ወይኔ ብብት አንተ ባል አይደለህም😱 ብብቷ ጫካ ሆኖ የለንዴ🤣🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 695

  • @samichotv
    @samichotv  8 месяцев назад +124

    50ሺ እንዳይረሳ ቤቢ እስኪመጣ❤❤

    • @HadiyaHadiya-nb5cg
      @HadiyaHadiya-nb5cg 8 месяцев назад +2

      እዳዉ ቤሆን መቶ ባሥገባሆችሁ

    • @olamalink4967
      @olamalink4967 8 месяцев назад

      ❤️😂🫣👌

    • @BayanJordanBayan
      @BayanJordanBayan 8 месяцев назад

      😂😂❤

    • @tsedallove
      @tsedallove 8 месяцев назад +1

      ኧር ለፍራንክ የፈጣሪን ስም በከንቱ አትጥሩ😢

    • @صالحخضري-ك4ف
      @صالحخضري-ك4ف 8 месяцев назад

      ክክክ ዛሬ ወንድም አማቾቹ ተገኝተዋል ቻሉት 🎉🎉🎉🎉

  • @FhDyu
    @FhDyu 8 месяцев назад +77

    ዮኒ ትልቅ ሰው ማሻአላህ ስነስርአት አለው

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 8 месяцев назад +81

    ይህንን ልጅ አቃጥላችሁ ልደፉት ነው እዴ😅😅😅😅👍👍

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 8 месяцев назад +5

      አረ ልጅቷ እግዚአብሔርን እግዚአብሔርን አትበይ እህት
      በቀልድ እግዚአብሔር ስሙ በከንቱ
      የሚጠራዉ ለምንድነዉ??

    • @weletemaryamkedejshadershnafek
      @weletemaryamkedejshadershnafek 7 месяцев назад +4

      ኧረ በፈጠረሽ ስም 🙄 እግዚአብሔር አይባልም እደ የዮቱቢ መሰብሰቢያ ፈጣሪ በከቱ አይጠራም እሽ እንኳን በዉሸትና በእዉነትኳን አይማልም😢😢😢እፍፍ በስቱ ችሎናል እኮ ፈጣሪ ማስተዋልን ይደለን ለሁላችንንም

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @AmalTey
    @AmalTey 8 месяцев назад +20

    በጣም ደሰስ ትላላችሁ 😂😂ግን በውሸትታቹ እግዚአብሔርን ማርያምን አቱበሉ❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 8 месяцев назад +27

    ዮኒ መልካም ሰው የልጅ አዋቂ ነክ👍👍👍👍👍🌷

  • @rahimaahmed2437
    @rahimaahmed2437 8 месяцев назад +27

    ታይመ የሄን ሰዉ አለግዜዉ ልታስረጂዉነዉ❤

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
    @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 8 месяцев назад +17

    ወድሙ ግን ማሻአላህ ነዉ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 6 месяцев назад +2

    ኪኪኪኪኪኪ አብሮ እያደረ ባድቀን መቸም እድህ ይሆናል ብሎ አያምንም ፕራክ እደሆነ ያቃል 😂😂😂😂😂😂

  • @AlemAdonya-gr1eu
    @AlemAdonya-gr1eu 7 месяцев назад +4

    እውነት ነው መስራታቹ ትክክል ወኖ በእግዚአብሔር ሰም መቀለጃ አይደለም የእግዚአብሔር ሰም በከቱ አትጥራ ይላል በናታቹ

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 8 месяцев назад +14

    ቡናው እራሱ ብብት አለ አላለም😂😂😂😂😂የወንድሙ ማፈር😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 8 месяцев назад +15

    በመሃል የዩኒ መሸማቀቅ ነው ያሳዘነኝ ወይኔ

  • @ZebibaBderuBderu
    @ZebibaBderuBderu 8 месяцев назад +19

    የሳቂ ምንጮች አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @የጋይንቷ
    @የጋይንቷ 7 месяцев назад +3

