ምን አርገሻት ነው?😡ፅንሱ አንድ ነገር ሆኖ አለቅሽም😱 በጥፊ ተመታሁ🤣🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @samichotv
    @samichotv  7 месяцев назад +142

    እርጉዝ አይደነገጥም😮 ገድያት ነበር😂😂❤ መለየክ አይረሳ ሼርም😂

    • @የህልሜተዋናይ
      @የህልሜተዋናይ 7 месяцев назад +2

      እኔ ገና ሳላይ ነው ሁሌም ላይክ እማደርገው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MekdesMinilik
      @MekdesMinilik 7 месяцев назад

      Erguz ydenegetal ayy samiye enen😂😂😂😂😂

    • @yenantw21
      @yenantw21 7 месяцев назад +2

      ወይይይይ እናቴ አንጀቴ ቆሰለ ።🤣🤣🤣🤣በእውነት አሳዘንከኝ።

    • @hanaerko
      @hanaerko 7 месяцев назад +1

      Hode kosele getan ufuu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wayi sami

    • @Netanteseume
      @Netanteseume 7 месяцев назад +3

      😂😂😂😂 እመት ደሞ የባስባት ናት ፍትህ ለሳሚ ጨጓዋራ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 7 месяцев назад +166

    እዚ ቤት የሚገርመኝ ነገር የሚስት ቤተሰብ የባል ቤተሰብ ይቀየመኛል ብሎ መፍራት የለም የባልም ሆነ የሚስት ቤተሰብ ይግባባሉ ፀቡንም ሆነ ሳቁን አምነው ነው የሚቀበሉት

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 7 месяцев назад +79

    አረ ሳሚ 😂😂😂😂 ወይ ፈጣሪ ሆይ ኢሄቤት በቃ የሳቄ ምንጭ ነው ምችት ይበላቹ ሳሚግን የተመታህ ነህ 😂😂😂😂

  • @Ekramm.Mohammed
    @Ekramm.Mohammed 7 месяцев назад +52

    ሳሚ ሲናደድ የሚናገራቸው ቃላቶች ዘናነው የሚያረገኝ😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 7 месяцев назад +70

    ሳሚ በነዚህ ልጆች ማበዱ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SaadSq-yl6uo
      @SaadSq-yl6uo 7 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @maromaro6639
      @maromaro6639 7 месяцев назад

      Ewnet new😂😂😂😂😂😂😂❤❤

    • @mahbooba56
      @mahbooba56 7 месяцев назад

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኩ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 7 месяцев назад +61

    ወይኔ ሳሚ እንደዉ ሀኪቤት ሂድ ጨጒራህን ተመርመር 😂😂😂😂

    • @seadaahmed8359
      @seadaahmed8359 7 месяцев назад

      እኔም እያልኩ ነበር

    • @Guggi-zw4ev
      @Guggi-zw4ev 7 месяцев назад +1

      አልተረፈምኮ

    • @zainasied615
      @zainasied615 7 месяцев назад

      ሳህ😂😂

    • @Mymomiloveyou
      @Mymomiloveyou 4 месяца назад

      ውነትሽነው😂😂😂😂😂 አቃጥለው ገደሉት

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 7 месяцев назад +46

    እሷስ ትነሳለች 🎉 ልጁ አዲ ነገር ይሁን እማ 😢 ያረብ በሰላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃው🎉

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 7 месяцев назад +38

    እሙ ግን ተጠንቀቂ አደራሽን ❤❤❤

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 7 месяцев назад +26

    የሳሚ የልጅ ጉጉት እግዚአብሔር ያሳቅፍህ ማርያምን እሙዬ አወዳደቅሽ ያስደነግጣል ተጠንቀቂ በጌታ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ❤ ስወዳቹ❤

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 7 месяцев назад +27

    ምስኪን ሳሚ አንተኮ ማለት አባት ወንድም ባል ሁሉም ነገር ነህ❤❤❤❤❤

  • @MeseretMekonen-q8v
    @MeseretMekonen-q8v 7 месяцев назад +9

    Wayyoo samii bro koo garamii koo imu bareedu koo waqayyoo nagaan sii haa hikuu❤❤❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 7 месяцев назад +108

