!ሣሚ የኖረው ከጪራቅ ጋር ነው!ሣያገባ ለተወለደ ልጅ ይህን ያህል ያስደርጋል! ???
አቶ ሳሙኢል ጥሩ ሰዉ ኖት እግዚአብሕ ይባርኩት እዱሚ ይሲጡ
ምን አይነት ገሀነም እሴት ነሽ አቶ ሳሙኤል በጣም መልካም ሰው አስተዋይ ሰው ነዎት ወራዳ የድሀ ልጅ ነሽ
እኔ ለልጆቻቸው አዘንኩ እናት አይደለችም ክብርን ማታውቅ ሴት አሳፋሪ
ይቺ ባለጊ ሴትዮ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ ስውየው በጣም ጀግና ነው በሀሪዋን ችሎ እህንን በሀሪዋን ችሎ መኖሩ ጀግና ነው
እግዚአብሔር ይርዳዎት አባቴ በጣም ትግስተኛ ኖት ባለቤቶ እርዳታ ያስፈልጋታል ዶክተሮችን ያማክሩ።
ምን ኣነት ሴትናት ኣስማስይ ናት😢😢😢❤❤
ልጂእጂ ምንዲነዉ የመጣዉ ልጆቿ ምዋረዱት ምንዲነዉ ጥንብ አሮግት ለንብረት ብላኮ ነዉ እዲ የምያረጋት
ውይይይይይይይይይ ጥበቃ ነው ክፉትሺ ለልጂሺ ይተርፉል መውደቂያሺን አታውቂም የእግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው የወደፊትሺን ፍሪ 😮😮😮😮😮
የሻረግ የሚባሉ እሴቶች ግን በጣም ሀይለኛች ናቸው የንጀራናቴም እንድንችል ክፉ ነበረች ስታስጠይ
ውይ ኣቶ ሳሙኤር ምንጊድ ነው የሚኖሩት ጋሃነብ ውስጥ እየኖሪ ነው ኣቤት ፈጣሪ ትግሱቱን ይስጦት ኣቶ ሳሙኤል
Bee medanit endat gelacho ichi erikus nat
የእውነት ልጁና አባት በጣም አስተዋይ ናቸው
የወለደ. ስው ክፉ. መሆን. የለባትም የፈረደበት. ሀብት. ከሞት ከጉድጓድ. ከትል. መበላት. አያድንም.
አቶ ሳሚ አስተዋይ ሰው ነህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
ውይ አባታችን በጣም ታጋሽ ነዎት እግዚሐብሄር ይባርክሁ ባለቴተወት ግን በጣም ችግር አለባቸው ፀሎት አድርጉ አይነጥላ ፈንፈስ አለባት ገጠመኝ መምህ ተስፋዮ አበራ ግብና አዳምጡ እግዚሐብሄር ታሪክ ይቀይራል
አቤት አቤት ስንት አይነት እሳት በየቤቱ አለ በፈጣሪ ስም ሰውየው ግን ችለዋታል አሁንም ትግስቱን ይስጠው
ሴትዮ ድንጋይ ናት ከዚች ምንም አይጠበቅም ላሊበላ ናት አቶ ሳሚ የምትከበር ጀግና ሰው ነህ ከአንተ ብዙ ነገር ተማርኩኝ አመሰግናለው
በእውነት እኔም
እግዚአ ማርነ ክርስቶስ ! እንዴት አይነት ሴት ናትአቶ ሳሙኤል ምን አይነት ትዕግስተኛ ነህ አደነኩህ በጣም
ዳምጠው ተጠንቀቅ አባትኑም እዳትገላቸው። በመርዝይ
ሰውየው ከሚገባው በላይ አስተዋይ እና ሙህር ነው።ፈጣሪ ይባርክ።
ወዳጅ ዘመዶች ካሏት ቢመክሯት የተሻለ ይሆናል ነገር ግን ይህ ስቃይ የበዛበት ከርታታ ልጅ በራሱ ፈልጎ እዚህ ዝብርቅርቅ ሕይወት ውስጥ እንዳልገባ መረዳት አለባት የልጆቿ ወንድም መሆኑን አርቃ ማሰብ አለባት! ደግሞስ ቢሆን ለየትኛው ጊዜ ! ብቻ አምላክ በዚህ ቤት ሠላሙን ያውርድ
አይ ዳምጤ በጣም አስተዋይ ትልቅ ሰው ነው ❤❤❤❤
ከማግባት በፊት የተወለደ ነው ምን ልጅ ነው መክፈል ይችላል😢😢
ካንቺ ቅድሚያ ነው የተወለደው አሁን ሁሉን ትታችሁ እሡንም እንደልጅሽ አይተሽ ተቀበይው ለሀብት እሔን አሕል አታስቢ ሐብት ጤዛ ነው ዛሬ ታይቶ ነገ ይጠፋል ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ተስማምታችሁ አሳድጉ በጣም ምላሠኛ ነች የሤቶች ምላስ እንዳለ አሳ ጋር ነው ሰውዬው ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳዊት አባቴ ለዘበኛም ቢሖንትርፍራፊ ሐጢያት ነው መስጠት ብር ነገ ጥለሽው ትሞቻለሽ አብሮሽ አይቀበርም አብሶ በዚን ዘመን መሬት እንኳን ጠልታን እየሸሸች ነው ስለዚሕ ተረጋጊ ሠከንም በይ ጊዜው መጥፎ ነው ዛሬ ተኝተሽ ነገ መነሳትሽን አታቂውም ሐብት ሐብትድረጅትደርጅት አትበይ ሁሉም በሰከንድ ይጠፋል ፈጣሪን ፍሪና ሰከን በይ በእውነት ሚስቶት አለብላቢት ናት አይዞት አባቴ እድሜዊትን እንዴት ቻላት እሔን አሕልም ለሐብት መስገብገብ አይጠቅምም የዘንድሮ ሐብት እንደሖነ ጤዛ ነው እትዬ ሰከን በሉ
ሲጀመር ካንቺ በፊት የነበረ ነዉ. ሲቀጥል ሰራተኛም ሰዉ ነዉ.አንቺም እናት ነሽ. ለሰዉ ክብር የለሽም በጣም ባለጌ ሴት ነሽ.በጭሆት ለማሳመን አትሞክሪ. ባለሐብቱ ጌታ ይባርክህ.
