ሶስቱን ተዋናዮች የፈተነ አዝናኝ የገና ጨዋታ- አፍሽ ዉስጥ ምን እንደያዝሽ ይጣራልን|tg,sahar,yaye|ቲጂ-ሳሀር-ያዬ 2017

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 113

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 15 дней назад +18

    ወይኔ በሳቅ ጀምሪ በራቅ የጨርስኩት ያየ እደዚክ ተጫዋሺ ነክ ❤❤❤❤❤

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 13 дней назад +5

    ያየ እደዚህ ቀልደያኛ አትመስልም በባአል ቴጅዬ እዲ ወዝ እና ቀልድ የሜያውቆ ደስ ሜሎ ተዋናዪ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን❤❤

  • @arditube7340
    @arditube7340 16 дней назад +29

    ያየህይራድ❤❤❤❤❤❤❤❤ እንደዚህ ተጫዋች አትመስለኝም ነበረ

  • @makis1623
    @makis1623 14 дней назад +11

    ሰሀር ስወዳት ❤👌 ያየህራድ አምሮብሀል ይመችህ

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና 15 дней назад +21

    ሁሁፍፍ እናቲቱ ደስ ሲሉ ለእህቴ ልጅ አሉ ❤❤መልካም ሰው ይበርክት

  • @ጧፍ
    @ጧፍ 16 дней назад +68

    ያየ እደዚህ ቀልደኛ አትመስለኝም ነበር

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 13 дней назад +1

    ዋው ያየ እንደዚህ ቀልደኛ ነህ ለካ 😂ሳሃር ስወዳት የኔ ቆንጆ የሰወይዘሮ የኔ መለሎ በጣም ነው የምታምሪው ❤እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም በዓል 🌻🌲🌹🎈🌲

  • @ጣይቱኢትዮጵያ
    @ጣይቱኢትዮጵያ 15 дней назад +14

    በሞላዓው አለም የምትገኙ እንኳን ዓዲረሳችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @jemila602
    @jemila602 12 дней назад +3

    ሰከላ ሾዎ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ቪዴዎውን ጨረስኩት ሁለት የምወዳቼው ሰዎች ስለቀረቡ ፈታ አረከን ያየ👍👍👍

  • @ffgfgg3667
    @ffgfgg3667 9 дней назад +1

    ቲጅየ አንገትሽ ከመስቀልሽጋ እንዴት እንዴት እንደሚያምር❤❤❤❤

  • @HanaHana-eg6ip
    @HanaHana-eg6ip 15 дней назад +4

    እውነት ለመናገር ሮሚ አንደኛ ናት ከማንም በላይ

  • @KalTube-j6v
    @KalTube-j6v 16 дней назад +6

    ቲጂዬ የኔ እናት❤❤❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 16 дней назад +11

    ስታምሩ ያዬ ግን😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanfesah6920
    @birtukanfesah6920 15 дней назад +5

    በጣም ታምራላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @user-cc2tb3bv9p
    @user-cc2tb3bv9p 14 дней назад +3

    እንዴት እንደምወደው he is my crush ❤

  • @shewittgorfu5000
    @shewittgorfu5000 15 дней назад +2

    የስርጌ ባለቤቴ እንሱን ዘፈን ነው የመረጠልኝ በጣም ንው የምወደው

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 15 дней назад +1

    Yaye betam keldegna neh aznanehen thanks ❤❤❤❤

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe 2 дня назад

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigstAdmase
    @NigstAdmase 21 час назад

    ያዬን ስወደው ❤️❤️❤️🥰🥰

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 8 дней назад

    አላህን እሚፈራ ባል ይወፍቅሽ
    ሰርግሽም ያማረ ይሁን
    ሰሃር ደስ የምትይኝ ሴት 🥰

    • @lailamohamed-cc4bi
      @lailamohamed-cc4bi 7 дней назад

      የልጅ እናት ባለትዳር ነች

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 7 дней назад +1

      @lailamohamed-cc4bi አውቃለው ባሏ ሙስሊም ነው የልጇ ስምም የሙስሊም ነው ምን ይታወቃል እሷም ሰልማ ታሸበርቅ ይሆናል

