Worku Molla - Enjalign | እንጃልኝ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 204

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 3 года назад +123

    አቤት. ውበት. ጎጃም. የፍቅር ሀገር. ጎጃም. ጎንደር. ሸዋ. ወሎ. አንድ. አማራ. የታላችሁ. የቤተ. አማራ👍. ልጆች 💚💛❤🐅💪❤.

    • @Tubecawatatube
      @Tubecawatatube 3 года назад +6

      አለን ከሸዋ ከአማራው ምድር አንድ አማራ 🇨🇬👈

    • @birtukanmulualem599
      @birtukanmulualem599 3 года назад +2

      ♥♥♥♥

    • @rabiarabia5646
      @rabiarabia5646 3 года назад +2

      አለን🇬🇳💪

    • @meselaltech659
      @meselaltech659 3 года назад

      ruclips.net/video/anTliI7PBPc/видео.html

    • @tamer8965
      @tamer8965 3 года назад +1

      ቤተ አማራ የስ አለን አንድ አማራ ለኔ ልቤ ህስትንፋሴ ነው

  • @tigestbeletew8544
    @tigestbeletew8544 3 года назад +49

    ይሄን ልጅ ስወደው ሙሉ አማራን የሚወክል ከልቡ ሀገሩን የሚወድ✌🇪🇹❤❤❤❤❤

    • @Uuuu-d7r
      @Uuuu-d7r 2 года назад

      ✍🙏💯👆📖 אוהבית רק את האדמה אדמה הקדושה של אלוקי ישראל✍לא אוהת את בני אדמה פוליטיקה פושעים🌏!!!!עניין זמן קצר🤌✊👊👎

    • @zewudubirhane5812
      @zewudubirhane5812 2 года назад

      @@Uuuu-d7r ቨከ

  • @astu4737
    @astu4737 3 года назад +25

    እስኪ የወርቁ አድናቂዎች የት ናችሁ ወርቁ ስወደው ምርጥ ስራ ነው ሁሌም አንደኛ ነህ 👌👌👌👌እዬሙ እዬሙ እዬሙን ሀገር ሰላም ይሁን

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 3 года назад +4

    እሰይ የኔ ነፍጠኛ አማራው ተራራው ያዝ እግድህ የጎጃሟ ነኝ እልልልልል 💚💛❤🇪🇹🇪🇹💪💚💛❤🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹💪💪

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 3 года назад +1

      اللَّهُ نُورُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ مَثَلُ نُورِهِ
      كَمِشْكَاةٍ فِيهَا مِصْبَاحٌ ۖ الْمِصْبَاحُ فِي زُجَاجَةٍ ۖ الزُّجَاجَةُ
      كَأَنَّهَا كَوْكَبٌ دُرِّيٌّ يُوقَدُ مِنْ شَجَرَةٍ مُبَارَكَةٍ
      زَيْتُونَةٍ لَا شَرْقِيَّةٍ وَلَا غَرْبِيَّةٍ يَكَادُ زَيْتُهَا يُضِيءُ
      وَلَوْ لَمْ تَمْسَسْهُ نَارٌ ۚ نُورٌ عَلَىٰ نُورٍ ۗ يَهْدِي اللَّهُ
      لِنُورِهِ مَنْ يَشَاءُ ۚ وَيَضْرِبُ اللَّهُ الْأَمْثَالَ لِلنَّاسِ ۗ
      وَاللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ
      Allah is the Light of the heavens
      and the earth. The Parable of His Light is as if there were a Niche and
      within it a Lamp: the Lamp enclosed in Glass: the glass as it were a
      brilliant star: Lit from a blessed Tree, an Olive, neither of the east
      nor of the west, whose oil is well-nigh luminous, though fire scarce
      touched it: Light upon Light! Allah doth guide whom He will to His
      Light: Allah doth set forth Parables for men: and Allah doth know all
      things.
      quran.islam*-*------

  • @ntayombapaul1391
    @ntayombapaul1391 2 года назад +12

    Though I don't understand the language, I surely love Ethiopian music and dance. ..can I have a friend from Ethiopia... I'm from Rwanda ❤️🇷🇼❤️🇪🇹❤️