በነገራችን ሴትዮዋ በጣም በጣም ምላስም ነች። ሲጀምር ከእሷ በፊት የነበረ ታሪክ ነው። ሁለተኛ ወ/ሮ የሻረግም ብትሆን የአባቱ ሰራተኛ ነች።የዳምጤ እናትም የአባቱ ሰራተኛ ነች። ስለዚህ ወ/ሮ የሻረግ በጣም በጣም ባለጌ ሴት ነች።አቶ ሳሚ ከአባተዎ የተረከቡትን ነብረተዎትን በርቀት ይከታተሉ ። አቶ ሳሚ በጣም ትልቅ ሰው ነዎት። ከሷ በፊት የተፈጠረ ታሪክ ነው። ሀሳቤን ስጨርስ የሻረግ የአቶ ሳሚ አባት ሰራተኛ እንደነበርሺ አትዘንጊ። የሰው ባህሪ ይኑርሽ። በርቀት ይከታተሉ
@@AmenNa1o-u1z ገንዘብ /ሀብት አሰከራታ!!!
አቶ ሳሙኤል ትክክል ነዉ ስራህ። ልጁ የተፈጠረዉ ከጋብቻ በፍት የነበረን ልጅ ብያሳዉቅ ችግር የለዉም። እራሷን ማሳመን ነበረባት እሷም።
ልጁ እግዚአብሔር የባረከው ነው
ለአቶ ሳሙኤል ትልቅ ክብር አለኝ ካንቺ በፊት ለሆነ ነገር እንደዚህ መሆንሽ በጣም ታሳፍሪያለሽ
እኔምለው አንድ የተማረሰው እንዲህ አይነት አስተሳሰብ አልጠብቅም አቶ ሳሙኤል ግን በጣም ትልቅ ሰው ናቸው አሳቸውን አመስግንልኝ ጋዜጠኛው
አቶ ሳሙኤል ድሮም አላቻ ጋብቻ ነውእርስዎ ረጋ ያሉ ደርባባ አዋቃማዴሠጥ እንክዋን የማትችል ፍየልያሳለፈልሽን ሰው ከፍዝቅ ታደርጊአለሽእራስሽን ነው ያዋሩድሽው ቀላል ምላሰኞ ወይ ውይ ውይ ምላስሽኘነቆርጦመጣል ነበር መልሰሸ ስሚው የተናገርሽውን ፍትህ ለአቶ ሳሙኤልይቻን ፍየል ችለው ለኖሩት
ምናውየልጆችእናትአይደለሸምእንዴ እረጋበይአውሬአትሑኚ ሐብትይጠፍልክፋአትናገሪ።
በጣም ክፉ ሴት ነሽ ባለጌ መጥፎ ሰታሰጠይ
በጣምሃይለኛ ነች ያሉት ትክክል ነዉ። በጣም መረጋጋት አለቦት እናት። አቶ ሳሙኤል በጣም ጨዋ ሰዉ ናቸዉ። እንደሳት ይፋጃል አፋቸዉ እናት በጣም ማንነታቻዉን እዉነተኛ መልካቸዉ አደ ባባይ ወጣ። ገንዘብ ጥበ ብ አይገዛም።
በሀብትሽ ስትመፃደቂ በልጆቺሽ በጤናሽ ይመጣል ፈጣሪ ይፍረዲ ለዲሀ
ለነገሩ የልጆቹን ማንነት በአንቺ ማንነት ማወቅ ይቻላል
ተክክል ተኮለኛ እናተ የምታሳድገወ ተኮል ክፋተ እያሰተማረቺ እዝነተ ምረተ የይቅረታልብ ያላሰተማረቺ እናተ ልጆቺም እደሱዋ ናቼወ
አረ እግዚአብሔርን ፍሪ ሁሉም ነገር ያልፋል
