ጉራጌ ሚስት የማግባት 5 ጥቅሞች። ሚስቴን ስወዳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ🥰

Комментарии • 365

  • @samichotv
    @samichotv  Год назад +21

    ውድ ተመልካቾች በግራ እጃችን እየበላን እንዳይመስላችሁ የካሜራ አቀማመጥ ነው

    • @kibuushawga9489
      @kibuushawga9489 Год назад +1

      የወልሽ አሁን የበላ ቹት ኦቆት ይባላል ጎመን በብረት ምጣድ ያልሹ ኳሽትተ ይባላል ዝማምጃት የሚባልም አለ ፐ

    • @kibuushawga9489
      @kibuushawga9489 Год назад +3

      በጎመን ብቻ አራት አይነት ይሰራል

    • @leylabintshifa13
      @leylabintshifa13 Год назад

      እኔ ምለው አጭሩ ፍቅረኛሽስ የት ሄደ

    • @ayenewtameru3808
      @ayenewtameru3808 Год назад

      😱😱😱😱😱❤❤❤❤😍😍😍

  • @user-oe1sh4ih9t
    @user-oe1sh4ih9t Год назад +18

    ጉራጌ በጣም እንወድችዋለን ሁሉ ነገራቹዉ ያምራል መታደል ነዉ ከትግራይ ነኝ ሃሳበየ ልገልፅ ነበር ግን ቡዙ ኣማርኛ ኣልችልም ሁሉ ቆንጅ ነዉ😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Год назад +41

    ጉራጌ ባል ፈልጉልኝ ❤እኔ ጎንደር ልጅ ነኝ❤ ስታምሩ እውነት ነው የጉርጌ ሰው ስራ ወዳድ ዘረኘነት አያውቅም ጉራጌ ሞቼ ምወደው❤

    • @abrahamcheru2244
      @abrahamcheru2244 Год назад

      ሃኒ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Год назад

      አያምንሽም ቢያገባሽም የሩቅ ሴት አያምኒን

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Год назад

      @@user-gp9sf9cn7g አያምንም ለምን የሩቅ ሴት አያምኑም እንዴ? እረረ እሚያምነኝ ፈልጊልኝ እዛው ጎራጌ ከሁንሽ😂❤️

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Год назад

      @@abrahamcheru2244 ወዬዬዬዬዬ ጉራጌ ከሁንክ አዳሜ ነህ😂

    • @rahmaabdulla7705
      @rahmaabdulla7705 Год назад

      እኛም እኑድሻለን በቃ እኔ ፈልግልሻለው

  • @sahaai2277
    @sahaai2277 Год назад +4

    የተባረከ ይሁን ብሉ እኔም ጉራጌ ነኝ ቆጮ እና አይቤ ሥተበሉ በጣም ደሥ አለኝ አዎ ብዙዎቻችን በስደት ነው ያለነው በሰላም እንድንመለሥ በፀሎታችው አሥቡን ኢትዮጵያ መኖር በራሡ መታደል ነው 😍😍😍👍👍

  • @user-ji5bn5ik2v
    @user-ji5bn5ik2v Год назад +4

    ዋው። ታድለሀል። ወንድሜ። ጉራጌ ማግባት መታደል ነው። እኔም ጉራጌ የሆነ ወንድ። አገባለሁ

  • @amaamm741
    @amaamm741 Год назад +5

    ዋው ጉራጌዎችን ስወዳቸው ባልዮው ኦረሞ ኦማይጋድ

  • @tedyaniley
    @tedyaniley Год назад +2

    ዋው እናቴ ቤት ትዝ አለኝ
    በተለይ መስቀል አገራችን በጣም ደስ ይላል የተባረከ ይሁንላቹ ውዶች

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Год назад +6

    ይችልጂ የድርው ፍቅረኛዋን ተወችውደ🙆🙆🙆

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +4

    የጉራጌ መልካማ የተባረከ ምግብ ይሁን የአርሲ ልጅ ያገሬ ልጅ

  • @zuzu5980
    @zuzu5980 Год назад +3

    አዶተና ኧጃሽ የባረክ የገነና ባህል ማንም ኤሰራንሽ

  • @liduheni791
    @liduheni791 Год назад +1

    የተባረከ ይሁን የኔ ውዶች እንደው ስታምሩ በዚህ ልዩ ፍቅራቹ ቆንጆ ልጆች አምጡልና ድክ ድክ የሚሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o Год назад +2

