ለኔም አጉርሺኝ እንጂ እንዴ😥😥😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 750

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Год назад +177

    እኔ በጣም ደስስስስስስ እሚለኝ ነገር የባሏ ወድም ጋ በጣም ይግባባሉ ይዋደዳሉ ደስ ሲል የባል ወድም ጋ እድህ መቀራረብ❤❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +3

      ጠሮአደለም።ለወዱቹጠሮአይሰማችወም።እኔምይባሊወደም።3አመትክኛገርኑሯል።እንዋደዳለን።ዳርንወ።።

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      እንሰደትክመጣሁ2ለትወለደ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Год назад

      በጣም ❤

    • @lubaba355
      @lubaba355 Год назад +5

      እኔም የባሌ ወንድሞች ጋ በጣም እንዋደድ ነበር ባሌ ካላጎረሰኝ ወንድሞቹ ነበሩ የሚያጎርሱኝ አንድ ቀን ባሌ ጋ ብንጣላ ወላሂ በጣም አስከፉኝ ተናገሩኝ እሱናኔ ብንታረቅም ወንድሞቹን ግን አልታረቅንም 😢😢

    • @asegedechityoub7514
      @asegedechityoub7514 Год назад

      😅😅😅😅😅

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Год назад +118

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

    • @ghch53
      @ghch53 Год назад

      አልሀምዱሊላህ

    • @AlhamdulilahAlekulehal
      @AlhamdulilahAlekulehal 10 месяцев назад

      አልሀምዱሊላህ የተጨነቀውን ሁሉ አላህ ይፈርጀው

    • @fatimaabdu2088
      @fatimaabdu2088 9 месяцев назад

      አልሀምድሊላህ❤

    • @doda9780
      @doda9780 9 месяцев назад

      geta.simi.yibarek🎉🎉🎉🎉

  • @emaneomrealove4678
    @emaneomrealove4678 Год назад +27

    ወይኔ በስቅ. እኔንም እራበኝ. እየተስስቃችሁ. ስትበሉ. ስያችሁ. ያረብ ከስደት ከቤተስብወቻችንጋር በስቅ በደስታ ለማስለፍ ያብቃን ያረብብብብብብብብብብብ ሀገራችንን ስላም አርግልን

  • @mbet1840
    @mbet1840 Год назад +11

    ሳሚ ሲያሳዝን እሱ በሰራው ቁርስ እነ እሙ ተገባበዙበት ለማነኛውም በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Год назад +23

    መምህር ሳሚ ምን ችግር አለው ወንድምህ ነው እንዲውም ደስ ሊልህነው የሚገባው እሙየ የኔ ውድ እህት ወንድምህን ስለወደደችልህ ስንት አለ አይደል ከባል ቤተሰብ ጋር እንኳን አብሮ ሊኖር ይቅርና እሙየ ባህሪሽን እንዳትለውጭ ፍቅር መዋደድ ደስ ይላል🙏🙏🙏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +38

    ሳሚ እኮ ባለሞያነው ማርያምን❤❤❤አልተቻሉም እሙእና ዮኒ 😂😂😂😂ይመቻችውውድድድድድድነው እማድርጋችው የኔውዶች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Год назад +13

    በመቤቴ ያላችሁ ፍቅር ❤❤❤ እኔም በየየባለቤቴ ወንድም እህቶች ስወዳቸዉ ❤❤❤ እኔን ዘና ፈታ ነዉ ያረጋችሁኝ😂😂😂

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 Год назад +13

    እሙየ ስወድሽ የባል ሽን ወድም በማቅረብሽ በመግባባታችሁ ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @jajjjjajjj3066
    @jajjjjajjj3066 Год назад +5

