Proud Amhara💚💛❤️ Amhara was and will always be the back bone of Ethiopia. If it wasn’t for Amhara people’s bravery and intelligence Ethiopia wouldn’t have existed. Proud to be yejegna zer From Bete Amhara Wollo!!
Yes Amhara is a patriotic Ethiopian. One thing you must realize is that Ethiopia is the Kingdom of the Most High the King of King's Selassie who established Holy Land Ethiopia eight thousand years ago and defends her.
*ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሸዋ አንድ ህዝብ ፣ ኢትዮጵያዊነት ይለመልም ዘንድ አማራ እንደ ብረት ጠንክር ፣ ተናበብ ፣ አንድ ሁን ፤ ወርቁዬ ይህ የተለዬ የሙዚቃ ስልትህ ነው ቴንኪው ወንድማችን ።*
ጉራጊዋ ነኝ ጥሎብጥ አማሮች ዘፈናችሁ ባህላችሁ ይማርከኛል ዘራችሁን ያበዛልኝ
አሚንንንንንንን
ውዴዴዴዴዴዴ
አሜን እኛም እናተን እንወዳለን
#ሐበሻ ነኝ ➡እኛም ውድድ😘😘😘😘💚💛❤️
አሚን እኛም እደወዳችሀለን እዴውም በልጂነቴ ደቡቡ ክልል ጉራጌ ብቻ ይመስለኝ ነበር ትምህርት ቤት ስገባ ነው 56 ቤሄር እዳለ ያወኩት
የ ኦሮሚያ ተወላጅ ነኝ ግን እንደዚህ አይነት ዘፈኖች ከ ክልልም አልፈው ሀገራዊ አንድነትን ያጠናክራሉ ፤ ጥሩ ስራ ነው ፤ its so spectacular i love it ... wel done bro
ላስተሳሰብህ💙💙💙💙💙
@@yanokonjo1773 ኣስሪሱ
🥰🥰🥰🥰🥰
ትክክል👍👍😘🥰🥰
ዋው አማራ መሆን መታደል ነው አባቴ ምንም ማደርግ አይቻልም። በሀገሩ ቀልድ አያቅም አቤተ ውበት አለ እኮ ።
ጉራጌ ነኝ:: አማራ ውስጤ ናችሁ:: ኢትዮጵያ በጉራጌ እና አማራ ሁሌ ደምቃ ትታይ::
#እኛም ውድድ😘😘😘😘💚💛❤️
እኛም እንወዳችሀለን አማራና ጉራጌ አፈር እስከሁን በኢትዮ ነቱ የማይደራደርነው
Egnam wudddd 💋💋💋
egnam wuddddd
ብ
Ethiopia🇪🇹, sister my country🇸🇩. I love❤ Ethiopia very much,
I am from Sudan🇸🇩
Shukuran ya habibina
Thank you. We love you back
we love you too
Akuyana yazole sharaftana habibi
it is not Ethiopia music Amharan music❤
ፐፐፐፐፐፐፐ ንፍጠኛው አማራ ኑርልን ወድማችን አሪፍ ስራ ነው
እንኳን አደረሳችሁ
ማነው እደኔ ባዓልን በሰው አገር ያሳለፈ
እኔ
እኔም አለው እናቱ 😞
doma yehonshi ahiya
@@solomonyalew4410 በለው ሰው ሲሰድበኝ ደስ ይለኛል ሌላስ እምጨምረው የለህም ።
ጎጃም እና ጎንደር ወንድማማቾቹ
ለፍቅር ነውጂ ለጠብ አይመቹ
ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ
ዘራችን እንደ እምድር አሸዋ ይብዛ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen(3)
አሚን ደሚ
ምርሽን ነው
ጎጃም
ጎንደር
ሸዋ
ወሎ
l Love Amhara
ውድድድድድ አንችንም
😘😘😘😘💪💪💪❤💪💪💪
👍👍👍👍👌😘😘😘😘
*I Love Amhara too.*
በጥም ምርጥ እንቁ ህዝቭ
ኢትዮጵያ እዳለ ፀንቶ የሚኖር
ጎንደር ጎንደር
ጎጃም ጎጅም
ወሎ ወሎ
ሸዋ ሸዋ የእምዬ ባንዲራ ሁሌም የሚደምቅብሽ አማራ ክፉሽን አያሰማኝ ሰላምሽን ያብዛልን ጠላቶችሽ የሰማዩ አምላክ ያጥፋልሽሽሽሽሽሽሽሽ
ጎጃም ♥
ጎንደር ♥
ሸዋ ♥
ወሎ ♥
አንድ አማራ♥
አንድ ኢትዮጵያም ይባላል
በባህል ሙዚቃ ቀዳሚውን ደረጃ ከምሰጣቸውና እጅግ ከማደንቃቸው የሀገራች ኩራት ከሆኑት የባህል ዘፋኞች መካከል አንዱ አንተ ነህ ባህልህን በማስተዋወቅም መተኪያ የለህምና ክብር ይገባሀል ወንድሜ በርታልን እንወድሀለን መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን!!!!