  • @termere125
    @termere125 3 года назад +9

    ወርቁ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው በርታልን ሌሎቻችሁም ከሱ ተማሩ የጎጃም ክሊፕ ስትሰሩ ሙሉ የባህ አልባሳት ተጠቀሙ ። ጎጃም ብዙ አልተሰራም በዚህ ጉዳይ ደግሞ የጎጃም ልጆች ተጠያቂ ናችሁ ። በርትታችሁ በመስራት ባህላችሁን አስተዋውቁ ።

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 года назад +3

    onle love amhara pple 💚💛❤🔒

  • @tamer8965
    @tamer8965 3 года назад +7

    ወርቅየ በርቱ የውርደታሞቹን ኦሮ በወለጋ ላይ እሚፍፅሙትን ለአለም ማሳወቅ አለባችሁ እና መተክል ማይካድራንም ጭምር የነዚህን ውርደታሞችን ስራ። ፍራቻ አማራን እስክመቸ ነው ፍርተውን እሚኖሩት በርቱልን አማራ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ላንድ አማራ ወሎ ጎንደር ጎጃምየ ሽዋ።እራያ አንድ አማራ። ብቻናእና ብቻ

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 года назад +4

    ዋዉዉዉዉዉዉ ወርቅየ አንደኝ ትችላለህ💚💛❤💕💕💕💕💕💚💛❤💕💕💕💕💕💚💛❤

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ወርቁ የኔ ነፍጠኛ💚💛❤✌️

  • @Hana-sl8qj
    @Hana-sl8qj 2 года назад +3

    ጎጀ የፍቅር አገር ❤ወርቁየ ውድድድድድድ❤💛💚💞እግዚያብሄር ይጠብቅህ🙏👍👍

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 года назад +11

    ጎጃም የፍቅር ሀገር ጎጃም የጀግና አገር አማራየ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 3 года назад +6

    እናመሰግናለን ወርቁ ሞላ የጎጃምን አለባበስ ቁጭ አረገኸዋል ❤❤❤❤

  • @alemalehenig7350
    @alemalehenig7350 3 года назад +4

    ወር ቁየ እናመሠግናለን ምርጥሥራነዉ ወንድማችን አማራወች እስኪየትናችሁ ገባ ገባ በሉ

  • @enattube5399
    @enattube5399 3 года назад +14

    ዋውውውው
    ኢትዮጵያዊነት መታደል ነው እኮ ሰላም ለኢትዮጵያ💗

  • @jesuschristismylord-p3o
    @jesuschristismylord-p3o 3 года назад +5

    ጎጃም የኔ ፍቅር እወድሻለሁ ከሸዋ😘

  • @memememe1980
    @memememe1980 3 года назад +30

    ተማሪ ሄኜ ለረፍት አያቶቼጋር ስሄድ በግ አርደው የሚቀበሉኝ ጎረቤት ደሞ እኔን እንደትልቅ ሰው ቅቤውንም ማሩንም እርጎውንም ይዘው እየመጡ የሚጠይቁኝ ምሳ እራት እያሉ የሚጠሩኝ በአል ሲሆን እርድ የሚጀመረው ከሰፈሩ በድሜ በለጥ ከሚሉት እናትና አባት ቤት ነው አቤት ይሰው አክብሮት ትህትና እስቲ እንደኔ ይሄን ትህትና ያያችሁ ሁሌም ይናፍቁኛል

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube 3 года назад +9

    ወርቁ ምርጡ ነፍጠኛ አማራየ ላይክ አርጉ 💚💛❤🙏🇨🇬👈

    • @Ethiopian_Music
      @Ethiopian_Music 3 года назад

      ruclips.net/video/nxBbWeQvaDo/видео.html

  • @ቅድስትአሳምነውፅጌ
    @ቅድስትአሳምነውፅጌ 3 года назад +4

    ዋዋዋውውውውው አማራዬ ውበት ሲለካ አማራ ነው ለካ😍😍💚💛❤

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад

      ሀይ ቅድስት ሳብስክራይብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @hanahana8066
    @hanahana8066 3 года назад +19