    መሻአላህ ደስ ስቱሉ በርቱ ቪዉ እዲኖረዉ አዳዴ ወጣ እያላችሁ ብትሰሩ ጥሩነዉ መናፈሻ ቦታ በተረፈ ዉድድድ

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 Год назад +2

    እደው ሣሚ ባሕላችሑ ሊሖን ይችላል ግን አማትን አቺ አተ ማለት በጣም ነውር ነው አተ አቺ ላልከው እኔ ተሣቅቂ ሞትኩኝ ሠሜን ሽዋ ማሪያምን ተሣሥተን እንኳን አቺ አተ ካልን በጌታ በጣም ነው የምንሣቀቀው ነውር ነው እዴ

    • @samichotv
      @samichotv  Год назад

      ባህል አይደለም ግን በጣም ስትቀራረቢ እኛ ጋር ይባላል

    • @AbebaAbeba-ml4jb
      @AbebaAbeba-ml4jb Месяц назад

      እንደ ወላጅ እናት ስለምትታይ ማለት ነው

  • @luluwello1583
    @luluwello1583 Год назад +7

    እ🙄🙄🙄🙄 ያኛውን ፍቅረኛዋን ተወችው እደ ኧረ ደሥ አላላችሁኝም እናተ ልጆች መልሡልኝ በሉ ሆሆ

    • @lobaba989lobaba9
      @lobaba989lobaba9 Год назад

      ቀልደዉ ይሄ ነዉ ጮኛየ አለች

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 Год назад

      @@lobaba989lobaba9 እርፍ አጭሩ ልጅስ ምን በቃው ወኔ አሁን ነው መሮጥ ብዙ ሥትመክር አልነበረም እደ እዛኛው ጋ

    • @user-pq5wx6iv4s
      @user-pq5wx6iv4s Год назад

      እኔም ያንኛውጋር የእውነትመስሎኝ ነበረ

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Год назад +4

    በስማም ጉራጌም ነኝ ግን እህታችን በሌላ ስላየኋት እዚም ሳያት ነው የገባሁት

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Год назад +4

    እናተ የፍቅር ተምሳሌቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    በፍቅር ኑሩ ውለዱ ክበዱ💕❤

    • @samichotv
      @samichotv  Год назад

      አሜን🙏🙏

    • @user-gp4kg9ie4j
      @user-gp4kg9ie4j Год назад

      @@samichotv እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ አገር ገብቸ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ምስክሬነው በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @user-on2rx4zy2q
    @user-on2rx4zy2q Год назад +4

    በማርኛ ቦሌ ይባላል በጉራግኛ ኤወ ይባላል የሚታሸዉ ቆቆሰይ አይቤ በጎምን የተቀላቀለ የጎን ክትፎ ማለት በጉራግኛ የአንብር ክትፎ ይባላል በርቱ

    • @samemu
      @samemu Год назад

      Yenawa Awo Likk Neshe

  • @marishettube1189
    @marishettube1189 Год назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ጉራጌ መሆን መታደልነው

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 Год назад +8

    እኛአማራውች ጉራጌ እውስጣችንናችውውው

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Год назад +1

    ፍቅርራቹን አፈረጣቹትንዴ በፊት ዳር ዳር እያላቹ ስታዝጉን ሲታወጅ እመለሳለሁ ብዬ ጠፍቼ ነበር ዋው የኔ ጉራጌ

  • @eyutitube2138
    @eyutitube2138 Год назад +2

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🙏የተባረከ ይሁን🙏

  • @ensratube
    @ensratube Год назад +4

    በሶዲኛ ነው ጣባት ያፈሳ አብል ቃይሳ ቅሙስ 😂😂😂😂😂😂👍👍ወይ ያገርዲ ባይ

  • @user-id1mo7uw8z
    @user-id1mo7uw8z Год назад +1

    ስታምሩ፣እናምእግዛአብሔርቢፈቅድከትንሽግዚበሆላ፣ሀገረገብች፣አገባለሁ፣እደናትያለፍቅርእግዛአብሔርይሰጠኛልብየአስባለሁ፣ይሆናልምደግሞ፣በርቱእግዛአብሔርፍቅራችንሁንይጨምርላችሁ