    ማነውእደኔ በየ ቀኑ ሱስ የሆንባችሁ እኔ የሚያስቀኝ የሳሜ ሪያክሽን

  • @hddyhshzixhxh
    @hddyhshzixhxh 7 месяцев назад +9

    ምን አለ ግን ብታበረታቷቸው በአላህ እኳን 50 ሺ 100 ሺ ብታስገቧቸው

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 7 месяцев назад +24

    እራስሽ ጠብቂ ሲያነሳሽ እሱ ስላላሰበው ብድግ ሲያረግሽ ጠረፄዛው ያገኘሽ እየመሰለኝ ተሳቅቄ ሞትኩኝ አላህ በሰላም ልጅሽ ያሳቅፍሽ

  • @zinashyilmaa4986
    @zinashyilmaa4986 7 месяцев назад +3

    Dhugaa nan kolfee 😅😅😅😅😅❤❤❤ Emu waqqayyoon nagan si ha hikuu🎉🎉

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 7 месяцев назад +6

    ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እዚህ ቤት ነው ፕራክ የሚያስቀው የሌሎቹን ዝም ነው

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 7 месяцев назад +13

    የሳሚ ተግባር በሙሉ እደኔ የሚያስቀዉ 👍👍

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m 7 месяцев назад +18

    ከምር በጣም ለልጁና ለሚስቱ ያለዉ ዉዴታ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላቹህ ከመር 😢

    • @zeedhussen9218
      @zeedhussen9218 2 месяца назад

      ረግ ያምሻል እዴ እሰውላይ ሰውተፈጥሩ በጣምገባድእርግዝና እሱያላስደነገጥውን ምንያስደነግጣል በእርጉዝ መቀለድእራሱ ትልቅ ሀጢያትነው

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 7 месяцев назад +13

    ኢሚት ጉድሽ ሲመለስ ለመገረፍ ተዘጋጂ😂😂😂😂😂😂 እሙዬ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ ስወዳቹ ❤❤❤❤

  • @sarasol5240
    @sarasol5240 7 месяцев назад +5

    ለረጅም ግዜ ስቄ አላውቅም ነበር በሳቅ ገደላቹኝ ..በተለይ..ቀሚሷን ገለብ አርገህ ያየህው ልጁ የወጣ መስሎህ ነው ብቻ በጣም አዝናኝ ነበር ..እመቤቴ ትቅረብሽ ...

  • @kiyalove5671
    @kiyalove5671 7 месяцев назад +4

    Ye zare yeleyal 😅😅😅😅 Sami miskin😂😂❤bexxxxaaaamm new yemwedchewu ke 10 wer bohal lagenychewu efelgalewu be mariyam

  • @FikirJon
    @FikirJon 7 месяцев назад +20

    ዉይ የዛሬው በጣም ነው ያስደነገጠኝ የምር የእውነት ነው የመስለኝ እንዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 7 месяцев назад +17

    መቃብርሽን እዚህ አዘጋጅ አላለም😂😂😂😂😂😂 እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 7 месяцев назад +16

    እኔ እያወኩ እንኳን ፕራንክ መሆኑን እያወኩ የጠረቤዛው ጫፍ አገኘሽ ብዬ ስቅቅ ነው ያልኩት አታደንግጥማኝ ዛሬ ሳሚ ቢናደድም አይፈረድበትን❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss 7 месяцев назад +6

    እውነት ይሄን ቻናል አበረታቱሀቸው ሳሚ እንጃ በጣም ነው ያሳቀኝ ሁለት ሶሰቴ ደጋግሜ የሳኩበት ቪዲኦ ነው 😂😂😂😂😂 50ሺ እናሰገባቸው እሚቲም ጎበዝ ነች

  • @mariyammariyam-zs5lr
    @mariyammariyam-zs5lr 7 месяцев назад +2

    ወይኒሢሚእረተዉጥሩአይደለም እሙአላህ በሠላም እሁለትያድረግሺእህቴ

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 7 месяцев назад +20

    ሲያነሳሽ የጣውላው ጠርዝ ከአሁን አሁን ሆድሽን መታሽ ብዬ ተሳቅቄ ልሞት😂😂😂

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 7 месяцев назад +21

    አይ ሳሚ የለችምኮ ጠፍታለች አላለም 😂😂😂😂የገለባውስ ነገር 😂😂😂

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 7 месяцев назад +3

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ እሙ 😂 እረ ተው አቃጥላችሁ አትግደሉት

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 7 месяцев назад +9

    ልብሷን ከፍቶ አያት እኮ ኧረ ወይኔ ከመዳም እቃ የተረፈው በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 7 месяцев назад +8