አቤት ውበት
የነገስታት ልጆች
አማራ አማራዬ የኔ ኩሩ
የናተ ባልሆን እደት ይቆጨኝ ነበር
አማራነት ያብባል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች
ወርቅሻ የአገር ልጂ ቀብራራዉ ምርጥ ስራ ነዉ የታላችሁ አማራወች ገባ በሉ በአንድ ላይ ደመቅ እናርገዉ
እሽ ምርጤ መጣን
ጎንደር
ጎጃም
ወሎ
ሽዋ
አማራ።
ዘራችን ይለምልም አቦ እርስ በእርሳችን እንዋደድ ዘለአለም አማራ
አቤት አለባበስ አቤት ውበት
አማራ ለዘላለም ይኑር!🙏❤
Yenewa ekuwan aderseshi wude
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ አሜን
@@meronberhan2395 እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
አሜን
በጣም ደስ የሚል የአማራዉን አንድነት የሚያጠነክር ስራ ነው። አርቲስት ወርቁን እናመሰግናለን!!!
ጎጃም እና ጎንደር የፍቅር ቁልፍ ነው አቦ ሁሌም ዉስጤ ናችሁ ይማቻችሁ
ዋው ልዩ ነው አማራዬ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛ ! ! !
elsa tube ኤልሳ ቲዩብ አሜን
አሜንን
ወሎ
ጎደር
ጎጃም
ሸዋ
አማራ
ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኖራለች
በጣም እናመሰግናለን የኛ ኩሩ አማራ አይበገሪው የጅግና ዘር ወድ ናችሁ የወድ ዘር ውድድድድድ
ያዝ እንግዲህ እኔ አስክስስስስስስስስስስስስስስ ውይ አማራ መሆን መታደል ነው በቃ ቆንጆ ስራ ነው የጎጃሟ ነፍጠኛ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ እማይበገር አማራ
ወርቅየ የያገሬ የጎንደር ጀግና ሽበላ በርታልን። የኔ አንበሳ ጎንደር ወሎ ጎጃም ሽዋ አንድ ነን ሁሌም ወይ ፍንክች ጠላት እንቀብርሃለን ሴቱ ወንዱ ቁራጥ ነን ዘመዴ
ልጅ ወርቁ ሞላ የሰራህው ስራ በጣም የሚያምር የአራቱን ማእዘን እንዴት እንደገለጽከው ሰላምህ ይብዛ
ወንድማችን ወርቁ በርታ ምርጥ ስራ ነዉ ።
ኧረ ምን ነካን ሚለዉን ስሰማ እስከዛሬ ያስለቅሰኛል ።
ሺ ዓመት ኑርልን ወርቃችን!
ምንሽሩን እንጂ ከሰው የማረከው
በላይ ወንድነቱ የእናት የአባቱ ነው 💪
Proud Amhara💚💛❤️ Amhara was and will always be the back bone of Ethiopia. If it wasn’t for Amhara people’s bravery and intelligence Ethiopia wouldn’t have existed. Proud to be yejegna zer From Bete Amhara Wollo!!
Well said!!!
❤❤❤❤❤
WOW ! You're very Bias.
Yes Amhara is a patriotic Ethiopian. One thing you must realize is that Ethiopia is the Kingdom of the Most High the King of King's Selassie who established Holy Land Ethiopia eight thousand years ago and defends her.
መላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ለቀጣይ አመት በስደት ያላን ለሀገራችን አብቅቴን ከቤተሰብ ጋር ያምናከብር ያድርገን አሜን።
አሜን አሜን አሜን
ጎንደር ውስጤ ነው
ዋውውውውው
እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ💐💐💐💐
መልካም ባአል 🙏🙏🙏❤
ጎጥ ውስጥ ምን ከተተህ አማራ አትልም
ወርቄ ምርጤ እዴት እደምወድህ ዝምምም ነው መግለጽ አልችልም ሰላምህ ይብዛልኝ ወድምዬ ወርቄ ሸበላዬ😍😍🌷🌷
አቤት አለባበስ አቤት ባህልንና ውበት😍
አማረነት ይለምልም
ወሎ
ጎደር
ጎጃም
ሸዋ
አንድ አማራ፡፡
አማራነት ውበት፡፡
ጉጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ አንድ አማራ ለፍቅር ነው እንጂ ለጠብ አይመቹ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️አማራ ዘርክ ይባረክ
በጥም አስተወየ መልከ መልካም የተገባርሰው ልጂ♥ ነህ። ግባ በለው ሀበሻን ገባ በለው ሀገሬን♥ ፍቅር ለዘላለም አንደነት ለማማ የኢትዮጵያ ♥
Omg ጎንደር ጎጃም ሽዋ ወሎ የጀግና ሀገር 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💤💚💛💖
በሙላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል በሰላም አደረሳችው ያመቱ ሰው ይበለን ሙዚቃው ያምራል ብርታልን ወርቁየ ያምራል
ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ አንድነን ሁሌም ይበልጥ ወርቅየ አንድ አደረገን ፍቅራችን ለዘላለም ይኑር
ዋው ስወድህ አማራወች ሰላማችሁ ይብዛ
How come this music hasn't hit millions yet. Simply the Best!!!!
ጎሽ አሪፍ ስራ ነው እኔደዚህ እንድትሰሩ ነበር ምኞቴ ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት ጎበዝ #ወርቁ ወንድም አለም👍❤
ወርቁዬ የጎደሩ ቀብራራ እዴት ልግለፅህ ይሄ በቃ ነፍጠኝነት ተባረክክ😘😘😘😘❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪🙌🙌🙌🙌
ባንዲራው ትክክል አየለም የኢትዮጵያ አየለም
@@abebemesele9565 ሠው የወደደውን ባዲራ መያዝ አይችልም በጣም ፃድቅነት አታብዙ ሣይነኳችሁ አትኩ ።💚💛💓⛪🕌🙏🙏🙏
ይሄን አይቶ ዝም አይባልም እጅግ አከብርሃለሁ ምርጥ ስራ🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
💚💛❤
የኔ ጌታ እንድህ ነው ማንነትን ማፅናት በጥበብና በብለሀት አንደኛየ ብየሀለሁ እሙአአአአአአአ
የአማራን ህዝብ በአንድ ምሰሶ ማቆም የቻለ አንደበተ ብርቱውና አማራዊ ስሜት ያለው ጀግና ወንድማችንና የቁርጥ ቀን ልጃችን ወርቁ ሞላ እንኩሀን ለ2012 ዓ.ም እና ለዚህ እንቁ ስራህ በሰላም አደረሰህ! በርታልን!
አቤት ዉበታችን እኮ ❤️
ኢትዮጵያውያን ❤️💚💛
ይህንን ዘፈን ደጋግሜ ባዬውም ልጥግበው አልቻልኩም:: በተለይም ባገር ባህል የምትወዛወዘው እንቁ እህታችን ታይታ አትጠገብም!! በጣም በጣም አድናቂዋ ነኝ::
ስራ ብሎ ዝም ነው እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ወድም አለም
ወንድማችን አርቲስት ወርቁ ሞላ ይህን የተዋጣለት ቆንጆ ዜማ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን!!! አብዝቶ ይስጥልን!!