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Год назад +2

    የሰው አይን ጠብ እንዳያረጋችሁ ምግብ ሚዲያላይ እያሳያችሁ ስትመገቡ እኔ ማሽአላህ ብያለሁ

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Год назад +1

    ማሻላህ የተባረከ ይሁን አሁን ምን አለ ባታስጎመዡኝ ምራቄን ዋጥ አደረኳት ኢትዮ ስገባ እንድትጋብዥኝ ቃል ገብተሻል እጋብዛለሁ ብለሽ ባንድ አፍ 😂😂😂😂😍😍😍

    • @samichotv
      @samichotv  Год назад

      ግዴታዋ ነው🙏

    • @samemu
      @samemu Год назад

      absherrr Ema Kala New Yemrr

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt Год назад

      @@samemu ሰርኬ የኔ ጠንካራ ብርቱ አመሰግናለሁ ኢትዮ ስገባ ማግኜት እፈልጋለሁ በቅርቡ እገባለሁ😍😍😍😍😘

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt Год назад

      @@samichotv አመሰግናለሁ ክበሩልኝ

  • @tube-wb6rf
    @tube-wb6rf Год назад +9

    አባቴ ጉራጌ ይለያል ሥልህ ቀምክንያት ነው

    • @tube-wb6rf
      @tube-wb6rf Год назад

      የጉራጌዋ አድራሻ ላክልኝ ሣሚቾ

    • @samemu
      @samemu Год назад

      Weyyya Wedewa

    • @samemu
      @samemu Год назад

      Alew Emu Negnn Min Letazezzz

  • @user-zq9qj5dt8u
    @user-zq9qj5dt8u Год назад +1

    እኔም ከስደት ስመለስ ባላህ ፍቃድ ጉራጌ እሔዳለሁ ሆዴን አላወሳችሁት

  • @fauziajamal4524
    @fauziajamal4524 Год назад +2

    እኔ ምለው ያሀ ደንደናዉ ባሌ ሥትይ የነበረው ለይቱውፕ ነው ይሄ ደግሞ ማነው ያአንህን ልጅ ትተሽ ነው በማጠሩው አላፍርም ዋናው የሠውልጅ አመለካከቱው ነው ስትይ የነበረው

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 Год назад +5

    ደስ ትላላቹ የተባረከ ይሁን

  • @imusanyiikush806
    @imusanyiikush806 Год назад +1

    Samicho Ye Arsi Lij Waaaw Ye Hagare Lij siwadachuuu😍😍😍😍

  • @user-vb1xc6cw9r
    @user-vb1xc6cw9r Год назад +2

    የተንቢ ምሽሮ እዮ እዮ የቤተና ብቦተና ትሽሮ ንማጀሁ ይሽርአዶትየትከታ 😘😘😘😘😘😢😢😢

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Год назад +1

    እቺን ቃል እዳረሳት ለገብዛው ዝግጁ ነኝ በሰላም ለገራችን ያብቃን

  • @meazaagegnyoutubemeaza8654
    @meazaagegnyoutubemeaza8654 Год назад +1

    ውይ ፍቅር አጭሩን ልጅ አፍቅራ ቀለበት አስሮላት ነበር እደምታፈቅረውም ታናግራለች ያፍቅር አልቆ ደሞ ሌላ ፍቅር ወይ ዘድሮ ክክክክክክክክ

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit Год назад +3

    ምድነው የማየው ይችልጅ ያጭሩ ልጅ ችክ አይደለች እዴ ነው ያኛው ጋርድራማነበር ሚስኪኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ቀልዱብን ጉድመፂወ አለትግሬ ክክክክክክክ

    • @user-ln2kq1rh7i
      @user-ln2kq1rh7i Год назад +1

      በጣም ማርያምን የሰራቸው ይስጣቸው 😄😅😅😅😅😅😅😅 ለኛ የመዳም ቅመሞች። ቀለድብን እኔ ማርያምን ሰብሰክርይብ ያድረጉሁት ሰቀልዱበን ግዜ አነሳለሁ ዝም ብየ መፈረጅ ነው። ሰጭወትብን እኛም መጫወት ነው አይደል ማማዬ።👌👌👌👌

  • @user-vw4oc8mb5s
    @user-vw4oc8mb5s Год назад +3

    አች የአጭሩ ሚስት አይደለሽደ ሆ አሻንጉሊት መሰልናችሁ እምትጫወቱብን ሰብስክራይቤን ነው እማነሳው እውነቱን ካልተናገራች

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 Год назад +2

    የተባረከ ይሑን ብሉ ግን ቅድሚያ መባረክ እንዲሑም መጸለይ ነበረባቹ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Год назад +1