    ወላህ በደነገጠም ግን በሳቅ ሞተኩ የት እደሸ ነበረ እንደዙ አየነት ፕራከ የቅረ😂😂😂😂😂😂😂

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 7 месяцев назад +4

    ወይኔ የዛሬውስ ጫን ያለው ነው አይ ሳሚ ወንድምክ ተንኮለኛ የሚስትክ እህት እንደዛው አይዞክ ልጅክ ለአንተ ያግዛል😂😂😂😂

  • @merialemu9387
    @merialemu9387 7 месяцев назад +3

    😂😂😂ሳሚ በጣም ነው የሚስቀኝ ግን አወዳደቅሽን አሳምሪ እግዘብሔር ይጠብቅሽ

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 7 месяцев назад +1

    ደነዝዝዝ አላለም አይ ሳሚ😂😂😂😂 ያተ ንዴት እኮ በሳቅ ድክም ነው እሚያደርገው😅😅😊😊😊❤❤❤❤

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 7 месяцев назад +8

    😂😂😂😂😂 ወይኔ ስሚ ልቤ ፍርስ ነው የለው እፍ ይመቻቹ ውዶቼ ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadahussenali68
    @seadahussenali68 7 месяцев назад +1

    ኧረማነውእንደኔ,የሳመነገርየመያሥቀው,ይውረድናአለቅሸም,ሠጥነውየማረግሸአላለም,ገልቦአላየም

  • @ZaharaSeid-x3s
    @ZaharaSeid-x3s 7 месяцев назад +4

    ሳሚ ለሚስትህ ያለህ ፍቅር መሸአላህ አላህ ይጠብቅልህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 7 месяцев назад +1

    ልጁን አታሠቃዩት ኧረ😮😮 እመብርሐን ትቅረብሽ እህቴ በሠላም ትገላግልሽ ❤❤❤

  • @HebibaAhmed
    @HebibaAhmed 7 месяцев назад +7

    መኮመት አልወድም መግቢዉን አይቼ እንደት እንደ ደነገጥኩ አላህ ወልዶ ለማቀፍ ያብቃሽ

  • @ConfusedBackpacker-nr7dt
    @ConfusedBackpacker-nr7dt 7 месяцев назад +9

    ኧረ በሥም አም በጣም ከባድ ነዉ እኔ ብሆን አለቅሽም የመጣይምጠ በዛ ኧረ ግፍ ነዉ ኦዉነት ነገን አሥቡ

  • @Almi_Alm
    @Almi_Alm 7 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ብጣም ደክሞኝ መጥቼ በሳቅ ፍታ ኣልኩን😂😂😂😂 ኣይ ሳሚ እዝው መቃብረሽን ኣዘጋጂ ኣላለም😂😂😂😂

  • @kawulatMohammed
    @kawulatMohammed 7 месяцев назад +1

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እርጉዝ ይዴነገጣል እዴ 😅😅😅😅😅😅 ትቀየመኛለች ብሎ አያስብም

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 7 месяцев назад +7

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ እዚህ ቤት ፈታነው

  • @የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ

    ኡፉፉፉ ሣምዬ አላህ ይርዳህ እጂ አቃጠሉህ 😢ኸረ ተዉ አያሣዝናቹሁም በአላህ 😢እሙዬ አላህ በሰላም በቅፍሽ ያርግልሽ የልጁ ያለዉ ፍቅር ይለያል 😢

  • @ኢትዮጲያዊነኝEthio
    @ኢትዮጲያዊነኝEthio 7 месяцев назад +4

    ግን ቢያስቀኝም አልተቀበልኩትም ጥሩ አይደለም እኔ ሰውነቴ አለቀ በስቀቀን አለቀ አምልጠው ወደቀይ ኩርሲው መታታት እያልኩ ተው እንድህ አይነት

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂እንኳን ዮወኔ አልሆነ ይገለው ነበር 😂እሚትዬ የሆነሽ ተኮለኛ ሁለት አንድ አይነት

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 7 месяцев назад +9

    መቃብርሺን አዘጋጅ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @eexx2496
      @eexx2496 7 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @zuzu1234
      @zuzu1234 7 месяцев назад