    ዩወኒ ምን ችግር አለው ሲል ሳሚ ችጋራም አላለም እፉፉፉ በሳቅ😁😁😁😁😂

  • @zuzuhabashawit2189
    @zuzuhabashawit2189 Год назад +9

    ይወኒ በጣም ደስ ብሎኛል ባጭር ቀን3.5k አይዞህ ገና ብዙ ደረጃ ትደርሳለህ🎉❤❤❤❤

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Год назад +4

    ወይኔ በሳቅ ብቻ አንጀቴን አቆሰላቹ የኔ መልካሞች ውድድድድድ ነው ማርጋቹ ሳምቾ ቀልድም ቢሆን እንዴት እንዳሳዘነኝ😂😂😂😂😂

  • @እማበዱአሽ-ገ6ኸ
    @እማበዱአሽ-ገ6ኸ Год назад +8

    ወይኔ ሳሚ ዘና ነው ያረጋችሁኝ ሰሩልህ 😂😂😂

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 Год назад +10

    ደስስ ስትሉ❤❤እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
    @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii Год назад +7

    ልጀንና የህቴን ልጅ ምግብ ሳጎርሳቸው ያለው ሰሜት 😂😂😂😂

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 11 месяцев назад +4

    ወይኔ ቅናት 😂😂😂😂 የኔባል ቢሆን በጥፊ ያጋጨኛል ሚስኪን አሳዘንኝ 😂😂😂😂

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Год назад +12

    ወይኔ በሳቅ አፈረሳችውን 😂😂😂 ይመቻቹ

  • @አኢሻየራያዋ
    @አኢሻየራያዋ Год назад +16

    እረ ሳሚ ተቃጠለ😂😂😂❤❤

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 Год назад +7

    የባል ወንድምኮ በእውነት እደናት ልጅ ነው ስሜቱ ቁም ነገር❤❤❤❤❤❤እኔ ባሌ ለቤተሰቦቼ ፍቅር ከሌለው አደለም ላቅፈው ላየውም አልፈልግ

  • @መላአክታደገው
    @መላአክታደገው Год назад +3

    አስይ አትላለህ ላተመስሎህ መቃጠል ቀና ሳሚ ተሰራልህ በርቱ ሳሚ ስራላቸው አረ ደፈሩህ😅😂😂

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +14

    የኔ ጌታ አሳዘነኝ😢😂😂😂ግን ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ትዋደዳላችሁ🎉❤

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 8 месяцев назад +1

    እኔ ም ሳገባ ኢንሻ አላህ የባሌ ወንድም የት ትሆን😜❤❤ዴስ ትላላችሁ በርቱ እንወዳችሁለን😂😂😂😂😂

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Год назад +6

    😂😂😂ወይ እናተ ደስ ስትሉኮ ይመቻችሁ አንጨረጨራችሁት እኮ ሳሚን😂😂

  • @MaregAyalew-e5p
    @MaregAyalew-e5p 9 месяцев назад +2

    ደስ ስትሉ አየ ሳሚ አሳዘነኝ እኔ በሰራሁት ትጎራርሳችሁ እደ አላለም ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @magdes6631
    @magdes6631 Год назад +4

    ማራምን ሰብሰክራይብ አርኳችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት በላዬላይ ይጎራርሳሉ አለ ሳማ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Год назад +3

    ዝብለው ይጎራረሱብኛል እዲ አላለም አይ ሳሚ በወድም ይቀናል እዲ😂😂እሙ❤🎉🎉😂

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Год назад +11

    😂😂😂😂 በሳቅ ገደላችሁኝ
    ደግሞ ደስስስ ስትሉ❤❤❤ እወዳቸሆለሁ ኑሩልኝ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Год назад +6

    ወይኔ ቅናት እኔም ቀናተኛነኘ የሱ ባሠ😂😂😂😂😂😂

  • @emam1087
    @emam1087 Год назад +3

    ኡፍፍፍደስትላላቸሁ በጣምነው እምውዳቸሁ እኔም ለዚህ ያብቃኝሳምት ቀረኝ ሀገሬለገባ አልሀመምዱሊላህ

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 9 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂እዳዉ እናተልጆች ምንላርጋችሁ ሁሌየ በደስታኑሩልኝ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +27

    በወንድምህ እንዲህ አትሁን 😢😢

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Год назад +2

    ደስ ትላላችሁ ሳሚ እኛንም አስታጠብኸን እናመሰግናለን ሳሚ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Год назад +7

    የዛሬውቢዶው ብዙውም ደስአይልም አትቅበጡእሺ ሳሚየ አይዞን ወንድምህሰለሆነቻለውእሺክክክክክ

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ክክክክክክ ሳሚ በንደት አጎራረሱ 😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣ክክክክክክክኴክክክ ወየዉ በጥዋቱ ወላሂ አሳቃቺሁኝ