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 15 дней назад +4

    ስታምሩ ሁላችሁንም በጣምነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @lailamohamed-cc4bi
    @lailamohamed-cc4bi 7 дней назад +2

    ሐቢቢ የንጉስ ዘር ነኝ የኔ ቀብራራ❤❤❤

  • @BbBb-rg8ry
    @BbBb-rg8ry 9 дней назад +2

    ያየ❤😂

  • @zidlove920
    @zidlove920 15 дней назад +11

    ❤❤❤❤ ቡራን እና ሀይሚን አቅርቢልን ቲጅየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mbet1840
      @mbet1840 13 дней назад +2

      ምን ሰርተው ይቅረቡ

  • @Justice01-l2v
    @Justice01-l2v 15 дней назад +4

    ያየህ ይራድ ደስ ሲል

  • @ZeynuSherefedin
    @ZeynuSherefedin 16 дней назад +3

    ስታምሮ❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ

    ያየ ያራድዬ ልጅ ፈታ አረከን❤

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    የእንጉስ ዘር ነኝ አለ ጀግና ነህ ማርያምን

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 15 дней назад +3

    ወይ ያየቀልድህበሳቅገደለይ😂😂😂😂

  • @NetsantNguse
    @NetsantNguse 15 дней назад +2

    ቀልዱ ግን ደስ ሲል❤

  • @AnaDxb-x3b
    @AnaDxb-x3b 13 дней назад +1

    አቦ ይመችህ የንጉስ ዘር ነኝ❤❤❤❤❤

  • @tirutube6325
    @tirutube6325 13 дней назад

    የኔ ማሮች, ስወዳችሁ።

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 9 дней назад

    ወይኔ ያየ ግን በሳቅ ገደለኚ😂😂😂

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 15 дней назад +5

    ያልገበይ ባልናሚስትናቸው❤❤❤

    • @ErekikMule
      @ErekikMule 13 дней назад +1

      እሱ የኔም ጥያቄ ነው ያየ ግን ክርስትያን ሆነ

    • @MekdesWale-cq5mh
      @MekdesWale-cq5mh 11 дней назад

      Adlum

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 21 час назад

      ማለት ምን ነበር በፊት 🤔🙄😁​@@ErekikMule

  • @MeseretLemma-u6k
    @MeseretLemma-u6k 14 дней назад +3

    በማሪያም ቲጂዬ ሐይሚ እኛ ብርክን አቅርብልኖ

  • @نجودالحربي-ه6س
    @نجودالحربي-ه6س 15 дней назад +2

    ያያግን😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 15 дней назад +4

    ከሮበርት መጋቢ የሚያስቀኝ ነገር ፓስተር ሆስፒታል ሄዶ አይድንም ፊልም የሚሰሩትን ብቻ ነው የሚያድኑት ያለው 😅😅😅😅

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 15 дней назад +2

    ሮበርት መጋቢ አፍሪካውያን ሀገሩ እንዲኖር አይወደውም ሲሞት ግን እሬሳዬን ሀገሬ ወስዳችሁ ቅበሩኝ ይላል አፍሪካን የሬሳ መጣያ አረጓት ያለው 😅😅😅😅😅

    • @መርየምየአባቷ
      @መርየምየአባቷ 14 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂 ሬሳው መሬት ማደንደኛ ነው እንዴ

  • @AsdfgGyuiy-sb7kg
    @AsdfgGyuiy-sb7kg 16 дней назад +6

    እረ ሁዲ ቆሰለ 😂😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 15 дней назад +3

      ሆዴ ✅

  • @Mameitwla
    @Mameitwla 14 дней назад +3

    አረ ቲጂዬ ሀይሚ እና ብርኬን ጋብዠልን ስወደሽ

    • @HedHed-s8c
      @HedHed-s8c 12 дней назад

      ተዋናዮቹን ነው😅

  • @SameeraShemlis
    @SameeraShemlis 15 дней назад +1

    ያየ ሰክሯልንደ😂😂😂😂😂😂😂

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 14 дней назад

    Thank you, TG, for such an entertaining game!