      ወየው😂😂😂😂😂😂

  • @birtukan2165
    @birtukan2165 6 месяцев назад

    እሙዬ የኔ ውድ በእርግዝና ወራት ፀባይ ይለዋወጣል ሲባል ሰምቼ ነበር ደርሼ ባላይም ነገር ግን አንቺ በፕራን በሳቅ በጫወታ ዘና እያልሽ የእርግዝና ወራቶችን ጨርሰሽ ልትወልጅህ ነው❤❤

  • @EmuYab
    @EmuYab 7 месяцев назад +10

    የሳሚ ንግግር ሁሌ ያስቀኛል 😂😂😂😂

  • @Senaa-h6i
    @Senaa-h6i 7 месяцев назад +2

    የት ሄደሽ ነበር😂😂😂😂ምስኪን

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 7 месяцев назад +6

    ኧረ ውይ አቃጠሉህ አይደል እኔ ደስ የሚለኝ ሳሚ ሲናደድ ለኔ ስትሉ ሁሌ አናዱልኝ እሽ እሙ

    • @seadaahmed8359
      @seadaahmed8359 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂 በእዉነት በጣም

  • @MissHanan-vc6ys
    @MissHanan-vc6ys 7 месяцев назад +1

    እመ ብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ😂😂😂😂😂😂

  • @zina5085
    @zina5085 7 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂 ኧረ እነሳሚ የሚገርም ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ምን ይሻላል❤

  • @AsterDawit-t5b
    @AsterDawit-t5b 7 месяцев назад +1

    ዋይኔ የኔ ዎዶች ባሻማ ዎኡው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GreenAo3
    @GreenAo3 7 месяцев назад +4

    አለህ ባሰለም ይግለግለሽ😢😂😂

  • @Boo900Aa-zj2is
    @Boo900Aa-zj2is 6 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ ምንምኳ ተማክራችሁ ብትሰሩት ያስቃል ገለብ አድርጎ አላየም ኧረ በሳቅ

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 7 месяцев назад +4

    የዛሬው ያበደ ፕራንክ ነው እሚት ጎብዘሻል ሳሚ ጨጓራህ ተርፏል እሙዬ በሰላም ሁለት ሁነሽ ከልጅሽ ጋር ለማየት ያብቃን❤❤❤

  • @almazmohammed1867
    @almazmohammed1867 7 месяцев назад

    😂😂😂😂,ወይ,ሳሚ,,ቶሎ,ብለህ,የምትበሳጨው,ነገረስ😂😂,እንደኔ,ይሄንን,ቤተሠብ,የሚወዲ,ማነው,🎉🎉🎉🎉🎉ፈታ,የምልበት,የደስታየ,ምንጮች

  • @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ
    @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ 7 месяцев назад +7

    ሁለተኛ ነን ወድ በስደት ላይ የምትኖሮ አላህ ስራወን አላህ ያቅልልን ፃማችንንም አላህ ይቀበለን

  • @Negerbedelala
    @Negerbedelala 7 месяцев назад +2

    😂አይ ሳሜ ስራው ሁላ የህፃን ልጅ😂😂 ትግስት እሚባል አላደለውም😂😂😂😂 እንድህ አይነት ሰው ከባድ ነው ለውሳኔ ይቸኩላል ትክክለኛ ነገርም ቢከሰት

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 7 месяцев назад +4

    አረተው በሳቅ አትግደለኝ የት ሂዱ አላለም ወይ ለልጁ ያለው ጉጉት ገልቦ አያት እኮ

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc 7 месяцев назад +1

    ወየዉ ሆዴ ቆሰለ የሱ አነጋገር ያስቃል😂😂😂😂😂😂😂

  • @eexx2496
    @eexx2496 7 месяцев назад +6

    ወይኝ የዛሬዉ ያበደ ነዉ ወይኝ ሆደቆሰለ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 7 месяцев назад +1

    ይከልጅ ገደሉትኮ😂😂
    ቀብርሺንአዘጋጂ አላለም
    ወይ ሳሚ😂

  • @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
    @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ 7 месяцев назад +4

    እዚዉነዉ ያምቃብርሽ አለለም😅😅😅

  • @tigisttigist9044
    @tigisttigist9044 7 месяцев назад

    kkkkkkk wayine Sami bexem neew mitasiqew yemer😁😁😁😁😁❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍Damo bexam neew miwadachu❤❤❤❤❤