  • @RahmetDerese
    @RahmetDerese 4 месяца назад +1

    Yeni wudoche 😂😂😂😂😂😂welahi swedachehu salay new like yemadergewu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd Год назад +8

    የመዳምቅመሞች፡ወድማችንንእናበርታታው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminaseid3254
    @aminaseid3254 Год назад +3

    ሳሚን ብታናዱት ከዚህ በኃላ ከኔ ጋር ነዉ ፀባችሁ በተረፈ ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn 9 месяцев назад +1

    እረ ሞቱኩኝ በሳቅ አፉን አከፍፈቱ 😂😂😂የበይ ተመልካች መሆን ወይኔ ሆደን አመመኝ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Год назад +2

    ክክክክክክክክ እረ ሳሚ እደዛሬ አስቃችሁኝ አታቁም አይ ሳሚ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 3 месяца назад +1

    እረ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂ከምር አሳዝኖኛል😂😂😂😂

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Год назад +3

    ሳሚ እዳተ ቶሉ የሚናድድ ወድም አለኝ የወናት በጣም ተጫዋች ነዉ ፍቅራቹሁን አላህ ይጨምርላቹሁ

  • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ
    @ብርቱካንየግረሟቲዩብ 10 месяцев назад +2

    ወይኔ እናተ ልጆች ግን ልትገሉኝ ነውኮ በሳቅ ሳሚ አጥን እዳይዝህ ፍረሁ

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +4

    ሣሚ ከምሐል ሆኖ አፉን ከፈት አድርጎ የሚቀረው ነገርስ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abeba-abeba
    @abeba-abeba Год назад +1

    የተጠባጠበውን ተጎራረሱአላለም😂😂😂

  • @BashBash-s8h
    @BashBash-s8h 9 месяцев назад +2

    እሙየ የኔ ውድ ባልሸን ስወደው በጣም ታምራላችሁ ፍቅርችሁን ያብዘው❤❤❤

  • @saram5639
    @saram5639 Год назад +4

    ችጋራም አላለም አይ ሣሚ😂😂😂😂😂😂

  • @سعادةسعا-ر4غ
    @سعادةسعا-ر4غ 3 месяца назад +1

    ውይኔ ደስ ስትሉ ወላሂ አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ውዶች ወላሂ ጨምሮ ያዋዳችሁ

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Год назад +2

    ዮን ሣሚ ዘግቶታል አላለም ወይኔ ቅናት የምርም ዛሬማ አሥነቅለውሀል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @destateferaa2626
    @destateferaa2626 Год назад +12

    ስትበሉ በስማም በሉ ❤

  • @nehimiyanaree8795
    @nehimiyanaree8795 Год назад +1

    ውይኔ እሙ ዛሬ ሳሚ ገደልሽ እኮ በርች የኔ ዉድ, 🥰እዎዳቹዋለዉ (3)1እሙ 2ሳሚ 3ዮን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድድድ

  • @ra7mat426
    @ra7mat426 Год назад +2

    ወይኔ ሞትኩኝ😂😂😂😂 ሻይ እየጠጣሁ ነበር ትናለኝ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Год назад +8

    ደስስስ ስትሉ❤❤ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤

  • @faizamohamed4682
    @faizamohamed4682 Год назад +7

    ወይ ልጅቶን ስወዳት ሳቄተኛ ተጫዋች ቅልልልልሌ ያለች እወነት ሳሜቾ ታድለሐል

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Год назад +3

    ይወኒየ ለብቻህ ተከራይ ቤት እየሰራህ ታድጋለህ ሚስትም ከዚህ ካረባገር እንፈልግልሀለን

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Год назад +3

    ደፋር ማን በሰራዉ ማን ይጎራረሳል😂😂😂😂

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube 10 месяцев назад +1

    ኧረ ቅናት😂 ሳሚ ጎበዝ ነው የኔ ባል እሱ እሌለበት ወንድሙ እንድመጣ አይፈልግም እቤት😮😅😅

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 8 месяцев назад +1

    ማርያምን ምሳዬን እዬበላሁ ነብር እና ትን አለኝ 😂😂😂😂😂

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад +1

    ችጋራም ያልከውስ ነገረሳሚይ😂😂😂😂

  • @weyni7527
    @weyni7527 Год назад +1

    ዉይኔ የወኒ ቀልዱ በምሀል በምሀል ማስታወቂያ አለው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን Год назад +3