    ያማራን እስክስታ የሚወድ ማነው ላይክ

  • @alemtube1549
    @alemtube1549 3 года назад +24

    ጎጃም የፍቅር ሀገር እንደፈጣሪ ፍቃድ የዛሬ አመት የጎጃም ሸበላ ነው የማገባው ያሳካልሽ በሉኝ🥰🥰🥰

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад +1

      አለሜ በሞቴ subscribe አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን

    • @terefemekonnen8367
      @terefemekonnen8367 3 года назад

      Yaeakalsh.🥴🥴🥴🥴

    • @enough1481
      @enough1481 3 года назад

      Lene degimo kaleshibet anduan feligilign. Lol

    • @habtu21
      @habtu21 9 месяцев назад

      Yasakalesh wudua

    • @habtu21
      @habtu21 9 месяцев назад

      Yesekalesh wudua enquan wede Gojjam ማህጸነ-መልካም እንኳን በደህና መጣሽ

  • @dawitzewde6654
    @dawitzewde6654 3 года назад +7

    One of my wedding music for sure.

  • @girmazewde640
    @girmazewde640 2 года назад +2

    ምርጥ ስራ ነዉ

  • @davemusic27
    @davemusic27 3 года назад +13

    ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ።
    ትንሽ ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው ሰብስክራይብ ማድረግ ጨክኖ አይቶ አያልፍም

    • @meselaltech659
      @meselaltech659 3 года назад

      ruclips.net/video/anTliI7PBPc/видео.html

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 года назад +4

    ዋዉ ያበደ እስክስታ ነዉ ደሞቼ ኑሩልኝ ❤️❤️

  • @yyeshew959
    @yyeshew959 3 года назад +10

    ምርጥ ስራ ነው እስኪ ጎጃም የዘንገና ሰፈር ልጆች ሰብስክራይብ አርጉን ።

  • @hopelanguageschool6010
    @hopelanguageschool6010 Год назад +1

    Ilike

  • @newfgy
    @newfgy Год назад +1

    አቤትዉበት❤❤

  • @yalewanley123
    @yalewanley123 3 года назад +13

    በጣም አሪፍ !! ወርቁ ጉአደኛዬ !!

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 3 года назад +6

    ወርቁ ሞላ እንቁ ነፍጠኛ💖✌👌

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад

      የዱ ሳብስክራይብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን

    • @enough1481
      @enough1481 3 года назад

      Anchi kezeeh min taderhialesh degmo? Kkkkkkkkkk gud fela

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 года назад +27

    I love this song so much , I don’t get tired hearing it over and over again . ❤️ God blessings to all Ethiopians.💕🙏🏾

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 года назад +8

    ጀግኔች ስወዳቹ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤🙏

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад +1

      ሰላም ሳብስክራይብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 года назад +4

    የኢትዮጵያ እንቁዎች አለባበሳችሁ እራሱ ይምጣብኝ የኢትዮጵያ ባንዲራ በምትሄዱበት ሁሉ አትለያችሁም ለኢትዮጵያ ያላችሁ ፍቅር ልየነው

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 3 года назад +2

    የኒ ጀግና ኒረልኝ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +1

    ወርቁ ማኛው በጣም አሪፍ ስራ ነው እንዴት እንደምወድህ ሀገሬ ጎጃም እንዴት እንደናፈቅሽኝ😘😘

  • @getelakew9990
    @getelakew9990 2 года назад +1

    በጣም ያምራል ወንድሜ እድሜእና ጤና ይስጥህ

  • @leul16
    @leul16 3 года назад +3

    ዴ ይሄ ሙዚቃ ለ ሁለተኛ ጊዜ ተለቀቀ

    • @ነፍጠኛዋH
      @ነፍጠኛዋH 3 года назад

      አወ አውርደውበት እንደገና በዚህ ለቀቀው

  • @Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @ethiodiversity-1184
    @ethiodiversity-1184 3 года назад +1

    ሁሌም ተወዳጂ ሙዚቃ

  • @0549244924
    @0549244924 3 года назад +6

    Goje shega sira nw 🇨🇬❤💪🏿👏🏾

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 3 года назад +17

    የወርቁ አድናቂዎች እስቲ በላይክ❤👍👍

  • @woubristbinalf5080
    @woubristbinalf5080 Год назад

    ወገኔ የኔ ጀግና ናና፡proud of you

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ

    ወርቁ ሞላ ደሜ ነህ እወድሀለሁ
    ወርቁ አማራው
    ወርቁ ነፍጠኛው ጀግናው የጀግና ዘር
    የነገስታት ዘር ነክ አማራነትን ኩራት ነው
    አማራነትን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም

    • @adaneshala6139
      @adaneshala6139 3 года назад

      Ante amara bicha atibel ethiopia bel enji worku amara hone min ethiopia new

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 5 месяцев назад

    ወርቅየ እንወድሃለንን🙏🙏🙏

  • @tadela4386
    @tadela4386 3 года назад +4

    my favorite song one amhara ❤❤❤💪💪💪⏰⏰⏰

  • @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
    @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 3 года назад +4

    ወርቅሺ ዉድ የ ሀገሬ ልጅ ቆንጆ ሥራ ነው በርታ!!!!