የታደለ ስንት የሰው ልጅ ሰብስቦ ያሳድጋል አንድ ሰው ቤቴ ውስጥ ኖረ ብሎ መንጨርጨር ምን ዐይነት ክፉ ሴት ናት ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታውች ናቸው ባልሽን አክብሪ :: የያቆብን ልጆች ታሪክ አንብቢ ::
ግፍነው የሰራሸው እርለሚሆን እንጀራ ትርፍራፌ ለሰውልጅ እይሰጥም በልጆችሸ ላይም ይደርሳል ወይም በሚሰቶቻቸው ይደርሰባቸዎል ጥሩ እይደለም ወሮ የሻረግ please think Frst you will have back to sender by your children
ሰውዬ ምስጥር ይዞ የከረመው የሚስቱን ሃይለኝነት ስለገባው ነው። ለዚህ ባለሀብት አዘንኩ። በሁሉም ዘንድ ክብረብስ አደረጉት ። ልጆቹ ዳምጠው የዳምጠው እናት የገዛ ሚስቱ ሁሉም ዘመቱበት። ፍትህ ለበለሀብቱ ። በቃ ሰላም አውርዱ ሁላችውም በአለፈው ታርክ እንዳ ኢትዮጵያ ብሔር ቤሐረሰብ ፖለተካ አትጣሉ።
በጣም።መጥፎ ሴት ናት
ለማስገደል አትመለስም ሁላችሁም ተጠቀቁ
ምን አይነት መጥበሻ ናትበመተት እንዳተጠፉቸ😢
ብድሩን እግኝው😢
ባለጌ ነች😢
ሚዳያደገየስውልአያቅምእመብርሀንከልጃችሽትለይሽ
የአቶ ሳሙኤል ባሌበት ትንሽ ትእግስት ይኑርሽ 1:ከአንች በፍት የሆኔ ነገር ነው 2: ማንም ሰው ፍፁም አይደለም አንች ተሳስተሽ አታውቅም ? ለዝህ አይነት ነገር የመጀመርያ ሴት አይደለሽም ትንሽ ነገሮችን ግዜ ወሰወደሽ አስብበት 3: እድሜም ጤናም ሀብትም የምሰጥ እግዝአብሄር ነው ነገር ግን በዝህ ምድር ላይ ለዘላለም እንደማይኖር አትርሽ የልጆችሽን አባት በምድያ ላይ እንደዝህ እያዋረድሽ አታብጠልጥይው ቀስ ብትይ 4: ዘበኛም እንዳንች ሰው ነው ገንዜብ ስላለሽ እራስሽን አትስቀይ
እስዋንም ሰው ያደረጋት ሰውየው ነው የአእምሮ ድሀ ስለሆነች ለእስዋ ዘበኛ ሰው አይደለም
ለባሏ ክብር የለላት የወረደች ሴት ነች የሰው ከሰው ልጅ ስተት አለ ግን እሷ ሳያገባ የተወለደ ነው በጣም ባለጌ ናት እግዚአብሔር ይማራት
ሴትየዋ ግን ባለጌ ዲያብሎስ ሲኦል ናት ቱ 😢😢😢ጋሼ እንዴት ችለዋት ኖሩ❤😢😢
የድሀልጅ አታግቡ እሚባለው ያባቱን ሠራተኛልጅ አላት
።።።። ወ / የሺ ሐረግ ። ዳምጤን ከወንድሞቹ ጋር አስማሙ።። ባለቤቶትንም አያሳዝኑ።። ለየቱ እድሜአችሁ ነው።።። ሰላም ይውረድ።።።።
ጋዚጠኛው ❤ዛሪ ጎበዝ
አቶ ሳሙኤል ግን ምን ዓይነት ታጋሽ ሰው ነህ በማርያም...!!!