  • @EyuEyerus-y9v
    @EyuEyerus-y9v 14 дней назад

    ያዬ ትለያለህ❤

  • @TigitFetene
    @TigitFetene 14 дней назад +2

    የንጉስ ዘር ነኝ የምን አሽከር ነዉ ስትል ኮራዉብህ ጃል❤❤

  • @kenebeker8651
    @kenebeker8651 14 дней назад

    ሁለቱም እወዳቸዋለሁ ግን ጠፉ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 15 дней назад +3

    ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው አረቦች ናቸው አይደል?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የሚገርመው እኔም ከነሱ ጠቆር ያልኩኝ አረብ ክልስ መሆኔ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MomoMomo-bn6yq
    @MomoMomo-bn6yq 14 дней назад

    ሰሀርን እንደኒ የሚወዳት ከልቡ❤

  • @AlemAdimasu-n8i
    @AlemAdimasu-n8i 12 дней назад +1

    Yaya sewedew eko

  • @nebiyatasmamaw
    @nebiyatasmamaw 14 дней назад

    ያዬ😂😂😂😂😂

  • @rihanakedir2401
    @rihanakedir2401 14 дней назад +1

    La sw jarba ayesetem

  • @ethiopiawitethiopiawit1169
    @ethiopiawitethiopiawit1169 13 дней назад +1

    እኮ እስፖርተኛ ቀልድ የሚችል አይመስለኝም

  • @ሀሊማሀሰን-ሸ9ዀ
    @ሀሊማሀሰን-ሸ9ዀ 15 дней назад +2

    ያየ ግን ትለያልክ

  • @sinidunagshadugna2799
    @sinidunagshadugna2799 14 дней назад +1

    Bathwater Duloe abletahu kahona teru kalhonabakemame harasahuhahawe

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ

    ለምን የማይመስል ነገር ታነባላቹ 😢😢😢😢😢ቀልድም ጫወታም ድሮ ቀረ

  • @FhrghChg
    @FhrghChg 14 дней назад

    ዉይኔ😂😂😂😂

  • @donaqueeny6601
    @donaqueeny6601 16 дней назад

    ❤😂 ewnet sekaram keldegna nek yimechk

    • @TruthEz
      @TruthEz 15 дней назад

      👉🏾✍🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ዶናኩዉእንይ፷፮፻፩

  • @Dubai055
    @Dubai055 13 дней назад

    Lane wd tiji ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MelatKuma
    @MelatKuma 15 дней назад +1

    ያዬ አዝግ ነህ እንደዚ

  • @NanatiKena-bv2nw
    @NanatiKena-bv2nw 15 дней назад

    Mendinewu likamewu abeza 😂😂😂

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 16 дней назад +2

    yayeh 🤣

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 15 дней назад +1

    ወደ ሃገርሽ እንዳትገቢ የሚከለክልሽ ምንም ነገርምየለም ህጉም አይደግፍም አለቀ ጥያቄው ትክክል አይደለም ለጠቅላላ እውቀት እሺ ሃገር መግባት ግድ ነው

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 15 дней назад

    ፌጦ ፡ ገድሎኝ ፡ ነበር ፡ በኮቢዱ ፡ so ፡ ሳየው ፡ ያመኛል

  • @PZaii-c5m
    @PZaii-c5m 14 дней назад

    የሳቅ ምንጪ😅😅😅

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 15 дней назад +1

    AZNAGNNA MOQ DEMEQ YALE PROGRAM NEAW LETNSHAY BEHAL ENKOAN ADERESACHU!!!!!

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 14 дней назад

    አርትስቶቹ ግን ባልና ሚስት ናቸውእዴ አልገባኝም

  • @MeskeremShumie
    @MeskeremShumie 16 дней назад +5

    ለቆንጆ ፡ ሴት ፡ አሽከር ፡ ሆኖ ፡ መኖር ፡ ምናልባት ፡ በሂደት ፡ ልትወድህ ፡ ትችል ፡ ይሆናል ፡ እራቁት ፡ በዚህ ፡ ላይ ፡ የሚበላ ፡ ሳይኖር ፡ እንዴት ፡ ይሞከራል ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ፡ ሳስበው ፡ ሰነፍ ፡ ልጅ ፡ ነው ፡