    የኔማሮች የጤናምግብያድርግላቹሁ እረተውን እንኑርበት የቆንጆወች ወለዱ ልጂማገርነው ማገርምንድነውእንዳትሉኝክክክክክክ😍😍😍

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Год назад +1

    የኔ ውዶች የተባረከ ይሁንላችሁ ስመጣ እድትጋብዙኝ ❤❤😍😍👌

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Год назад +2

    አረ ሁሉም ነገራችን ውድ ነን እናቴ በል አማቻችን ሀሀ

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Год назад

    በስመአም በሉ ስጀምሩ እምግቡ ላይ ስወዶችሁ ሱስ ሆናችሁብኝ ማርያምን❤❤😘😘 ከስደት መልስ እደ ሳሚ ያለ ባል እዲሠጠኝ ፆሎቴ ነዉ😢😍

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o Год назад +6

    እዴ ባል እና ሚስት ናችሁ እ ይችልጂ ከአጭሩ ልጂጋ ባሌነዉ ስትል አልነበር ዛሬ ደሞ ከዚህ ጋ መጣች ነዉ ተመሳስለዉብኚነዉ

    • @samichotv
      @samichotv  Год назад +1

      ተመሳሳይ ሆናብሽ ነው😂😂

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Год назад +3

      ዝበይው ተመሳስላ አደለም ካጭሩጋነበረች ግን ድራማነበር

    • @user-fl1ft2wc4j
      @user-fl1ft2wc4j Год назад

      የኔምጥያቄነውውው

    • @susuhabeshawit
      @susuhabeshawit Год назад +2

      ተመሳስላነው አላለም አይናችሁን ጨፍኑና ላሙኛችሁ ሆነሳ ነገሩ እኛ አንጨፍንም ባጭሩልጅ ፌመስ ለመሆን ነው ፍቅረኛየ ነው ያለችው ሚስኪኑ የኢትዮ ህዝብ አችን አለማድነቅ አይቻልም ልባምነሽ ትለያለሽ እያለ ይኮምታል እደትነው ነገሩ እዴትነው

    • @SEADA7953Tube
      @SEADA7953Tube Год назад +1

      @@susuhabeshawit ሳህ ሱሱየ እኔንም ገርሞኛል

  • @user-cb1fj8ps2r
    @user-cb1fj8ps2r Год назад +2

    ኡሙ ጉራጌነሸ ማሻላህ ደሰ ትላላቹ👍👍👍

    • @samemu
      @samemu Год назад

      Awo 100% Wedewa

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Месяц назад

    ብሉ ብሉ ስሉስ ቅዱስ ይባርኩላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebagrma9030
    @abebagrma9030 Год назад +1

    እናተን እያየዉ ስራ የማልሰረዉ ነገር ነዉ ግርም የሚለይ ኑሩልይ ዉዶቸ

  • @0merhassen0merhassen3
    @0merhassen0merhassen3 Год назад +2

    Bagram ejahu setebu batam tastalalachu

    • @samichotv
      @samichotv  Год назад

      camerawu nwu aba enji kegn nwu

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Год назад +2

    ጣባውን ቢጥር ይባላል ቆንጂት የጎመኑ አሰራር ደሞ ቦሌ በሚባል ነገር ይቀቀላል ውጤቱ እቆት ይባላል አይቤው ቄሳ ይባላል ያወራሁበት ያስከፍላል😂

  • @user-nv1lo8pp3l
    @user-nv1lo8pp3l Год назад +1

    ወለየነኝ ግን የጉራጌምግብ በጣምነውየምወደው አስጎመዣችሁኝ

  • @user-id1mo7uw8z
    @user-id1mo7uw8z Год назад +1

    እሚገርምሽ፣እነወሎነዉትዉልደ፣ግን፣በሚድያሳየዉ፣በጣምሀገርገብቸ፣እስትምበላዉነዉ፣የቸኮልኩትበርቱ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 Год назад +1

    አሁን አመኮ የምር ደሰ ይላል በፍቅር ኖሮ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Год назад +3

    እንዴ ይችልጅ የአጭሩልጅ ሚስብብት አደለችእንዴ

  • @habutsehay7283
    @habutsehay7283 Год назад +1

    Arif nw bertu
    Emu ahunim melishe iteyikishaleu lemn mtebishin awelekshi ??? inegrshalew bilesh neber . Weyish hayimanotishin keyershi?? Mateb sitadergi betam nw yimiyamrbish.