የበላይና የቴዲ ልጆች እድሜና ጤና ሰላም ለአንድ ኢትዮጵያ ከአሁን በሁዋላ ለሚሰሩት ሁሉ ክሊፖች ሁሉንም አንድ ላይ አድርገው እንዲሰሩ መንገድ አሳይተዋል ወሎም ሰሜን ሸዋም ጎንደርም ጎጃምም አዲስ አበቤውንም ጭምር ተባረክ
እውነትም ወርቅ !! የት ጠፋ እያልኩ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ሆዳሞች የወያኔ ሎሌዎች ቅማንት አማራ እያሉ ሲያጨፋጭፉን ያለቀስከውን ያንን እንባ እና ልቅሶህን የምትረሳበት የሰላም እና የደስታ የፍቅር የአንድነት ዘመን ያሳይህ ሳንኬው ወርቅዬ በርታ ወንድማችን።
ጎንደር ጎንደር በላትማ አገሬን ሙሽራ አርግልኝ በጎንደር ቀልድ የለም ስልህ በሀገሬ እወድሃለሁ እሯ ናልኝ እዲያዉ ምን ልሁንልህ ጎንደር 💚ጎጃም 💛 ወሎ ❤️ ሽዋ 💚💛❤️😘 አንድ አማራ 😍😍😍😍😘
ድቅ የአማራ ባህልን የሚገልፅ ሙዚቃ ነዉ በርታ ጎንደር የደንቢያ ሮቢት ልጅ ሁሌም ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነዉ አማራነት ሁሌም ያብብ ይለምልም ዘመዶቸ በናንተ ነዉ ታላቋን ኢትዮጵያ የምናየዉ
አቤት ውበት
የነገስታት ልጆች
አማራ አማራዬ የኔ ኩሩ
ጀግናው ነፍጠኛ ወርቁ ሞላ በርታልን እንኳን አደርሳቹህ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ውድ ኢትዮጵያውያን
NO more word that can describe this work more than "PA" ....................... VIVA AMHARA ETHIOPIA
ወርቃችን አንተ አቅም ያለህ ባለ ነጎድጓድ ድምፅ ደሞ ቅን ልጅ ነህ በዚህ ስራህ ላይ ደሞ ኢትዮጵያዊነትን አሳይተህናል እናመሰግናለን በርታልን
ብሄርተኝነታችን እንደዚ ፍሬ ሲያፈራ ማየት ትልቅ ነገር ነው ወጥር አማራዬ ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር 1 አማራ ብቻ
አማራዊት የሸዋ ልጅ በትክክል
ቤቴ አማራ ጅንኑ እኳን ኢትዮጵያዊ ሆኩ ለዛውም አማራ ወሎ ከፍቅር አገር ጌታ ሆይ ፍቅርን ሠላምን አድነትን አምጣልን
ሳንኪ አንበሰ ኩራታችን ነህ በርታ , the best music
YE AMHARA neftegna Arif zefen, First of all we are talak AMHARA Nen AMHARA UNITED💪🏾
አፄ ቴድሮስ ኢትዮጵያ በነጮች የተሸነፈችበት የገዛ ልጁ በነጮች የተወሰደበት የመጀመሪያ ንጉስ የአማራ ህዝብ ጀግና ከሆነ አፄዉ ተማረኩ ላለመባል ራሱን አጠፋ ያዉ ጉረኛ መሆናቹሁ ይታወቃል ግን የአማራ ህዝብ የአፄዉን ልጅ ለምን አላስጣለም ዘፈን ፉከራ ጉራብቻ
ወርቁ ስወድህ😍 በርታ አንድ አማራ ወደፊት እናሸንፋለን ወደፊት 💪💪
ዋው ምረጥ ስራ ወርቅየ አንድ አማራ ማሮቼ ደስ ስትሉ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ እራያ ወልቃይት አንድ ነን 💚💛❤👈 መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ደሞቼ ውድድድድ ነው ማደረጋችሁ ።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤👈
እድሜክ ይርዘም እንዴት ደስ ይላል ሌሎችም መዚቀኞች በአንድ አስተሳስሩን 😍
ጎንደር ሀገሬ ነዉ ጎጃም ጎረቤቴ መስሎ እናታባቴ ጎጃም ጎንደር ሸዋ ዉሎ አንድ አማራ ወርቅየ ምርጥ ልጅ በርቱልን አማራየ ሁሌም ጀግናና ደፋር የምታፈራ የአማራ ምድር ሰላምሽ ይብዛ
እኔ ከጎንደር ባሌ ከጎጃም ኦ ገና እጨኞየ ነዉ ሥናምሮ ምርጥ ድምፅ