አቶ ሳሙኤል እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ኖት ይች ምላሳም ሴት ስታቃጥልህ እንደኖረች ያስታውቃል ይች ባለጌ ክብር ይኑርሽ ወራዳ ልክስክስ የመጣችበትን የማታቅ 😢😢😢አይ አቶ ሳሙኤል ፅናቱን ይስጦት ይች መርዝ
ውይይይይ ሴትየዋ ምን አይነት እሳት ናት ሰውየው እንዴት ተቃጥሏል😢😢😢😢😢
እረ እሳት አይግልጣትም አሳት እኮ ማጥፋት ይቻላል ይች እሳተ ገሞራ ናት
አቶ ሳሙኤል ችግርህ አዉቀናል ለምን እንደደበቅህ በእሳት ተጥደህ
ሴትየዋ ከባድ ነች ግን ካንቺ በፊት የሆነ ነገር ነው
ዎው እንተ ዳምጠው ጥሩ እሰተሳሰብ ይለህ ሰው ነህ እግዝአብሄር ይጠብቅህ ሀብት ይዞ በአለምላይ የሚቀበር የለም ጎበዝልጅነህ
አቶ ሳሙኤል አከበርኩህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኣቶ ሳሚኤል ግን ለጤናህ ተጠንቀቅ ሴትዮ ሃይለኛ ናት ፈጣሪ ይጠብቅህ
ይህንን የመሰለ ባለቤትሽን ባታስቀይሚዉ ጥሩ ነዉ አቶ ሳሙኤል በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ
ደምምጤ በጣም ትልቅ በሰል አሥታሰሰብ አለህ በርታ ወዳፍት ሁሉም ይሥታከከለል
አቶ ሳሙኤል ይህንን አመት ሙሉ ሲቃጠል እንደኖረ ያሳያል
እውነት ሰውየው ሲቃጠልነውየኖርው የሃብታምገጽታየትአለው እሳትውስጥአየኖር በሽታውም ነገሩምሲበላውኖሮ ምንአይነት ንፍግሴት የሸይጦንባህሪየተላበሰች እኔውብቻልብላውአለች
አቶ ሳሙኤል በጣም ትዕግስተኛ : ናቸው: እንዴት ከእንደዚች አይነት ሰይጣን መኖር ከባድ ነው።
አቶ ሳሚ አስተዋይ እና ትልቅ የተከበረ ነወ።
እዎ ካልደፈረሰ እይጠራም እና ልልጅህዳምጠው ብለህ ሂወትህን መሰዎትአለብህ እኢሄ ጎበዝ እሰተሰተሳሰብ ይለውልጁህ ሀብት ንብረት ይላማረው ፍቅር የጠማው ሰላም የጠማው ልጅነው እግዝአብሄር ላንተ ለሱ ይለውን ይዘጋጅለታል
ሴትየዋ ክብር የላትም
ከምንም በላይ ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለም
ምላስሽ ካንች የተወለዱ ልጆች እርጉም ናቸ ነገረስራዋ ሸርሙጣ ነሽ ያንች ልጆች አይባረኩ
ሰውየው ከዚች ጋ ይህን ሁሉ ዝ ግዜ ኣብሮ መኖሩ ራሱ ሊደነቅ የሚገባው ነው።
መደበቅ አልነበረበትም
በጣም
ባይደብቅ ትገለው ነበር ይች ይሰው አውሬ
በጣም ትግስቱን ወደድኩት
የኔ ጌታ የኔ ዳምጤ ኑርልን አባትየው ፍቅር ሰጦሀል አትቀየመው
ውነታቸውን ነው ሴትየዋ እንደተልባ ተንጣጣች እንዴት ችሎም እስከዛሬ መኖሩም ተአምር ነው አንድቀን የሚታደርባት ሴት አይደለችም እግዚዋ
ምናይት ሰጣን የጋለባት ናት አቶ ሳሜኤል ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ
ኣቶ ሳሙኤል አደነቅኩት ሰይጣን ኣቅፎ የኖረ ጀግና
አቶ ሳሙኤል ምን አይነት የእግዚአብሔር ሰዉ ናቸው። ምን አይነት ትእግስተኛ ሰዉ ናቸው። ከአንድ ባለሃብት እንዲህ አይነት ሙሑርና አስተዋይ ሰዉ ናቸው። በእውነት ሳላደንቃቸው አላልፍም። የፈጣሪን መንገድ የሚጓዙ እውነተኛ ሰዉ።
የታደለ ስንት የሰው ልጅ ሰብስቦ ያሳድጋል አንድ ሰው ቤቴ ውስጥ ኖረ ብሎ መንጨርጨር ምን ዐይነት ክፉ ሴት ናት ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታውች ናቸው ባልሽን አክብሪ ::
Egezio egeziabher tigestun setetotal
እውነት ነው ከራበው ለጠገበው አዝናለው የሚለውን ተረት በዚህች ሴትዬ አየው
ትክክል ብለሸል ዉድ እኔ የበሌ ልጂ ነበራች የዉም እደገበም እደዎለደም አለዉቅም ነበራ ደብቆን ነበራ ከታገበን ቧሀለ ነዉ የዎኩት ግን ልጂቱ ከእነቶ ጋር ሁሌ ትጠላላች ከታጠለች ደግሞ ዎደ በሌ ትመጠለች ማለቴ ዎደ አበቶ ግን እሱ አይፈልገትም እናቶ ክፉ ስለሆነች ልጂቱንም ክፉ አርጎ ነዉ ምየስበዉ እኔ ግን አልጠለትም በጠም ነዉ ምተሰዝነኝ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ
ዳምጥዬ አንተ በጣም ልብ ያለሕ ልጆ ነሕ እረ ከዠችጋ መለየትነው እንጂ ለሰው ልጃ ክብር የሌላት ቅሌቲም አሮጊት
የኣቶ
ሳሙኤልን
ትእግስት ኣደንቃለሁ። ሚስታቸው እንዲያ ሲወርዱባቸው የነበራቸው ኣቀራረብ ለኢትዮጵያውያን ኣባቶች ትልቅ ትምህርት ነው። ተባረኩ ኣባቴ። ስትንጣጣና ስታዋርዶት እንደጌታ የሱስ ሁሉንም በጥሞናሰምተው የእውቀት ብልጭታ ጭረውልናል። እውነትም ሚልዮነር። ንዋዩ በኣስተዋይ የማስተዋል ችሎታ የተገኘ ለመሆኑ ለመጀመርያ በተግባር ኣይቻለሁ። ተምሬኣለሁ ልቅ ኣእምሮ !