    • @samemu
      @samemu Год назад

      yena Leyu Adergalew Esh Amelak Yakiberlgn Habuy

    • @qatarrayyan8772
      @qatarrayyan8772 Год назад

      Fxum.yet.ale

  • @funye1164
    @funye1164 Год назад +1

    Wwowowow yetabaraka yihuni yene mixochi

  • @asratalange1027
    @asratalange1027 Год назад +1

    Ye ethiopia enattochi yileyalu gin ene miraqqun eyewaxxikku xegebikkutti enanttekko tileyalachu

  • @user-ni1on6jc4t
    @user-ni1on6jc4t Год назад +2

    Yegnam bahele endhe new dabubi wube new

  • @mekedes5865
    @mekedes5865 Год назад +4

    ያጭሩ ሚስት አይድልች 🙄

  • @user-mk5sb5tc9g
    @user-mk5sb5tc9g Год назад +1

    በልአፊያ የጤናምግብይሁንላችሁ

  • @MisiraYesuf
    @MisiraYesuf Месяц назад

    Uletachum be gira new bitbelut kegn ijachun aslwmidut gin betam iwedachuwalo

  • @user-ib8hz4eu5z
    @user-ib8hz4eu5z Год назад +10

    ምራቄን አሷጣቺሁኚ እጀራ ካየሁኚ 3 አመቴ ያልፋል መቸም

  • @MaMa-vx1jb
    @MaMa-vx1jb Год назад +1

    እና ምን ይጠብስ

  • @fitsum2112
    @fitsum2112 Год назад +1

    የሚስትህን እህት ካለቻት እማ ጠይቅልኝ እባክህ

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 Год назад +2

    ቢጥር ነዉ በጉራጌኛ ብቻ ባህላችን ብዙ ነዉ

  • @hsusehhsusje3168
    @hsusehhsusje3168 Год назад +2

    ባለፏቃላባቲአሪጎሺአሊነበረሚአጪሩሊጂሁለቲፋቅርናነዉ🤔🤔😍😘😂❤

  • @user-in4ev9id4e
    @user-in4ev9id4e 2 месяца назад

    ስታምሩ እኔም ጉራጌ ነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yfatewa2163
    @yfatewa2163 Год назад +4

    የኔ ውዶች ስታምሩኮ

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 Год назад +1

    ቅሙስ ይመስለኛል በሶዶ ጉራጌ ቅሙስ አውቃለሁ። ወይንስ ሁሉም ጉራጌ ቅሙስ ብሎ ይጠራዋል ? የሚያውቅ ካለ ቢያብራራልኝ አመሰግናለሁ።

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o Год назад +1

    ጉራጌ ለሙያ ማን ብሎን ቆጮ እንዴት እንደናፈቀኝ

  • @beutyinhijab7302
    @beutyinhijab7302 Год назад +1

    Er wayine anchi gin temesasileshibing new inde yaa aceru lij fqrenyash ayidelm inde uuuuuu er nigeruny

  • @saharababa5111
    @saharababa5111 Год назад +1

    Slm wawww mazryee ybrkuu bxm dsylli gn ytbrk yun🥰🥰🥰🥰🥰👍👍🌹🌹

  • @jerry1985
    @jerry1985 Год назад +1

    ሳሚ ግን እኛንም ቤተድብ ሁነና አርታን

  • @hanehane8708
    @hanehane8708 Год назад +1

    Enam tewka nenkonjio ena blmoya newguraga Yetbi

  • @ftfethioe7491
    @ftfethioe7491 Год назад +1

    የኔማር በትክክል ሰላም

  • @sebleberhanu1330
    @sebleberhanu1330 Год назад +1

    ende balna mest honu ende yechin lej yayhuwat kelela sewga new ere vediowen lchersew mejmrya🤔🤔🤔

  • @asterphonetastic1490
    @asterphonetastic1490 Год назад +3

    የተባረከ ይሁን እቆት ይባላል

    • @samemu
      @samemu Год назад

      betikiklll My Sis

  • @funye1164
    @funye1164 Год назад +1

    Tawu basidati yelenu atawoguni

  • @hekmtatyby4654
    @hekmtatyby4654 Год назад +1

    ይኽልጂየሆነቺአጭርልጂሚሥቱናትእያሉኮሜንቶቺሢፅፍአይች ነበርለካሥ ውሽትነውአይ

  • @gy8086
    @gy8086 Год назад +1

    Yemigerme new 2 tachum gerage nachu!!