    ውይ ሳሚ ተበሳጨ እኮ የእውነት ደስ ትላላችሁ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 8 месяцев назад +7

    የዱር እንስሳም ይገኝበታል ወይኔ አረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @erkuyaabo3028
    @erkuyaabo3028 3 месяца назад +2

    ሸረበ የሸ ላለ አበል አላለም አይ ስሚ ሻ ወንደሚ የሟች ህ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @housemaid3260
    @housemaid3260 7 месяцев назад +2

    አቤት ዩንዬ ማሻአላህ ዎላሂ የኔ አስተዋይ 🤗ግን ልጅቷ በዉሸት በተደጋጋሚ እግዚያብሔርን ስትል በጣም ደበረኝ 😔😔😔

  • @xfgfdfggh7631
    @xfgfdfggh7631 6 месяцев назад +1

    ሳምሽ የአማርኛ ቅኔ አንደኛ ነህ ✅✅✅✅✅✅

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 8 месяцев назад +18

    ቡናው እራሱ ብብት ብብት ይላል ስስቅ ሴትዮየ ሰማችኝ እረ እናተስ አያልቅባችሁም😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sitiya9700
      @sitiya9700 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @housemaid3260
      @housemaid3260 7 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @araguaraara8286
    @araguaraara8286 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሄረን አትበይ ውይይይ😢😢😢በውቸት የእግዚአብሄረ ስም አይጠራም👏

  • @erkuyaabo3028
    @erkuyaabo3028 3 месяца назад +1

    ምን ይሰራል አላለም አይ ስሚ ወንደሚ የኔ ውዴች በረቱ ለኛ ❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 8 месяцев назад +10

    የሳቄ ምንጮች እሙዬ ሁለት የምትሆንበት ቀን የናፈቃቹ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ በማለት በፀሎት እናስባት

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 7 месяцев назад +1

    የዱርንሰሳ ሁሉ ልገኝ ይችላል 😂😂😂😂👈👈👈👈

  • @AzebTadele
    @AzebTadele 8 месяцев назад +6

    ግፋቹ የልጅ ልጅ ይይበት ልጁ አታስረጁት 😂😂😂😂😂

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 8 месяцев назад +5

    ብናው እራሱ ብብት ብብት አለ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @BaderAlkha
    @BaderAlkha 7 месяцев назад +3

    ብናሽ ራሱ ብብት በብት አለ አላለም😂😂😂

  • @Fanu-z9s
    @Fanu-z9s 7 месяцев назад

    አቦ አቦ በጣም የሚገርም ልጅ ነው ድምፁም ያምራል ይመችህ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 8 месяцев назад +10

    ሚሰታቸውሲያረግዙ አብረው አያድሩምእንደ ማለቴአይተያዩም የምርቢሆንም ተበልተሀል😂😂😂😂ዮኒተመችኝ ልጂቱበውሽታ ትምላለይቱ🙆🙆🙆

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 7 месяцев назад +1

    ወይኔ እሙ አረ ልጁ ሁልጊዜ ተኮል

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 8 месяцев назад +6

    የፀጉር ማሳደጊያ አቮካዶ ሙዝ ትቀቢላታለሽ ፀጉሯ እራሱ እንደዚህ አላደገም ወይኔ ሳሚሚሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei 8 месяцев назад +13

    በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂

  • @HayushYoutub
    @HayushYoutub 7 месяцев назад +2

    🎉😂😂😂😂😂እረወየው😂😂😂😂በሳቅገደሉኝ😂😂😂

  • @SemiraAbdulwehab
    @SemiraAbdulwehab 2 месяца назад

    ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 8 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ጉዴ አረ በሳቅ ሞትኩ

  • @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
    @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ 8 месяцев назад +10

    አይቸ አልጨረሰም እሙየ አያልቅብሽም በሠላም ሁለት ያድርግሽ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 8 месяцев назад +3

    Kkkkkkk ayalikibishe emuye ere tew samichon yalidimaw litasrejuti new hooo yoni yimechihi❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @beteayalew2272
    @beteayalew2272 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂ቡናውራሡ😂😂😂😂😂