በእውነት. መልእክት አለው ሰብሰብ አደርክን. ዋው ምንጃር አገሬ. ያው ሸዋ ጎንደር ጎጃም እራያ አማራዎቹንም ጠርተሀል ደስ ይላል ዋው. ወኔ አለው. ዝንታለም አማራ
ዘንትእለት ኣማራ ፡፡ደስ ይበልህ ደስ ኣሰኘሀኝ
አቤት ጎንደር እና ጎጃም አቤት ውበት እግዚአብሄር ሠላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን አማራ ይለምልም ኢትያ ለዘላለም ትኑር
ሰማህ ጎንደር
ይሠማል ጎጃም
ይሠማል ወሎ
ይሠማል ሽዋ
ይሠማል አ/አ
አንድነት ፈጥረህ ድልህን አሣይ 💚💛♥🌙✟
Sintayehu sintayehu በትክክል
ጎበዝ ወርቁዬ ደግሞ አማራ በሚል ምርጥ ሙዚቃ እንጠብቃለን ለአንድነታችን በርታልኝ 💚💚
እንዲህ ነው ወንድማችን በርታ አንድነት ኩራት ነው
ዋው ስታምሩ የኔ ምርጦች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳች
ዋው ምርጥ ሙዚቃ የነፍጠኛው ዘር በርታልኝ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
አንበሳው ጎንደር
ጎንደርን ምትሉ እስኪ እንያችሁ
ወርቅየ የጎንደሩ ጀግና ምርጥ ስራ ነው ♥♥♥
ዋውውው ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው አማራ ነት ጌጥ ነው ወድማችን እድሜ እድሜና ጤና ይስጥክ ውድድድድድድድድ የኛ እቁ
አሁን እሄን ልጅ ማነው ቅማንት ሚለው ተባረክ
ሀሀሀሀሀሀ ቅማንት የአዉሬ ዓይነት ነዉ? አፄ ቴድሮስ ማን ነበሩ? ላሊበላን የገነባዉ ማን ነበር። በፋሲል ግምብ ገምቢዎችና ገዥዎች እነማን ነበሩ? እርሻን አዝርዕትን መርጦ ለዓለም ያስተማረዉ ማን ነበር? ከኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሰፋሪ ማን ነበር? ቅማንት/አገዉ ነዉ። ከታሪክ ማህደር የተገኘ መረጃ።
በቃ ትግሬ እና ኦሮሞ ይመስል ሁሉም የኛ እኛ አፄ ፍሲል የወልቃይት ሰዎች ናቸው የሰሩት አገው እና ቅማንት ምንም ግንኙነት የላቸውም
ቅማንት አማራ ነው አማራ ቅማንት ነው
ዋው ይሄን ልጅ ስወደው እኮ እንደው አጋጣሚውን ባገኝና በአካል ባገኝህ ሃመይ ከም ዝፈትወካን ዘድንቀካን ብገልጽልካ
ሞላ ሳንኪ ጀግና በርታ ጎበዝ እንደ ፀጉር ሰሪ ዜማውን ሾረብከው እኮ በረካሁን እቦ
እናተ አማራ ለዘላለም ይኑር እምትሉ አትደብሩኝ እኔስ መላው Ethiopia ይኑርልኝ 💚💛💖
ኢትዮጵያ በማለትሽ እደግፋለሁ ግን ደግሞ አማራ ከለለ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ሀገር ሁና ማየት አንችልም ለምን የኢትዮጵያ ህልዉና በአማራዉ ላይ ነውና
ወርቁዬ የኔ ነፍጠኝ ስወድህ እኮ💘💘💘ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ የት አላቹህ የኔ ነፍጠኞቹ 💚💛💓
አማአራ የዋሁ ሁሉ ዘመዴ በክፋ የሚአዩን ልቦናአ ይስጣአቸዉ ተባረክልኝ ደሜ ክፉአችሁን አያሰማኝ
ምርጥ ስራ ነው እንደተለመደው በርታ ወንድሜ ለወቅቱ የሚመጥን ዘፈን ነው
ወርቁየ ስወድህኮ ለአማራ አንድነት ለሀገርህ ፍቅር ባለህ አክብሮት በጣም እወድህ አለሁ ክፉ አይንካብን ጀግናየ ሺ አመት ኑርልን የአማራ እንቁ
እጅግ በጣም ግሩም ሰራ ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
እያ እያ ጀግናው ራያ የለው አምሳያ😍ወሎዬ ነኝ ለዛውም የራያ ቆቦ አማራነቴ ድምቀቴ ነው ውበቴ😍
አንች የወሎ ሸጋሚስት አፋልጊኝ!
ዋው ነው በጣም በጣም አሪፍ ነው እንደጠበኩት ሠርተህዋል ወርቅየ
Am proud To Be Amhara!!!!!!!!!!!!!!Go ahead!!!!!!