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Год назад +2

    ቤታቹህ ገና ዛሬ ሰመጣ በሚያምር ምግብ ተመስገን🙏❤❤👈

  • @badryajemal8127
    @badryajemal8127 Год назад +2

    ስታስቀኑ ላሀጫ ነው ጠብያለው ላኩልን

  • @GggGgg-dh2ls
    @GggGgg-dh2ls Год назад +1

    አይ እኔ ተየ ት አጥቼ ልብላው አይይይ ስደት ብሉ እምትሉን

  • @user-sb5yg9lf5r
    @user-sb5yg9lf5r Год назад +1

    ቃልየስ

  • @user-xt7fj2xd8i
    @user-xt7fj2xd8i 16 дней назад

    አውጣባትነው❤❤❤❤እሙ

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 Год назад +1

    እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @user-pg8dj6cv3n
    @user-pg8dj6cv3n Год назад +3

    ታምራላችሁ 🥂

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 Год назад

    Sewodashe we love you. Zamanashe yebarke

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Год назад +2

    wiy zereya

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j Год назад +1

    Wow ejash yebarek ajeyet

    • @samemu
      @samemu Год назад

      Amannnn Ema

  • @tigisttadesse1291
    @tigisttadesse1291 Год назад

    Yes brother you lake my cantr so beautiful 😍

  • @user-ju6my6su9y
    @user-ju6my6su9y Год назад +3

    ቆይ ግን ይች ልጅ አጭሩ ወንድ ጋር የማያት አይደለችምዴ ጉዴ

    • @user-pq5wx6iv4s
      @user-pq5wx6iv4s Год назад

      ነበረች እኔእራሱ ገረሞኛል

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube Год назад +1

    እህትና ወንድም ነው እምትመስሉት በውነት

  • @user-cx1gz6ci7r
    @user-cx1gz6ci7r Год назад +3

    ቁጥር አንድ የቆጮ ወዳጅ ነኝ ሆዴን አስጮሀችሁት

    • @samemu
      @samemu Год назад +1

      Tensuyy Alew Lemigabzzz Yawum Orgnalu

    • @user-cx1gz6ci7r
      @user-cx1gz6ci7r Год назад +1

      @@samemu ኑሪልኝ እሙዬ የኔ ተወዳጅ ክበሪልኝ

  • @zehara4678
    @zehara4678 2 месяца назад

    ፍታፍቶ ትበር በጋዳሁ እያ በሠብገነ ናፈቄም😢😢

  • @user-nl7jy2mk4z
    @user-nl7jy2mk4z 4 месяца назад

    በግራችሁ ነው, እደ እሚበላው ውራጌ

  • @user-jd1iz3re2i
    @user-jd1iz3re2i Год назад +1

    የተባረከ ይሁን ግን አታጓጉን

  • @hekmtatyby4654
    @hekmtatyby4654 Год назад +1

    እህትናወንዲምነውእሚመሥልቱ

  • @user-cx1gz6ci7r
    @user-cx1gz6ci7r Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ ውዶች

    • @samichotv
      @samichotv  Год назад

      እንኳን ደና ቆየሽን

  • @zinashhabte4303
    @zinashhabte4303 Год назад +1

    Kani.Ebifaamee,isin,yaa,ta.u

  • @user-su1jw9fq5x
    @user-su1jw9fq5x Год назад +3

    አሽቃሩሽ፣ዋው፣ጉራጌነቴን፣ስወደው

    • @samemu
      @samemu Год назад

      Betammmm Wedewa

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Год назад

    emu yene love be emebrhan beken ejish biye minewew ye 3te selase begra 🤭🤭🤭

    • @samichotv
      @samichotv  Год назад

      Camera nwu enji be kegn ejachen nwu eyebelan yalenwu😂😂🙌

  • @youtub8152
    @youtub8152 Год назад +1

    ኤወ በሚባለው ዱቄት ነው ጎመኑ የሚቀቀለው

  • @tsigeredaabebe9565
    @tsigeredaabebe9565 Год назад +1

    ደንጌሳ