በመደበቃቸው ልጃቸውን ታድገዋል በተለይ ዘበኛ አድርገው አጠገባቸው ማድረጋቸው በህይወት አቆይተዋል እንጅ ሴትየዋ ውጭ ሆኖም ብታውቅ ታስገድለው ነበር ትልቅ ጥበብ ክበሩልኝ
ትክክል አድርገካል አቶሳምኤል አይዞክ እግዚአብሔር ይባርክህ
እውነት ሰይጣን ነሽ እንዴት ቻልካት
አቶ ሰለሞን በጣም ትግስተኛ ትልቅ ሰዉ ፈጣሪ ጨምሮ ትግስቱን ይስጥህ በርታ ሐቅ አሸናፊ ነውና።
እግዚኦ! የሴትየዋ ምላስ! ዳምጠው ሚስቱም እናቱም የእንጀራ እናቱም ክፉዎች ናቸው! ያልታደለ!
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት ከምን ስይጣን ጋር የኖሩት በፈጣሪ አባሮት ቆዳ አሮጊት አባቴ ትግስቶዎት በጣም ጎበዝ
እንደዝህ አይነት ሴት እንደት ሰዉ አግብቶ ይኖራል አራ በጌታ ትደር እንደዝ የምሆን ከሆነ ብቀርስ😊😊😊😊
ስለእውነት በጣም በጣም አዘንክልዎት 😢ተጥደው ነው የነሩት ይህንን ያህል ግዜ ከኝህ ሴትዮ መኖርዎት ነብስ ይማር ያሰኛል እውነት እናት ነኝና ሴትነቴ ጠላሁ እጅግ አደንቅዎታለሁ፡ ጋዜጠኛ አቶ "ሳሙኤልን" እጅግ አመስግንልኝ አየህ እዚጋ የጠፋው "ሰው "ነው ገንዘብ አይደለም፡፡
ሰባሀን አላህ የሴትዮይቱ ምላስ ንብረት ሞልቶ ለአንድልጅ አብሽር ነገ ትቸው እሞታለሁ ብትልስ
ምን የተባረከ ልጅ ነው ፈጣሪ ሰላሙን ያውርደው ወንድሜ የልብህን ፈጣሪ ይርዳህ አንተ የተባረክ ልጅ ነህ መከራ አስተምሮሀል አንተ ምስኪኑ ጥሩ ልብ እያለህ ተንቀባረው ያደጉት ደሞ ለመግደል ተነሱ ፈጣሪ ይይላት
ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ሰዉ ከሜዳ አንስቶ ያሳድጋል አንቺ ገና ለገና ልጅ መጣ ሀብት ይካፈላል ብለሽ እይሄን ያህል ክፋትሽን አታሳይ ክፋ ሴት ነሽ አንቺም ጀርባሽ ይጠና
ዛሬ ዳምጤ ልብ ገዛህ በቃዛሬ ጥሩ ነገር ተናገርክ ጎበዝ አባትህን አክብር አይዞህ በርታ
ዘበኛ ነዉ አላለችም እና ዘበኛ ቢሆን ፍርፋሪ መብላት አለበት የተረገመች 😢😢😢😢😢
የአእምሮ ደህ ምን ይጠበቃል ደሞ በሰውየው ሀብት ይሆናል ሰው የሆነችው የሰው ግማሽ
She should ask herself who was she ? She was Mr. Samuel's dad's servant so she shouldn't do this she knows where she comes from.
እባክሽ እህቴ አንድበትሽን ተቆጣጠሪ ክሴት የሚጠበቅ እይደለም
ዳምጤና
ኣባቱ
ሳሙኤል
ኣስተዋዮች ። ሁለቱ ሰራተኛ እናቶች ገልቱዎች !
ዳምጤ ኣባትህን ጠብቅ። ሴትዮዋ ሁለመናዋ ሁሉ እንደናትህ ባዶ ናቸው !
አቶ ሳሙኤል በጣም ትግስተኛ ነው እግዚያቤሔር ይባርክህ ግን እሳት የሆነች ሚስት ጣለብህ ፈጣሪ ልቧን ይቀይረው።
ሴትዬዋ በጣም ባለጌ የናትነት ክብር የሌላት ለባልዋ እንኳን ክብር የለላት ቆሻሻ ናት አፈሽን ይዝጋው ቸሩ መድሀኒያለም 😢
አሜን.ይዝጋት.
አሜን.ይዝጋት.
Sorry!! Tenesh saw tenesh naw. Ye abate serategna honesh naw yagebahush belewatal. Eswa gen damten kemanem gered weledeh alechie. Betam balegie nat. Menged yadegech lek set
አሜንንንንንን
የሻረግ መረን የወጣች ሴት ነች..አንቺን ሳየገባሽ የወለደው ልጅ ነው..ዳምጤ ጥበቃ ቢሰራም..ሰው ነው:: ሁሉም ሙያ ይከበራል..የሻረግ አሁንም እነግርሻለው..ከባለጌም ባለጌ ነሽ. ሳሙኤል አንቺን በማግባቱ አዘንኩለት..ዲቃላ ደግሞ ትይያለሽ. የሻረግ..አዘንኩልሽ. በጣም መጥፎ ሴት ነሽ. ..ገንዘብ ወዳድ..ለሰው ክብር የሌለሽ ነሽ..አዘንኩኝ. ሳሙኤል አንቺን በማግባቱ አዘንኩለት...