    አረወይኔ በሳቅ ሳሚ ተገኘ 😂😂😂😂

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Год назад +1

    😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ሳም በመጨረሻ ላይ ዝም አለ ደስ ትላላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ayeshayesh6276
    @ayeshayesh6276 Год назад +2

    ግን እናተ ልጆች ግፋችሁ ግፍ አደለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ ችጋራም አላለም

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 Год назад +1

    ማን አጎረሰክ ና ነው ዝም ብለው አፍ ይከፍታል 😂😂😂😅አየ እናተ ልጅች በርትሉን😂😂😅❤❤❤❤

  • @jemal1-jj5yx
    @jemal1-jj5yx 10 месяцев назад +2

    ምርጥ ሰዎች ወላሂ😂😂😂😂❤❤❤

  • @সাথীআক্তার-র৬ড
    @সাথীআক্তার-র৬ড 8 месяцев назад +2

    ወይይይ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂

  • @jsishjdudkn4498
    @jsishjdudkn4498 Год назад +2

    የሳቅ ምንጭ ደስ ስትሉ
    እኔም የዛሬ ሳምንት ከቤተሰቦች ጋር

  • @ሪታ
    @ሪታ Год назад +2

    ሳሚ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 Год назад +3

    ሳሚ በልክ እሚጎርሰው የሶስትጊዜ እሚሆነውን ባንደ ነው እሚጎርሰው 😂😂😂😂😂😂

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +2

    😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ደግሞ ስወዳችሁ ከልቤ ነው

  • @taibah5903
    @taibah5903 Год назад

    ክክጰኔሳሚ በሳቅገደለኝ መገንቅናት ዝምብለዉ ይጎራረሱልኛልደ አላለም😅😅

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ መሀልላይ አርገው ተጫወቱበት

  • @سارة-ح5ب
    @سارة-ح5ب 10 месяцев назад +1

    ወይኔ በሣቅ ገደሉኝ አይ ሣሚ ቻለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 Год назад +2

    እዉነት ሳሚ እደዉም ጡሩ ሰዉነዉ
    ሌላ ቢሆ ያባረረሽነበረ እሙን ጭራሽ እባልሽ ፊት ማመን አቃተኝ 😔😔😔

  • @መድናmedina
    @መድናmedina Год назад +5

    ሳሚ አፉን ከፍቶ ቀረ እኮ😂😂😂😂

  • @sauditaif2984
    @sauditaif2984 Год назад +1

    እኔ በሰራሁት ምግብ አላለም❤😅😅😅😅😅😅😅

  • @hayat227
    @hayat227 Год назад +1

    😂😂😂😂😂ወይኔ አሳዘንከኝ ሣሚ😂😂

  • @uae6446
    @uae6446 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂are Emuyee & Yoniyee ye sirachun yistachu samiyee Ayzoki🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Год назад +1

    ወይ ሳሚቅናታም ወንድምህ ትቀናለህ ለነገሩ አይፈረድብህም እኔም ቢሆንእቀናለሁ😃😃😃😃

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 8 месяцев назад +1

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😅😅😅😅😅😅😅😅 አቦ ይመቻቹ

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 Год назад +1

    ወላሒ 😂😂😂😂የሲስተሬባል ወንድሙከመጣእቤት እህቴጋካያቼው እያወሩዝብለው 😂😂😂😂በጣምነው የሚለዋወጠው😅😅😅ይቀናል 😂😂ቢጎራረሱም ዘረልዝሎነው የሚሰቅላቼው❤❤❤እናተግንመሸአላ ወይኔ3ቀኔ ለቤታችሁአድስነኝ ጧትማታም 😂የማየውየናተን ቪድዎነው❤❤❤ተመችታችሁኛል❤