  • @Erahmet-p4z
    @Erahmet-p4z 8 месяцев назад +5

    ታናሹ አፈረ 😅😅😅😅😅

  • @helinagebeyehu
    @helinagebeyehu 7 месяцев назад +3

    ዮናስ አስተዋይ ነው ጎበዝ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 8 месяцев назад +10

    ዮኒ በጣም ስረዓት ያለዉ ልጅ ነዉ
    አንች እረፊ አለ ምስኪን😅😅

  • @Wrre5tTrdtt
    @Wrre5tTrdtt 7 месяцев назад +1

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ እሙየ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @ናርዲነኚያባቴቅምጥል
    @ናርዲነኚያባቴቅምጥል 8 месяцев назад +2

    አረ ወይኔ በግራይደር አስቆርጧት ምላጭ እኳን አይቆርጠዉም😅😅😅😅😅

  • @Hayatmohammmed
    @Hayatmohammmed 7 месяцев назад

    ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @DhgfggtHytt
    @DhgfggtHytt 8 месяцев назад +5

    በጣም ነው የምወዳችሁ ዘና የምታደርጉኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሳሚ እሙ ዮኒ እሚት 🤗🥰 ግን አንድ ነገር የምላችሁ ቢኖር ዝብላችሁ በእግዚአብሔር እግዚአብሔርን አትበሉ ጥሩ አይደለም በውሸት የእግዚአብሔር ስም ማንሳት ጥሩ አይደለም እኔ ከእናተ ተሽዬ አይደለም ግን ባለኝ ነገር ልገራችሁ ከ10ቱ ትእዛዛት መካከል አንዱ የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ ይላል እናም ብትተው አሪፍ ነው ብዬ አስባለሁ ደግሞ እዳትቀየሙ እኔ በጣም ስለምወዳችሁ ነው አስተያየት የሰጠሁት ❤🥰🥰👏

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 8 месяцев назад +3

    😂ቡና ላይ ነው የሚላጨው አላለም ዮኒ😂😂😂😂😂

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 7 месяцев назад

    አረ ወይኔ በሳቅ ሞኩ የሳሚ ወሬ ምንም የማያስቅ ነገር የለም😂😂😂😂😂

  • @ሀበሻዋ-123
    @ሀበሻዋ-123 8 месяцев назад +5

    እሙዬ የኔ አያልቅብሽ አይሳሚ የሳቄ ምንጮች ይመቻቹ🎉

  • @TTyeborenawa
    @TTyeborenawa 4 месяца назад +1

    ሳሚየ ገልቢ😂😂😂😂😂

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 8 месяцев назад +3

    ኖርማል ነዉ 😂😂😂

  • @Erahmet-p4z
    @Erahmet-p4z 8 месяцев назад +3

    🤣🤣🤣😂🤣አዲስአደለም 😅😅😅

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 8 месяцев назад +1

    ማርያምን በጣም ትመቹኛላችሁ እወዳችሗለው በቃ ሁሉ ነገራችሁ ደሥ ይለኛል አብሶ ደግሞ የሳሚ ንደት በጣም ነው የምወድለት ግን ዛሬ ልጅቷ ገረመችኚ እደት ለፕራክ እግዚያብሔርን ትላለች በማርያም ይደብራል

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 8 месяцев назад +3

    ውይ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @YtVg-tj2yy
    @YtVg-tj2yy 7 месяцев назад +1

    .አለመሳቅአይቻልም❤❤❤😂😂😂

  • @Kiya-f7f
    @Kiya-f7f 7 месяцев назад

    ወይኔ ደስስሉት አቡዶ😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይልም

  • @Seadaseid-ox5cq
    @Seadaseid-ox5cq 7 месяцев назад

    😅😅😅😅 በሣቅ ልሞት ነው

  • @umbilal1071
    @umbilal1071 8 месяцев назад +12

    ግን እኔ የሚገርመኝ አይዲያ አይልቅብሽም 😅😅😅😅 እናተን ሳይነው የምስቀውኮ 😂😂😂

  • @FatemaAhmad-p7i
    @FatemaAhmad-p7i 8 месяцев назад +1

    አር ወይኔ ውውውውውውውውውይይይይይይይይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulu5
    @mulu5 8 месяцев назад +7