እቺ ጥጋብ የወጠራት ገገማ ናት በቃ ከስዋ በፊት ነው የሆነው ሰው አብሮ ይሄን ሁሉ ጊዜ አብራ ለኖረችው ጎረቤት እንኩዋን ክብር ይሰጣል አይደለም ለአባ ወራ ለልጆችዋ አባት ክብር ለአቶ ሳሚ ይገባቸዋል የፈለገ ቢሆን ዛሬ የምት ጣጪበት ንብረት የቤተሰብ ሃላፊ ነው ተረጋጊ ማነሽ
ከዚህች ምንም መጠበቅ የለብንም።
ሰራተኛ ሰዉነዉ አንቼ ማነሽ
በሰመአብ በጣም ባላጌ ናት ማሪያምን
አቶ ሳሙኤል ፅናቱን ይስጥህ እኛንም አቃጠለችን
እግዚኦ ማረን ወረፋም አትሰጥም ትግስቱ ይሰጠን
እግዚኣብሄር ፅናቱን ይስጥህ ኣቶ ሳሙኤል ይህን ሁሉ ዘመናት የደበቅክበት ምክንያት ገባን ባለቤትህ ግን መድሃኔ ኣለም በሚቀጣ ይቅጣት ግፈኛ
አረተይ ልጆችሺ ወዶች ናቸው ጡረ አትናገሪ የናት ሥራ ለልጂ ይተረፋል ተይ አፋሺን ጠብቅ
አባቴ አንተ ግን ልጅህ ልጅህ ነው እግዛብሔር ይርዳሕ
ባለዬ ዘበኛም ክብር አለው ክብር ይኑርሽ ወራዳ
ሴትየዋ የአዝማሪ ዘር አለባት መሰለኝ ስታስጠላወይኔ ለአቶ ሳሙኤል አዘንኩልዎት
ይህችህ ሴትዮ ከሰው የተፈጠረች አትመስልም ፈጣሪ ልቦና ይስጣት::
ዳኒ ልክ ነው ነገሮችን በማስተዋል ስላም ማድረግ ነው ሁሉም ነገር በሽማግሌ እና ብስምምነት እዲሆን ጋዜጠኛውም በማስተዋል ነገሮችን ለማስኬድ ሞክር ያንተ ጥረትና ችሎታ ያስፈልጋል በርታ
ጀግና ነህ ሳትሞት እኳን ይሔን ያረክ ካልደፈረሰ አይጠራም አይ
ዳምጠው ምን አይነት ልጅ ነህ እ/ር ይባርክህ!!! ለነገሩ የአቶ ሳሙኤል ልጅነክ የተባረክ ። ዘርክ ይባረክ ።ወ/ሮ የሻረግ ይረጋጉ ያሳደጉት ልጅ ነው።
እጅግ ክፉ ሴት ነሽ!ገንወቡንኮ ጥለሽው ትሄጃለሽ!የሣሚ ልጅ እንኳን ባይሆን እድሜልኩን ላገለገለሽ ዳምጤ ራሱን ማስቻል ላንች ትልቅ ነገር አይደለም!ሣሚ የኖረው ከጪራቅ ጋር ነው!ሣያገባ ለተወለደ ልጅ ይህን ያህል ያስደርጋል! ???
አቶ ሳሙኢል ጥሩ ሰዉ ኖት እግዚአብሕ ይባርኩት እዱሚ ይሲጡ
ምን አይነት ገሀነም እሴት ነሽ አቶ ሳሙኤል በጣም መልካም ሰው አስተዋይ ሰው ነዎት ወራዳ የድሀ ልጅ ነሽ
እኔ ለልጆቻቸው አዘንኩ እናት አይደለችም ክብርን ማታውቅ ሴት አሳፋሪ
ይቺ ባለጊ ሴትዮ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ ስውየው በጣም ጀግና ነው በሀሪዋን ችሎ እህንን በሀሪዋን ችሎ መኖሩ ጀግና ነው
እግዚአብሔር ይርዳዎት አባቴ በጣም ትግስተኛ ኖት ባለቤቶ እርዳታ ያስፈልጋታል ዶክተሮችን ያማክሩ።
ምን ኣነት ሴትናት ኣስማስይ ናት😢😢😢❤❤
ልጂእጂ ምንዲነዉ የመጣዉ ልጆቿ ምዋረዱት ምንዲነዉ ጥንብ አሮግት ለንብረት ብላኮ ነዉ እዲ የምያረጋት
ውይይይይይይይይይ ጥበቃ ነው ክፉትሺ ለልጂሺ ይተርፉል መውደቂያሺን አታውቂም የእግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው የወደፊትሺን ፍሪ 😮😮😮😮😮
የሻረግ የሚባሉ እሴቶች ግን በጣም ሀይለኛች ናቸው የንጀራናቴም እንድንችል ክፉ ነበረች ስታስጠይ
ውይ ኣቶ ሳሙኤር ምንጊድ ነው የሚኖሩት ጋሃነብ ውስጥ እየኖሪ ነው ኣቤት ፈጣሪ ትግሱቱን ይስጦት ኣቶ ሳሙኤል
Bee medanit endat gelacho ichi erikus nat
የእውነት ልጁና አባት በጣም አስተዋይ ናቸው
የወለደ. ስው ክፉ. መሆን. የለባትም
የፈረደበት. ሀብት. ከሞት ከጉድጓድ. ከትል. መበላት. አያድንም.