  • @fatimaabdu2088
    @fatimaabdu2088 9 месяцев назад +1

    😂😂😂😂❤❤ አሳዘነኝ አቦ አጉርሱት

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Год назад +1

    ምስጊን ሳሚ ተናዷል ውይይይ እዴት እዳሳቀኝ😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @etpia3736
    @etpia3736 9 месяцев назад

    ምርጥችየ❤❤🎉🎉ክክክክበሳቅነዉየጨረስኩት🤣🤣🤣❤❤❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 10 месяцев назад

    Kkkkkk ere tewu atakatilut samin hoooo 😂😂😂😂😂

  • @baqeyegetaliji8545
    @baqeyegetaliji8545 Год назад +1

    Baxam das tilalachu yemari ❤❤😂😂😂samicho 🇪🇹eda imuye ❤yoniye 😂😂💞😂😂👍💝🇦🇪👍🙏

  • @መይረምነኝከባቦ
    @መይረምነኝከባቦ Год назад +2

    ሣሚቾቾቾ በሳቅቅ ወላ ተበላህ እሙየ እሠይ ደግ አደረጋችሁትትት

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ትን እዳይላችሁ ውዶች ታስቃላችሁ ሳሚን አናደዳችሁ እሙየ ሳቅሽ እቢ አለሽ. የወኒ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ

  • @Nነኝየሀርቡዋ
    @Nነኝየሀርቡዋ Год назад +1

    😂😂😂ወይኔ በሳቅ ቁጭ ወደዛ ዬኒየ ቻለው ጥፊውን 😅😅😅

  • @meremam877
    @meremam877 Год назад +4

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatimaabdu2088
      @fatimaabdu2088 9 месяцев назад

      ዋአሌኩም ሰላም አሚን ያረብ

  • @HhHu-p7b
    @HhHu-p7b Год назад

    ❤❤❤😂😂alachulinyi 😂😂😂demo indene saqishin maqoxaxar itichilim😂😂😂

  • @FggGhhh-m8c
    @FggGhhh-m8c 9 месяцев назад

    እረ ተው አታናዱት ውይይ አቃጥለሽ ለደፌው ነውኮ ሚስኬን ሳሜ😂😂😂😂

  • @habssaby4061
    @habssaby4061 9 месяцев назад +2

    ወይኔ ሆዴ😂😂😂😂

  • @hananhnan-nh4ln
    @hananhnan-nh4ln Год назад +6

    ስነስርአት አድርጉ እድህ ያለ ጫዋታ ላልሆነ ነገር ይዳርጋል ማለትም ፀብ ይፈጥራል ይቅርብሽ እናቱ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад

      እንዴ ወንድሙ እኮ ነዉ

    • @hananhnan-nh4ln
      @hananhnan-nh4ln Год назад

      @@Master_ofElements ወንድሙ ነው ቢሆንም ግን ወንድሜ ነው ብሎ እሱ ራሱ አልተናደድኩም አላለም ተናድጃለሁ አለ ቤተሰብም ጓደኛም ሁሉም ነገር በልክ ሲሆን መልካም ነው ወንድሙ መሆኑ ጠፍቶኝ አይደለም

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад

      @@hananhnan-nh4ln እሺ ልክነሽ እሱማ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Год назад +5

    ስትበሉ ፀሎት አርጋቹ ብሉ

  • @medhin8187
    @medhin8187 Год назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት
    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ ❤ እርጋታዉ ሰዉየዉ ተመቸኝ 😂😂😂

    • @SdW5-ru3yi
      @SdW5-ru3yi 10 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Год назад +2

    የናተን ፕራንክ ሳላይ የምስቀው ነገር ይገርመኛን 😂😂😂😂አየ ሳሚ

  • @Makdes-i7g
    @Makdes-i7g Месяц назад

    ዉይይይ ቀናሁ በትዳራፍሁ ፈጣሪ ይባረክ

  • @ኪያ-ጀ5ረ
    @ኪያ-ጀ5ረ 11 месяцев назад +2

    አፉን ከፍቶቀር ሳሚ❤😂😂😂😂😂

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 Год назад +2

    ወይኔ በሳቅ ሞተሁ 😂😂

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 2 месяца назад

    አየ ሳሚየ እናተም ታጠቡ ሚስኪን ክፉ አይካቹህ❤❤❤❤❤❤