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 7 месяцев назад +11

    እንደዚህ አይነት ቀልድ ይቅርባችሁ እኔንም አስደነገጣቸው

    • @mulu5
      @mulu5 7 месяцев назад

      እዉነት ነዉ

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 7 месяцев назад

      ደምርኝ ዉዴ

    • @habhabdhi
      @habhabdhi 7 месяцев назад

      እወነት ነው

  • @mitamituye
    @mitamituye 7 месяцев назад +1

    አይቸው አላቅም ነበሬ አደረኳችሁ ሳሚየ የሳቃችን ምጭ😂😂😂😂 እንወዳችኋለኔ❤❤❤❤

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 7 месяцев назад +3

    ማርያምን፡እንዴትእንደሳቅሁ፡ሰላማችሁብዝትትትይበልላችሁ፡እሙዬ፡እመብርሀንበሰላም፡ሁለት፡ታድርግሽ❤❤❤

  • @faxumaahemed7514
    @faxumaahemed7514 7 месяцев назад +1

    Kkķ😂😂😂❤❤❤ waye samii waallaahi bexam new yesakuti

  • @ሰአድ-ቸ8ገ
    @ሰአድ-ቸ8ገ 7 месяцев назад +5

    አይ መምህር ሣሚ😂😂😂😂ሁልግዜ እንደተሸወድክ😂😂እስከመቼ😂😂😂

    • @eexx5392
      @eexx5392 7 месяцев назад +1

      በጣም😂😂

  • @husniyaezame333
    @husniyaezame333 7 месяцев назад +2

    አረ እሙ ጥንቃቄ አርጊ 😢😢😢😢 ሆድሽም ያስፈራል ማለቴ ደርሰሻል ኢንሻአላህ መልካም ዜና እንሰማለን ሰሞኑን አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ❤❤❤❤ግን ፕሊስ ጥንቃቄ አርጊ

  • @yontube-03
    @yontube-03 7 месяцев назад +8

    ምንድነው ገልጦ ያየው 😅😂😂

  • @fozeyaahmde4078
    @fozeyaahmde4078 7 месяцев назад +1

    እረ በሳቅ ይለያል የዛሬዉ ጽሱ ወረደ እደ ገልቦ አየ ይለያል 🎉🎉🎉🎉

  • @aberuyetewydolij3787
    @aberuyetewydolij3787 7 месяцев назад +5

    Ara maloo samiidhafi yaddaa 😂😂😂😂😂

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 7 месяцев назад +1

    ስም ልጁ ግን አንድ ነገር ይሁንማ አላለም ምስጊን 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ZebibaBderuBderu
    @ZebibaBderuBderu 7 месяцев назад +18

    ወላሂ ላልቅስ ወይስ ልሳቅ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እሱም አላህ ልጁን ለማቅፍ ያብቃው

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce 7 месяцев назад +2

    ክክክክክሃሃሃሃሃሃ መሞቻሽን አሰናጂ ትንሿ😅😅😅 ፍትህ ለሳሚ 😅እውነት ግን እዘኑለታ😅 ሚስኪን

  • @HadiyaHadiya-nb5cg
    @HadiyaHadiya-nb5cg 7 месяцев назад +9

    ወየሆ የዛሬዉሥ ገልቦ አላየም😂😂😂😂

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 7 месяцев назад

      ሀሀሀሀ😂😂😂

    • @habhabdhi
      @habhabdhi 7 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @BiruktaitBiruktaitgirma
    @BiruktaitBiruktaitgirma 7 месяцев назад +1

    emuye hulem temachugnalchu mareyamn hule fegege aregune

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 7 месяцев назад +3

    ስላም ወልደሽ የማያችሁ ያርገኝ የሳሚ ለልጅ ያለው ፍቅር ወልዳ ታቅፎ እስከማይ ቸኩያለሁ

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 7 месяцев назад

    😁😁😁😁 ሳሚ 🤣 ሲናደድ እሙ ሳላደንቅሽ አላልፍም አለመሳቅሽ እሚትን አራገባትኮ 😁😁😁 ይመቻችሁ እህ በተረፈ በዱአ በፀሎት እገዙኝ የረመዳን ስራ ሊገለኝነው መዳምም አዘንታ የላትም ወላሂ ነው የምላችሁ ስራ ስጨርስ በረንዳው ሲራሚክነው እሱን በእጅሽ ፈግፍገሽ እጠቢ በሳሙና እንደሰሀን አለችኝ ለሊት አልተኛም እህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 7 месяцев назад +3