አቶ ሳሚ አስተዋይ ሰው ነህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
ውይ አባታችን በጣም ታጋሽ ነዎት እግዚሐብሄር ይባርክሁ ባለቴተወት ግን በጣም ችግር አለባቸው ፀሎት አድርጉ አይነጥላ ፈንፈስ አለባት ገጠመኝ መምህ ተስፋዮ አበራ ግብና አዳምጡ እግዚሐብሄር ታሪክ ይቀይራል
አቤት አቤት ስንት አይነት እሳት በየቤቱ አለ በፈጣሪ ስም ሰውየው ግን ችለዋታል አሁንም ትግስቱን ይስጠው
ሴትዮ ድንጋይ ናት ከዚች ምንም አይጠበቅም ላሊበላ ናት አቶ ሳሚ የምትከበር ጀግና ሰው ነህ ከአንተ ብዙ ነገር ተማርኩኝ አመሰግናለው
በእውነት እኔም
እግዚአ ማርነ ክርስቶስ ! እንዴት አይነት ሴት ናት
አቶ ሳሙኤል ምን አይነት ትዕግስተኛ ነህ አደነኩህ በጣም
ዳምጠው ተጠንቀቅ አባትኑም እዳትገላቸው። በመርዝይ
ሰውየው ከሚገባው በላይ አስተዋይ እና ሙህር ነው።ፈጣሪ ይባርክ።
ወዳጅ ዘመዶች ካሏት ቢመክሯት የተሻለ ይሆናል ነገር ግን ይህ ስቃይ የበዛበት ከርታታ ልጅ በራሱ ፈልጎ እዚህ ዝብርቅርቅ ሕይወት ውስጥ እንዳልገባ መረዳት አለባት የልጆቿ ወንድም መሆኑን አርቃ ማሰብ አለባት! ደግሞስ ቢሆን ለየትኛው ጊዜ ! ብቻ አምላክ በዚህ ቤት ሠላሙን ያውርድ
አይ ዳምጤ በጣም አስተዋይ ትልቅ ሰው ነው ❤❤❤❤
ከማግባት በፊት የተወለደ ነው ምን ልጅ ነው መክፈል ይችላል😢😢
ካንቺ ቅድሚያ ነው የተወለደው አሁን ሁሉን ትታችሁ እሡንም እንደልጅሽ አይተሽ ተቀበይው ለሀብት እሔን አሕል አታስቢ ሐብት ጤዛ ነው ዛሬ ታይቶ ነገ ይጠፋል ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ተስማምታችሁ አሳድጉ በጣም ምላሠኛ ነች የሤቶች ምላስ እንዳለ አሳ ጋር ነው ሰውዬው ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳዊት አባቴ ለዘበኛም ቢሖንትርፍራፊ ሐጢያት ነው መስጠት ብር ነገ ጥለሽው ትሞቻለሽ አብሮሽ አይቀበርም አብሶ በዚን ዘመን መሬት እንኳን ጠልታን እየሸሸች ነው ስለዚሕ ተረጋጊ ሠከንም በይ ጊዜው መጥፎ ነው ዛሬ ተኝተሽ ነገ መነሳትሽን አታቂውም ሐብት ሐብትድረጅትደርጅት አትበይ ሁሉም በሰከንድ ይጠፋል ፈጣሪን ፍሪና ሰከን በይ በእውነት ሚስቶት አለብላቢት ናት አይዞት አባቴ እድሜዊትን እንዴት ቻላት እሔን አሕልም ለሐብት መስገብገብ አይጠቅምም የዘንድሮ ሐብት እንደሖነ ጤዛ ነው እትዬ ሰከን በሉ
ሲጀመር ካንቺ በፊት የነበረ ነዉ. ሲቀጥል ሰራተኛም ሰዉ ነዉ.
አንቺም እናት ነሽ. ለሰዉ ክብር የለሽም በጣም ባለጌ ሴት ነሽ.
በጭሆት ለማሳመን አትሞክሪ.
ባለሐብቱ ጌታ ይባርክህ.