    • @Somayube
      @Somayube 15 дней назад +2

      ስንፍና ሳይሖን እራስን ማስከበር ነው 🙄 አሽከር ከመሖን ሰርቶ መኖር ይችላል 😮😮

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 15 дней назад +2

      ክብር የሚባል ነገር አለ እኮ ገናለገና ትወደኛለች ብሎ የስዋ አሽከር ከሚሆን እራስህን መሆን ይሻላል ምግብ ደሞ ፈጣሪእስካለ ይኖራል ሞትደውአይቀርም

    • @fikerabebaw1689
      @fikerabebaw1689 15 дней назад +1

      ክብር ከሁሉም ይበልጣል ከተሰራ ሁሉም ጋር ይደሰሳል እኮ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 15 дней назад +1

      ባለ ትዳር ከሆነችና ካልወደደቺዉስ

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 8 дней назад

      ​@@Somayube ራቁትሽን እኮ ነው የተባለው ስራ ምናምን የለም ፡፡

  • @Mesefin
    @Mesefin 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @HayatRadi-k5t
    @HayatRadi-k5t 16 дней назад +4

    አረ በረተቱኝ

  • @SaraAlma-r3c
    @SaraAlma-r3c 15 дней назад +2

    ሳር አላገባችምዴ?😮

    • @shewittgorfu5000
      @shewittgorfu5000 15 дней назад

      አግብታለች እንድ ልጅ አላት

    • @shewittgorfu5000
      @shewittgorfu5000 15 дней назад

      እግብታለች እንድ ልጅ አላት

  • @Somayube
    @Somayube 15 дней назад

    ❤❤❤😂😂

  • @tigstketema4943
    @tigstketema4943 15 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Emayoutube-rd2bi
    @Emayoutube-rd2bi 15 дней назад

    😂😂😂😂

  • @חחחחחחח-ח1נ
    @חחחחחחח-ח1נ 16 дней назад

    😂😂😂😂❤❤❤😘😘😘

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 16 дней назад

    😂😂😂😂😊

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 13 дней назад

    ችኳ ጋ ይተፋፈራሉ የሆነ ነገርማ አለ

    • @mbet1840
      @mbet1840 13 дней назад

      ባለ ትዳር እና የልጅ እናት ናት

  • @enyewsolomon7914
    @enyewsolomon7914 15 дней назад

    ፋራ ነበርኮ ሚመስለዉ

    • @tayemekuriahabtu3524
      @tayemekuriahabtu3524 14 дней назад +1

      ፍራ ሰብስቦ ለአንተም ፍራ ይሸጠልካል ፍራ

  • @FetiYouTube
    @FetiYouTube 16 дней назад +1

    ምኑ ይደነቃል ፋራ

    • @Kasa-u1v
      @Kasa-u1v 15 дней назад +5

      ሙስሊሞች እና ጴንጤ የሚጠፍበት ግዜ ነዉ የናፈቀኝ

    • @menteyochu
      @menteyochu 15 дней назад +6

      አንቺን አሏህ ያጥፋሽ ራስሽን ሙስሊም መቼም አይጠፋም አትለሚ እናቱ​@@Kasa-u1v

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 15 дней назад +2

      ምናገባሽ ለምን ታያለሽ ይሄ የኛ ፖርግራም ነው የማይመለከታቹ ቦታ ለምን ትገባላቹ

    • @Seada-l2b
      @Seada-l2b 15 дней назад

      ኸይር ምነዋ ? ሙስሊምን ማጥፋት ናፍቆሽ ይቀራል እሽ ምኞተ ከንቱ​@@Kasa-u1v

    • @ahmedmohammed6821
      @ahmedmohammed6821 7 дней назад

      yelejitua comment baybalem haymanot atesadebi Islam aytefam tebaki alew gn enem anchim tefi nen

  • @asharatouyube850
    @asharatouyube850 15 дней назад +3

    ጭብጫቦው ይረብሻል አታብዙት

    • @TruthEz
      @TruthEz 15 дней назад +3

      ጭብጨባው ✅

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Emufamily-b4d
    @Emufamily-b4d 3 дня назад

    😂😂😂😂😂