  • @Binisheger
    @Binisheger 3 года назад +5

    ምርጥ ሙዚቃ ነው 🤙🤙🤙

  • @LemlemFikadu-p5r
    @LemlemFikadu-p5r 5 месяцев назад +1

    Yene yaGerey lege akebrreke alewe bereta yegeGena agree Gonedere

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    ጀግናየ 🇨🇬💪

  • @melakibiset1600
    @melakibiset1600 3 года назад +2

    ያኑርህ ዘላለም።

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад +2

    አቤት ድምፅ ሰወድህ

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 3 года назад +3

    አገሬ ጎጃም❤❤❤❤❤

  • @tamer8965
    @tamer8965 3 года назад +2

    ጎጃሞች እወዳችሁ አለሁ የኔ አንበሴች የደጃዝማች። በላይ ዘለቀ ልጆች የዛ የቀብራራው አቤት አማራ ባለታሪኩ የአባይ ጌታ ጎጃምየ ስወዳችሁ ውዶችዬ

  • @metalemfentahun706
    @metalemfentahun706 2 года назад +1

    GOOD

  • @dejenealemu1792
    @dejenealemu1792 2 года назад +1

    ማርከሻ የጎጃም ዘፈን ዋው

  • @bmobile4450
    @bmobile4450 3 года назад +3

    💗💗💗💗💗💗ወይ ሰወዳችሁ

  • @alexet12
    @alexet12 3 года назад +4

    ጎጆም ሰላም ይሁን መላወ ሀገር ሁላ
    ላለማወቅ እውቀት አበጅተን መላ::
    💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 3 года назад

      اللَّهُ نُورُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ مَثَلُ نُورِهِ
      كَمِشْكَاةٍ فِيهَا مِصْبَاحٌ ۖ الْمِصْبَاحُ فِي زُجَاجَةٍ ۖ الزُّجَاجَةُ
      كَأَنَّهَا كَوْكَبٌ دُرِّيٌّ يُوقَدُ مِنْ شَجَرَةٍ مُبَارَكَةٍ
      زَيْتُونَةٍ لَا شَرْقِيَّةٍ وَلَا غَرْبِيَّةٍ يَكَادُ زَيْتُهَا يُضِيءُ
      وَلَوْ لَمْ تَمْسَسْهُ نَارٌ ۚ نُورٌ عَلَىٰ نُورٍ ۗ يَهْدِي اللَّهُ
      لِنُورِهِ مَنْ يَشَاءُ ۚ وَيَضْرِبُ اللَّهُ الْأَمْثَالَ لِلنَّاسِ ۗ
      وَاللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ
      Allah is the Light of the heavens
      and the earth. The Parable of His Light is as if there were a Niche and
      within it a Lamp: the Lamp enclosed in Glass: the glass as it were a
      brilliant star: Lit from a blessed Tree, an Olive, neither of the east
      nor of the west, whose oil is well-nigh luminous, though fire scarce
      touched it: Light upon Light! Allah doth guide whom He will to His
      Light: Allah doth set forth Parables for men: and Allah doth know all
      things.
      quran.islam*-*------

  • @አማረአስረስ
    @አማረአስረስ Год назад +1

    ❤በጣምጥሩሙዚቃነው😂😊

  • @mesilila2501
    @mesilila2501 3 года назад +1

    ምርጥ ሙዚቃ

  • @bourtoukalbourtoukal5430
    @bourtoukalbourtoukal5430 3 года назад +3

    በጣም ደስይላልሲመች

  • @EthioMediaCorporation
    @EthioMediaCorporation 2 года назад +3

    The #LEGEND!!!! Proud of it!!

  • @tsehaytessema4492
    @tsehaytessema4492 3 года назад +1

    Ere enjalegn awo ! Tebarek!