በነገራችን ሴትዮዋ በጣም በጣም ምላስም ነች። ሲጀምር ከእሷ በፊት የነበረ ታሪክ ነው። ሁለተኛ ወ/ሮ የሻረግም ብትሆን የአባቱ ሰራተኛ ነች።የዳምጤ እናትም የአባቱ ሰራተኛ ነች። ስለዚህ ወ/ሮ የሻረግ በጣም በጣም ባለጌ ሴት ነች።አቶ ሳሚ ከአባተዎ የተረከቡትን ነብረተዎትን በርቀት ይከታተሉ ። አቶ ሳሚ በጣም ትልቅ ሰው ነዎት። ከሷ በፊት የተፈጠረ ታሪክ ነው። ሀሳቤን ስጨርስ የሻረግ የአቶ ሳሚ አባት ሰራተኛ እንደነበርሺ አትዘንጊ። የሰው ባህሪ ይኑርሽ።
በርቀት ይከታተሉ
@@AmenNa1o-u1z ገንዘብ /ሀብት አሰከራታ!!!
አቶ ሳሙኤል ትክክል ነዉ ስራህ። ልጁ የተፈጠረዉ ከጋብቻ በፍት የነበረን ልጅ ብያሳዉቅ ችግር የለዉም። እራሷን ማሳመን ነበረባት እሷም።
ልጁ እግዚአብሔር የባረከው ነው
ለአቶ ሳሙኤል ትልቅ ክብር አለኝ ካንቺ በፊት ለሆነ ነገር እንደዚህ መሆንሽ በጣም ታሳፍሪያለሽ
እኔምለው አንድ የተማረሰው እንዲህ አይነት አስተሳሰብ አልጠብቅም አቶ ሳሙኤል ግን በጣም ትልቅ ሰው ናቸው አሳቸውን አመስግንልኝ ጋዜጠኛው
አቶ ሳሙኤል ድሮም አላቻ ጋብቻ ነው
እርስዎ ረጋ ያሉ ደርባባ አዋቃ
ማዴሠጥ እንክዋን የማትችል ፍየል
ያሳለፈልሽን ሰው ከፍዝቅ ታደርጊአለሽ
እራስሽን ነው ያዋሩድሽው ቀላል ምላሰኞ
ወይ ውይ ውይ ምላስሽኘነቆርጦ
መጣል ነበር መልሰሸ ስሚው የተናገርሽውን ፍትህ ለአቶ ሳሙኤል
ይቻን ፍየል ችለው ለኖሩት
ምናውየልጆችእናት
አይደለሸምእንዴ እረጋበይ
አውሬአትሑኚ ሐብትይጠፍል
ክፋአትናገሪ።
በጣም ክፉ ሴት ነሽ ባለጌ መጥፎ ሰታሰጠይ
በጣምሃይለኛ ነች ያሉት ትክክል ነዉ። በጣም መረጋጋት አለቦት እናት። አቶ ሳሙኤል በጣም ጨዋ ሰዉ ናቸዉ። እንደሳት ይፋጃል አፋቸዉ እናት በጣም ማንነታቻዉን እዉነተኛ መልካቸዉ አደ ባባይ ወጣ። ገንዘብ ጥበ ብ አይገዛም።
በሀብትሽ ስትመፃደቂ በልጆቺሽ በጤናሽ ይመጣል ፈጣሪ ይፍረዲ ለዲሀ
ለነገሩ የልጆቹን ማንነት በአንቺ ማንነት ማወቅ ይቻላል
ተክክል ተኮለኛ እናተ የምታሳድገወ ተኮል ክፋተ እያሰተማረቺ እዝነተ ምረተ የይቅረታልብ ያላሰተማረቺ እናተ ልጆቺም እደሱዋ ናቼወ
አረ እግዚአብሔርን ፍሪ ሁሉም ነገር ያልፋል
የታደለ ስንት የሰው ልጅ ሰብስቦ ያሳድጋል አንድ ሰው ቤቴ ውስጥ ኖረ ብሎ መንጨርጨር ምን ዐይነት ክፉ ሴት ናት ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታውች ናቸው ባልሽን አክብሪ :: የያቆብን ልጆች ታሪክ አንብቢ ::
ግፍነው የሰራሸው እርለሚሆን እንጀራ ትርፍራፌ ለሰውልጅ እይሰጥም በልጆችሸ ላይም ይደርሳል ወይም በሚሰቶቻቸው ይደርሰባቸዎል ጥሩ እይደለም ወሮ የሻረግ please think Frst you will have back to sender by your children
ሰውዬ ምስጥር ይዞ የከረመው የሚስቱን ሃይለኝነት ስለገባው ነው። ለዚህ ባለሀብት አዘንኩ። በሁሉም ዘንድ ክብረብስ አደረጉት ። ልጆቹ ዳምጠው የዳምጠው እናት የገዛ ሚስቱ ሁሉም ዘመቱበት። ፍትህ ለበለሀብቱ ። በቃ ሰላም አውርዱ ሁላችውም በአለፈው ታርክ እንዳ ኢትዮጵያ ብሔር ቤሐረሰብ ፖለተካ አትጣሉ።
በጣም።መጥፎ ሴት ናት
ለማስገደል አትመለስም
ሁላችሁም ተጠቀቁ
ምን አይነት መጥበሻ ናት
በመተት እንዳተጠፉቸ😢