    ❤❤😂😂😂ሹርባ ወይስ አንፖሎ አላለም በቃ የዱር እንስሳ የሜዳ አህያ አንበሳ 😂😂

  • @RukyaYesuf
    @RukyaYesuf 7 месяцев назад

    ቡናዉ ብብት ብብት አለ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @themehadehe8970
    @themehadehe8970 7 месяцев назад

    አረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @LubabaLubaba-d2o
    @LubabaLubaba-d2o 8 месяцев назад +1

    የኒየ ማሻአላህ ትልቅደረጀ አላህያደረሰህ ❤❤❤

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ 8 месяцев назад +2

    የጀልድ አላለም 😂😂😂😂

  • @Helomihelomi-b2w
    @Helomihelomi-b2w 3 месяца назад

    እረ እናተ ልጆች 😂😂😂😂

  • @mirihamad8909
    @mirihamad8909 8 месяцев назад +2

    ልላጪልሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 3 месяца назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ 🌹🌹👍👍👍👍

  • @عليالعرياني-د1ح
    @عليالعرياني-د1ح 8 месяцев назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ለጨዋታ እግዚአብሄርን ባትሉ ጥሩ ነው ማለትም የለባችሁ

  • @Mimiyoutube-c2o
    @Mimiyoutube-c2o 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂
    ሆዴ አማማኝ 😭😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️

  • @MomMom-nt8vc
    @MomMom-nt8vc 8 месяцев назад +5

    ዮኒ ምርጥ ሰው ተሸማቀቀ ኮ😘

    • @Betty-cv5wn
      @Betty-cv5wn 7 месяцев назад

      ሚገርም ስው ነው ጌታን 😢❤️❤️❤️

  • @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
    @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 8 месяцев назад +1

    ❤❤😂😂😂 ወይ በሳቅ

  • @SofiyaSofiyaia
    @SofiyaSofiyaia 8 месяцев назад +5

    እረ ተይ ወላሂ ሳሚን አሰቃየችዉ😂😂😂

  • @rahimaahmed2437
    @rahimaahmed2437 8 месяцев назад +1

    ሲናደድ ታጀቱነዉ አየ ሳሚ ልገልህ እኮነዉ ትዉለድና ምርጥ የምታስለቅስ ፕራክ አርጋት

  • @Simboo860
    @Simboo860 8 месяцев назад +4

    ቡናው ራሱ ብብት ብብት አለ አይ ሳሚ 🤣🤣🤣

  • @BetiBeti-j3v
    @BetiBeti-j3v Месяц назад

    የ ዱር እንስሳ አሌ አላለም 😂😂😂

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 7 месяцев назад

    ሳሚ ሲያወራና ሲያስረዳ የሚያስቀዉ ነገር😅😅😅😅😅😅

  • @promobile9759
    @promobile9759 8 месяцев назад +2

    እረኔየታየኝ ዮኒ መሳቀቅ ምርጥሰው ግንእደትእዳሳቀኝ😂😂😂

  • @AbcAbc-gm6cc
    @AbcAbc-gm6cc 7 месяцев назад +5

    ልመንጥርልሽ. ክክክ ባለፈውስ ምን ነበር ያለችህ ክክክክክ እርጉዲዲ

  • @እናትሀገርA.YouTube
    @እናትሀገርA.YouTube 8 месяцев назад

    ወይኔ አቡካዶአላለም ወይኔ ሳሚተቃጥሎ መሞቱ😂😂😂😂

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 8 месяцев назад +7

    አይቼ ልኮምት አይ እሙ አያልቅብሽ 😂

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 8 месяцев назад

    ሆደቆሰለ😂😂😂😂😂የናተነገር አያልቅም❤❤❤❤

  • @ሀያትነኚተስፈኛዋኢሻአላህ
    @ሀያትነኚተስፈኛዋኢሻአላህ 8 месяцев назад +3

    እረተውግን. ወላሂ በሳቅልሞትነው😂😂😂😂
    የሳሚ ንግግር ወላሂ የሚያስቀው

  • @hawa-ve8rt
    @hawa-ve8rt 8 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂ወይኔ ሆደ