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 3 года назад +6

    ጎጀ 💙 ወርቅሻ ቀጣይ ስራዎችህን በወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ጥሩ ስራ እንጠብቃለን።

  • @aselefechtekleyohannes6336
    @aselefechtekleyohannes6336 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ተጋብዙልኝ

  • @hirutbekele5284
    @hirutbekele5284 2 года назад

    I wonder all Amhara people b/c they have great commitment.

  • @oldlyricsmusic6834
    @oldlyricsmusic6834 3 года назад +2

    ድጋሜ

  • @nubian5811
    @nubian5811 3 года назад +5

    Love love!!❤️

  • @genetrayatube4171
    @genetrayatube4171 3 года назад +6

    እንዳበል እማ ደሜዋ ኧረገኝ

  • @ማሚላሀበሻዊ
    @ማሚላሀበሻዊ 3 года назад +7

    አሪፍ ስራ ነው ኅጄ በፍቅር እወዳቸዋለሁ

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 7 месяцев назад

    ጎጃም ወለላው❤❤❤❤

  • @adonyashbtamu2098
    @adonyashbtamu2098 3 года назад +3

    አቤት ውበት ጎጃም የፍቅር ሀገር

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 года назад

      እቤት ውበት ጎጃም የፍቅር ሀገር

  • @FardousSaed
    @FardousSaed 5 месяцев назад

    Arezaw goje💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞

  • @natnaelYene21
    @natnaelYene21 3 года назад +2

    ጥሩ ስራነው ቀጥልበት

  • @tsegaadego5743
    @tsegaadego5743 3 года назад

    Betam tiru new, Berta Worku

  • @birhanalemu608
    @birhanalemu608 2 года назад

    በጣም የምወድህ አርቲስት

  • @ራያ-ተ5መ
    @ራያ-ተ5መ 3 года назад

    Wud ye Amhara. Lij.💋💋💋🦁🦁🦁❤💛💚

  • @sisay7
    @sisay7 3 года назад +1

    are you starting rerun?

  • @SALIMKHAN-rg5ph
    @SALIMKHAN-rg5ph 3 года назад +1

    BEST 1

  • @hamerethiopia4558
    @hamerethiopia4558 3 года назад

    Abet wubet bahil jeginenet degenet amharaye 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yitagesadane5604
    @yitagesadane5604 Год назад

    ሳኪኒ💚💛❤️

  • @Tube-fy7kq
    @Tube-fy7kq 3 года назад

    ወርቁየ የኔ ውድ ነገር

  • @m.s123
    @m.s123 3 года назад +3

    Amazing music

  • @sarasesay2707
    @sarasesay2707 3 года назад +1

    ዋው

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 2 года назад

    ሠላምናችሁ

  • @kassahundinber6392
    @kassahundinber6392 3 года назад +1

    konjo nw ketelebet bero

  • @utopiavot
    @utopiavot 3 года назад

    አዲስ ሙዚቃ መስሎኝ ነበር 😫

  • @esayias1
    @esayias1 3 года назад +2

    Keep up----!
    Tnx !

  • @sadorkumie748
    @sadorkumie748 3 года назад +1

    አምሐራ means

  • @madesign21
    @madesign21 3 года назад +1

    Amazing

  • @oldlyricsmusic6834
    @oldlyricsmusic6834 3 года назад +1

    ሰላም ለሁላችን

  • @yaregagenet7590
    @yaregagenet7590 2 года назад +2

    good

  • @90smusic52
    @90smusic52 3 года назад +1

    አሪፍ ስራ ነው

  • @ermiaschelko7574
    @ermiaschelko7574 3 года назад +1

    Amhara

  • @የአፆዎችልጅነኝ
    @የአፆዎችልጅነኝ 3 года назад

    አምሓራዬ

  • @saronsarina6655
    @saronsarina6655 3 года назад +1

    Wow

  • @hailshvlog
    @hailshvlog 3 года назад +1

    Gojje mrt new

  • @sadorkumie748
    @sadorkumie748 3 года назад

    Brave All Amhara one.

  • @binioni2305
    @binioni2305 3 года назад

    Kebrlin

  • @akiyateme1524
    @akiyateme1524 3 года назад +1

    Amethemertun b ethiopai bihon

  • @Tanadartune
    @Tanadartune 3 года назад +1

    እንከን የማይወጣለት ደጉ የጎጃም ሰው::