አቤት አለባበስ አቤት ውበት
አማራ ለዘላለም ይኑር
ዋውውው በጣም ደሥትላላችሁ ከናተ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር
የኔ ልዩ አቤት ድምፅ ሰጥቶሃል ባሌ ጎጃሜ እኔ የሸዋ ኦሮሞ ጎጃሜዎች እወዳችኋለሁ 💋💋💋💋💋💋
በተሰብ እንሁን ዉድ
የኔ ውድ በጣምቆንጆ ሙዚቃ ቃላት የለኝም አለባበስ ቦታው ቀረፃው ሁሉም ነገር አንደኛ
ኣፍፍፍፍፍፍ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😢😢😢
Mary Mary አይዞሽ ሜሪ
በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ወርቁየ ❤
አያያ ጀግናዉ ራያ የለዉ አምሳያ የወንዶቹ የጀግኖቹ አገር💚💛❤
አማራወች ውስጤ ናቹ
ዋው ደስ የሚል ሙዚቃ ነው አማራ ወደ ፊት ይመችህ
ዛሬ ላይ ሁነን ታሪክ እንስራ እኛ ያስከበሯትን ሀገር በአጥት በደማቸው ጥላትን አሽቀጥረው ጥለው ይችን ውብ ሀገር ላስረከቡን ለጀግኖቻችን ክብር ይሁን ብያለው. በነበር እዳንቀር ወገን እጅ ለጅ ተያይዘን ይህን ዘረኝነት ከምድርገፅ እናጥፋው
እንኮዋንም አማራ ሆኑክ አምላኬየ ሆይ ተመስገን
ትግስት ታርቀኝ
ሰው ስለሆንሽ ብታመሰግኝው አይሻልም እህቴ?.
@@BB-vn2ye ምንአስቀናሺ
Fatuma Ali
ቅናት ይመስልሻል እህቴ?. ከመሰለሽ ተሳስተሻል:: ለኔ በአምላክ ምስል መፈጠር ነው ትልቁ ነገር:: እስቲ አስቢው እንደ በቀለ ገርባ በሬ ሆነሽ ብትፈጠሪ እና አስተሳሰብሽም እንደ ከብት ቢሆን:: ሰው ስትሆኝ ፈጣሪን ትፈሪያለሽ: ለሰው ልጅ ሁሉ ክብር ትጨነቂያለሽ: ሁሉን በእኩልነት ታያለሽ: ላንቺ የማትወጂውን ሌላ ላይ አትሰሪም:: ደግሞ ወንድ ነኝ አንቺ ጦጣ
B K ሂጅ ከዚህ መብቱ ነው ይህንን ስብከትሽን እዛ ሂጅና ስበኪ አማራ ያድርገኝ አምላክ አመስግናለሁ ቅናታችውንም እኮ ልደብቁት አልቻላቹሁም ቅናታም
@@teninetwuletaw7228 ደሜየ ተያቸው ይንጫጩ አማራ ስንል ዘርኞወች ይላሉ
ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ስው ሰውና ሰውን አጋሎ እየኖረ ባለበት
ሃገር አንተ ሰውን ለማቃረብ የምደርገው ጥረት አረ አይበቃም ወይ በሚለው ሰራህ አሳይተሃል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ፡፡
በርታ መልካምነት ለራስ ነው፡፡ ፍቅር፤ ስላም ፤ደግነት ፤ተነኮል የሌለበት መልካም
ትዳር ከልጆች ጋር ፤ጥሩ ቤት ጫጫታ የሌለበት፤ ጥሩ መኪና ቤንዚል የማይበላ
፤ጥሩ አለቃ ሲሸውዱት የማይነቃ፤ ሰላም ውለህ እንድንተኛ ደግ ደግጉን ወዳንተ፤ ከተናግሮ ናጋሪ ፤ከወረቀት ጫሪ፤ ከሃሰት መስካሪ ፤የሰውርህ ፤ ከድነጋይ
ደንቡልቡል ከሴት ልጅ ልበእውር ያድንህ፡፡ ወንድሜዋ፡፡
እኔ ወድሻለሁ እንደ እናቴ ጠላ
እውነት እውነቴን ነው የጠላሽ ይጠጣ ጠላ 😂😍
kkkkkkkkkkkk እማ እኔም እወድሻለሁኝ
Cominth😂frfr yadergan beyebotaw yimchih