  • @mimim9982
    @mimim9982 7 месяцев назад

    ወይኔ ይሄ ስዉዬ ድምፁ እራሱ ኮሚዲ ነው ሚስቱ ግን ወላሂ ልደፋው ነው እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 7 месяцев назад +1

    ልላጨዉ 😂😂😂😂😂

  • @SeblaSebli
    @SeblaSebli 7 месяцев назад +1

    Wyne motkug getan shntenew ylekekut fetarin 😅😅😅😅

  • @HikmaHikma-rz2ij
    @HikmaHikma-rz2ij 8 месяцев назад +7

    ቡናው ቡቡት አለ አላለም ሳሚ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 7 месяцев назад

    ዉይ ልጁንም አስጨነቁት ለቡና መቶ 😥😥ግፈኞች ሳሚየስ ፈርዶበታል

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 7 месяцев назад

    ወይኔ ሳሚ በቃ ፈታ ነዉ እምለዉ ይመቻችሁ የኒዉዶች❤❤❤❤

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 8 месяцев назад +1

    ወይ እሙ ይህን ልጅ በንደት አለ እድሜው ልታስረጅው ነው

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 7 месяцев назад

    ወይኔ እኚ ሰወች በሳቅ ገደሉኝ ሌላ የዱሩ እንስሳ ሊኖር ይችላል ይላል እንዴ ኡፍ ደከምኩ በሳቅ እግዚአብሄር ሰላማቺዉን ያብዛዉ 😂😂😂😂

  • @TTyeborenawa
    @TTyeborenawa 4 месяца назад

    አቡካዶ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂የዱር እንሰሳ ይገኛል ሀሀሀሀሀ❤❤❤

  • @xfgfdfggh7631
    @xfgfdfggh7631 6 месяцев назад

    አሏህ ይጠብቃችሁ አይቀይራችሁ ✅✅✅✅

  • @ነፊሳ03
    @ነፊሳ03 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እሙየ ስወዳችሁ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 месяцев назад

    😂😂😂😂አይ እሙ የኔ ተንኮለኛ የብብትሽ ፀጉር ፈጦ ሳየው በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ የኔ እናት ❤❤❤❤❤

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 7 месяцев назад

    ክክክክክክክ አቦካዶ አላለም ❤️❤️❤️

  • @siraj389
    @siraj389 8 месяцев назад

    😅😅😅😅😅ዬሳቅ ምጭ

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 8 месяцев назад +4

    አይሳሚአቃጥለወሊገሉህነው😂😂😂😂😂😂

  • @jfgmhi
    @jfgmhi 8 месяцев назад +2

    ውይ ሳሚ በሳቅ ገደልከኝ😂😂

  • @MilonHa-c8b
    @MilonHa-c8b 7 месяцев назад +2

    ወላሂ ለአዚም ስወዳችሁ ከደበረኝ በናተ ቤት ከች ካልኩ ድብርቴ ሁሉ ጥፍት ነው የሚለው ኑሩልኝ በተለይ ሳሚ ሲናደድ ጥርሱን የሚነክሰው ነገርስ ኧረ በአላህ😅😅😅😅😅

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 7 месяцев назад +1

    ወይኔ ሳሚ ከፍቶኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ😂😂😂😂❤❤❤

  • @seadanurye8983
    @seadanurye8983 7 месяцев назад

    ወይኔ ኡምየ ልታስረጅውነው 😂😂😂😂😂😂