    የሳሚ ንደት ደሰ ሲል ጥሪሱን ንክሰ አዲሪጎ 😂😂😂

  • @SaraSara-bh6ih
    @SaraSara-bh6ih 7 месяцев назад +2

    ሰወዳችሁኮ የኔ ማሮይ ስሜ በሰላም ልጂን ለማቀፍያብቃህ እሙየ ወፍ አይስማሺ ዉደ❤❤❤

  • @sofiasaeed8499
    @sofiasaeed8499 7 месяцев назад +3

    ወየዉ የዛሬዉይለያል እሷን ማንሣት ትቶ ይችኛይቱን ያሯሩጣል 🤣🤣🤣

  • @DffDfff-om6sr
    @DffDfff-om6sr 7 месяцев назад +1

    ገደለቻት ልጅቷን አላለም አየ ሲሚ😂😂😂😂😂😂😂

  • @እንደናት
    @እንደናት 7 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂😂እኔኮ ልጁነዉ የማስቀኝ

  • @zuzutube-j3z
    @zuzutube-j3z 7 месяцев назад

    ኧረ እደው አቤት ተንኮል እንደት ነው እሚመጣላችሁ ሀሳቡ ተኮለኞት ሳሚ ግን ሲያሳዝን አቃጥላችሁ ልደፉት ነውደ😊😊😊😊

  • @banchiwosenshiferaw4400
    @banchiwosenshiferaw4400 7 месяцев назад +7

    የመጀመርያ ነኘ😅😂

  • @Amanawitazezewaderawt
    @Amanawitazezewaderawt 7 месяцев назад

    እንደው፡ወይኔ፡የዚህ፡ልጅ፡ወሬወቹ፡እንዴት እደማስቀኝ፡የእውነት ጉድጉድ፡አይ፡ሳሚገልጦ፡አስተያየቱ፡ልጁ፡መውረዱን፡ለማየት😂😂😂😂

  • @MdSalla-rr8uw
    @MdSalla-rr8uw 7 месяцев назад +12

    ቀብርሽን አዘጋጅ አላለም ወይኔ ሳሚ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 7 месяцев назад +11

    የትናቱን እያየሁ አሁን እያሰብኳችሁ ነበር ዛሬ የሉም እያልኩ ነበር መጣችሁልኝ ከትናቱ ወደ ዛሬው ተሸጋገርኩ😂😂😂😂😂

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 7 месяцев назад +1

    አረሳሚ ቀሚሶን ገለጠው ልጁ ወቶዴሁለማየትነው ክክክ ወላሂበሳቅ
    አይሳሚ ሲአናደድ ዴስይለኝል አሙ አላህሰላምይገልግልሺ እህቴ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 7 месяцев назад +15

    እሙየ ግን ተጠቀቂ አየ ሳሚ እደው ሱስ ሁናቹህ ቀራቹህ😂😂 ለኔ ሲል ያኑራቹህ 50k እናስገባቸው

  • @MekdesWolide
    @MekdesWolide 6 месяцев назад +1

    መቃብርሺን አዘጋጅ እዚው ነው ምቀብርሽ ፓርት 😂😂😂😂 ተመቸኝ

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ 7 месяцев назад +5

    አንተ መቼ የወኔች ልጅ ች😂😂😂

  • @አስሊሀንዙብር
    @አስሊሀንዙብር 7 месяцев назад +1

    አረ በሳቅ ሞትኮ አላህ በሠላም ሁለት ያርግሺ😂😂😘😘😘

  • @mulu5
    @mulu5 7 месяцев назад +11

    ❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉ግን እድህ አታድርጉ ጥሩ አይደለም እጥፍ ስትይ ጥሉ አይደለም እባክሽ ቂም ይጋባሉ እሱ ጋ ብዙም ከባባድ ፕራንክ ይቅር የት ሄደሽ ነበር አላለም 😂😂

  • @senagedarame
    @senagedarame 7 месяцев назад +1

    Mali jechudha dhugaa Ani bayyee sodadhe yero Lafa kasanii dhugaa of egu wayaa

  • @osmantube1317
    @osmantube1317 7 месяцев назад +4

    ገለጥ አረጎ አየው😂😂😂😂😂😂